ሄሉ ዮቲዮብን አልቀበልም አለች😔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Місяць тому +172

    ሄሉ ቀስ ብለሽ ተናገሪ አትቆጭ ወንድምሽ አንችን ለማስደሰት ነዉ የሚለፍዉ ዊና ደግሞ መታረቅ እሚችሉ ከሆነ በምትወዳት ኪዳነ ምህረት ይሁንብህ አስታርቃቸዉ😢😢❤❤

    • @mixabirbasa
      @mixabirbasa Місяць тому +2

      ene arasu wina yasatrkchewal baye nebar yetabakut gin asu arasu arakachewal ademayachew

    • @rfy7518
      @rfy7518 Місяць тому

      🎉😊​@@mixabirbasa

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Місяць тому +231

    በልቡ ላይ ያለሁ ህመም ባለቤቱ ብቻ ነው ምያቃው ግን ሄሉዬ ዎንድምሽን አታስከፍዩ የምትሉ በላክ😢😢❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +340

    ዛሬ እህቴ ከ 6 አምት ቆይታ ሀጋር ልጋበ ነው ዱሀ አርጉልኝ 😢😢😊🎉

  • @user-ep3os7cc5p
    @user-ep3os7cc5p Місяць тому +203

    ሄሎ አኔ ከማርክ ገር ሁነሸ ማይት ነው የምፈልገው አገዚብሔር ፈቅድ ብትታረቁ ፀሎቴ ነው ትዋደዳላቹ

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t Місяць тому +6

      እህ የኔም ፀሎት ነበር እኔጃ ሁሌ አድስ ይኖራል በማለት ብጠብቅ ወፍ የለም 😥😥😥😥😨😨😨😨

    • @medinaalimedina
      @medinaalimedina Місяць тому +2

      እኔ እነሱ አድስ ይለቃሉ እኔ እማዬው በፊት ከማርክጋ የሰሩትነው ዬማያቸው

    • @mixabirbasa
      @mixabirbasa Місяць тому

      @@user-zd1rk7xt3t enem hule new mitebakew egzaber yawakal

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw Місяць тому

      እኔም ምኞቴነው አላህ እግራቸውን ፈቶ ያገናኛቸው❤

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 Місяць тому +2

      መማርክማርክ አበሉ ኑሮዉን ይኑርበት😢

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw Місяць тому +66

    ሄሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ በሀሳብሽ እኔም እስማማለው በራስሽ ውሳኔ ወስኚ የኔ ልዩ አንቺ የሚያምርብሽ ከማርክ ጋ ነው የሚያምርብሽ አንቺ እና ማርክ ከተራራቃቹ ውዲ ጓደኝነታቹ ተበታተን አንድ ላይ ስትሆኑ ነው የሚያምርባቹ አንቺ እኮ ነሽ ድምቀታቸው ሁሉኑም ሰብስበሽ አምጪያቸው የኔ ጠንካራ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so Місяць тому +191

    የማርክ ልልልት ማርክ ቢኖር ቢይ ተመኘው አንድ ቀን ሁሉ ነገር አልፎ አንድ ላይ የምትሆኑበት ፈጣሪ ጸሎቴ ነው

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому

      ደምሪኝ ማር❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Місяць тому +1

      እንሻ አላህ❤❤❤❤

    • @selamkoo1566
      @selamkoo1566 Місяць тому +5

      እኔም ምኞቴ ነዉ ምነዉ ዛሬ አብረዉ በኑሩ ብዬ ተመኘሁ የምር😢

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому

      😂😂😂😢😮

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru Місяць тому

      😢😢😢

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 Місяць тому +21

    በራሱ ዉሳኔ የሚመራ ሰዉ ደስ ይለኛን ማርያምን ጀግና ሄሉ ዊና ደግሞ መጀመርያ ከሷ ፍቃደኛ አለመሆናን እና መሆኗን መጠየቅ ነበረብህ እህትህ ናት የምር ለማንኛዉም ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ዉዶች ሄሉ ከማርክ ጋር የማይበት ቀን ናፈቀኝ😢ሰዉ ሲፋቀር እጅ ሲጣላ ደስ አይለኝ🥺

  • @user-wb6wq6lz1u
    @user-wb6wq6lz1u Місяць тому +39

    ሄሉየ የኔጀግና በምክንያት እኮነው እምወድሽ እኳንም ያልተቀበልሽ ሁሉንም ለማስተካከል ብሞክሪ ይስተካከላል የኔልእልት የማርክ ንግስት በጣም ነው የምወድሽ የኔልዩ ሲከፋሽ አልወድም ወላሂ ላች ትልቅ ቦታ አለኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 Місяць тому +64

    ሄሉዬ ልክ ብለሻል የልብሽን ይሙላልሽ ግን የተሰበሰቡት አስመሳይ ናቸው ዊና ግን ከማርክ በመለያየታችሁ ደስ ያለው ይመስላል ከመጀመሪያ ጀምረው መስዋት የከፈሉ ብሩክና ኤፍሬም ነበሩ የጋደኝነት ጥግ

    • @user-gm8xy1ll6x
      @user-gm8xy1ll6x Місяць тому

      በትክክል የኔ ወድ❤❤❤

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Місяць тому

      ኧረ አይባልም ምንአረጉሽ ?

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Місяць тому +1

      በትክክል

    • @user-oe9in8mi4g
      @user-oe9in8mi4g Місяць тому

      ምን አረገ እንተ ዝም በሉ

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Місяць тому +4

      አው ደስተኛ ነው ከኤሎ ጋር የሆነ ነገርማ አስበዋል ሲያናድዱ

  • @SelimaYouTube
    @SelimaYouTube Місяць тому +13

    ዊና በጣም ተሳሳክ ወይስ ከማርክ ጋር እድትለያይ ትፈልግ ነብር ማለት ነው በማርክና በሄሉ የመጣ ጀመአው ሁሉም ተበታተኑ አተ አገትህ ስተደፋ አብረውሁ ነበር የሚደፉት ብቻ ልክ አይደለም

  • @ekramFamily-x8p
    @ekramFamily-x8p Місяць тому +103

    ሄሉዬ በመጀመሪያ እንኮን መጣሽልን የኔውድ አትቆጪ ዊናንም አታስከፊው ቻናሉ መከፈቱ ችግር የለውም ውዴ ግን የተበታተነውን ጀማአ መሰብሰብ የምችይው አንቺብቻነሽ ተስፋ አትቁረጪ የኔውዴ😢😢😢😢

  • @user-ud8wt5vk5e
    @user-ud8wt5vk5e Місяць тому +19

    😢😢ሄሉ ለም እደዝ አትሁኝ ወንድምሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እግዚአብሔር ለኔም እዳቺ አይነት ወንደም ይስጠኝ ❤እንኳን ደና መጣሽ

  • @user-sy5ld1sn9d
    @user-sy5ld1sn9d Місяць тому +21

    ዊና በጣም እወድህ ነበር ግን ማርክ ጋር ብታስታርቃቸውስ ሄሉዬ ልክ ብለሻን

  • @user-zt8cp8gf2r
    @user-zt8cp8gf2r Місяць тому +37

    ሄሉ. አቺ. ሴት. ልጅ. ነሽ. ኢድሜሽን. ኢያሠብሺ. ኢኤ. አዉን. ከጎንሽ ነኝ. ያሚለዉ. ዉሉ. ነጋ. አያዘልቃሽም. ማርክን. ያማሠለ. አፍቃሪ. ማቼም. ቢሆን. አይገኝም ፒልስ. ታሪቁ. ያኛንም. ልበችን. ማልሱልነ. ማንንም. አያገበዉም. ሄሉ. በራስሽ. ዉሰኔ

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Місяць тому +1

      ❤ትክክል❤

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Місяць тому +1

      ቤተሠብ ረግጣ ትሒድእያልሽነዉ.?

