የፓስተሩ ውሸት ሲጋለጥ....መሬት ለምን ተንቀጠቀጠ....ድንግል ማርያም....

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 42

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 18 днів тому +2

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 18 днів тому +2

    ቃለሒወት ያሰማልን እኛንም ፈጣሪ ይርዳን መልካም በአል ይሁንላቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች🙏🙏🙏

  • @userasnakech
    @userasnakech 19 днів тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን እዉነት ነዉ እኔም በአይነ አይቻለሁ ዝናብ እምብ ብሎ በሀይማኖት ሳይለያዩ በየሰፈራችን ወተን በአንድነት እግዚእ ብለን በተከታታይ ዝናብ ዘነበ በ85አመተምህረት አረሳዉም አሁን ግን እንኳን ሙስሊም በአንድነት ወጥቶ እግዚኦ ልል ኢየሱስ ክርስቶስን አምናለሁ የምል ጰንጠዉም አይወጣም ያነ እግዚአብሔር የዉስጣቸዉ የዋህነት ስላየ ይሰማል አሁን ከልቡ የሆነ ሰዉ የለም አ አ ግፍ እየተሰራ ነዉ የእግዚአብሔር ቁጣ ነዉ ይማረን!!!

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 17 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ ተምሬባችሁአለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 19 днів тому +4

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ይቅር በለን እዘንልን እራራልን በቃችሁ በለን 😭😭😭😭💔

  • @thomasgebremedhin831
    @thomasgebremedhin831 19 днів тому +3

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኮ በምንም ቃል መግለፅ አይቻልም ቅድስ ገብርሔል ቅድስት ኤልሳቤጥ የተናገሩት መንፈስ ቅድስ የገለጠላቸውን ብንረዳ በቂ ነው
    እመቤታችን እስከ ዓለም ፍፃሜ ጊዜው በመይታወቅ ዘላለም ቅድስት ንፅሕት ናት
    እናቴ እኔን ኃጢኃተኛውን አማልጂኝ ራሪልኝ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 18 днів тому +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አለህ ❤❤❤

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 19 днів тому +13

    ውንድማች በርታልን ግንእኔ የምለው የሄንን ሚድያ ሰብስክራይብ የማናርገው የተዋህዶ ልጆች የት ሂደው ነው ሌላ ቢሆን ስንት ነበር ❤❤❤❤❤ ሌላ የምልው ስለመስቀል እንዴት ነው ማለት የካትድሪያል የስላሴ መስቀል ????

    • @-yoftamedia9847
      @-yoftamedia9847  19 днів тому +2

      @@SSs-l7e በኢቲ አርት ሚዲያ ላይ መልስ ሰጥተንበታል ስለ መስቀሉ ጉዳይ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 18 днів тому +1

      እኛ የተዋህዶ ልጆች ብንተባበር 10000k ይኖራቸው ነበር የተዋህዶ መምህራኖች. ለምን እንደማንተባበር ግን አይገባኘም😢

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 17 днів тому +2

    መዝ ዳዊት 45፡9 ወይም 44:9 ብቀኙ ቆማለች ተቀምጣለች

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 18 днів тому +1

    ልቦና ይስጣቸው በእውነት እኚ የወንጌል አማኝነን የሚሉቱ መቼ ይሆን ልብ የሚገዙት በሀገራችን በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ለምን ተሰወራቸው

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 19 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra 19 днів тому +1

    ዬፈታ የመዕሐፈ ቅዱስ ጥቅሶቹን ቤደንብ ንጌሬን በጣም ጥሩ ነዉ

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 18 днів тому +1

    Memher kalehiweten yasemalen ❤ EMEBETACHIN YE AMLAKE ENATENATENA YICHALATALE, KIBERE LE DINGELE MARYAM 🙏 🙏 🙏

