Wow do you know the history of this song? 42 years back, I was sitting beside him when brother I forgot his name I think bekele, not sure when he was playing his accordion and writing this song. By then our Pastor was Rev Beyene Degefu, and the guard name was Beyene Fogi, I two years old baby Christian and I went to the Pastor's office one day and said. Can you please pray for me to be delivered from listening secular music, I can't stop listening. Now funny by then it was serious issue to me. By the grace of God here I'm walking with Jesus for 44 years. I give all the glory to God.
Every time I hear this song my heart beat more I feel like crying but then I remember the hope that we have to meet our lord at the end, one may ask why I have this feeling my best friend post this song on his Facebook before he passed away that was his last post not only that but the comment he wrote was wonderful. I know my friend is in the heavenly peace .RIP bro love you
ይህን፡መዝሙር፡በጣም፡ከመውደዴ፡የተነሳ
የእለት፣ለት፣ቀኔን፡መጀመሬያዬ፡መዝሙር
አድርጌዋለሁ፡እነሆ፡ይባርካችሁ፡አብዝቶ
አብዝቶ።፡🙏🙏🙏
መዝሙሩ የሐዋርያት ቤተክርስትያን ነው መሠረቱ።እባካችሁ ባለቤቱ እያለ የራሳችሁ አታስመስሉ።ያዳመጣችሁ ተባረኩ ተለወጡበት
በፍፁም ልብ መለወጥ ጌታ ሆይ አንተ ታይ በኔ ላይ 🙏🙏
መዝሙር ማለት እንዲህ ነው በብዙ ተባረኩ። ጌታ ሆይ ድንጋዩን ልቤን ቀይረው 🙏
አቤቱ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ። God Bless You all!!!!!
ይህ ሞዝሙር ያ የልጅነት ዘመኔን አስታወሰኝ 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏ጌታ ይባርካችሁ
Yegzeabhar Lege ?
እኔም
Me too
አቤቱ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።
አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ!!!!!……
Ameeeeen amen
Amen amen.
Abyuu
Amni 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
አሜንንን አሜንንን ለወጠኝ ለወጠኝ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️አንተን እንዴት ትመሰል አደርገት ሂወት አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ❤ ❤❤❤❤❤❤ጌታ ሆይ ለውጠኝ ያላንተ ፀጋ መኖርን አልፈልገውም ጌታ ሆይ ለውጠኝ ጌታ ሆይ ለውጠኝ። ድንቅ መዝሙር አሁን ላለንበት ጊዜ የሚሆን ዝማሬ ነው በብዙ ተባረኩ
አሜንንንንንንንንን ለውጠኝ ጌታዬ አንተን እንድትመስል አድርጋት የሱስ ሆይ ሕይወቴን
እባክ ለውጠን ጌታዬ አንተን ወደመምሰል አሰድገኝ ጌታዬ
ኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜንንንንንንን አሜን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ጌታ አብዝቶ ይባረካቹሁ
አሜን ጌታ ሆይ ለውጠኝ አንተን እንድመስል አድርገኝ ኢየሱሴ
አሜን አሜን ይህን መዝሙር ስስማ ውስጠ ይደስታል 📖🙇😭😭
Amen Amen Ameni Geta Yebarek
ዘመን የተሻገረ መዝሙር፣እንደገና እንድትዘምሩት እግዚአብሔር ስለረዳችሁ የተባረከ ይሁን፣
ETBA
ዋው አሜን አሜን አንተን እንድትመስል አድርጋት ኢየሱስ ሆይ ህይወቴን እስከ መቼ ልኑር ጌታ በዚህ ህይወት አሜን አሜን ቀያረታ ህይወቴን ተባረኩ ቡሩካናቹ💓💓💓💓♥♥♥♥♥♥
Amen.amen.amen Amen.amen.amen isaye isaye isaye hallelujah hallelujah ♥ ❤ hallelujah ♥ 🙌 ❤ 👏 🙏🏾 💖 ♥ 🙌 ahwo lawuxane gata hoye
ለዉጥኝ ጌታዬ እኔም ለዉጥኝ አሜን አሜን አሜን እልእልእል
አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው እውነት መለዎጥ ይሁን በሱ ፍት
Yezaren ayargewna diro liji hone bekuwayer agelgilen neber yihen mezmur❤❤❤❤melisen geta hoy kemexaw meat adinen
Wow do you know the history of this song? 42 years back, I was sitting beside him when brother I forgot his name I think bekele, not sure when he was playing his accordion and writing this song. By then our Pastor was Rev Beyene Degefu, and the guard name was Beyene Fogi, I two years old baby Christian and I went to the Pastor's office one day and said. Can you please pray for me to be delivered from listening secular music, I can't stop listening. Now funny by then it was serious issue to me. By the grace of God here I'm walking with Jesus for 44 years. I give all the glory to God.