    • @user-qv2kf9vc1y
      @user-qv2kf9vc1y Місяць тому

      በተሰብ ቡረዳት እንድሕልቧ ተሰብሮ እያያት😢 ጨካይናቸዉ😢

  • @ekramFamily-x8p
    @ekramFamily-x8p Місяць тому +46

    ማርኬም አንችም ወላሂ ታሳዝኑኛላችሁ እሱም የሰው አፍአላስቀምጥ አለኝ ስራመስራት አልቻልኩም ብሉ የሚወደውን አገሩን እናቱን ጥሎሄደ ሄሉዬ በዚህሰአት አንቺትችያለሽ የኔናት አንቺየሚያምርብሽ ከማርኬጋ ብቻነው ያረቢ ችግሩን ያቅልላችሁ በደስታ ይፍታላችሁ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +2

      ደምርኝ በቅንነት ማሬ

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 Місяць тому +1

      አትጃጃሉ 😅አዉቀዉ ነዉ እነሡ ሥራቸዉን እናታ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Місяць тому +1

      አሚን ሰለማቸውን መልሶ የሰየን😢😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@sadaahmed252ደምሪኚውደ🎉 21:04

  • @zizuseid
    @zizuseid Місяць тому +75

    ሄሉየ አላህ በሚያውቀው ዛሬ አንጀቴን በላሽው አንቺም ማርክም የእውነት ታሳዝናላችሁ አላህ ችግሩን ይፍታላችሁ ማርክም የሰውን አፍ አልቻልኩም ብሎ አገሩነ ትቶ ተሰደደ አንቺም ትምህርትሽን ተከታተይ ግን በቤተሰብ ጉዳይ ከሆነ የተለያያችሁት በራስሽ ወስኝ ፍቅር ይበልጣል አላህ ያጣምራችሁ

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +1

      በቅንነት ደምርኝ እህት❤

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Місяць тому +12

      አጅብ ከቤተሠብ የሚበልጥ ምንምየለ አትሸወጅ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ከዛ ቤተሠብ ከዛቀጣይነዉ የሕይወት አጋር ቤተሠብን አስከፍቶትዳር አይሰምርም::

    • @zizuseid
      @zizuseid Місяць тому +1

      ለአንቺ ይሄን መናገር አይጠበቅም ከቤተሰብ በላይ የአላህ ትእዛዝ ይበልጣለ ወንድሜ መስመሩን ቢይዝ ስራው ይባረካል

    • @user-iy9br8mv4w
      @user-iy9br8mv4w Місяць тому

      ትክክል😢😢😢😢❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Місяць тому

      አሚን🤲🤲🤲

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz Місяць тому +36

    የኔልእልት የማርኬ ንግስት የእውነት ነው የምልሽ በጣም ኮራሁብሽ በምክንያት ነውኮ እምወድሽ ሄሉየ ደስታችሁን ሳቃችሁን ያፈገግታን መልሽው የኔወርቅ አች ካልሽ እማይሆን የለም በናትሽ መፍትሄ ፍጠሪ ሞት ብቻ ነው መፍትሄ እማይገኝለት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-kl3ix8uh5d
    @user-kl3ix8uh5d Місяць тому +37

    ሄሉነቴ ጨረቃየ ልእልቷ ውይይይ ምን ያህል ልብሽ ቢደማ ነው ልእልቷ መጠከር አለብሽ ግድ ነው ሁሉም እየሰራ ነው አንቺም ሁሉን ተተሽ መጠከር አለብሽ እባክሽ ቡሀላ ይፀፆትሻል ሄሉነቴ ፈተናሽን በሰላም አጠናቀሽ እንኳን ተመለሽ ግን እደዚህ ተስፋ አትቁረጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuTube-g3b
    @hayuTube-g3b Місяць тому +22

    የኔንግስት ሄሉነቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔውድ ጥሩውጤት እንደሚገጥምሽ አልጠራጠርም የኔውድ እምኮራብሽ በምክንያት ነው የሳቀሁሉ ደስተኛ አደለም የኔናት እንዴት እንደተበሳቆለች እንዳዘነች አይታያችሁም አለመቀበልሽ ትክክለኛ ውሳኔነው የኔውድ አንቺ ሳቅሽም ደስታሽም ሁሉም ከማርኬጋ ነው ፍቅራችሁን መልሶ በደስታ ያሳየን መቼም ተስፋ እንዳቆርጪ የኔውድ እስከመጨረሻው ተጋፈጪ ለፍቅርሽ መሰዋትነት ክፈይየኔስስት😢😢😢😢

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw Місяць тому +91

    ሄሉዬ የኔ ጀግና እንኳን አልተቀበልሽ በራስሽ ውሳኔ ተመሪ የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Місяць тому +2

      ምቀኛ😂

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw Місяць тому +9

      @@Lijtofuk ምንም ምቀኝነት አይደለም ደግ አደረገች ለነዚ አሽቃባጮች ከማርክ ጋ ማስታረቅ እየቻሉ ልጅቷን ያስጨንቋታል

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +2

      ደምርኝ ማሬ

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Місяць тому +1

      @@SamsungA05-je6sw መች ተጣሉ አድ እሚያደርጋቸው ነገር ከሌለሥ

    • @asteramaha733
      @asteramaha733 Місяць тому +2

      አቺ እራሱ አሽቃባጭ ነሽ ባለፈው ህይወት እንድትቆዝም ነው የምትፈልጊው ቢሆን ቢታረቁ ጥሩ ነው የማይሆን ከሆነ ልጅቷ ተደብቃ ትቅር ምነው ማርክ ሲሰራ ብቻህን ከምትመጣ አቁም አላላችሁም ሴትልጅ ስለሆነች ቅስሟ ተሰብሮ ትቅር እያሰላሰለች ደሞ በሁሉ ነገር ፈጣሪ ነው የሚያውቀው መጨረሻቸውን እንደውም ማበረታታት ነው የሚጠበቅብን እንደሰውኛ ነገብኔ ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው ፈራጅና ወሳይ ባንሆን ጥሩ ነው በሰው ሕይወት ከድብርት እንድትወጣ ማገዝ ጥሩ ነው አንቺ ከዎንድሟ የበለጣ አታስቢላትም እሱንም ጭምር ነውኮ አሽቃባጭ ያልሽውሸ

  • @ekramFamily-x8p
    @ekramFamily-x8p Місяць тому +40

    የኔውድ አንቺ የሚያምርብሽ ከማርኬጋ ብቻነው ሄሉዬ የተበተነውን ጀመአችሁን መሰብስብ የምችይው በዚህ ሰአት አንቺ ብቻነሽ የኔውድ ተስፋ አትቁረጪ የመጀመሪያ ፍቅር እንደቀልድ አይተውም ውዴ እስከመጨረሻው ተጋፈጪ የኔውድ ዝም እንዳትይ የኔውድ ሁለም ተበታተኑ ሄሉዬ😢😢😢😢😢😢😢

    • @monashwarga8446
      @monashwarga8446 Місяць тому +4

      በትክክል የልቤን ነዉ የፃፍሽዉ

    • @ekramFamily-x8p
      @ekramFamily-x8p Місяць тому

      @@monashwarga8446 የኔውድ የምሬነው ብትትናቸው ወጣኮ ያረቢ😢😢

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +3

      ደምርኝ በቅንነት ማሬ❤

    • @ekramFamily-x8p
      @ekramFamily-x8p Місяць тому

      @@saudi2023-ec8kj Eshi

    • @madinahAlkhater
      @madinahAlkhater Місяць тому +1

      ደምሪኝ ውደ በትክክል

  • @user-kj6zh3dg5r
    @user-kj6zh3dg5r Місяць тому +170

    አስመሳይ ወቹ የማርክን ልብ ሰብራችዉ የሰራችዉን ይስጣችዉ ሄሉየ የኔ ሀቀኚ በጣም ነዉ እወድሻለዉ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @FeetFee-ho8uu
      @FeetFee-ho8uu Місяць тому

