ዬአዳን እና ማሚ ፕራንክ ተደረጉ 😱🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024
  • #prank #jehoaddan #yoadan #nani #judy #sweet #jeoanna #vlog #funnyvideos #funnyprank #ethiopia #fun
    Follow Jehoaddan on Instagram
    ...
    Follow Jeoanna on Instagram
    ...

КОМЕНТАРІ • 285

  • @Yoadanandsweet
    @Yoadanandsweet  2 роки тому +28

    Thank you for watching. 😍
    Follow Jehoaddan on Instagram
    instagram.com/_jehoaddan?igshid=NmNmNjAwNzg=
    Follow Jeoanna on Instagram
    instagram.com/_jeoanna?igshid=NmNmNjAwNzg=

  • @የማርያም-ቘ2ለ
    @የማርያም-ቘ2ለ 2 роки тому +126

    ጋሽ ኤፍሬም ብራንክ ኣድርጉት። በጣም ነው ምወዳቹ

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 2 роки тому +32

    sweetዬ ገና prank ሳታደርጊያቸው የምትስቂው ነገርስ 😅😅😅ምርጥ ፕራንክ ነው ፋዘርን ፕራንክ አድርጊያቸው please የማዙ ቁንጅና ደግሞ ❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 роки тому +94

    የእናታቹ እርጋታ እርጎን ያስንቃል ደስ ስትል💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      @@God2716 ደምሩኝ😍😍

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 2 роки тому +2

      @@God2716 እናታቸውን ነው ያልኩት እኮ እናታቸው እረጋ ያለች ናት

    • @God2716
      @God2716 2 роки тому +1

      @@ኤማንዳቲናUA-cam betam des yemitil newa liyawim

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому +2

      @@God2716 እህቴ ደምሪይ በቅንነት

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 роки тому +1

      ደምሩኝ ውዶች

  • @tinagetachew8302
    @tinagetachew8302 2 роки тому +26

    Oh my god በጣም ነው የምወዳት እናታችሁን በጣም የተረጋጋች የምታምር ጌታን የምትወደ god blessing more and more now words

    • @Artcrave33
      @Artcrave33 Рік тому

      What’s sweet’s real name ? Jeoanna or sweet ….?.

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +18

    የኔ ቆንጆ እናታቹን ስወዳት እርጋታዋ በጣም ደስ የምትል እናት ናት ናኒ ስዊት ወዳችዋለው 🥰🥰

  • @zinetyimmer7457
    @zinetyimmer7457 2 роки тому +21

    ወይኔ እናታችሁ ደሥሥሥሥሥሥ ስትል ታላቅ እህታችሁ ነው የምትመስለው ሺ አመት ትኑርላችሁ ታምራላችሁ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 роки тому +16

    ማሻ አላህ እናታችሁ እክ አመስልም ልክ እደናተው ልጂ ናት ጎደኛ ትመሳማላላችሁ ታድላችሁ እኔማ አለመታደሌ እናት ወለ አባት የለኝም በሰደት እየተከራተትኩ አጠሓቸው💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 2 роки тому +15

    The beauty of your mom ,Nany full of smile ,and Sweeti looks pretty cool 😎 👌

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 2 роки тому +10

    You guys have the most gorgeous mother in the world

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 роки тому +6

    የኔ እናት!!!!ተጨካክነናል!!!ስወዳችው!!!!!!!!ዮዳና💕💓💗😊😀😀

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 2 роки тому +8

    The three angels 😇 more love and happiness to ur family 🧡❤💚

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +12

    ታምራላችሁ 🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ሀገሬ 🙏🥰 ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰ፍትህ በየቦታው ለሚገደሉት ወገኖች ፍትህ 🥺

  • @semu9724
    @semu9724 2 роки тому +3

    የማሚ እርጋታ ደስ ሲል ደሞ ቆንጅዬ እናት ታምራላችው ❤️🔥

  • @አሚርYouTube
    @አሚርYouTube 2 роки тому +5

    አይ እናት የራስዋን ነፍስ ሳታድን ልጆቼን አድኑልኝ አለች አይ እስዊት ይቅርታ ጠይቂ እናትሽን

  • @tatektefera9933
    @tatektefera9933 2 роки тому +6

    Can't stop laughing 🤣🤣🤣እናንት ተንከሲሶች 🤣🤣🤣love you guys ❤❤❤

  • @elroe6259
    @elroe6259 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ማሚ ስታሳዝን ነብስሽ አይማርም እንዲ ጉድ ትሰሪያቸው 😀😀😀😀

