Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እስኪ ስነወርቅን የምትወዱት ፍቅራችሁን በላይክ 🎉
i raly like him❤
I like me
@@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ¹
@@Rehimaaman-v7e¹
@@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ1
እግዚአብሔርን ማስቀደም
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ግን ምንም ጥርጥር የለውም 100% ፈጣሪ መፍራት አለብን እስማማለሁ big respect brother ❤️❤️
ትልቅ ቁልፍ ነው ከመገኛችን ከምጪ ጋር ሕብረት ማድረግ ማለት አሳ ከውሃ ከወጣ ሕይወት የለውም ስለዚህ አንድ ሰው እግዚያብሔስን ማስቀድም የሁሉ ነገር ቁልፍ ነው። ቃሉ ሲናገር በመገድህ ሁሉ እግዚያብሔርን እወቅ እ ርሱም ጎዴናህን ያቀነዋል ይላል አሜንንን።
❤
Betam melewet feleku gin
(5) አምስቱ የህይወት ቁልፎች 🧠 ✍️ 👨💻❤1, ቅድሚያ የምሰጠውን ማወቅ ( know who comes first in your life ) 2, ዓላማህን መፃፍ (write your goal/dream ) 3, ልማድ መገንባት (develop your habit)4, ክህሎት (skillset)5, ማንበብ (reading )🤝🤗 መልካም ቀን ☘️🌿እውቀት ነፃ ያወጣል 💡
bro yemir temechtwhegnal
Nice
ሰላም እንዴት ነህእንደማንተዋወቅ አቃለው impact seminar ፔጅ ላይ አይቼሽ ነው የምር ይሄን መከታተልሽ ላደንቅሽ እወዳለው፡፡ ለውጥን ፈላጊ እንደሆንሽ አምናለው እኔ ኤልቤቴልእባላለው ለአንቺ ይሁን አይሁን አላውቅም በቅርቡ የወሰድኩት የግል ስብህና ስልጠና አለ እጅግ በጣም ህይወት ቀያሪ መሆናቸውን አረጋግጫለው በትምህርቴም አስገራሚ ለውጥ አምጥቼበታለው በደንብ በራስ መተማመኔ ጨምሯል,ራዕዬን አውቄ እየኖርኩ ነው፡፡ብዙ ሰዎች ተማሪዎች ሰራተኞች የመንግስት አካላት ይሄ ስልጠና ወስደው ተግበረው ለውጥ እያመጡ ነው፡፡ በተጨማሪም በአካልም በ ኦላይንም መስራት የምንችልበት የቢዝነስ እድል አለው :: ቁርጠኛ ከሆንሽ መረጃውን ሼር አረግሻለው ስልክሽን ላኪልኝ ከአልሆነም ችግር፡የለውም መልካም ጊዜ፡፡
በጣም ነው የማመሰግነው ያንተን motivation ሰምቼ ካልተቀየርኩኝ እናቴ ኣልወለደችኝም tanks ❤❤❤
ያንተ ንግግ ር ሰሰማ አዲስ ስሜት ይሰማኛል ክበርልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
🙏🏻
arifff naw yamechhh
Fetary yibarkh
Ere ewnwt nw ante. Gam nw😮
Tkkl enem ye tnkare smet new yemisemagn
የህይወት መምህር የእልፎች አርአያበስነወርቅ ታይ inspire Ethiopia 🙏🙏🙏
የእኛ. ጀግና. ወንድማችን. ሰላምህ. ይብዛ በወጣትነት. ለራስህ. አልፎ. ለሰዎች ተምሳሌት. ደግነት ወዘተ መታደል ነወ አላህ. እረጅም እድሜ. ጤና ይስጥልን. በአሁኑ ሰአት. ኢትዪ ተንኮሎኞች በዝተዋል. አላህ ከነሱ ይጠብቅህ ወንድሜ. ወልደህም. ለመሳም ያብቃችሁ. በርታልን
ማሻ አላህበጣም በወጣትነት ያለህ የእምነት አክብሮት ማድነቅ ማጋነን አይደለምየዕወቀት መጀመሪያ ፈጣሪን መፍራት ስለሆነ እሄ በአንተ አስተምሮ ላይ ይታያልፈጣሪ ይጠብቅህ
እግዚአብሔርን ማሥቀደም ያልከው አማራጭ የሌለው የህይወት መንገድ ነው❤❤❤❤❤❤
ስኬት ከእምነት ይጀምራል ትክክል ነው
5 በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤6 በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።ምሳሌ 3:5-6 በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነው ሌላው ሁሉ ይሞላል እናመሰግናለን ❤❤❤❤🙏🙏
Anchi ❤❤❤
እናመሰግናለን ውድ ወንድሜ ማመስገን ፈጣርህን ቅድምያ መስጠት ማንበብ❤❤❤❤❤❤❤
Exactly ፈጣሪን ማስቀደም ግድ ነዉ🙏
የእውቀት ጥግ የእውነት ትለያለህ የምር አንተ በምትለቃቸው vidioዎችህ "ደጋግሜ"ነው የምሰማቸው በጣምምምም ብዙ ነው ከአንተ የተማረኩት ❤እናመሰግናለን🙏 ፈጣሪ ፀጋው ያብዛልህ አስተዋይ ሰው❤️
ሁሉም በጣም ደስ ይላል ግን ከሁሉም ፈጣሪ ኣስቅድም ያለከዉን በጣም ልክ ነህ ❤❤❤ደሞ በጣም ነዉ ማክብርህ ❤
የምሬን ነዉ የምልህ የዛሬዉ ደሞ የሚገርም ነዉ!!! 5 ቁልፎች ሰተህናል የተዘጋዉን በር ከፍተን መዉጣት የኛ ድርሻ ነዉ (የተግባር ሰዉ መሆን)የህይወት ነዳጃችን ስነ ወርቅ ታዬ ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን!!!🙏🙏🙏❤❤❤
ለፈጣሪ ቅድሚያ
Ant ykelem abat neh
ቁጥር አንድን
እግዚብሔርን በጣም ተስፋ ቆርጨ ነበር ያንተን ቪዲዮ ካየው በዋላ በጣም ትልቅ ተስፋ ገነባው በጣም አመሰግናለው በራሴ ላይ ትልቅ ለውጥ አየው ቤተሰቤንም አስደሰኩ አዉንም አጅግ በጣም አመሰግናለሁ
የዘመናችን ምርጥ ሰው ብዙ አእምሮን እየቀየርክ ነው በርታልን።
self Discipline and Reading are great 🙏🙏🙏🙏
You are creative man ...I like the video..
