Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q98

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @getanehabera78
    @getanehabera78 5 місяців тому +38

    በራሴም ሆነ ከጓደኞቼ እንደተረዳሁት ሰው በያዘው ትዳር ለመቆየት ትእግስት የሚያጣበት ምክንያት አንዱ out there ከዚህ የተሻለ ህይወት አለ ብሎ ማሰብ ይመስለኛል። እውነታው ግን አሁን አላስኖር ያለን ባህሪያችን ካልተቀየረ እዛም ተመሳሳይ ችግር መግጠሙ አይቀርም። ችግራችንን የመረዳትና ራስን የማረም ችሎታው ካለን ደግሞ የያዝነውን ማስተካከል ይሻላል።

  • @ribka3626
    @ribka3626 5 місяців тому +23

    ዶክተር ምህረት ጥበብ ስለተሞላው እጅግ መልካም ምክርህ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ለጠያቂው ብቻ ሳይሆ ለምናዳምጥ ሁሉ መልካም ትምህርት ነው። ደግሜ እላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 5 місяців тому +8

    Thank you Dr. እኔ አንድ ምክር አለኝ ለዚህ ሰው እርሷ ፍቅሯ ካልቀነሰ እራስህ ላይ በደንብ ስራ በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን ተጠንቀቅ ፀልይ እግዚያብሔር ይረዳሃል እግዚአብሔር ፍቺን ይጠላል።

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 5 місяців тому +3

    እኛ ኢትዮጵያዊ ያን ለሁሉም የሕይወታችን አቅጣጫ እያንዳንዳችን በሌላው ማሳበብ ትተን በየራሳችን ላይ መስራት ይገባናል እራስን መመርመር።

  • @wegf6808
    @wegf6808 5 місяців тому +27

    ባለቤትህን ያገባሀት ለጥቅም እንጂ ለፍቅር አይደለም መጁመሪያ እራስህ አይምሮ ላይ ልትሰራ ይገባል እምትንቀሳቁሰው በስሌት ነው። ችግርህን በሰዎች ትኩሻ ካራገፍክ በሆላ ትተሀቸው ትሄዳለህ እንኳንስ የትዳር አጋር አይደለም ተራ ጓደኛ አይኖርህም። ዶ/ር ምህረትን የምታዳምጠው በራስህ ላይ የስብእና ለውጥ ለማምጣት ሳይሆን ትርፍህን ብቻ እያሰላህ ነው!!

    • @Mimi-n4m1k
      @Mimi-n4m1k 5 місяців тому +26

      ሰዎች በጊዜዉ" ልክ ነዉ " ብለዉ ያሰቡትን ይመርጣሉ, ቆየት ብለዉ ነገሮችንና ራሳቸዉን ይፈትሻሉ:: ጠያቂዉ ምክርና እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸዉ አሰላስለዉ ነዉ ገበናቸዉን ደፍረዉ የተናገሩት:: መልካም ነገርን ሊቀበሉ አምነዉ ነዉ ጉዳያቸዉን ያዋዩት:: ደፍረዉ እርዳታ የሚጠይቁ ሰዎችን በኃይለኛ ንግግር መሸንቆጥ የወደፊት ጠያቂዎችን አያበረታታም:: ሊረዱ የሚፈልጉ ሰዎች የቀረበላቸውን የማይገኝ እድል እንዲጠቀሙ ባናስደነግጣቸዉ ይመረጣል:: ጥሩ ምክር አግኝተው መልካሙን ሲመርጡ/ቢመርጡ , እንደማህበረሠብ ሁላችንም ተጠቃሚዎች ነን::

    • @wegf6808
      @wegf6808 5 місяців тому

      @@Mimi-n4m1k አላማዬ ግሉሰቡንም ሆነ ሌሎች ጠያቂዎች ማሸማቁቅ አይደለም ። በመጀመሪያ እንኮን እኛ አድማጮች ተጠያቂው ዶ/ር ምህረትም አያውቃቸውም ያላየከውን እና ያላገኘከውን ሰው አታሸማቅቀውም። ለጠያቂው እውነታውን መንገሩ ለድርጊቱ አይምሮው የሚሰጠው ምላሽ (false reasoning) አቁሞ እውነቱን ተጋፍጦ የስብእና ለውጥ እንዲያደርግ ይረደዋል ከሚል እሳቤ ነው። ለበሽታህ ሀኪም ትክክለኛውን መድኃኒት የሚያዝልህ ትክክለኛውን የሚያምህን ነገር ስትነግረው ንስሀ ስትገባም ትክክለኛውን ምክረ ንሰሀ እና ተግሳፅ የምታገኛው የሰራከውን ሀጢያት ተፀፅተህ ስትናገር ነው።
      ከተሳሳትኩ እታረማለሁ

    • @deehope9477
      @deehope9477 5 місяців тому

      Wow!😮

    • @sl6109
      @sl6109 5 місяців тому +2

      Tawukotal tenadewalu “erso layim” dersobotal ende?😅

    • @BezaBeza-e3i
      @BezaBeza-e3i 5 місяців тому

      Ena betami nw meuodha

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 5 місяців тому +3

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እንወድሃለን!