  • @NATALIE_SLAYYYS
    @NATALIE_SLAYYYS 2 роки тому

    እንዴ ግን ልጆቾን ትታ ወረደች እኮ ብያ ነበር ለካ ልትጮህ ነው ድንጋጤ እኮ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 2 роки тому +6

    እዊይ የኔ ቆንጆዎ ስወዳቻ ቅብጠታቹ ዳሞ የሌላ ነው ማሻ አለህ አለህ አይለያቹ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 2 роки тому +4

    እሲውትየ ሰራሽላቸው😂😂😂😂😂♥♥

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 2 роки тому +3

    😂😂😂😂ማሚ እውነታን ነው ሰው አይረዳም

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 2 роки тому +5

    ወይኔ ማዘር ልጆቾትን ጥለው ይወርዳሉ 🤔🤣🤣

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 роки тому +6

    የኔምርጦች ማሚ አሳዘነችኝ🥰😂
    ተፀካክነናል🥺🥺

  • @eyerusalemtsehaye8103
    @eyerusalemtsehaye8103 2 роки тому +2

    ምናልባት ሰው እናንተን ሲያይ ሚዲያ ላይ ስለሚያውቃቹ ቀረፃም ሊመስለው ይችላል እንጂ ተጨካክኖ አይመስለኝም ማሚ።እና ደግሞ ስወዳቹ።።።

  • @saron20
    @saron20 2 роки тому

    እስዊትየ የኔ ጣፋጭ እናትዋን መሳይ ኣወራርሽ በጣም ግልፅ እና የዋህ እንደሆንሽ ያስታውቃል እንዴት እንደምወድሽ

  • @Ethio-
    @Ethio- 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ማዘር::
    የጃችሁን ይሰጣችሁ ::
    የኛ ልጆች ደሞ እንዴት ፕራንክ ያደርጉን ይሆን🤔

  • @wubittekle5136
    @wubittekle5136 2 роки тому +2

    የግመል ወተት የተፈጨ ቋንጣ ኡህህ በጣም ያዝናናችሁኝ 😅

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    😂😂😂😂የተመታሽ አስደነገጥሻቸው እናታችሁ እረግትትያለችናት

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 2 роки тому +6

    ባለ ፕራንኳ እኔራሱ ደነገጥኩኝ ደስ ይላል

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 2 роки тому +13

    ምርጦች
    ፍትህ ለእማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 роки тому +3

    አባታችሁን በጣም እወደዋለው እናታችውም። ፍጣሪ እድሜጤና ይስጣችው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ በቅንነት

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 2 роки тому +5

    ምርጥ ፕራንክ
    አቦ ይመቻቹ
    ስወዳችሁ!!!!!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +2

    ወይኔ እናታቹ እናንተን መኪና ውስጥጥላ ወጣች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይጉድ ይመቻቹ ደስይላል አባታቹ ጠፉበሰላምነው

    • @madi8643
      @madi8643 2 роки тому

      እነሱን ለማዳን ነው የወጣችው

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому +1

    ውይ ስዊትዬ ነግረሽንም እኮ ደነገጥን እንዴ አባታችሁስ?

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 роки тому +3

    ተሳክቶልሻል ቆጆ ።

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj 2 роки тому +7

    ጋሽ ኤፍሬም ጠፋ እኮ ክትፎም ጥላችሁት በላቹ

  • @zebiderketsela4371
    @zebiderketsela4371 2 роки тому

    የምሬን ነው እንደዚህ ስቄ አላዉቅም ማሚ ኑሪላቸዉ አምዋ ❤️❤️❤️

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому +6

    እናታቸው ጋር እንደ ጓደኛ መታደል

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 2 роки тому

    ስወዳችሁ ግን እንደዚህ አስደንገጭ ፕራክ አትደራረጉ በድንጋጤ እሚፈጠረው አይታወቅም በተረፈ በርቱ እወዳችሁ አለሁ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +8

    ስወዳቹሕ እኮ ዳዲንም አንድ ቀን ቆንጆ ፕራንክ ስሩት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 роки тому +4