      😢😢

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +1

      ደምርኝ በቅንነት❤

    • @hayathmuhammad864
      @hayathmuhammad864 Місяць тому +14

      መጀመሪያ ሲለን የነበረ ቪዲዮን ገብታችሁ ካያችሁት በማናችንም አትመጣም እያለ ነበር አሁን ግን በራሷ ከፍቶ

    • @hayathmuhammad864
      @hayathmuhammad864 Місяць тому +14

      በትክክል እኔም የመጨረሻ ነው ያናደደኝ 😢😢😢😢😢😢😢 ደሞ ከዚህ በፊት በማናችን ቻናል አትመጣም ብሎ ነበር😢

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Місяць тому +22

      ሲያስጠሉ ወለሂ እሱዋ ግን ትክክል ነች ሳስበው ሳስበው እነሱ ነው ከማርክም ጋር ያለዬዩዋት ቱ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Місяць тому +37

    መስራት እኮ ከሆነ ለምን ከማርክ ጋር አንድ ላይ አልሰራችም መጋባት ባይቻልኮ ተግባብቶ መስራት ይቻላል ከሱ ጋር ገና እንደተለየች ወንድሙ የራሷ ሚከፍተላት የሁለታቸው ግንኙነት ከመጀመሪያ እሱ አይፈልገውም ነበር ማለት ነው 😢😢😢

    • @tigistt7227
      @tigistt7227 Місяць тому +3

      እንዴ እህቱ እኮ ናት የእሷን ፍላጎት ማክበር ግዴታው ነው

    • @user-gg3ht4jc5f
      @user-gg3ht4jc5f Місяць тому +2

      ወድሙ አሰመሳይ ነው

    • @hanlove412
      @hanlove412 Місяць тому +1

      የምታፈቅረውን ሰው ነው ለስራ ብቻ የምቀርበው ለምን ራሷን ችላ መስራት ነውጂ ውስጥ ፍቅር እያለ አብሮ መስራት ከባድ ነው ወንድሟ ልክ ነው

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Місяць тому

      ማፈሪያ እደት ነዉ የምታሥቢዉ

  • @AminetSaid-md5us
    @AminetSaid-md5us Місяць тому +26

    ሄሉ ጎበዝ ቆራጥ የምር ደስ የሚል ውሳኔ ወሰንሽ ሰው ሲስቅ ደስተኛ የሆነ ይመስላቸዋል

  • @Aminat725
    @Aminat725 Місяць тому +23

    ወይና ወንድሜ ትንሺ መጠበቅ ነበረብህ ኮሜንቱ ሁሉ እየዉ ሢቀጥል የህት ቁሥለ አልወጣም ከዉሥጧ አሁላይ ሁሉም ባንተ እየፈረዴነው ምክንያቱም ከማርከ ጋር መለያየቷ ዴሥተኛ የሆንክ ነዉ የመሠልካቸዉ ሄሉየ ሁሉም ያልፋል ተረጋጊ

    • @AlHamad-ut6xc
      @AlHamad-ut6xc Місяць тому

      አወ ብዙእያወሩነው ግንእኮ እህቱ ተሰብራእዳቀርበትነው 😢😢

    • @Aminat725
      @Aminat725 Місяць тому

      @@AlHamad-ut6xc ነበር ግን ለሠዉልጂ ትዝታ ገይይ ነዉ ይባልየለ ሌላዉ ይቅርና መግቢያላይ ያለዉ አገባብ ለሣትዝታ መቀሥቀይበቃታል ከባድ ነዉ

    • @AlHamad-ut6xc
      @AlHamad-ut6xc Місяць тому

      @@Aminat725 ዛሬወረዱበት እደዛ ስትእዳለፋ እነሱን ለማጣመር

    • @Aminat725
      @Aminat725 Місяць тому

      @@AlHamad-ut6xc ሠዉ ሥንባል የፊታችንን እንጂ የጀርባችን ማየት ከተሣነን ቆየ ለዛምነዉ የብዙወቻችን ልብ የሚሠበረዉ

  • @MaxWax-jo2ub
    @MaxWax-jo2ub Місяць тому +22

    ሄሉ እመብርሀን ትጠብቅሽ የእዉነት አስተዋይ ሤትነሽ አስመሣይ ሠዉ እዳይከብሽ አስወግጂዉ የማርክ ልእልት❤

  • @hayuTube-g3b
    @hayuTube-g3b Місяць тому +66

    ዊናዬ ግን በጣም አዝኜብሀለሁ ከማርጌጋ ማስታረቅ አንድላይ ማረግ እየቻልክ ለምን እንዲህ እንደምታረግ አልገባኝም የሚዪምርብህ የድሮማንነትህ ነው እንዴት ያንንሁሉ ባንዴ እረስተህ ጀማአችሁ ሲበትን እንዴት እንዳስቻለህ ግርምብሎኛል ያሳዝናል እሚያምረው የድሮ አንድነታችሁነው😢😢😢😢😢😢😢

    • @fahedali632
      @fahedali632 Місяць тому +3

      ማስተካከልስለማይቻልነውአሉእኮ

    • @hayuTube-g3b
      @hayuTube-g3b Місяць тому

      @@fahedali632 ይቻላል ብለዋል

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 Місяць тому +2

      ሰገጤ ማስተካከል አይቻልም ተባላችሁ

    • @hayuTube-g3b
      @hayuTube-g3b Місяць тому

      @@fatumara3244 ውጡሲ የነሱ ደስታ የማያስደስታችሁ እንከፎች ለምን አተዋቸውም ምቀኛ ሁላ👎👎👎👎👎

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 Місяць тому +2

      @@hayuTube-g3b እንከፍማ አንችነሽ ድንዝዝ የሰው ደስታ የሚጠላ የለም ስለማይቻል መሰለኝ የተራራቁት መስሚያሽን ኩሮሬክና ድቶል ሽታ የደፈነው😀😀

  • @monashwarga8446
    @monashwarga8446 Місяць тому +24

    ኮመንት ላይ እንደ ፍቅር ሁኚ ምናምን እያላቹ ምታላዝኑ ስታስጠሉ ምነዉ ይትዩብ የከፈተ ሁላ ደስተኛ ይሆናል አላቹ የሰዉ ልጅ ከምንም ነገር በፊት ዉስጡ ሰላም ሊሆን ይገባል ፍቅር ካሜራ አጠገብ ጥርሷን ስለከፈተች ደስተኛ ነች ማለት አይደለም እንዴት እየገረጣች እሄደች እንደሆነ እያየን እኮ ነዉ ሄሉ ደሞ ዉበቷ ደስታዋም ከማርክጋር ነዉ አላህ ችግራቸዉን ፈቶ አንድ ያድርጋቸዉ የተበታተነዉም ጀመአ በነሱ ምክንያት ተሰብስቦ ለማየት ያብቃን❤❤

    • @amutamut1
      @amutamut1 Місяць тому

      ትክክል እናዝ አሽቀበጮች👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Місяць тому

      ሳህ

    • @hayuTube-g3b
      @hayuTube-g3b Місяць тому +1

      አረ አበዙት ወላሂ ምድረ አሽቃባጭ የሁለቱ ሂወት የተለያየነው እዚህ እየመጣችሁ አታሽቃብጡ ፍቅር ፍቅር አትበሉ ሂዱና እዛው አሽቃብጡ

  • @ekramFamily-x8p
    @ekramFamily-x8p Місяць тому +47

    በዚህምድርላይ ማይፈታ ማይስተካከል ነገር የለም የኔውድ ሄሉዬ ጀማአችሁ ብትትኑ ወጣ ሁሉም ተራራቀ በዚህ ሰአት አንድማረግ እምችዬው አንቺብቻነሽ ውዴ ደሞእናምንብሻለን አንቺጠንካራነሽ ለፍቅርሽ ወደሆላ አትበይ የቻልሽውን አርጊ ትችያለሽ የኔውድ 😢😢😢😢😢😢😢አደራ የኔናት ተስፋ እንዳቆርጪ