Wow!!!!
Very inspiring testimony , when we really want to change our way the Holy Spirit is faithful to help us change.
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋዉ ያብዛላችሁ በዚህ ዘመን የህብረት መዘምራን የቀረበት ዘመን ነዉ
ይህን መዝሙር ስዘምር ውስጤ በክብሩ በመንፈሱ ይዋኛል።እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው።ተባረክልኝ ደስታ
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ለውጠኝ ተባረኩ የእግዚአብሔር ሰውች
Amni 😭🙏🙏
አመን እኔም በህይወት ቢዙ መለወጥ ያለቢኝ ነገሮች አሉ እሱ ይለዊጠኝ
ለውጠኝ ጌታዬ አተን እድትመስል ህይወቴ ስለዚ ዝማሬ ጌታ ይባረክ
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን ተባረኩ
አሜን ለውጠኝ አኔን።❤❤❤❤❤❤❤
Egizabeher melkam new✝️
አሜን አሜን አሜን እሱ ይለውጠን እሱ ከለወጠን ምን ልለውጠን አይችልም
ምርጥ መዝሙር በሁሉ መለወጥ የሚፍልገገው።
አንተን መምሰል ይሁንልኝ ❤
ለውጠኝ ጌታዬ እኔንም ተባረኩ
ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ
ጌታእየሱሲለዘላሌም ይባርካችሁ እናንተ ዘማርዎች ዘመን ተሸጋር መዝሙር ስላበረከታችውልን
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ
አቤቱጌታ ሆይ የደነደነውን ልቤ ለወጥልኝ አንተነትህን የማመሠግነበት የወንደሞቼን ለበረክትህላቸው ለእኔም በርከኝጠቀባኝ ጌታ ሆይ።
Geta hoy ibaki lawutagni Amen
Amen amen amen adirigat hiwoten atin indet masil getaye amen tabarakuuu
ኃይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ ለዉጥኝ ጌታዬ
እኔንም ለወጠኝ ጌታዬ አንተን እድትመስል አድርጋት እየሱሰ ሆይ ህይወቴን አሜን አሜን
አሜን አሜን ለውጠኝ የኔጌታ ❤️💚💚💚
Amen geta hoy lewteg anten emtmesl adrgat hiweten 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ወንዴ በጣም ጥሩ መዝሙር ፖስተህልናል ተባረክ
Xuma hosani konjiye
አሜንንን ለውጠኝ አባቴ ሆይ
Yegzeabhar Lege me too, I remember Olompiya Meserete Kirstos,
amen Aba you can change my life to Honoured you.🙏🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ .... አሜን ጌታ ይለውጠኝ ያስተካክለኝ፡፡ ከእቅፋ ውስጥ አውጣኝ፡፡
በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ለውጠን ለውጠኝ አሜን
እኔንም ለውጠኝ ጌታ፣ሆይ ቃል እንድል እንድሜል እንሆን
ewenet new
Menghedu ghuzow rejim tebabnew dildeyun sirana teshagher betebebu
Ytuj6y6uui7jjji8ujjkkklpppjj0j😢y
reading Bible +praying =brings the best change thanka for the reminding us by this long time mezmur bless you all
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ሁሉ ይቀይራል
ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።
ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።
ዮሐ 20፥31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
የዮሐንስ ወንጌል 3፥16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
ሮሜ 8፥ 34የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
Revelation 14፥7 Saying with a loud voice, Fear God, and give glory to him; for the hour of his judgment is come: and worship him that made heaven, and earth, and the sea, and the fountains of waters.