    አንደኛ ነው ልጅ እዉነት

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 роки тому

    ወይ የግመል ወተት ጎበዞች በርቱ

  • @fatuma241
    @fatuma241 2 роки тому

    ስወዳችሁ አላህ እረጅጅምም እድሜ ከጤናጋ ይጣችሁ ማሚ ትለያለሽ

  • @abrahamhadgu3687
    @abrahamhadgu3687 2 роки тому

    ጥሩ እና ነዉ ያላችህ እናንተም በዛዉ ልክ ጨዋዎች ናችህ ።
    ኣባታችህ ባጣም ነዉ እምኣደንቀዉ መልካም ሰዉ ነዉ ኣንዳችሁ ሽማግሌ ሆናችህ ፒራንክ ያረጋችሁት ግዜ ደግነቱ ባጣም ነዉ ያስደሰተኝ

  • @medinahusen9089
    @medinahusen9089 2 роки тому +4

    These are my Favorites. You guys are fun to watch. Ur mom killed me lol😂😂

  • @glossomm494
    @glossomm494 2 роки тому +2

    Give us house tour and basic messages on how to move out your family house ..will be such good content

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 роки тому +2

    የታል ጋሺ ኤፋሬም በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ።

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 10 місяців тому

    በጣምናው የሜያምረው የኔኩሩ
    በጣምነው የሜያምረው እደኔ ቡናበፈዱሻሲያይለመጠጣት የሜቸኩለው የኔጀግናበርችልኝ እሽውደ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 2 роки тому +1

    እንደዝቸ አይነት እመቤት እናት ደግሞ እህታቸሁ ነዉ የምትመስለው የታደላቸሁ

  • @susums1376
    @susums1376 2 роки тому +3

    ስወዳቹ እኮ እናቴን የውነቴን ነው😘😘😘😘😘😘

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 2 роки тому +1

    🙆🙆🙆 ድንጋጤ መጥፎ ነው።

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 роки тому

    ውይ እናታችሁ ።ማንም አያስጥልም በአሁን ሰአት አገራችን ሆሆሆሆ😃😃😃😃🙈🙈

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 роки тому +1

    ውይይይ ፍቅር እናት ውድድድድድ 😘

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 роки тому

    Mamyia asazenchn ay enat😂😂😂 Ababi tenafkwal Amazyia

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 2 роки тому +1

    የኔ ማሮች ስወዳቹ እኮ ተሰዘአካልሽ እስዎት በሀይለኛዉ ዛሬ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      እሄቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze 2 роки тому

    እናታችሁ እርጋተዋ ደስ ይላል

  • @seidtubee
    @seidtubee 2 роки тому

    በዚህ አጋጣሚ እውነትቢሆን ኖሮ ማዘር አግዙኝ ስትላቸው አድ የሚረዳ ሠው ይጥፋ ሠው ተጨካክኖል የኡነት መረዳዳት አለብን

  • @workaferahumitiku7231
    @workaferahumitiku7231 2 роки тому

    ማሚ ባትዘንጥ እራሱ እንዴት እንደምታምር ስወዳት

  • @yezulove8512
    @yezulove8512 2 роки тому

    ስታምሩ ጋሽ ኤፊ ጠፍተዋል

  • @laladire9446
    @laladire9446 2 роки тому +2

    መርፌ ሊወጋን ተመቸኝ

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 роки тому

    አቤት ካለሜካብ በጣም ቆንጆ ናችሁ ደሰ እምትሉ ቤተሰብ ናችሁ

  • @Ethio_computer_education
    @Ethio_computer_education 2 роки тому +1

    አረ አያስደነግጥም😃

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 2 роки тому +1

    እናታችሁ ስታምር❤🤗

  • @marthagetachew1919
    @marthagetachew1919 2 роки тому

    ክክክ እኔ እራሱ መደንገጤ እናንተ አትስሩ እናቴ ፍርስ ነው እምታረጉን

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 2 роки тому

    የምወዳችሁ ቆንጆዎቹ ዛሬ ካሜራችሁ ላይቱ ልክ አደለም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
    @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ 2 роки тому

    ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን ፕራክ ስለበዛነው ሰው መተባበር ያቆመው

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Рік тому

    የኔቆጆዎች ጠፋቹ ሥወዳቹ እጷእጷ ውድድድድድድድድድድድ

  • @montruex1308
    @montruex1308 2 роки тому

    በጣም አባትሽን ትመስያለሽ ቆንጅዬ

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube 2 роки тому +3

    እኔስ ክው ነው ያልኩት እውነት ሚገርም ፕራንግ ነው👏👏

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 2 роки тому

    ማሚ፡ይበትየግልነው፡እድሜጤናእሥከቤተሠቦት

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 роки тому +1

    አባታችሁን ፕራንክ አድርጉት ❤❤❤

  • @hanaleweyehu3429
    @hanaleweyehu3429 2 роки тому +1

    የሚገርም ፕራንክ ነው👏👏

  • @ፋጢማኢብራሂም
    @ፋጢማኢብራሂም 2 роки тому

    እናትሽን ጋቢና ብታደሪጊያቼው ደስ ይላል

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 роки тому

    ና ዉረድ አተ አላለችም አየ ማሚ 😂😂😂😂 የኔ ምሰኬን

  • @Gunatube
    @Gunatube Рік тому

    ውይ ማዘር የኔ እናት ❤😂😂😂😂

  • @kalabbirhane9753
    @kalabbirhane9753 2 роки тому +2

    Enena esua becha bezi seat 😂😂😂😂😂😂😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      👉👉👉ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @sarimra
    @sarimra 2 роки тому

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @suzantaytu3686
    @suzantaytu3686 2 роки тому +1

    እናታቹ እንዴት እንዳሳዘነችኝ😁 ተጫወትሽባቸው

  • @FM-nj2ps
    @FM-nj2ps 2 роки тому

    ህይወትን እናንተ ኑሯት!

  • @netsanetwebalem3002
    @netsanetwebalem3002 2 роки тому

    Wow wow feta yalachuh des yilal ewedachuhalewu

  • @martamar142
    @martamar142 2 роки тому

    Er be geta mother betam betam wudddddd saregat eko.🙆😘

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +1

    ልጁ ግን ችሎበታል

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq 2 роки тому

    አይ እስዊት ማሚ አሳዘነችኝ ግን ዩአዳን ስደነግጥ ዝም ነዉ የምለዉ

  • @knowyourself3762
    @knowyourself3762 2 роки тому +1

    Nice video and much love and respect to you all. For the fact that there was a random man in the car and no one around helped when there was people there on the street when the mother pleaded with people to help and they did nothing, doesn't that alarm the people in the comments??? It seems Addis isn't that safe.

  • @hiwetteweldebrhan8307
    @hiwetteweldebrhan8307 2 роки тому

    Mama btaemi senbiden ❤️ kale btaemi prank✔️✔️ gn mami ohhh!!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈

  • @Asiatube
    @Asiatube 2 роки тому +5

    ኢትዬጲያ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን በስደት ለሚሰቃዩ እህት ወንዲሞቻችን ፈረጃውን አላህ ቅርብ ያድርግላቸው

  • @baniget7068
    @baniget7068 2 роки тому +1

    ማሚ ግን ምን ሆና ነው ??? ጥላችሁ ?

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 2 роки тому

    እረ አባታችሁ ጠፋ ቀላቅሉት እንጂ

  • @ethiopianqueen5854
    @ethiopianqueen5854 2 роки тому +3

    Omg😂 የግመል ወተት የተፈጨ ቋንጣ😂

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 2 роки тому +4

    ሜሮቼ ውድድድድድ ነው ማረጋቹ 😍😍😍😍

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ 2 роки тому

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ

  • @teyba577
    @teyba577 Рік тому

    my Gurage Swodachu Eko

  • @MARUTESHALE
    @MARUTESHALE 2 місяці тому

    ቆንጆናችሁ❤❤

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому

    የኔ ማርቹ በጣም ታምራላችሁ

  • @bikib4975
    @bikib4975 Рік тому

    ማሚስታምር

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 роки тому

    በሉ የደንገጠችብት ቆንጆ ምሳ 🥰🥰🥰

  • @naimahashim2489
    @naimahashim2489 2 роки тому +1

    Hulam sakulig betam new mewdachu btly enatachu rejim edma ktna gar

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝️

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 роки тому

    አገኘሻቸው በጣም ደነገጡ እኔም ደነገጥኩ ፕራክ አልወድም

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 2 роки тому +2

    ውይ አይደለም እናንተ እኔም ልቤ ቀጥ ነው ያለው

  • @ሙሉ-ኘ9ጘ
    @ሙሉ-ኘ9ጘ 2 роки тому +4

    እናታችሁ እርጋታዋ❤👏👏