  • @Rozy908
    @Rozy908 Місяць тому +39

    ሄሉ ውሳኔሽን ወድጄዋለሁ😢ከማርክ የለያዩሽ ብቻሽን እንድትሰሪ ነበር እንዴ ማርክ እኮ ልቡ በጣም ተሰብራል ምንስ ሊክሰው ይችላል አንቺም እንደዛው😢

    • @HH-mk8om
      @HH-mk8om Місяць тому +2

      በጣም

    • @user-de6xi5qz5w
      @user-de6xi5qz5w Місяць тому +1

      @@Rozy908 ከዚህቡኋላአመጣም ሲልአልነበር ያአሽቃባጭወድሜ🙄🙄🙄ዛሬኢቱብከፈተላት አስመሳይ እነማርክእና ለኢፋሬምቡሩኬ ለሱጎደኛብቻአይደለምነበር ከነሱእርቆ ያስመስላል🙄

    • @smeerhs638
      @smeerhs638 Місяць тому

      በጣም❤❤

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Місяць тому +2

      ዝምበሉ እጭ በየቦታዉ ማባላት

  • @user-hz8pv3vo6n
    @user-hz8pv3vo6n Місяць тому +39

    ዊና ግን አሁን መክፈት የለብህም ነበር ሄሉ እራሷን ታረጋጋ ለሴት ልጅ ከሚወድት መለየት ይከብዳል ለማርኬም ስሜት ጠብቅለት አተስ ወድ አይደለህም እዴ

  • @NasirHayat-cq6yp
    @NasirHayat-cq6yp Місяць тому +14

    ዊና እኮ አይፈረድበትም በጣም ሚጨቀጭቁት ልጆች አሉ ደሞ ሄሉነት አቺን ለማስደሰት ብሎ እኮ ነው አታስገፊው ማለት ደስተኛ ባትሆኚም እሺ በይው ወላሂ አቺ የሆነ ነገር በሆሽ ቁጥር ዊና ላቺ ብዙ ዋጋ እየከፈለ ያለ ጀግና ወድምሽ ነው አይዞሽ ሄሉ ጠከር በይ እሺ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-dp4ge3xb9u
      @user-dp4ge3xb9u Місяць тому +1

      ያስተዋለ ሰዉ ኣሁን ኣገኘዉ በስምኣብ ኣረ ፀባያችን ኣቻልም መፍረድ ብቻ ነዉ የኛ ነገር😢

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Місяць тому

      ትክክል ❤❤❤

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 Місяць тому +1

      ገና አሁን እውነተኛ ሰው ኮሜት አገኘሁ ተባረኪ ውዴ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Місяць тому +32

    ሄሉ አች ጠንካራና ጎበዝ ልጅ ነሽ ለምን እንደዚህ 💪💪💪💓💓💓

    • @alahamalaham
      @alahamalaham Місяць тому +1

      ይቅርባት ሳያቁ በሷእየፈረዱነዉ ይብሥ ይሠብሯትልድጋሜ በደብትጠክር

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +1

      ደምርኝ በቅንነተ❤ማር

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso Місяць тому +26

    ሁላቹም ገደል ግቡ😂😂😂😂ዊና አድንቄ ነበር ግን ካንቴ ይህን አልጠቡኩም፤ሁላቹም ወደ ኋላ መመለስ የለብሽም ምናምን ትላላቹ ነገ ምን እንደሚሆን አይታወቅም።ሄሉ በርቺ ብቻ ❤❤❤❤

    • @user-ww4sr6ln5w
      @user-ww4sr6ln5w Місяць тому

      ካልሆነስብጨክን ይሻላታልካልተፈቀደሥ

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so Місяць тому

      @@BereketDargaso የዊና ንግግግር በጣም ይሰብራል ነገ ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም እርግጠኛነኝ ይታረቃሉ ይህም ያልፋል ዎና ኩኩኩሩሩሩ ያፍራል

  • @hayuTube-g3b
    @hayuTube-g3b Місяць тому +40

    አብረው መሆን እንደሚችሉ ዊናአንተም ልብህ ያቃል በምታምነው ይሁንብህ አንድእንዲሆኑ አግዛቸው ተረዳት አግዛት መሰበሩዋ አይታይህም አንተስ ለነሱፍቅር ዋጋአልከፈልክም ለምን በዚህልክ ተቀየርክ ዊናዬ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-uw8ux9cg1z
      @user-uw8ux9cg1z Місяць тому

      ዋናበጣም አሥመሣይ ሠውነው የምር. ማርክ ብቻ. የዋህ እውነተኝ አፋቃሪ. ነው. ግን ዋና. ተብየው. ግን.

    • @hayuTube-g3b
      @hayuTube-g3b Місяць тому

      @@user-uw8ux9cg1z 😢😢😢😢😢

  • @user-un7mp5pl7d
    @user-un7mp5pl7d Місяць тому +14

    ሄሉዬ አይዞሽ ከማርክ ጋር ችግራችሁን ፋቱ😢😢😢😢

  • @user-de6xi5qz5w
    @user-de6xi5qz5w Місяць тому +47

    እኔ እደናተ አስመሳይሰውአላየሁም በተለይ ዊና🙄🙄ሄለንከማር አብራባትሆን እሽ ያተከነሱመራቅ ወላሂ የዛሬ ስታለቅስ ቡሩኬእና ኤፉሬምአብረው አልቀሰውነበርየነሱ ዋጋእደዚህ አስመስለህ አተከሌሎችውጋር ስገለፋጥ🙄🙄🙄 የጎደኝነትጥግየወድምነት ጥግአስይተውህነበር

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Місяць тому +2

      ትክክል❤❤

    • @user-de6xi5qz5w
      @user-de6xi5qz5w Місяць тому +3

      @@SasddGaddd-bh2xk ወላሂእኳንእነሱ እኔእራሱ በለቅሶልሞት ግንእሱ ያንሁሉእረስቶ🙄🙄🙄ይገለፋጣል እነሱጎደኛብቻአይደሉምለሱ ወድምምጭምርናች ግንአስመሳይነው ልጅ

    • @SaraSameeya
      @SaraSameeya Місяць тому +3

      በጣም

    • @user-woleyewa-tube
      @user-woleyewa-tube Місяць тому +14

      እህቴ በሰው አትፍረጅ እነሱ እኮ ብዙ ናቸው አፅናኝ እናት ቤተሰብ አላቸው ዊና ግን ሳይስቅ ቢከፋ እህቱን ማጠንር አይችልም እሱ ነው ጠንክሮ ማጠንከር ያለበት ደሞ ማንንም ሰው ማወቅ አንችልም ማወቅ እስከፈቀዱልን ድረስ ብቻ ነው ማወቅ የምንችለው

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y Місяць тому +2

      ቀዳዳ ምን አገባሽ

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m Місяць тому +9

    ሄሉዬ ጠንከር በይ በነገር ሁሉ ጌታ የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞሺ ጠንከር በይ ወንድምሺን አታሰከፊው አንቺ ማለት ለፍቅር ቡዙ መሰዋት ከፍለሻል ጌታ ይጣመረውን ሰው ሊለያይ አይችልም

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Місяць тому +22

    አንደ ወንድም ፍቅርህ ወደር የለውም ግን ወደ University ልትገባ የምትዘጋጅ UA-cam ከፍተህ ከመንገድ አታዘናጋት የስው ጡረተኛ አታድርጋት ስርታችሁ በላባችሁ የምታፈሩትን የስራ ፈጠራ መፍጠር እንጂ በተለይ ቡታጅራ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ውርስ አታድርጉት UA-cam ለሚማር ስው የምታስረክቡት የስራ ልምድ አይደለም እና የተፈጠረውን ለማስረሳት በጣም ቸኮልክ እና ሕልህ የተሞላበት ስለሚመስል ረጋ በል ሞራል የሚባል ነገር አለ ያሳለፋችሁትንም ግዜ ቶሎ ለማጥፋት አትቸኩል ስራህ አያምርም 😢 ወገናዊነትም ስሜታዊነትም ይታይብሀልና በህትህ ጫማ ለመሄድ አትሞክር ።ተረዳት አዳምጣት ጥድፍ አልክ ለምን ?