መልከም ሰው ኔክ እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ 🎉
Thank you very much .your video gave me hope.
የነገርከኝ ሁሉ አንድም የምጥለው የለኝ ።ነገር ግን ደስ ካለኝ በማንነቴም አንድኮራ ካረገኝ ነገር የሚቀድመውን እወቁ አመስጋኝ ሁኑ ልማድ ይኑራቹ ያልካቸውን ነገሮች በተወሰነ አሟልቻለው የፀሎት ልማድ የማመስገን ልማድ አለኝ እግዚአብሄር ይመስገን
ብዙ ቪዲዮዋችን አይቻለሁ ግን ሁሉንም የሚያወሩት ጥሩ ነገር ቢሆንም እኔን በሚገባኝና touch ሊያደርጉኝ አልቻሉም አብዛኛዋቹን እንደውም አልጨረስኳቸው በጣም የሚገርምህ በጣም ቪዲዮህ ከእኔ ጋር contact እንዳደረገ የማውቀዉ ይሄንን ቴክስት እየፃፍኩልህ ባለው moment ለመጀመሪያ ጊዜ ቪዲዮህን ከፍቼ ማየት ጀምሪያለሁ ኮሜንትም እየፃፍኩ ነው ቪዲዮውንም እያዳመጥኩት ነው ተባረክ ብሮ keep going
ራስን በፍጥነትለመቀየር 5 ቁልፍ ምክሮች አዳምጨዋለሁ ከዚህ ሰአት በሃላ ምክሮችን በራሴ ላይ አደርገዋለሁ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
እስኪ ይሄ ምክር ይጠቅመናል የምትሉ ላይክ አድርጉ
🎉
ሁሉም ተማችተውኛል ፡ፈጣርን መስቀዳምህ እጅግ በጣም ወድጃወላሁ።
ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ባላቹበት ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ ሳብስክራይብ ቤተሰብ
❤amenn I due subscribe
እግዚሐብሔር ይመስገን ።ስነ ወርቅ ወርቅ የሆነ ትምህርት ነው።ለኔ ትልቅ የስራ መነሳሳትን የፈጠረልኘ 5 ፕሮግራሞች ናቸዉ ። ሰላምህ ይብዛ።
የምሰጡት ትምህርት ደስ የምል ነው አቅራቢው ራሱ ከምሰጡት ትምህርት አብሮ የሚሄድ ነው:እያንዳንዱ የምሰጡት ትምህርት ለሠራበት ሰው ምርጥ ውጤት ይሰጠዋል :ሌላው ደሞ ሱስን በተመለከተ vedio ብትሰሩልን መነኛውንም ሱስ ለምሳሌ ስለ ስጋራ ስለ ጫት የመሳሰሉትን:እና ደሞ ከቡዙ አድናቂዎቻቹ መካከል አንዱ እኔ ሆኛለው እወዳቹዋለው መልካም ስራ
በጣም ትልቅ ሰው ነህ ምንም ህልም የሌለኝ ዠም ብሎ በድህነት ወለል የምኖር አሳዛኝ ሰው ነኝ ያልከውን ልምክር አመሰግናለሁ
ከምር በጣም ጎበዝ ነህ❤ ደግሞ በትምህርት ስራልን በ9 and በ10
የምርጦች ምርጥ ሰውእኮነህ በስኬት ላይ ስኬትን ይጨምርልህ❤❤❤
እውቀት ነፃ ያወጣል ከተባለ የእውቀት ለገሩ መፅሐፍ ውስጥ ነው!! በጣም የተመቸኝ አባባል ነው።
Betam temechegn tebarek wondime 1ኛ እና 2ኛ betam temechegn demo hulum desi yilal
አንተ በብዙ አመት ያገኘኸውን ለኛ 17ደቂቃ አካፈልከን👏👏
ስነወርቅ በጣም ትገርመኛለህ ነብር የሆንክ ልጅ ነህ፡፡ግን በተደጋጋሚ ካንተ ጋር እንድሰራ ጠይቄህ መልስ አትሰጠኝም፡፡ብዙ መፃሕፍትን አነባለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ፡ውጤት ግን አላገኘሁበትም፡፡አንተ ካልካቸው ነገሮች የመጀመርያው የተመቸኝ ልማድን መገንባት የሚል ሲሆን፡ሁለተኛው መፃፍ ማንበብ ነው፡፡በሶስተኛ ደረጃ ደግሞ ግብህን ማወቅ
በርታ ወንድሜ እኔ እራሤን ማትፋት ነበር ባተ ትት ቀይረኸኛል አልሀምዱሊላህ ስደት ስኖር ከሠው ቤት ተቀጥሬ ስሰራ ባለባበሤ ባረማመዴ አሠርየ ተፅኖ አሣድራብኝ እሷን የምትፈልገውን አለባበስ ስለብስ እኔ የምፈልገውን ባለማድረጌ ብቻ ድፕሬሽን ገባሁ ከዛ ከሡ መውጣት ከስራየም ወጣሁ ወደ በፊቱ ማንነቴ ለመመለሥ በጣም ከበደኝ አሁን ላ ይ ተሻሽየ አለሁ
በእውነት ይገርማል/ስለም በጣም የሚደንቅ 5ራስን ለመቀየር የሚያስፈልጉ ነገሮችን ሰማው ፡እኔያው በጣም የተመቸን 4"ክህሎት"የሚለው ነው።እናም ባገኘሁት አጋጣሚ የምትለቁትን ቪዲዮ ሁሉ ለማየት እሞክራለው፡ አመሰግናለሁ።መልካም ጊዜ።
ስነ የኛ እቁ ኑርልን❤
እውነት ፈጣሪ አበልጦ ጥበቡን ያድልህ ትልቅ ትምህርት አገኝችበታለሁ የእራሴን ክፍተት አይቼብታለሁ ።🎉
የኔ ጀግና በወሳኝ ሳአት❤