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 18 днів тому +1

    ፀጋ በራቀበት ዘመን "ፀጋን የተመላሽ..." የተባለችን የአምላክ እናት እንደእኔ ናት አልሽ?? ቅድስት ድንግል ማሪያምምን ዝቅ ለማድረግ አምላኳንና ልጇን ኢየሱስ ክርስቶስን ዝቅ ታደርጋላችሁ ይሄ አካሄድ ደግሞ አፈር ከድሜ ያስገባል :: ቅዱሳን ሁሉ በእግዚአብሔር ሃይል እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ የሁላችንም ፀሎት ይሰሙናል ይለምኑልናል ያማልዱናል:: ጴንጤ እዛው እዩ ጩፋ ከአባታችሁ ሀሳዊው ክርስቶስ ጋር ያማልዳችሁ!!!!

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 17 днів тому +1

    እንደኛ ሶው ስለ ነበረች ጥያቄሽን አስተካክይ በላት መናፍቅ

  • @rozetesemma287
    @rozetesemma287 19 днів тому +3

    Tebarekilin wud memihirachin, Amlake kidusan edmie ena Tsega yabzalih 🙏💕

  • @TeshagerBelayneh-x1z
    @TeshagerBelayneh-x1z 15 днів тому

    ዉድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    ✣✣✣✣✣✣✣✣✣✣
    ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✢✝✝
    ✢✢✢✢✢✢✢✢✢

  • @nigatbabu
    @nigatbabu 19 днів тому +3

    ወንድሜ አንጀቴን ነውእኮ የምታርሰው ይሄ እኮ ነው ኦርቶዶክስ መሆኔንየምወደው አምላኬ ሆይ ካናዳ

  • @berekettes42
    @berekettes42 19 днів тому +1

    በርታ ወንድማችን ኣሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 17 днів тому

    ወንድሞች ጴንጤዋችን አትፍረዱባቸው መጀመሪያ እኮ ስለማርያም የአምላክ እናትነት ለመረዳት የክርስቶስን ክብር በደምብ መረዳት ያስፈልጋል ለዛ ነው የክርስቶስን ክብር ግርማ አምላክነትንና ፈጣሪነትን ቢረዱት ኖሮ የእመቤታችን ክብር ምን ያህል የረቀቀና ከሶስቱ አካል አንዱ እንዴት በሷ እንዳደረና እግዚአብሔር ፈጥረታትን ሁሉ ከፈጠረበት ሚስጥሩ የረቀቀ ሚስጥር እንደሆነ በተረዱ ነበር ። ለነገሩ እንደዚህ አይነት ታላቅ ሚስጢር መንፈስ ቅድስ ካልገለጠልህ መረዳት አትችልም።
    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አሉ አበው !!!! ክርስቶስን ባይንቁት እናቱን ያከብሩለት ነበር......

  • @firehiwotamenu2189
    @firehiwotamenu2189 14 днів тому

    Thank you!

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 17 днів тому

    ጥያቄዋ ለራሱ የተዘበራረቀ ኖው ጅል መናፍቅ አትሳደቡ ደገሞ ትላለች ሶው ነበረች አሁንስ ሶው እኮ ናት ንጽሕተ ንጹሐን ቕድስተ ቕዱሳን ወላዲተ አምላክ ናት ክብር ይግባት

  • @junefirst500
    @junefirst500 19 днів тому

    ወገኖቼ የዓለም ዜናን የማዳመጥ እድል ካላችሁ አድምጡ! ኃያሏ አገር በተከታታይ በአውሎ ንፋስ፥ በንዳድ፥ በበረዶ፥ በጎርፍ እየተመታች ነው! አውሮፓ በጎርፍ፥ ደሴቶች በመሬት መንቀጥቀጥ፤ አፋር በእሳት ጎሞራ!