  • @Meri4555
    @Meri4555 Місяць тому +11

    ሄሉ ትክክል ናት ዊና ከነጎደነች ትሳስተዋል ለምን መጣች ሳይሆን በዚ ስኣት መጀምርያ መማክር ነበረበት

  • @user-gx2ck2rf9p
    @user-gx2ck2rf9p Місяць тому +24

    አረ ዉጤት የመጣላት አስመሰላቹት አረጋጉት ፈተና እኮነዉ ሆሉ በርቺ ሀይወት የቀጥላል

    • @mixabirbasa
      @mixabirbasa Місяць тому +2

      hiwot yiqatilal gin hiwot 1 nach setwajim ade new lelaw bedan new metahogniw

  • @fafi__123
    @fafi__123 Місяць тому +109

    ምድር አስምሳይ ሁላ😊😊😊😊😊

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Місяць тому +3

      🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃

    • @user-de6xi5qz5w
      @user-de6xi5qz5w Місяць тому +4

      ናቸው🙄🙄🙄አሽሻባጭዝጊ😊😊​@@ZeinabaSaid

    • @user-gx2ck2rf9p
      @user-gx2ck2rf9p Місяць тому +1

      ኪኪኪኪኪ ቀላል ካሜራ ፊት

    • @emaneayleawseid
      @emaneayleawseid Місяць тому +2

      😂😂😂እዉነት ነዉ አስመሳይወች

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому

      Mina agebashi achi segexe 🤐🤐🤐

  • @monashwarga8446
    @monashwarga8446 Місяць тому +10

    ሄሉዬ እኳን ደህና መጣሽ ጀግናዬ ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ የወሰንሽዉ ዩቱዩቡን አለመቀበልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuTube-g3b
    @hayuTube-g3b Місяць тому +20

    ዊናዬ ከወደድካት ካሰብክላት ከጎንሽ ነኝ ካልካት ከማርኬጋ ሂወቶን አስተካክላላት አግዛት አንተስ እንዴት አስቻለህ እንዲህ ስትበታተኑ እንዴት ዝም አልክ በዚህልክ ለምን ተቀየርክ ስንት አሳልፋችሁ ዛሬላይ እንዲህ ትሆናለህ ብዬ አልጠበኩም ነበር ሄሉዬ በራስሽ ውሳኔ ሄጂ በማርኬ መቼም ተስፋ እንዳቆርጪ😢😢😢😢የኔልዩ😢😢😢

    • @HH-mk8om
      @HH-mk8om Місяць тому

      ትክክልል😢

    • @haniLove-sw4ey
      @haniLove-sw4ey Місяць тому +2

      ቢችል ዝም አያልም

    • @alemalex4454
      @alemalex4454 Місяць тому +1

      @@hayuTube-g3b ፍቺ ባክሽ እንቺ ሴትዮ ማርክ ይቅበራቹ ምድረ አስመሳይ እሱ የራሱን ስራ እየሰራ አደለም መልሳቹ አምጡታ ካዲሳባ አለቅላቂ የዊና ጦስ ውሰዱ

    • @hayuTube-g3b
      @hayuTube-g3b Місяць тому

      @@alemalex4454 ሂጂ ባክሽ ከዚህ ዝፍጥ አለቅላቂ እናተናችሁ መለየት የቀለላችሁ ብሽቆች ውጪ ከዚህ አንኮላ👎👎👎👎👎👎

    • @alemalex4454
      @alemalex4454 Місяць тому

      @@hayuTube-g3b አትሽለጥለጪ ስራ ፈት ውለጂለት ለማርክ ካሳዘነሽ ኑሮዋቸዉን ይኑሩበት አታሽቃብጪ ሰውን ስትከተሉ ባለማስመሰል ተከተሉ አንዱን ጠልታቹ አንዱን አትውደዱ ሄለንን እሚወድ ጥንካሬዋንና ብልህነቷን ማየት ይጓጓል እንደናንተ አይነት አስመሳይ ጭራሽ እንዳትታይ ያረጋልዩቱቡን ትቀበለው ይሆናል ምን ይውጣቹሃል አትከተሏት ብቻሽን ነሽ ካላቹ ኮተታሞች ታውቃለች እሷም ማን እንደሚወዳት የማርቆስ እዚህ ጋር መድረስ የዊና አስተዋፆ እንዳለበት አትዘንጉ ሰው መሳይ በሽንጎ ሁላ

  • @MaxWax-jo2ub
    @MaxWax-jo2ub Місяць тому +12

    አይ ዊናዬ አተ ከናማርክ ከነቡራጋ ብቻ የምታምረኝ ግን ከናተ ብዙተምሬነበር ግን ሠዉ ሁሉ አንድ እደሁ ባተ አየሁት😢

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 Місяць тому +25

    አረ ስሪበት ወንድምሽ ለምን ታስኸፊዋለሽ😢ሄሉዪ❤

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm Місяць тому +6

    ልጁተው ድምፅእም ሁልም ነገረው ሄሉ ነው እኮ እውነት 😍😍😍😍😍ሄሉ እንኳን በስልም መጣሽ 💞💞💞

  • @adelawbelay
    @adelawbelay Місяць тому +3

    ሄሉዬ የኔ አስተዋይ በራስሽ ቤት ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እስኪ ሄሉን የምትወድ❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Місяць тому +8

    ሄሉ ወንድምሽ አቺን ለማስደሰት ነው እሄን ያደርገው ሂወት ይቀጥላል ለምን ታስከፊዎለሽ አብራችሁ ስሩ ዊናን የመሰለ ወድም ስላለሽ ፈጣሪን አመስግኚ

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Місяць тому +10

    እረ ሄሉ አቶጭው ስትመጭ ደስ ይልሻል ብለን እያስብን ትጮሂበታለሽ

  • @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv
    @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv Місяць тому +11

    ዉና በጣም እወድህ ነበር አሁን ጠላሁህ አስመሳይሁነሀል ሂሉየ አች በጣም ጡሩ ሰዉ ነሽ ማርቆስ ግን ለዉና በጣም ክብር አለዉ ልቡን ስብርብር አደራጋቹሁታል ሰዉ ግን የጁን አያጣም 😢😢ማርቆስ አብሽር 😢

    • @ryytrtty5114
      @ryytrtty5114 Місяць тому +2

      ቆይ እሡ ምን አረገዉ እሡ አላለያያቸዉ እረተዉ አትፍረዱ ኤጭ

    • @user-ee6po7fy8u
      @user-ee6po7fy8u Місяць тому +1

      በጣም ነበር እሚያከብረው እሱግን ማርክን አይወደውም

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw Місяць тому +27

    ዊና እባክ በምትወዳት ኪዳነብረት ከማርክ ጋ ማስታረቅ እየቻልክ ለምድነው የማታስታርቃቸው እኔ ግን ሳይህ በመለያየታቸው ደስተኛ ነህ ከበፊ እራሱ ፀባይህ ተቀይሯል ቅብቅብጥ እያደረገህ ነው ወደራስህ ተመለስ እባክህ😢