ስለተሰጠን ዕውቀት እናመሰግናለን የሁሌው ቅን መምህራችን!!!መምህር በፋይናንስ እና በቢዝነስ ዙሪያ ሊጠቅሙን የማችሉ ወደ አማርኛ የተተረጎሙ መፅሀፎች ብትጠቁመን???
1. ቅድሚያ የምትሰጠውን እወቅ2. አላማህን ፃፈው3. ልማድ መገንባት4. ክህሎት(skillset)5. ማንበብብዙ የስኔን ቪዲዮዎች አይቻለሁ ግን ህይወቴ ንቅንቅ አላለም እና በዚ ቪዲዮ ህይወታቹ ይቀየራል ሲባል ዝምብዬ ልስማው እስኪ ብዬ ነበር የገባሁት ግን የእውነት አሁን ህይወቴ ይቀየራል በዚ ቪዲዮ አንድ ነገር አይደለም ብዙ ሺ ነገር አጊንቻለሁ የእውት ስኔ ለዚ ቪዲዮ አመሰግንሀለሁ🙏
ተባረክወንድሜ ብዙነገርተማርኩብህ ተስፋቆርጨነበር
My very first comment.... I really needed to hear this advice... God bless u
እጅግ በጠም አድነቅህ ነኝ ታላቅ ሰዉ ነህ በርታ..ቀጥልበት....
❤ወላሂ 👌👌አላህ ይባርክህ ሰላማዊ ህይዎት ይለግሰህ
ለመጀመርያ መቅደም ያለበትን ስላስቀደምክና ጤቃም ምክር በማቅረብህ ተባረክልን።
በጣም በጣም እናመሰግናለን 5ቱም ቁልፍናቸው በተለይ ከአላህ እና ከቤተሰው ጋ ያለው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
You're great I apriceat you are my best teacher I like all 10Q
I'm proud of you! I'm Secondary school teacher,I refresh my self by your inspiration speech. I read sheivkira book based on your advice.
በቃ አንተ ተፈጥረሀል ሁሌ እግዚአብሔር አንድም በቤቱ ሌላም በዚህ መልኩ ያስተምራል እና ስነወርቅ አንተ የተሰጠህ ፀጋ ታላቅ ነዉ እና በርታልን አንተን መስማት እዉነት በምንም የማይገኝ ሀብት ነዉ ፈጣሪ ከዚህም በላይ የምታስተምርበት አንደበት እድሜና ጤና ይስጥህ ለኔ የህይወት መምህሬ ነህ ክበርልኝ
ኑርልኘ ወንድሜ በጣም ብዙ ትምህርተ እየሰጠህን እድሜና ጤና ይስጥ ሀያሉ ጌታ
መሸአላህ ሁሉም ትከከለኛ ሀሳብነዉ የተናገርከ❤❤❤❤
እጅግ በጣም አደንቅሀለሁ ከሚዲያ ብዛት ተመልክቼ ንቄ ነበር ግን የህይወት ቁልፍ ነህ በእውነት ነው የምላችሁ ተከታተሉት ትለወጣላችሁ።
ጀዘኩ አለህ❤ allah yixxabiq ye sintu hewot qairhallhe
አመሰግናለሁ ወደ ህልሜ ለመሄድ ወስኘአለሁ ሲሳካልኝ ከፈጣሪበታች እንደ አንተያሉ ወጣት አነቃቂ ባለወለታዎቸ ናቸው
አምስቱም በጣም ተፈላጊና ወሳኝ ነው ተባረክ
Wow 5 Tum betm tirunw betam yastemiral igzaber yibark be ewunet
ጀግና ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅልን ሐሳብህ በጣም ይመቸኛል ሰላምሕ ብዝትህ ይበልልኝ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በውነት እዳተ ቅን እና መልካም ሰው ያብዛልንፈጣሪ ዘመንህ ሁሉ ይባረግ ቅን የሆነች ልብ ምግዜም አሸናፊ ናት❤❤❤❤❤
በጣም ታምራለሁ፣ቃላት አይወድቅም፣ከአሁን ወዲ ታከተይ ነኝ፣thank You So Much My Brother !!!!❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ ሁሉም ምርጥዬዎች ናቸው።
ስነወርቅዬ betam thanks yetemeretk lji yebzuwechi areyakoneh🙏🙏🙏
ምክርክ ባጣም ይማቻል 👌👌👌❤❤❤
1 ከፈጣሪ ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖረኝ2: አላማዬን ለይቼ ማወቅ3: አዲስ skill መማር4: ልምምዶችን ለይቼ ማወቅ
ብጣዕሚ ፅቡቅ ትምህረቲ እድሜና ጤና ይሰጣሉ ቹ
አተን ሰማክ እነቃለሁ ካተ ስርቅ በጣም እራሴን እረሳለሁ ዛሬም በድጋሚ ወደራሴ እድመለስ ስላረከኝ ፍጣሪ ካሰብከው በላይ ስኬታማ ያርግክ አላማዬን እየረሳሁ ነበር🙏🙏❤❤💞
Great personal development . Thanks! I like the daily habit. I have a bad habit but I couldn't stop it. I tried a lot many times but I couldn't. What do you advise me?