Galatians 2፥ 16 Knowing that a man is not justified by the works of the law, but by the faith of Jesus Christ, even we have believed in Jesus Christ, that we might be justified by the faith of Christ, and not by the works of the law: for by the works of the law shall no flesh be justified.
Romans 10 ፥ 9 That if thou shalt confess with thy mouth the Lord Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead, thou shalt be saved.
Revelation 14፥12 Here is the patience of the saints: here are they that keep the commandments of God, and the faith of Jesus.
tebareku geta yybarkachu
አሜን አሜን ጌታ የሱስ ሆይ ለውጠኝ ለውጠኝ
Geta hioy lewten melewet eflijalew geta eysus zemnachuen yibarkew amen
እግዝአብሐር ይመዝገን ስሌዝመዝሙር
አሜን አሜን አሜን አሜን ለውጠኝ ጌታ ኢየሱስ
አሜን፡ጌተዬ፡ለውጠን።🙏🙏
Ameeeeeen Ameeeeeeen zamanchuu yibarkiiii bageta bayesusime
ጌታ ሆይ እበክ ለውጣኝ
Amen amen amen amen amen hallelujah.
Almighty God blessed forever and ever
አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ጌታ ዘመናችሁን ይበሪክ ተበሃረኩሁ
እፍፍ አሜን ለውጣኝ አንተን እንድመስል አድርገኝ አበዬ …
ዘመናችሁ ይባረክ በእየሱስ ስም
የምወደው መዝሙር❤❤❤❤❤❤
አሜን ጌታ ሆይ አንተ ተባርክ እልልልልል እልልልልልል
Wokitun yemesela na lemiyastewul sew yehiwot mari zimare new tebereku!!!
አሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ተባረኩ እግዛብሔር ይባረካቹ
አሜን አሜን ጌታ የበሪከቹ ተባረኩ 🙇🙇🙌🙌🙏🙏😘😘🌾🌾🍇🍇🙏🙏 አሜን
Ameeeen! It goes me back to my childhood. 30 years back. I said again may the almighty God bless them.
Yemegerm new Gread 4 eyalu entoroto mekane eyesus yezemerkut mezmur 😍😙😚
Amennnnnnnnnn you stay blessed ተበረኩ በጠም ተመቸሀቹኝ፡፡፡፡
Amen and Amen! This is what we need like day to day life, be strongly with jesus!
Baytobaylitebestronglywithjjeusi
አሜን ለውጥ ጌታ ሆይ🙏🙏
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አልልልልልል
Amen geta hoy lewetege
Amen Amen Lawutagn getaye 😭😭😭🙏🙏
Heart break songs bless
ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርካችዉ 🙏🙏💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️💛
Leb yemineka mezmur tebareku
Amen Getaye Hoy Leweti Yasefeligalign!
amen ababa tebarek kefi belelgn amen lewtan ababa anetan endnmshel erdagn
Amen Amen Amen. Tebareku Geta ybarkachiw betam 🙏🙏🙏🙏🙏
Old. Song may God bless you guys
Every time I hear this song my heart beat more I feel like crying but then I remember the hope that we have to meet our lord at the end, one may ask why I have this feeling my best friend post this song on his Facebook before he passed away that was his last post not only that but the comment he wrote was wonderful. I know my friend is in the heavenly peace .RIP bro love you
እቴትዬ የእኔ ማር ጌታ ይባረካችሁ ናፍቀሽኝ ነበር
እቴትይ እንዴት ነሺ የእኔ ውድ ተባረኩ
አሜን ኢየሱስ ጌታዬ ለዘላለም ጌታ ነዉ
Geta abzeto yebarkachu😍
Amen amen amen egziabher ybarkachu tegaw yabzalachu
Geta hoyyy lewteyghn hiwetey
Pray for me kudusan
ady nahi I will pray for you my beloved!
@@yaee123 Thank you my dearest
ዘመናችሁን ይባርክ
አሜን ጌታ ይባርካችሁ ይለውጠን መንፈስ ቅዱስ
እግ/ሔር ዘመናቹን ይባርክ
Awon aba eyesus. Lewitegn anten endimesil amen.
amen.amen.amen.amen.tabaraku
ለውጥን ጌታዬ
ጌታይባርካቹቆንጆመዝሙርነዉ💕💕💕
Song Of Restoration. God Bless You all.
Tebarkuuuu