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +1

      ደምሩኝ እህት

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Місяць тому

      መች ተጣሉ ሆ

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw Місяць тому +1

      @@user-rh2un1qs2f ካላወቅሽ ዝም በይ

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Місяць тому

      @@SamsungA05-je6sw ሆ እነሱ የተለያዩበት ምክኛት አላቸው አዘባርቁ

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw Місяць тому +1

      @@user-rh2un1qs2f ራስሽ አትቀባጥሪ ዝም በይ አያገባሽም እኔ ኮምቻለው እነሱ ይጠይቁኝ

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru Місяць тому +17

    ሄሉ አብሽር እንደዝ አትበይ 😢😢ግን እናዝ ሁሌት ወንዶች መያት ነዉ ያስጠለኝ ኤጭ 😮😮😮

    • @user-pu2on4lh4z
      @user-pu2on4lh4z Місяць тому +1

      ኧረ አይባልም😮😂😂😂😂

    • @user-ne8kx8mf9c
      @user-ne8kx8mf9c Місяць тому +1

      እኔም

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru Місяць тому

      @@user-pu2on4lh4z አልኩ ጨርሼወለዉ ክክክክክክክ

    • @user-mp1uo9ro8z
      @user-mp1uo9ro8z Місяць тому

      😂😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 Місяць тому +1

      እኔም እናዚህ ሁለት ዉድች ያስጥሊኛል😊😊

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina Місяць тому +4

    በመጀመሪያ ሄሉ እንኮን በሰላም መጣሽ ውጤቱ ያማረ ያድርግልሽ❤❤❤ምኖቴነው🙏🙏 ሲቀጥል ሁላችሁም ወዴሆላ መመለስ ዬለብሽም እምትሉት ፍቅር ወዴሆላ ወዴፊት አይልም ወልዶም ይለያያል የምትሉት ሰው ከሚወዱት ወልዶ ቢለያዩም አይቆጭም ዊና እምትናገረው ሁሉ ለዬት ያለነው አትረሳ ያንን ዬመሰለ ጎዴኘነት😢😢😢😢

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Місяць тому +12

    የኔ ናት እውነቷን እኮ ነው ከጉዳቷ መች አገግማ መቼ ገና ልቧ ተጠገኑና የኔናት ፍቅሯ እኮ ነው የጨለመባት ዬውም ስንት ዋጋ ከፍላለት የነበረው የኔውድ ከይዞኝ 💔💔💔💔

  • @user-nh7nd4oo4f
    @user-nh7nd4oo4f Місяць тому +7

    ማርክ የኔ የዋሀ እሱብቻ የሚያዛዝነኝ ይሀው ሀገር ለቆ ወጣ የሚወዳትን እናት ትቶ ዊና በጣም ትገርማለክ ጭራሽሚዲያ ላይአትቀርብም ብለክ አሁንግንሌላነገር ድሮም ችግርክ ማርክ ነበር ቡራን የመሰለ በናተ የተነሳ ሀገራቸውንለቀው ወጡ አንድላይ የተሰበሰባቹሁት ሁልሽም የማርክ እንባ ታያላችውምድረ ተንከሲሶች 😢😢

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Місяць тому +10

    ዊነ አስመሰይ ነህ የምር ልጥቅም ነዉ ምትረመደዉ የሟርኬን ልብ ሰብረ አደኘ አተነህ የሰበርከዉ ምክኘቱም ሄሉ አተ የልከትን ከመረግ ወደወለ አትልም 😢😢

    • @user-ee6po7fy8u
      @user-ee6po7fy8u Місяць тому

      ❤❤❤❤ውነትሽነው እህት አስመሳይነው ድሮምኮ ማርክን አይወደውም ለማስመሰልጅ እወድሀለሁ እሚል

    • @mixabirbasa
      @mixabirbasa Місяць тому

      sah bimakirat adetatarek abrew yihonu nebar ahunwem time alew

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Місяць тому +23

    ዩቱብ ከላፈለግሸ እኮ መቆም ትችላለሸ ግን ወንድምሽ ከጓደኞችህ ፊት መሰከፈት ጥሩ አይደለም ዊና እነሱም የአንችን ደሰታ ሰለፈለጉኝ እንጂ ለክፈት አይደልም ሄሉዬ ለማንኛውም እንኳ በደህና መጣሸ

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Місяць тому +28

    እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን ያርብ

  • @EnatEth
    @EnatEth Місяць тому +4

    ሔሉዬ አቺ ና ማርኬ የተለያየችሁት ተነጋግራቹ ነዉ ግን ሁለታችሁም አዝናችዋል የዉሸት ሳቅ የዉሽት ፈገግታ ይከብዳል ጌታ ሐዘናችሁን ያሳላቹ እወዳችዋለሁ

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt Місяць тому +4

    እኛ እረስተነዋ አላላችሁ እናተ ምን ደርሳባችሁ እሳ እኮ የምትወደውን ለመርሳት ይከብዳል በዛላይ በየይቱቡ ስትመጣ ያለው ኮሜት ሊላ ስብራት ነው የምር ሄሌዩ ጠንካራ ሁኔ 😢❤

  • @amutamut1
    @amutamut1 Місяць тому +15

    ሄሉዬ የኔ ልዕልት ኡንካንዳህና መጣሽ መልካም ውጤት እንዳ ምገጥምሽ እመኛላው ይቱቡን ኡንካንም አልተቀበልሽ በንች ሀሰብ እኔም እስመመላው ምክንያቱም ሁሉም ተራገግተሽ መሰብ አለብሽ ገዳኚነተቹ ተበተትኖወል ስለዝ የበፍቱን ገዳኞች መሰብሰብ አለበቹ ይቱቡ ከበፍት ገዳኞችሽ ምየምርበቹ ሄሉ መርክ ኤፈ ቡራ ዊና ምንጣብቀው እናንቴን ብቻ ነው❤

    • @ekramFamily-x8p
      @ekramFamily-x8p Місяць тому +1

      አዎ ትክክል ሄሉዬ እባክሽ ለኛም አስቡልን አንድነታችሁ ነው የሚያምረው😢😢😢😢

    • @Meri4555
      @Meri4555 Місяць тому

      ትክክል ሄሉ ገቦዝ ዊና ግን

    • @rahima1683
      @rahima1683 Місяць тому +1

      ትክክል ሄሉዬ 💪👈💗ዊና ግን😕😕

  • @user-uw8ux9cg1z
    @user-uw8ux9cg1z Місяць тому +2

    ወድምየው ግን ማርክን ድሮም አይወደውም. ለጥቅም እንጅ የቀረበው. ...ማርክ ግን.አይዞህ.የኔ ጀግና.

  • @HfFf-us7df
    @HfFf-us7df Місяць тому +4

    ቆይ ያልገባኝ ነገር ቢኖር ዊና ጭራሽ ካሜራ ፊት አቀርብም አላልክም ነበር አሁን ጭራሽ ዩቲውብ ተከፈተላት ስለዚህ ችግራቹሁ ከማረኬ ነው ማለት ነው ማረክዬ የኔ ወንድም አይዞህ 😢😢😢

  • @Hayreiyamoges-bb6bh
    @Hayreiyamoges-bb6bh Місяць тому +4

    ዛሬስ ካሜራማኑም ነው ያናደደኝ ከተቀመጠበት አይነሣም እዴ በዛላይ አይታይም ሄሉየ የኔ ቆጆ አላህ ችግራችሁን ይፈታላችሁ ምን አይነት ቢሆነው የዝህን ያክል የማትገናኙበት የድሮ ፈቅራችሁ ነው የናፈቀን ዛሬስ ደሞ ወድምሽን አትቆጭው ላች የሆናል ብሎ አስቦነው ወዴ በተረፈ አይዞችሁ እኔ ዛሬነው በጣም ያሣዘናችሁኝ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому +36

    እነዚህን ልጆ የምትሳደቡ ሰዎች ልብ ይስጣ ቹምን አደረጉ እሷን ለማስደሰት እየሞከሩ ነው ሔሉ ሻ የኔ ማር አይዞሽ ጠንከር በይ ዩቲውን ባትቀበልም አትፍረዱባት ዊናዬ ትንሽ ጊዜ ያስፈልጋታል እሺ አይዟቹ ነገ መልካም ይሆናል 👏👏👏

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Місяць тому +8

    ሄሉዬ ምን ችግር አለው ስሪ ተለወጭበትሄሉዬ🎉❤❤

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed Місяць тому +5

    በቃ ተዎት ከራሷ ጋር ጊዜ ያስፈልጋታል ዊና ወድማ ብቶንም ግን በሷ ጫማ ልክ አደለህም ስለዚ ካልፈለገች ፍላጎቷን አክብር ሲጀመር እሷ በሚድያ ምትበጠረቅ አይነት ሴት አደለች የልጅ አዎቂ አላማዋ ትልቅ ነው ሄሉዬ አቋምሽ ውሳኔሽ ልክ ነው አቺን ተምረሽ ትልቅ ቦታ ነው ምጠብቅሽ❤❤❤