ጀግናየ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
አምስቱም የእድገት ዋጋዎች ናቸው ከሁሉም ግን ፈጣሪን መፈራት ይበልጣል ።
የህይወትን ቁልፍ አሳይተኸኛል ተባረክ ብሮ አመሰግናለው።
ጀግናአ ሁሉምነገር አስተማሪነው ተባረክ 🙏🙏
እጅግ በጣም ምርጥ ምክር እኔ ከዚ ሰአት ጀምሬ ዝግጁ ነኝ ፈጣሪ ያግዘን
እኔም እፈልጋለሁ ግን እዴት
አስከ አሁን አንተን አለማድመጤ በጣም ቆጨኝ በጣም ድንቅ ምክር መከርኸኝ ፈጣሪ አውቀትህ ያብዛልህ
ከማንበብ ውጭ ሁሉንም እየተገበርኩ ነውማንበብን ለመጀመር ወስኞለሁያላማ ሰው ስትሆን ብዙዎች ጋር መግባባት ያስቸግራል ማለትም አላማ ያለህ ሰው ስትሆን ብዙነገሮችን ከማረግ ትቆጠባለህይህም የመገለል ብቸኛ የመሆን ስሜት እንዲሰማህ ያደርጋል ። እንደዚህ አይነት ምክሮችን ስሰማ ግን የተለየህ የተመረጥክ እንደሆንክ ይሰማሀል አመሰግናለሁ ወንድሜከመንገዴ እንዳልወጣ የሚያደርግ ምክር ነውHABO ውጤት ላይ ሲደርስ ቻናልህ ላይ ቀርቤ እንደማመሰግንህ ልነግርህ እፈልጋለሁ HABO መሸነፍ ሀጢያት ነው
ዋውውውው ጌታ ሆይ አንተ ሰው ግን ምን አይነት ሰው ነህ አረ እግዚአብሔር ይባረክ የእውነት ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ግን 00000000001&10000000 ያልከው በጣም እራሴን እንድመለከት አድርጎኛል ዋናዉ ና የመጀመሪያ ለ እግዚአብሔር ቅድሚያ መስጠት ነዉ። እወድሃለሁ የኔ ወንድም ❤🥰🥰🥰❤❤❤
በሪታ ዉንድማችን ትልቅ ሰዉ ነህ❤ አላህ ይጣብቀክ❤🎉
በጥም የሚጠቅም ትምሀርት ነው ዘመንህ ይባረክ
ዋው ልዩ ነው ምክርህ በስሜት ነው የሰማሁት እናመሰግናለን ወንድም
my best teacher thanks ❤
ልማድ መገንባት ነው ምርጫዬዬ ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
አመሰግናለው ጥሩ ምክር ነው ፈጣሪ ይስጥልን
ያንተን ምክር ከሰማሁ ቦሀላ እኮ ደስ አለኝ
ምርጡ ኢትዮጵያውይ ትውልድ አንቂ❤❤❤
ከልብ አመሰግናለው ሁሉም ተመችቶኛል እጀምራለው ካሁን ደቂቃ ጀምሬ ስደት አሰክሮኛል መላይ ጠፍቶል ብቻ ተስፋ አልቆርጥም እበረታለው ከእግዚአብሔር ጋር❤❤
ዋው የሚገርም አምሮ ነው በጣም ነው የማመሰግንህ ወንድሜ የውስጤን ደገምከው።
በጣም አመሰግንሀሃሎህ !!!በ5ቱን ደረጃ ተመርኩዜ ጅማሮ ላይ ነኝ
ጎበዝ አስተማር ስነወርቅ professional life coach
ምርጥ ምክር ነው እናመስግናለን ጥሩ ነገር
ፈጣሪን ማስቀደም ትልቅ ነገር Thanks bro
5ቱ የሕይወት ቅልፎች በጣም አሪፍ ናቸው በዚሕ ቀጥልበት ወንድሜ❤
kal egebalew yhen ayche kaltelewetku ene sew adelehum demo EGZIABHER tlo endemaytlegne awkalew beandu bseber belelaw etegenalew yante vidiooch demo betam redtewgnal EGZIABHER ybarkh sne 😊😊😊❤❤❤
እንደ ኣንተ ሀገራችን የብዛልን ላንተ ረዥም ዕድሜ የተሟላ ጤንነት በስራህ ስኬትና እርካታ ኣላህ ይስጥህ
lm eritrean but l teach you more thank you more God bless you ❤❤❤❤❤❤
የኔ ውበ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርልህ
Anten leigna birhan adirgo yesexen Amlak yibarek. Zemenihin betedila yifetsem ye Egziabiherin Mengistun wireshi!!!