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 18 днів тому

    እንቺ ኦርቶዶክስ አይደለሽም ሲጀመር እሄንን ከቅዱስ ግብርኤል ትማሪ ቅድስት ማርያም ንፅህት ናት ከሴቶች ሁሉ የተለየች ናት ትውልድ ትውልድድድ ሁሁሉሉሉ ሰማሽ ማነሽ ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል ፅጋን ፀጋንንን የተሞላሽ ሆይይይ እንዴ ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ፀጋ ታውቃሊሽ ምን ማለይ እንደሆነ የሚገርም እኮ ነው

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 19 днів тому

    🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏

  • @DJik-l5s
    @DJik-l5s 19 днів тому

    Egezabihar yetbikachew

  • @junefirst500
    @junefirst500 19 днів тому

    እመቤታችን ከሴቶች ሁሉ የተመረጠች ጌታን ስለወለደች ከሴቶች ሁሉ በላይ! ወንድሜ፤ የትኛው መ፡ ቅዱስ ላይ ነው ቅ፡ ድ፡ ማርያም መለኮት የሆነችው? በመለኮት የተመረጠ ነብይን መለኮት አረከው? በሕይወት እያሉ የነበራቸውን አገልግሎት ከሞቱም በኋላ! አዝናለሁ!

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 19 днів тому +2

      እመቤታችን የአምላክ እናት ንፅሕት በህሊና : በመናገር: በስራ እንደ እሷ ንፁሕ የለም እርሱ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ያከበራትን ማንም አለ አላለ ልብ ይስጥህ

  • @junefirst500
    @junefirst500 19 днів тому

    በልቡ የታበየ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ ነው! ትዕቢት ጥፋትን፥ኩሩ መንፈስም፥ ውድቀትን ይቀድማል!!! እኛ ኦርቶዶክስ እያላችሁ ትዕቢት!!!

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 19 днів тому +1

      ምን አይነት ትዕቢተኛ እና ክፍ ነህ መጨረሻቹ በቅርቡ መቷል ልክ እንደ ጆሽዋ ትወሰዳለህ በድንገት

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 19 днів тому

    ያልፀዳኻዉ አፅጂ አትሁን

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 19 днів тому

      Daniel
      አንተ ማን ነህ የአምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ጠላት ነህ ምክንያቱም ኃይሉን ክደኃል

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 19 днів тому

      @@thomasgebremedhin831አስመሳይ

  • @junefirst500
    @junefirst500 19 днів тому

    ዮፍታ ሚዲያ ከሰው በፊት ፈጣሪ ልብህን ያያል፥ ምላስህን ይሰማል! ለምን ትዋሻለህ? ኦርቶዶክስን ለምን ታሰድባለህ? ሕፃን እይደለህ ጎልማሳ! በማሕበራዊ ሚዲያ ሙሉ የስድድብ ውድድር በኦርቶዶክሶች አይደለም??

    • @-yoftamedia9847
      @-yoftamedia9847  19 днів тому +1

      @@junefirst500 ሰው በጣም ከተናደደ ድክመቱ እና ውሸቱ ተገልጧል ማለት ነው።

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 19 днів тому

      አንተ ማን ነህ ሰይጣን ነህ ምክንያቱም ኃይሉን ትክዳለህ

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 19 днів тому

      አንተ እኮ ምን አይነት ቤተሰብ እንዳሳደገ ከመጥፎ ፅሑፍ ይታወቃል
      @junefirst500

  • @junefirst500
    @junefirst500 19 днів тому

    ንቀትህ ይገርማል! ቅድም ነብዩ ኤልሳ እስራኤል ተቀምጦ የሶርያውን የጦር ስልት በመንፈስ ቅዱስ እየተመራ አስመለጠ፡ አልክ! ነብይ እዩም ያው መንፈስ ቅዱስ ሲነግረው ተቃወምክ? መንፈስ ቅዱስን መካድ መቅሰፍት!!!

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 19 днів тому +1

      እንዴ ማነው ሚቀሰፈው ? የኘሮቴስታንት አጭበርባሪ ተራ ሃይማኖትን የሚያረክስ እያለ እነ እዪ ጩፋ : እስራኤል ዳንሳ: ዬናታን በጠቅላላው ሁሉንም ማለት በሚቻል መልኩ ሁሉም የአምላካችን እየሱስ ክርስቶስ አላውቃችሁም ይላቸዋል ይኼ ነው አቁ