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Місяць тому +54

    ሄሉ ቻናሉን ስሪበት ይጠቅምሻል እንዲህ የሚያስብ ጓደኛ በዚህ ጊዜ አይገኝም❤❤❤

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +1

      በጣም በቅንነት ደምሪኝ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Місяць тому

      ትክክል ተማሪናት ያላትንከመጨረስ ብሰራበት መልካም ነው

  • @user-xc7ct3bq6w
    @user-xc7ct3bq6w Місяць тому +9

    ማርክ ጋ ቢሆን ደስይል ነበር አዝናለሁ😢😢😢😢

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 Місяць тому +2

    የኔ አስተዋይ ሄሉዬ ብዙ ነገሮች ያልፋሉ ግን አንዳንደዬ በህይወት የሚስተካከሉም ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ አይዞን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому +74

    ጉድ ፈላ 😢😢😢ሄሉ ደስታሽን ለማዬት እዴት እደጎጎን ነበር ማርያምን ካንች ይሄን አንጠብቅም አስከፋሻቸው አስከፋሽን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Місяць тому +8

      ሂሉ ከምር ቀበጠች ሆ ስንቱ መስራት እየፈለጉ እሚያበረታታቸው ያጡ አሉ ።ዝም ብለኝ ትርፍጊዜ ሲኖርሽ ስርበት

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Місяць тому +1

      @@tube-yi8tgበጣም ከፍቶኛል አገት አስደፋቻቸው😢😢😢😢😢

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому

      ደምሪኝ እህቶቼ ❤

    • @user-lm4xz3dl3j
      @user-lm4xz3dl3j Місяць тому +2

      ተጨማለቀች ጠቅላላ ከፈለገች ጥቅር ትበል 🤑🤑🤑🤑ለወንድሟ ክብር የለላት አስከፋችው

    • @user-qv2kf9vc1y
      @user-qv2kf9vc1y Місяць тому +5

      አትጨነቁ ለሰብስክራይብነዉ 😅😅ተመካክረዉነዉ😅

  • @user-mo2ii1il8b
    @user-mo2ii1il8b Місяць тому +19

    ሄሉዬ እኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እደፍቅር ጥክር በይና ዮቶብሽን አሳድጊ የኔ ውድ ደግሞ ምርጥ ወድም አለሽ ያበረታሻል😍😍

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому

      በቅንነት ደምርኝ❤

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому

      በቅንኘት ደምርኝ❤

    • @hayuTube-g3b
      @hayuTube-g3b Місяць тому

      አታሽቃብጡ ፍቅር ፍቅር አትበሉ በጭራሽ አይገናኝም ከሱዋጋ የሁለቱ ሂወት የተለያየነው

    • @AminetSaid-md5us
      @AminetSaid-md5us Місяць тому

      ትክክክል ​@@hayuTube-g3b

    • @hayuTube-g3b
      @hayuTube-g3b Місяць тому

      @@AminetSaid-md5us አበዙት ወላሂ ምን አገናኘው አሁን የሁለቱ ሂወት መንገዱ የተለያየነው እስኪ ዝምበሉ ኤጭ አሁንስ አስጠላችሁ ፍቅር ፍቅር

  • @user-kj6zh3dg5r
    @user-kj6zh3dg5r Місяць тому +9

    የኔ ቆጆ አስተዋይ ምርጥ ሰዉ ተመቸሺኚ ዉሳኔሺ ሀቀኚ ❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @user-ud2ic9to1l
    @user-ud2ic9to1l Місяць тому +9

    ሄሉዩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Місяць тому +7

    ሄሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ ወንድምሽን ለምን ታስከፊዋለሽ😢😢😢❤❤❤

  • @user-cj9nj5lt1f
    @user-cj9nj5lt1f Місяць тому +6

    ሂሉዬ የኔ ሥሥት አይዞሺልኝ ጥንካራ ያረግሻል😢😢😢❤

  • @taybamohammad-dm4zn
    @taybamohammad-dm4zn Місяць тому +4

    ሄሉየ የኔ እናት ወላሂ እደት እዳስለቀሽኝ አድቀን እሄ የተሰበረ ልባችሁ ድና ከማርኬ ጋር እደማያችሁ የሁለየ ዶአየ ነዉ ዊና ግን አዘኩብህ እነቡሩኬን የጓደኝነት ጥግ ያሳዩህን እደህ በቀላል ራካቸዉ እነሱም የሚወዷትን አገር ጥለዉ ወጡ እነሱኮ ባይጋቡም እደጓደኛ አርጋችሁ አድላይ መስራት ትችሉ ነበር ለማንኛዉም ሄሉየ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል

  • @eteneshabay2956
    @eteneshabay2956 Місяць тому +2

    ዊና የምትሰራው ነገር ሁሉ ማስመሰል እየሆነብህ ነው ። ምንም አላማረብህም፣ ያለ ቦታህ ነው ያለኽው ። እሷ ከሰውነት ውጭ ሆናለች ።እሷ በጣም ጥሩ ልጅ ነች፣ ለማርኬ ፍቅር ብዙ መስዋእት የከፈለች ጀግና ነች ።አሁንም ትወደዋለች ፣እውነቱን ልንገርህ ዳግም ይገናኛሉ ። ትማርበት ቅራቅንቦ እየሰበስብክ አታስጨንቃት ።

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому +42

    ሄሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤ሄሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @user-zt8cp8gf2r
    @user-zt8cp8gf2r Місяць тому +15

    አራ በክሽ. አስማሰይ ዉሉ. አሽቃበጪ. ከጎንሽ ነኝ. አራ በካቹ. ኢነታ. ወድ ልጅ. አይደለቹም. ነጋ. በኛም. ኢደርሰል. አትሉም. ማስታራቅ.ስኖርበቹ. ነጋሩን. ታገግለላቹ. ኢነታን ብሎ. ወድ. ያወድ ወራደ. ወድ. ልጅ. ኢደዚ. አያሽቃብጥም. ሠገጤዮች. አታ ዊነ. ተብዬዉ. ነገር. አቃጠሪ ፋጠሪ. ያስራሀን ኢስጠሀ. ያማርክን ልብ. ሰብራቹ. ማቼም. ብሆን. አይቃነቹም ማርክዬ. ያኔ. ኢዋ. ሁሌም. ቢሆን. ወደ. ፊት. ያኔ. ጃግነ

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Місяць тому

      በትክክል

    • @Meri4555
      @Meri4555 Місяць тому +1

      ብተለይ ኢልያስ ተባብረን ክሃገር እናስወጣው እንደየ ካጠገባች እናርቀው ኣስመስያ ነው ዊና ደሞ ዝም ብሉ ይሄዳል እንደ ድሮ ሆን አስመሳይ

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 Місяць тому +1

      በጣም ወላሂ ማርክ የዋህነው😢😢

    • @ZainatZainat-n4t
      @ZainatZainat-n4t Місяць тому

      ጭራሺዊናምዲርአሰመሳይሁላሰታሰጠሉ

  • @uadh7751
    @uadh7751 Місяць тому +5

    ሄሉዬ ያኔ ቆጆ እንኳን ዳህን ማጣሽ 🥰😢💖❤️💖

  • @user-jj5yd9ux1g
    @user-jj5yd9ux1g Місяць тому +2

    ዊና ግን አስማሳይ ነህ እነዛን የመሳሉ ጎደኞችህን ትተህ ማርያምን የትም ብትሂድ እንደነ ማርክ እንደነ ብሩክ አይነት ጎደኛ አታገኝም