እስኪ ስነወርቅን የምትወዱት ፍቅራችሁን በላይክ 🎉
i raly like him❤
I like me
@@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ¹
@@Rehimaaman-v7e¹
@@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ1
እግዚአብሔርን ማስቀደም
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ግን ምንም ጥርጥር የለውም 100% ፈጣሪ መፍራት አለብን እስማማለሁ big respect brother ❤️❤️
ትልቅ ቁልፍ ነው ከመገኛችን ከምጪ ጋር ሕብረት ማድረግ ማለት አሳ ከውሃ ከወጣ ሕይወት የለውም ስለዚህ አንድ ሰው እግዚያብሔስን ማስቀድም የሁሉ ነገር ቁልፍ ነው።
ቃሉ ሲናገር በመገድህ ሁሉ እግዚያብሔርን እወቅ እ ርሱም ጎዴናህን ያቀነዋል ይላል አሜንንን።
❤
Betam melewet feleku gin
(5) አምስቱ የህይወት ቁልፎች 🧠
✍️ 👨💻❤
1, ቅድሚያ የምሰጠውን ማወቅ ( know who comes first in your life )
2, ዓላማህን መፃፍ (write your goal/dream )
3, ልማድ መገንባት (develop your habit)
4, ክህሎት (skillset)
5, ማንበብ (reading )
🤝🤗 መልካም ቀን ☘️🌿
እውቀት ነፃ ያወጣል 💡
bro yemir temechtwhegnal
Nice
ሰላም እንዴት ነህእንደማንተዋወቅ አቃለው impact seminar ፔጅ ላይ አይቼሽ ነው የምር ይሄን መከታተልሽ ላደንቅሽ እወዳለው፡፡ ለውጥን ፈላጊ እንደሆንሽ አምናለው እኔ ኤልቤቴልእባላለው ለአንቺ ይሁን አይሁን አላውቅም በቅርቡ የወሰድኩት የግል ስብህና ስልጠና አለ እጅግ በጣም ህይወት ቀያሪ መሆናቸውን አረጋግጫለው በትምህርቴም አስገራሚ ለውጥ አምጥቼበታለው በደንብ በራስ መተማመኔ ጨምሯል,ራዕዬን አውቄ እየኖርኩ ነው፡፡ብዙ ሰዎች ተማሪዎች ሰራተኞች የመንግስት አካላት ይሄ ስልጠና ወስደው ተግበረው ለውጥ እያመጡ ነው፡፡ በተጨማሪም በአካልም በ ኦላይንም መስራት የምንችልበት የቢዝነስ እድል አለው :: ቁርጠኛ ከሆንሽ መረጃውን ሼር አረግሻለው ስልክሽን ላኪልኝ ከአልሆነም ችግር፡የለውም መልካም ጊዜ፡፡
በጣም ነው የማመሰግነው ያንተን motivation ሰምቼ ካልተቀየርኩኝ እናቴ ኣልወለደችኝም tanks ❤❤❤
ያንተ ንግግ ር ሰሰማ አዲስ ስሜት ይሰማኛል ክበርልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
🙏🏻
arifff naw yamechhh
Fetary yibarkh
Ere ewnwt nw ante. Gam nw😮
Tkkl enem ye tnkare smet new yemisemagn
የህይወት መምህር የእልፎች አርአያ
በስነወርቅ ታይ inspire Ethiopia
🙏🙏🙏
የእኛ. ጀግና. ወንድማችን. ሰላምህ. ይብዛ በወጣትነት. ለራስህ. አልፎ. ለሰዎች ተምሳሌት. ደግነት ወዘተ መታደል ነወ አላህ. እረጅም እድሜ. ጤና ይስጥልን. በአሁኑ ሰአት. ኢትዪ ተንኮሎኞች በዝተዋል. አላህ ከነሱ ይጠብቅህ ወንድሜ. ወልደህም. ለመሳም ያብቃችሁ. በርታልን
ማሻ አላህ
በጣም በወጣትነት ያለህ የእምነት አክብሮት ማድነቅ ማጋነን አይደለም
የዕወቀት መጀመሪያ ፈጣሪን መፍራት ስለሆነ እሄ በአንተ አስተምሮ ላይ ይታያል
ፈጣሪ ይጠብቅህ
እግዚአብሔርን ማሥቀደም ያልከው አማራጭ የሌለው የህይወት መንገድ ነው❤❤❤❤❤❤
ስኬት ከእምነት ይጀምራል ትክክል ነው
5 በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
6 በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
ምሳሌ 3:5-6 በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነው ሌላው ሁሉ ይሞላል እናመሰግናለን ❤❤❤❤🙏🙏
Anchi ❤❤❤
እናመሰግናለን ውድ ወንድሜ ማመስገን ፈጣርህን ቅድምያ መስጠት
ማንበብ❤❤❤❤❤❤❤
Exactly ፈጣሪን ማስቀደም ግድ ነዉ🙏
የእውቀት ጥግ የእውነት ትለያለህ የምር አንተ በምትለቃቸው vidioዎችህ "ደጋግሜ"ነው የምሰማቸው
በጣምምምም ብዙ ነው ከአንተ የተማረኩት
❤እናመሰግናለን🙏
ፈጣሪ ፀጋው ያብዛልህ አስተዋይ ሰው❤️
ሁሉም በጣም ደስ ይላል ግን ከሁሉም ፈጣሪ ኣስቅድም ያለከዉን በጣም ልክ ነህ ❤❤❤ደሞ በጣም ነዉ ማክብርህ ❤
የምሬን ነዉ የምልህ የዛሬዉ ደሞ የሚገርም ነዉ!!! 5 ቁልፎች ሰተህናል የተዘጋዉን በር ከፍተን መዉጣት የኛ ድርሻ ነዉ (የተግባር ሰዉ መሆን)የህይወት ነዳጃችን ስነ ወርቅ ታዬ ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን!!!🙏🙏🙏❤❤❤
ለፈጣሪ ቅድሚያ
Ant ykelem abat neh
ቁጥር አንድን
እግዚብሔርን በጣም ተስፋ ቆርጨ ነበር ያንተን ቪዲዮ ካየው በዋላ በጣም ትልቅ ተስፋ ገነባው በጣም አመሰግናለው በራሴ ላይ ትልቅ ለውጥ አየው ቤተሰቤንም አስደሰኩ አዉንም አጅግ በጣም አመሰግናለሁ
የዘመናችን ምርጥ ሰው ብዙ አእምሮን እየቀየርክ ነው በርታልን።
self Discipline and Reading are great 🙏🙏🙏🙏
You are creative man ...I like the video..
