በኮምባይነሮች ብልሽት ምክንያት የተነሳው አርሶ አደሮች ቅሬታ Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • የኦሮሚያ ክልል ሞዴል አርሶ አደሮች በ2013 ዓ.ም በባንክ ብድር የገዙት የሰብል ማሰባሰቢያ ኮምባይነሮች ለተደጋጋሚ ብልሽት በመጋለጣቸው ለችግር ተዳርገናል ሲሉ ለኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ቅሬታቸውን ገለፁ።#oromiyarigion
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

КОМЕНТАРІ • 34

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 2 роки тому

    ፋትህ ለ አርሶአደሮቹ እስከመቼ ነዉ ወገኖቻችን የምንጎዳው

  • @abekm4063
    @abekm4063 2 роки тому +2

    በጣም ያሳዝናል። ያስመጡት ሰዎች መጠየቅ አለባቸው።

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 Місяць тому

    ፊትህ ለአርሶ አደሮች ይገባል እንድሁም ሌቦቹ ድርጅቶችና ሆዳሞቹ የመንግሥት ሹመምንቶች መጠየቅ አለባቸው ።

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 2 роки тому

    በጣም ያሳዝናል ኣላህ ይድረስላችው

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 роки тому

    Betam yasazil geta yiredachu

  • @hareggetachew167
    @hareggetachew167 2 роки тому

    My coment is : 1st make sure it has insurance 2nd they have to give training for the operator 3rd. The company who sold this machine has to take the responsibility for all this problem jondir machine is the best machines, when you by you have to get warranty, so go legaly, they have to give back their money for this farmers . Also make sure the buyers workers has ability or education background to accomplish the purchase ,and who ever the ministry of agriculture has to take immediate action always . Thanks

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 роки тому

    👍👍👍

  • @yehasab-1
    @yehasab-1 2 роки тому +1

    አሁን ለምናስበው የግብርና ስርነቀል ለውጥ ይሄ አይነት ችግር ወደሗላ ሚመልሰን ስለሆነ ይህን ተግባር ሚፈፅሙ ድርጅቶችና ግለሰብ ሆነ ተባባሪ ባለስልጣን ማያዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት።
    በገበሬ ላብ ያሳፍራል ሰርተው እስኪያለቅሱ ድረስ ምን አይነት አሳፋሪ ተግባር ነው።

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 2 роки тому +1

    አስመጪው ዎች ፡ ዋስትና ፡ ያለው ፡ ሚሽን ፡ ማቅረብ ፡ እዲኖረው ፡ የመንግስት ፡ ልዩ ፡ ክትትል ፡ ያስፈልጋል።

  • @northwest9537
    @northwest9537 2 роки тому +1

    ሌላው ፡ ኮምቦይነር ፡ መንገድ ፡ ላየ ፡ አይነዳም ፡ በሎቤድ ፡ ተጭኖ ፡ ነው ፡ ወደ ፡ እርሻው ፡ ቦታ ፡ የሚሄደው ፡ ያለበለዝያ ፡ axle ይሰብራል ፡ ሞተር ፡ ያሞቋል ፡ 🛑

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 2 місяці тому

    No warranty for the equipments. The company has to be responsible for those problems. So sad.

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 роки тому

    💚💛❤️👍👍👍

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 5 місяців тому

    Betam yasazinal be weyane gize ba Adama tirakitar fabrika yetamaretu tirakitaroch la model gabarewoch ina URRAP tasatawu hagerin la kisara dargewu neber. Ahunim yihe bemehonu betam yasazinal!

  • @abateendeshaw8063
    @abateendeshaw8063 2 роки тому

    Corruption in oromia is horrible. Please pm Abeyi solve their problems.

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 2 роки тому +1

    Return these useless machines and replace them with Class.

  • @yh4es
    @yh4es 2 роки тому +1

    ይሄ ማሽን የተገዛው ከህንድ ሀገር ስለሆነ ነው እንጂ ከማሽኑ ምንም ችግር የለውም እኔ በእርሻ መኪናዎችና ሀይድሮሊክስ ማምረቻ ነው የምሰራው እናም አኛ የምንሰራውን እቃ ለአሜሪካ ገበሬ ነው የምናቀርበው ምንም ችግር አልሰማሁም ከሀያ አመት በላይ ሰርቻለሁ

    • @northwest9537
      @northwest9537 2 роки тому

      እንደ ፡ አንተ ፡ አይነት ፡ ኢትዮጵያኖች ፡ ናቸው ፡ ሀገር ፡ መቀየር ፡ የሚችሉት ፡ ሙያህን ፡እና ፡ ተለምዶህን ፡ ለሃገርክ ፡ ልጆች ፡ አካፍል🙏❤️

    • @thomassissay5719
      @thomassissay5719 2 роки тому

      This is fake johndeer not genuine johndeer

    • @northwest9537
      @northwest9537 2 роки тому

      @@thomassissay5719 I don’t think so. The one in the us also have the same problem. Just the Mentanans issue.

    • @thomassissay5719
      @thomassissay5719 2 роки тому

      @@northwest9537 i know the tractors and the combiners well this are simpke not johndeer brands the company called gedeb enginering is literally eating farmers alive check well. They kmport the parts from india and china not even 5% of johndeer quality but labeled as johndeer. mind u 20 year old combiners that were imported before are still working the guy called chombe (owner of gedeb enginering) is buying big buildingd in dubai currently after he supplied more than 6000 fake johndeer tractors check well i knew this would happen the day thry imported them.
      gedeb engi ering was behind the massive propaganda made against metec tractors which were 1000 times better being made in adama the goal was to controll the market by one guy

    • @northwest9537
      @northwest9537 2 роки тому

      @@thomassissay5719 okay my dear🙏 I didn’t know that wow 🤔

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 2 роки тому

    The company called gedeb enginering is robbing ethiopia tobbing ethiopia literally

  • @buksAdwa6415
    @buksAdwa6415 2 роки тому

    What does it mean???!!! kill who did this, it's deadly intentional !!!!

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 2 роки тому

    Also the johndeer tractors are chiense fake tractors ....

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 2 роки тому +2

    ጫማም ልብስም ስትገዛ መንግስትን ማማረር ወደህ ከየትም ለገዛህው ??!

    • @seyfkehantube2330
      @seyfkehantube2330 2 роки тому

      ገበሬ ከለለ አንተ የለህም ፋትህን ማስፈን እኮ የመንግስትም የኛም ግዴታ ነዉ ጋራን ያለዉ ማሽኖች ማስመጣት ነበረባቸው ይህ የሚባክነዉ ሀብት እኮ የሀገርም ሀብት ነው