የፆም የአትክልትፒዛ አዘገጃጀት |How to make fasting vegetable pizza|Ethio lal

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 80

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148  3 роки тому +2

    ✅ የጭፍቆ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 ua-cam.com/video/RYKvYXKVkAw/v-deo.html
    ✅ የእርጢጦ አረጣጠጥ ሊንክ👉 ua-cam.com/video/1TgXYJldW3E/v-deo.html
    ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @almazasnake
    @almazasnake 8 місяців тому +1

    በጣም ያምራል ሞክሬዉ ይጣፍጣል አመሠግናለሁ

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +2

    ምሳዬ ዋዉ ምርጥ ጤናማ የፒዛ አሰራር ነዉ በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን 😍💯👌

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому +1

    የኔ ውድ መልካም ስንበት ብለናል በቅድሚያ በጣም አሪፍ እና ጤናማ የሆነ ፐሳ አሰራር ነው በጣም አመሰግናለውሞክረዋል ይሁን የኔቆንጆ like share

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +2

    Watching ምሳዬ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +1

    ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👍👍👍❤🙏

  • @zellitube
    @zellitube 3 роки тому +2

    ምሳዬ የኔ ባለሞያ ልክ ነሺ የሚገዛው ምን እዳለው አናቅም በቤታችን ጤናማ አሰራር ነው እጂሺ ይባረክ🥰🥰🥰💚💛❤🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +2

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጥሩ አማራጭ ነው ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ👍👍👌ሼር❤🙏

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ቆንጆ ልዩ አማራጭ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 роки тому +1

    ምሳዬ ዋው ምርጥ ፒዛ የኔ ውድ አንደኛ እኮነሽ የኔ ባለሙያ like share✅

  • @unify9481
    @unify9481 2 роки тому +1

    እንዴት ፡ መባረክ ፡ ነው ፡ ያንቺን ፡ ቪዲዮ ፡ ማየት ፡ ኢትዮ ፡ ላልዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ ፡ ኢትዮጵያዊት ፡ የኛ ፡ ሸጋ።

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 роки тому +1

    ለፃም ወቅት አማራጭ ምግብ ነው ፡ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ፡ ወድጀዋለሁ ፡ 💜💜👍and shared

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 3 роки тому +1

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው በጣም እምወደው ነው አንቺ ደግሞ በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ ❤️❤️🙏

  • @felekechzeleke6587
    @felekechzeleke6587 3 роки тому +2

    Thank You for your explanation

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 роки тому +1

    በጣም ቀለል ፅድት ያለ የፆም ፒዛ አሰራር እጅሽ ብርክ ይበል መልካም እለተ ሰንበት የኔ እህት💕👌👍🙏ሼር

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому +1

    ምሳዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የምወድሽ እህቴ!!
    ከሚገባው በላይ በጣም ቆንጆና ፅድት ያለ የፆም ፒዛ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ ይህ የመሰለ ፒዛ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌😍😍

  • @elsaabraha7684
    @elsaabraha7684 3 роки тому +1

    Wow good job❤️👍number one

  • @chchu66
    @chchu66 2 роки тому +1

    ቆጆ ነወ ተባረኪ

  • @SallyYene
    @SallyYene 9 місяців тому +1

    Nice one!

  • @selamawitteshome6753
    @selamawitteshome6753 3 місяці тому +1

    Best pizza

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Рік тому +1

    Woow👌

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 3 роки тому +1

    ምሳዋ እጅሽ ብርክ ይበል

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому +1

    WOW 🤩 ምሳዬ በጣም ቆንጆ ፒዛ ነው ከአቦካክሽ እስከ ሶስ አስራርሽ ጉደኛ ነው እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል በጣም እናመስግናለን እህቴዋ 👍🏾👌🏾💯💝

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому +1

    Wow it's so yummy and delicious pizza 🍕 thank you for sharing my sister like 👍 share

  • @genetabeba5571
    @genetabeba5571 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!