  • @Hayoumohammed
    @Hayoumohammed Місяць тому +10

    ሄሉዬ ጠንካራ እንድትሆኚ ነው በርች❤❤🎉🎉

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan Місяць тому +3

    ጀግና ነሽ በኢቶብ ነው ፍቅሯን ያጣችው አታሽቃብጡ አስመሳይ ሁሉ ሀቅ ነት ሄሉ ጉራኛ ናችሁ

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t Місяць тому +5

    ሄሉየ እንኳን በሰላም ተመለሽ የኔ ጠንካራ ሂወት ይቀጥላል ወደፊት❤❤❤❤

  • @user-zh8ii7gcMa
    @user-zh8ii7gcMa Місяць тому +2

    አወ ሂሉ ተናግራለቺ አልፈልግም ብላለይ ተዋት ትንሽ ትቆይ ዊና ደሞ እዳትቆጣባት አትፍረድባት የምር ትረጋጋ አሁን ትደርሳለይ እሽ ሂሉ የኔ ዉድ አብሽሪ እሽ ሁሉ ያልፋል

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Місяць тому +11

    ሄሉ የኔ ምስኪን ወደ ፊት እንጂ ወደ ዋላ አትመለሽ ጥንካሬሽን እንጂ ወድቀትሽን አልፈልግም አይዞሽ ተረጋጊ

  • @user-jd3wk3de3x
    @user-jd3wk3de3x Місяць тому +5

    እኔ. ግን ሳሥበው ዊና ጡሩ አላርከም. ዊና. አንተም ጓደኞችህም. አሥመሳይ. ኛችሁ. ሰው የሆነ ሰው ኤሎ ብሩክ. እነሱ. ማሥታርቅ. ነበር ባችሁ. በናንተ ምክንያት. ተበታተኑ

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengia Місяць тому +4

    የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሽ🙏🕊ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🕊🕊🕊ግን ዊይናን አታስከፊው እነሱ ለአንች ብለው እኮ ነው ደስታሽን ለማየት ሲጓጉ አንች ለምን ይከፋሻል😢😢😢😢😢😢ኡፉፉፉፉፉፉፉ በጣም ነው የከፋኝ ግን ለምን ሄሉ🙏😢😢😢

  • @AsyaMohammad-gy7vi
    @AsyaMohammad-gy7vi Місяць тому +2

    ሄሉየ እንኮን ደህና መጣሺ ግን ብዙ መሰዊት የከፈልሺበትን ፍቅር እሰቢበት ይቆጪሻል እንደማርክ ያለ አታገኚም

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Місяць тому +2

    ሄሉዬ ውዴ ስለውነት ውስጥሽ እደማርክ እዳረረ ዛሬ ነው የተረዳሁሽ እስከዛሬ ማርክ ብቻ የተጎዳ ይመስለኝ ነበር ከስቶ በጣም ፈዞ ሳየው ነገር ግን አችም በውስጥሽ ያመቅሽው እዳለ ነው ዛሬ የተረዳሁሽ የኔ ውድ አይዞሽ ዊና ደሞ እሷን ለማስደሰት እደሆነ ይገባናል ነገር ግን ተረዳት ከቻልክ የሚስማሙበትን መንገድ ብቻ ፈልግላቸው የሄሉ በዚሁ ሳልነግርሽ እዳላልፍ ምናልባት ከማርክ ስተት ካለ ይቅርታ አድርገሽለት አብራችሁ ለመቀጠል ሞክሪ ውዴ ማን እደልጂነትሽ ፍቅርሽ ስለውነት ነው የምልሽ

  • @Zenate-l4y
    @Zenate-l4y Місяць тому +7

    የኔ ወድ እንኳን ደና መጣሽ🎉🎉🎉

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 Місяць тому +17

    ወንድምሽን አታስከፊው ጥንካሬሽን ማየት ስለሚፈልግ ነው ሄሉዬ❤❤❤

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +1

      ደምርኝ የኔ ኣሳብ

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Місяць тому

      እሱም ብሎ ወንድም

    • @alemalex4454
      @alemalex4454 Місяць тому

      @@Muna-xu6ec ጦሱን ውሰጂ ወንድ ያሳጣሽ እከክ

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Місяць тому

      @@alemalex4454 አንቺ ደነዝ ሰው የሰውን ጦስ አዮስድም ስታስጠይ በጣም ተው እምትደብሪው ቱ

    • @alemalex4454
      @alemalex4454 Місяць тому

      @@Muna-xu6ec አሁንም ደግሜ እልሻለው ጦሱን ውሰጂ ለሰው ክብር ሲኖርሽ ትከበሪያለሽ ስራ ፈት ድልብ በርሜል አፍ

  • @sitymehammed
    @sitymehammed Місяць тому +1

    ሄሉዬ ይቅር በይን ምን ያህል እንደተጎዳሽ አሁን ተረዳሁ የማርክ ብቻ ነበር የታየኝ ውሳኔሽም ትክክል ነው አንቺ ስታምኝበት ነው መሆን ያለበት ምንም ነገር
    በተረፈ ከማርኬጋ ታርቃቹ የምናይ ያርገን የዘወትር ምኞታችን ነው

  • @Abdlmen
    @Abdlmen Місяць тому +2

    የመለየታቸው መንሰኤ ዊና ሚባለው ነው ሂሉ ዝም ብለሸ ከማርክ ጋ ነይ ማርክ ማለት የሴት ክብር ያለው የእናቱ የሰው ክብር ያለው አዎቂ ልጅ ነው መርክ የመሰለ ወድ ነገም ዛሬም ከዛ በሀላም አታገኝም ማርክ ሰው በጣም ነው ሚወደው ተይ ተይ ማርክ ማለት እሰማር ወድ ነው ቆፍጣና ሰከን ያለ ደርባባ አጥብቀሸ ያዠው አደ ማር አይነት ወድ ሺይ ቢደረደር አይመጣም ዐደ ራሰሸ ተመለሺ እሰከ መቼ በምቀኛ መክር ትኖሬለሸ ነገ ይቆጭሻል እሄ አበሳ ማሬኬ አጥብቀሸ ያዢ ይይይ

  • @user-gh2fq6mb3f
    @user-gh2fq6mb3f Місяць тому +6

    እኔ ለሁለታቹም ለይ አልፈርድባቹም ምክናቱም ዊናም እሷ ደስተኛ አራገለው ብሎ ነው የከፋተው እሷም ደሞ የለችበት ሁኔታ ሀንፃር ነው የተናደደቹ

  • @fatumsiedmola8229
    @fatumsiedmola8229 Місяць тому +11

    ሄሉ እንኳን ሰላም መጣሺ ግን አካበድሺዉ እኮ ደሞ ዩቱቡን ትፈልጊዋለሺ አዉቀሺ ነዉ😂😂😂😂

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Місяць тому

      😂😂😂😂❤❤😂😂

    • @ngsti4018
      @ngsti4018 Місяць тому

      @@fatumsiedmola8229 እኮ

    • @user-ok6xl4sv6j
      @user-ok6xl4sv6j Місяць тому

      Yameshale ends balefew be fikrm be yetenbi tenageralech atfelgewm

  • @mekyaseyd5721
    @mekyaseyd5721 Місяць тому

    ይችልጀ ሰገጤ ናት ለወንድሟኮን ክበር የላትም
    ዋና ግን በጣም ምርጥ ልጀ ነህ ምን አለ ያተን ፀባይ ከፍለህ ለህትህ ብሰጣት

  • @SaraSameeya
    @SaraSameeya Місяць тому +19

    በጣም ይደብራል
    በይሕ
    አጭር ግዜ መክፈትአስፈላግአይደለም
    ደሞ አችየማምርብሽ
    ማርክ ጋርነው
    😢😢😢😢😢😢😢

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +1

      ደምርኝ ሜርየ❤

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Місяць тому +1

      በትክክል

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 Місяць тому +1

      ትክክል

    • @user-ok6xl4sv6j
      @user-ok6xl4sv6j Місяць тому

      Tekkel ahune mekefate alnberebetm Senate geza tenageralech alefelgm bela