  • @fireart54
    @fireart54 5 місяців тому +8

    በክፉ ቀን አጋር ሆና እስካሁንም እያፈቀረች ያለች ሴት መልካምነቷ ራሱ እንድትወደድ ያደር ጋታል እንጂ ትተሀት እንድትሄድ አደር ጋትም ስሜት እያልን ማሳበብ በጐ አይደ ለም ተረጋጋ ድልድይ አርጐ መሄድ ይ/ቅር

  • @sebleabebe7041
    @sebleabebe7041 5 місяців тому +3

    Thank you so much Doctor really appreciate you

  • @tesfazeleke490
    @tesfazeleke490 5 місяців тому +5

    Thank you dr. I don't know what the person's religion, but, I believe it will be wise to pray for guidance. God can show him what is marriage is about.

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 5 місяців тому +3

    Doctor Mehret debebe I love you and your family thanks for your help and dedication 🙏💗

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 5 місяців тому +2

    doctoriy betam arfi mekeri new yesetihachew

  • @Anumma572
    @Anumma572 5 місяців тому +1

    ለሰውየው ልቦና ይይስጥህ ዶክተር እገግዚአብሔር ይባርክህ

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 5 місяців тому +3

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @EleniYacob
    @EleniYacob 5 місяців тому

    I really thank you for the questioner for your honesty ! Dr gave a good point to see and work on it, Also the fear of God is wisdom .

  • @MikeMike-o7k
    @MikeMike-o7k 5 місяців тому +2

    እንወድሀለን ዶክተር በርታ

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 5 місяців тому +7

    ፍቅር እንደ አትክልት ነው እንክብካቤ ያስፈልገዋል

    • @deehope9477
      @deehope9477 5 місяців тому

      Lol, well said!!👍

  • @ABENEZER-ps7df
    @ABENEZER-ps7df 5 місяців тому +1

    I think we need more advice and lessons about Marriage

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew4247 5 місяців тому +1

    Thank you Dr mihiret.

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 5 місяців тому +1

    ዶክተር ❤🙏❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 5 місяців тому +1

    Doctor, Thanks so much very nice advice ❤❤❤

  • @fuadmohammad7949
    @fuadmohammad7949 5 місяців тому

    Yes as Dr mehret says we have to invest on family

  • @nardosissac400
    @nardosissac400 5 місяців тому

    በጣም ጥሩ ነው

  • @TsionEshetu-li6sb
    @TsionEshetu-li6sb 5 місяців тому

    ለሁለተኛ ግዜ አንዳትሳሳትና ሰንሰለቱ እንዳይከብድህ አስብብት ልብህ ይነግርሃል እውነቱን ስራስህ ብቻ ስላሰብክ መጀመሪያ ተሳሳትክ አሁንም ከለር ቀይረህ ልትድመው ነው በደምብ አስብ ሰው ሁሉ ብዙ መልካም ነገር ለአለው አሱን ተመልከትላት ፈጣሪንም ፍራ

  • @basufikadalemu
    @basufikadalemu 5 місяців тому

    በጣም አሪፍ

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 5 місяців тому +6

    በ አበሽኛ ቁጭ ብሎ መነጋገር አንችልም ልምድ ስለሌለን። ግን ጥሎ መሔድ ወዴት? ተረጋጋ ወንድሜ የሚሠማህን ስሜት ፃፈው

    • @deehope9477
      @deehope9477 5 місяців тому +2

      Lol, I like this one! And he may in love with the cutest young girl 👧 right now & hard to say or do otherwise!! As mentioned our culture is so awkward we all are victims of it!! But, as you said "get up & keep working on the issue starting with yourself please?😉

  • @alem8640
    @alem8640 5 місяців тому

    Dr Mehret betam enameseginalen

  • @sl6109
    @sl6109 5 місяців тому

    Thank you dr

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 5 місяців тому +2

    ሚስትየው ታሳዝናለች መጥፎና ጥቅመኛ ሰው ላይ ነው የወደቀችው

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 5 місяців тому

    Tigabegna yihene anduan wedo new . Weyim enikbikabe beztobet new . Lewend lij fit mestet ayasfeligim .beye medaw yesew tdar yemibetebitu setoch alu . Inesu nachew chgr eyefeteru yalut

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 5 місяців тому

    Thank you!

  • @emebetgeda8096
    @emebetgeda8096 5 місяців тому +2

    People are not serious how come u marry for benefit? Dr. Geta yebarekhe! You have answer for everything without judging! Anten yeseten Geta semu yebarek❤

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 5 місяців тому +2

    Covenant not Contract!!!...amazing

  • @truthseeker4873
    @truthseeker4873 5 місяців тому +1

    I learned this fact " Marriage is a covenant, not a contract"

  • @Negestatttt
    @Negestatttt 5 місяців тому +9

    ወገኔ ላይክ አድርጉ እንጅ ለዶክተር ሲያንሰው እኮ ነው😊

    • @deehope9477
      @deehope9477 5 місяців тому

      Lol, true!! It's going to be 100k soon!😊

    • @alem8640
      @alem8640 5 місяців тому +1

      Ewunet new betam terekimenal

  • @mulumebetnebebe8697
    @mulumebetnebebe8697 5 місяців тому

    🙏🙏

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 5 місяців тому +1

    Why not 100k subscribers by now????