መልከም ሰው ኔክ እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ 🎉
Thank you very much .your video gave me hope.
የነገርከኝ ሁሉ አንድም የምጥለው የለኝ ።ነገር ግን ደስ ካለኝ በማንነቴም አንድኮራ ካረገኝ ነገር የሚቀድመውን እወቁ አመስጋኝ ሁኑ ልማድ ይኑራቹ ያልካቸውን ነገሮች በተወሰነ አሟልቻለው የፀሎት ልማድ የማመስገን ልማድ አለኝ እግዚአብሄር ይመስገን
ብዙ ቪዲዮዋችን አይቻለሁ ግን ሁሉንም የሚያወሩት ጥሩ ነገር ቢሆንም እኔን በሚገባኝና touch ሊያደርጉኝ አልቻሉም አብዛኛዋቹን እንደውም አልጨረስኳቸው በጣም የሚገርምህ በጣም ቪዲዮህ ከእኔ ጋር contact እንዳደረገ የማውቀዉ ይሄንን ቴክስት እየፃፍኩልህ ባለው moment ለመጀመሪያ ጊዜ ቪዲዮህን ከፍቼ ማየት ጀምሪያለሁ ኮሜንትም እየፃፍኩ ነው ቪዲዮውንም እያዳመጥኩት ነው ተባረክ ብሮ keep going
ራስን በፍጥነትለመቀየር 5 ቁልፍ ምክሮች አዳምጨዋለሁ ከዚህ ሰአት በሃላ ምክሮችን በራሴ ላይ አደርገዋለሁ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
እስኪ ይሄ ምክር ይጠቅመናል የምትሉ ላይክ አድርጉ
🎉
ሁሉም ተማችተውኛል ፡ፈጣርን መስቀዳምህ እጅግ በጣም ወድጃወላሁ።
ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ባላቹበት ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ ሳብስክራይብ ቤተሰብ
❤amenn I due subscribe
እግዚሐብሔር ይመስገን ።ስነ ወርቅ ወርቅ የሆነ ትምህርት ነው።ለኔ ትልቅ የስራ መነሳሳትን የፈጠረልኘ 5 ፕሮግራሞች ናቸዉ ። ሰላምህ ይብዛ።
የምሰጡት ትምህርት ደስ የምል ነው አቅራቢው ራሱ ከምሰጡት ትምህርት አብሮ የሚሄድ ነው:እያንዳንዱ የምሰጡት ትምህርት ለሠራበት ሰው ምርጥ ውጤት ይሰጠዋል :ሌላው ደሞ ሱስን በተመለከተ vedio ብትሰሩልን መነኛውንም ሱስ ለምሳሌ ስለ ስጋራ ስለ ጫት የመሳሰሉትን:እና ደሞ ከቡዙ አድናቂዎቻቹ መካከል አንዱ እኔ ሆኛለው እወዳቹዋለው መልካም ስራ
በጣም ትልቅ ሰው ነህ ምንም ህልም የሌለኝ ዠም ብሎ በድህነት ወለል የምኖር አሳዛኝ ሰው ነኝ ያልከውን ልምክር አመሰግናለሁ
ከምር በጣም ጎበዝ ነህ❤ ደግሞ በትምህርት ስራልን በ9 and በ10
የምርጦች ምርጥ ሰውእኮነህ በስኬት ላይ ስኬትን ይጨምርልህ❤❤❤
እውቀት ነፃ ያወጣል ከተባለ የእውቀት ለገሩ መፅሐፍ ውስጥ ነው!!
በጣም የተመቸኝ አባባል ነው።
Betam temechegn tebarek wondime 1ኛ እና 2ኛ betam temechegn demo hulum desi yilal
አንተ በብዙ አመት ያገኘኸውን ለኛ 17ደቂቃ አካፈልከን👏👏
ስነወርቅ በጣም ትገርመኛለህ ነብር የሆንክ ልጅ ነህ፡፡ግን በተደጋጋሚ ካንተ ጋር እንድሰራ ጠይቄህ መልስ አትሰጠኝም፡፡ብዙ መፃሕፍትን አነባለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ፡ውጤት ግን አላገኘሁበትም፡፡አንተ ካልካቸው ነገሮች የመጀመርያው የተመቸኝ ልማድን መገንባት የሚል ሲሆን፡ሁለተኛው መፃፍ ማንበብ ነው፡፡በሶስተኛ ደረጃ ደግሞ ግብህን ማወቅ
በርታ ወንድሜ እኔ እራሤን ማትፋት ነበር ባተ ትት ቀይረኸኛል አልሀምዱሊላህ ስደት ስኖር ከሠው ቤት ተቀጥሬ ስሰራ ባለባበሤ ባረማመዴ አሠርየ ተፅኖ አሣድራብኝ እሷን የምትፈልገውን አለባበስ ስለብስ እኔ የምፈልገውን ባለማድረጌ ብቻ ድፕሬሽን ገባሁ ከዛ ከሡ መውጣት ከስራየም ወጣሁ ወደ በፊቱ ማንነቴ ለመመለሥ በጣም ከበደኝ አሁን ላ ይ ተሻሽየ አለሁ
በእውነት ይገርማል/ስለም በጣም የሚደንቅ 5ራስን ለመቀየር የሚያስፈልጉ ነገሮችን ሰማው ፡እኔያው በጣም የተመቸን 4"ክህሎት"የሚለው ነው።እናም ባገኘሁት አጋጣሚ የምትለቁትን ቪዲዮ ሁሉ ለማየት እሞክራለው፡ አመሰግናለሁ።መልካም ጊዜ።
ስነ የኛ እቁ ኑርልን❤
እውነት ፈጣሪ አበልጦ ጥበቡን ያድልህ ትልቅ ትምህርት አገኝችበታለሁ የእራሴን ክፍተት አይቼብታለሁ ።🎉
የኔ ጀግና በወሳኝ ሳአት❤
ስለተሰጠን ዕውቀት እናመሰግናለን የሁሌው ቅን መምህራችን!!!
መምህር በፋይናንስ እና በቢዝነስ ዙሪያ ሊጠቅሙን የማችሉ ወደ አማርኛ የተተረጎሙ መፅሀፎች ብትጠቁመን???
1. ቅድሚያ የምትሰጠውን እወቅ
2. አላማህን ፃፈው
3. ልማድ መገንባት
4. ክህሎት(skillset)
5. ማንበብ
ብዙ የስኔን ቪዲዮዎች አይቻለሁ ግን ህይወቴ ንቅንቅ አላለም እና በዚ ቪዲዮ ህይወታቹ ይቀየራል ሲባል ዝምብዬ ልስማው እስኪ ብዬ ነበር የገባሁት ግን የእውነት አሁን ህይወቴ ይቀየራል በዚ ቪዲዮ አንድ ነገር አይደለም ብዙ ሺ ነገር አጊንቻለሁ የእውት ስኔ ለዚ ቪዲዮ አመሰግንሀለሁ🙏
ተባረክወንድሜ ብዙነገርተማርኩብህ ተስፋቆርጨነበር
My very first comment.... I really needed to hear this advice... God bless u
እጅግ በጠም አድነቅህ ነኝ ታላቅ ሰዉ ነህ በርታ..ቀጥልበት....
❤ወላሂ 👌👌አላህ ይባርክህ ሰላማዊ ህይዎት ይለግሰህ
ለመጀመርያ መቅደም ያለበትን ስላስቀደምክና ጤቃም ምክር በማቅረብህ ተባረክልን።
በጣም በጣም እናመሰግናለን 5ቱም ቁልፍናቸው በተለይ ከአላህ እና ከቤተሰው ጋ ያለው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
You're great I apriceat you are my best teacher I like all 10Q
I'm proud of you! I'm Secondary school teacher,I refresh my self by your inspiration speech. I read sheivkira book based on your advice.