  • @hameretefera2782
    @hameretefera2782 5 місяців тому

    E/r yferdbhal leala seat askemteh newu wsthen astsda erashn fetsh.

  • @sebleereanchi1796
    @sebleereanchi1796 5 місяців тому

    ምን አይነት ተፈጥሮ ነው

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 5 місяців тому +1

    ሚስትየዋ እሳዘነችኝ💔

  • @Absalat700
    @Absalat700 5 місяців тому +1

    ሰውን ከመለዋወጥ እራስህ መለወጥ ትክክለኛ ንግግር ነው እርሶም በዶክተር ምክር እረሶትን መለወጥ ላይ ቢሰሩ መልካም ነው እላለው።

  • @lemittitefera9428
    @lemittitefera9428 5 місяців тому

    እኔም አስተውያለሁ።ለምን ይሆን።?

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 5 місяців тому +6

    አንድ እውነተኛ ሐበሻ ተገኘ እውነተኛ ስሜቱን ነው የሚናገረው

    • @wegf6808
      @wegf6808 5 місяців тому

      ይሄ እውነቱኛ ሳይሆን ችግሩን ሰው ላይ ተለጥፎ ከተሻገረ በሆላ አቃቂር አውጥቶ በልቶ ሐጂ ስብእና ያለው

  • @negestqueen
    @negestqueen 5 місяців тому

    ወንድሜ አንተ እንዳልከዉ
    “ ባለቤቴን ለጥቅሜ እንጂ ,በፍቅር አይደለም ትዳር የመሠረትኩት” 😓መቸም አንዴ ተሳሰተህ ይሆናል, ግን ሁለተኛ ስህተት ላለማድረግ
    ከመወሰንህ በፊት እርዳታ / ሰዉ ማማከር ህ ጥሩ አደረግህ!!! በተለይ አሁን የልጅ አባት ስለሆንክ ትልቅ ሀላፊነት አለብህ ! ይሄን መርሳት የለብህም!!!
    ይቅናህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽በደንብ አስብበት!!!

  • @selamawitwoldeab2994
    @selamawitwoldeab2994 5 місяців тому +1

    በመጀመሪ ለአስተያየቴ ዶክተ ይቅርታ ተዋደው ነው የተጋቡት ሲቀጥል ወደ ሁለተኛ ሴሜቱ ነው ሽፍት ማድረግ ነው ሚጠበቅበት የወለዳት ልጁና ጥሩ ኢኮነሚ መፍጠር ለቤቱና ለትዳሩ አበደን

    • @deehope9477
      @deehope9477 5 місяців тому +1

      I don't think he loved her in the beginning, but he needs to take care of his own needs through the wife & now he's done! In this situation the consequence is that the little innocent baby is born for no choice of her own!! Sadly, she will have some kind of share on her future life psychologically to be a victim too!!😢

  • @Tolef
    @Tolef 5 місяців тому

    Give her what you think she is not giving you and you will find yourself In love

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 5 місяців тому +1

    ጋብቻ ክቡር መኝታውም ንጹህ ይሁን የሚል በቅዱስ መጽሐፋችን። እንግዲህ የጋብቻ ጅማሬው ነው ወሳኙ። የከበረውን ካዋረድነው፣ ንፁሁን ካረከስነው የወደፊቱ የትዳር ሕይወት ክብሩንና ንጽህናውን ይዞ ለመቀጠል አቅምና ጉልበት ያጣል። ግን በትክክል ንስሃ ገብቶ በመመለስ ትዳር እስከዳር ይደርሳል።

  • @misterlule4783
    @misterlule4783 9 днів тому

    ነገ ደግሞ አንተ ልክ እንድዚህ አይነት ነገር ላይ እንደማትወድቅ በምን እርግጠኛ ሆንክ ሁሌም የዘራነውን ነው የምናጭደው

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 5 місяців тому

    እንደኔ እንደኔ ችግሩ ያለዉ አንተ ጋነዉ so clam down and watch your self foces on you not on the relationship keza be accountable and communities each othet fkr demo simatu sisemak becha sayehon sayesemame fkr ale fkr pray togather i will help u

  • @bethelhemteklu1326
    @bethelhemteklu1326 5 місяців тому +1

    ዶርተር በስላም ነው ጥቁር በጥቁር የለበስከው? ይቅርታ ካልኝ ወንድማዊነት ፍቅር ነው

    • @DrMehretMindset
      @DrMehretMindset  5 місяців тому +3

      በሰላም ነው ሱሪዬ ጥቁር አለነበረም አመሰግናለሁ