በቃ አንተ ተፈጥረሀል ሁሌ እግዚአብሔር አንድም በቤቱ ሌላም በዚህ መልኩ ያስተምራል እና ስነወርቅ አንተ የተሰጠህ ፀጋ ታላቅ ነዉ እና በርታልን አንተን መስማት እዉነት በምንም የማይገኝ ሀብት ነዉ ፈጣሪ ከዚህም በላይ የምታስተምርበት አንደበት እድሜና ጤና ይስጥህ ለኔ የህይወት መምህሬ ነህ ክበርልኝ
ኑርልኘ ወንድሜ በጣም ብዙ ትምህርተ እየሰጠህን እድሜና ጤና ይስጥ ሀያሉ ጌታ
መሸአላህ ሁሉም ትከከለኛ ሀሳብነዉ የተናገርከ❤❤❤❤
እጅግ በጣም አደንቅሀለሁ ከሚዲያ ብዛት ተመልክቼ ንቄ ነበር ግን የህይወት ቁልፍ ነህ በእውነት ነው የምላችሁ ተከታተሉት ትለወጣላችሁ።
ጀዘኩ አለህ❤
allah yixxabiq ye sintu hewot qairhallhe
አመሰግናለሁ ወደ ህልሜ ለመሄድ ወስኘአለሁ ሲሳካልኝ ከፈጣሪበታች እንደ አንተያሉ ወጣት አነቃቂ ባለወለታዎቸ ናቸው
አምስቱም በጣም ተፈላጊና ወሳኝ ነው ተባረክ
Wow 5 Tum betm tirunw betam yastemiral igzaber yibark be ewunet
ጀግና ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅልን ሐሳብህ በጣም ይመቸኛል ሰላምሕ ብዝትህ ይበልልኝ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በውነት እዳተ ቅን እና መልካም ሰው ያብዛልንፈጣሪ ዘመንህ ሁሉ ይባረግ ቅን የሆነች ልብ ምግዜም አሸናፊ ናት❤❤❤❤❤
በጣም ታምራለሁ፣ቃላት አይወድቅም፣ከአሁን ወዲ ታከተይ ነኝ፣thank You So Much My Brother !!!!❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ ሁሉም ምርጥዬዎች ናቸው።
ስነወርቅዬ betam thanks yetemeretk lji yebzuwechi areyakoneh🙏🙏🙏
ምክርክ ባጣም ይማቻል 👌👌👌❤❤❤
1 ከፈጣሪ ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖረኝ
2: አላማዬን ለይቼ ማወቅ
3: አዲስ skill መማር
4: ልምምዶችን ለይቼ ማወቅ
ብጣዕሚ ፅቡቅ ትምህረቲ እድሜና ጤና ይሰጣሉ ቹ
አተን ሰማክ እነቃለሁ ካተ ስርቅ በጣም እራሴን እረሳለሁ ዛሬም በድጋሚ ወደራሴ እድመለስ ስላረከኝ ፍጣሪ ካሰብከው በላይ ስኬታማ ያርግክ አላማዬን እየረሳሁ ነበር🙏🙏❤❤💞
Great personal development . Thanks! I like the daily habit. I have a bad habit but I couldn't stop it. I tried a lot many times but I couldn't. What do you advise me?
ጀግናየ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
አምስቱም የእድገት ዋጋዎች ናቸው ከሁሉም ግን ፈጣሪን መፈራት ይበልጣል ።
የህይወትን ቁልፍ አሳይተኸኛል ተባረክ ብሮ አመሰግናለው።
ጀግናአ ሁሉምነገር አስተማሪነው ተባረክ 🙏🙏
እጅግ በጣም ምርጥ ምክር እኔ ከዚ ሰአት ጀምሬ ዝግጁ ነኝ ፈጣሪ ያግዘን
እኔም እፈልጋለሁ ግን እዴት
አስከ አሁን አንተን አለማድመጤ በጣም ቆጨኝ በጣም ድንቅ ምክር መከርኸኝ ፈጣሪ አውቀትህ ያብዛልህ
ከማንበብ ውጭ ሁሉንም እየተገበርኩ ነው
ማንበብን ለመጀመር ወስኞለሁ
ያላማ ሰው ስትሆን ብዙዎች ጋር መግባባት ያስቸግራል ማለትም አላማ ያለህ ሰው ስትሆን
ብዙነገሮችን ከማረግ ትቆጠባለህ
ይህም የመገለል ብቸኛ የመሆን ስሜት እንዲሰማህ ያደርጋል ። እንደዚህ አይነት ምክሮችን ስሰማ ግን የተለየህ የተመረጥክ
እንደሆንክ ይሰማሀል አመሰግናለሁ ወንድሜ
ከመንገዴ እንዳልወጣ የሚያደርግ ምክር ነው
HABO ውጤት ላይ ሲደርስ ቻናልህ ላይ ቀርቤ እንደማመሰግንህ ልነግርህ እፈልጋለሁ
HABO መሸነፍ ሀጢያት ነው
ዋውውውው ጌታ ሆይ አንተ ሰው ግን ምን አይነት ሰው ነህ አረ እግዚአብሔር ይባረክ የእውነት ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ግን 00000000001&10000000 ያልከው በጣም እራሴን እንድመለከት አድርጎኛል ዋናዉ ና የመጀመሪያ ለ እግዚአብሔር ቅድሚያ መስጠት ነዉ። እወድሃለሁ የኔ ወንድም ❤🥰🥰🥰❤❤❤
በሪታ ዉንድማችን ትልቅ ሰዉ ነህ❤ አላህ ይጣብቀክ❤🎉
በጥም የሚጠቅም ትምሀርት ነው ዘመንህ ይባረክ
ዋው ልዩ ነው ምክርህ በስሜት ነው የሰማሁት እናመሰግናለን ወንድም
my best teacher thanks ❤
ልማድ መገንባት ነው ምርጫዬዬ ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
አመሰግናለው ጥሩ ምክር ነው ፈጣሪ ይስጥልን
ያንተን ምክር ከሰማሁ ቦሀላ እኮ ደስ አለኝ
ምርጡ ኢትዮጵያውይ ትውልድ አንቂ❤❤❤
ከልብ አመሰግናለው ሁሉም ተመችቶኛል እጀምራለው ካሁን ደቂቃ ጀምሬ ስደት አሰክሮኛል መላይ ጠፍቶል ብቻ ተስፋ አልቆርጥም እበረታለው ከእግዚአብሔር ጋር❤❤
ዋው የሚገርም አምሮ ነው በጣም ነው የማመሰግንህ ወንድሜ የውስጤን ደገምከው።
በጣም አመሰግንሀሃሎህ !!!በ5ቱን ደረጃ ተመርኩዜ ጅማሮ ላይ ነኝ
ጎበዝ አስተማር ስነወርቅ professional life coach
ምርጥ ምክር ነው እናመስግናለን ጥሩ ነገር
ፈጣሪን ማስቀደም ትልቅ ነገር
Thanks bro