  • @meskiichalla7304
    @meskiichalla7304 2 роки тому +2

    wow

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +1

    ዋውው ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому

    ምሳዬ ምልካም ሰንበት ከነቤተሰቦችሽ ሌላው በጣም ቆጆ ፒዛ ሰራሽልን በጣም ቆንጆ ❤️❤️😋👌🏾እጆችሽ ይባረኩ ሰላም ዋይልን 🙏🏾

  • @keludishow
    @keludishow 3 роки тому +2

    ምሳዬ የኔ ውድ አንደኛ ባለሞያ ብዙ የማላውቀውን ነው ያሳየሽኝ አቡክቼ ፍሪጅ አርጌ አላቅም ነበር አበባ ጎመን መጠቀምሽም ልዩ ነው በጣም የወደድኩት ምርጥና ጤናማ ፒዛ ግን ከአያቴ አይደለም የተማርኩት ያልሽው ዘና አርጎኛል😂መጋገሪያሽም ምርጥ ነው ምሳዬ እጅሽ ይባረክ አሚን የኔ ውድ😍😍😍💕💕💕💕🙏

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 роки тому

      ከሉዴዋ እምወድሽ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️🥰

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 роки тому +2

    ዋው ሲያምር ምሳዩ ልዩ አስራር ነው እናመስግናለን🥰🙏

  • @temremohammed7271
    @temremohammed7271 3 роки тому

    ማሻ አላህ ጎበዝ ባለ ሞያ ወላሂ

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +2

    misayee

  • @tinalemma6272
    @tinalemma6272 3 роки тому +1

    Gobezzzz

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому +1

    Watching 👀

  • @keludishow
    @keludishow 3 роки тому +1

    Watching ምሳዬ😍

  • @ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ
    @ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ 3 роки тому +1

    ፅድት ያለ ምግብ ትባረኪ

  • @Privateme-v6p
    @Privateme-v6p 3 роки тому +1

    Did u add mozzorela chese at the end

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +1

    Watching 🥰

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 3 роки тому +1

    Yummy 🍕 good job 👏

  • @genetworkineh674
    @genetworkineh674 2 роки тому +1

    yne asteyayte chefko,sayhone chebeto,ertito,ermito nwe ymibale

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 3 роки тому +1

    ምንጊዜም የምትሰሪው ይመቸኛል ወደኋላ እየሄድኩ ነው የሰራሽውን ሁሉ ደጋግሜ የማየው እጅሽ ይባረክ ክፉአይንካሽ በርቺ እናመሰግናለን። ጥያቄ ግን አለኝ ሰለሪ ና ስፒናች ምንድን ናቸው አብራሪልኝ።👍👍👍❤

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰 ሰለሪ (celery) እንደ ባሮ ሽንኩርት እሚመስል ነው ስፒናች(spinach) ደግሞ እንደ ጎመን እሚመስል አትክልቶች ናቼው👍

  • @tsion5088
    @tsion5088 3 роки тому +1

    ቆንጆ ነው ሻነምፒዮን (እንጉዳይ) ቢኖርበት በጣም የሚጥም ይመሰለኛል ።የቪጂቴሪያን ፒሳ በእንጉዳይ ሰለሚጣፍጥ ነው እናመሰግናለን💚💛❤🙏

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 роки тому

      እውነት ነው እንጉዳይ ለፆም ፒዛ ምርጥ ነውከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️🥰

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 9 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 3 роки тому +1

    Good job👍👍👍😋😋😋

  • @LomiLomi-s5g
    @LomiLomi-s5g 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ነው እደ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍Danke

  • @semhalgebremeskel7749
    @semhalgebremeskel7749 2 роки тому +1

    Be 500 le 25 deqiqa new yalshiw ende hono 500 aybezam?

  • @iphone5s999
    @iphone5s999 3 роки тому

    Thank U sis 🙏🤩

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 роки тому

    Watching 😍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому

    watching 👀

  • @rahmetbedru
    @rahmetbedru Рік тому +1

    Lela pizza aserar lakilen

  • @mrtamrta690
    @mrtamrta690 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskereassefa4170
    @meskereassefa4170 3 роки тому +1

    I like it , but all of ..... long process ...make it short ..

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 11 місяців тому +1

    እኛአ ቂጣአ እየተጋገር እንበላየል ሶሱነው የቀረው

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 3 роки тому

    ባለሞያ

  • @genetgebremeskel9367
    @genetgebremeskel9367 3 роки тому

    👍👍👍

  • @beselotkasu3658
    @beselotkasu3658 Рік тому +1

    ልብስነው እንዴ የምታጥቢው

  • @euftuvjfg-ps7qr
    @euftuvjfg-ps7qr Рік тому

    TANKYU❤❤😂😂🎉🎉

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 3 роки тому

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ያሚ ነው ግን የገዛሽው ችዝ ያስተማምናል ወይ ማለት ቨገን የሚባለው ነው ወይ እባክሽን ግልጽ አድርግልኝ መልሽልኝ ?? አመስግናለሁ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 роки тому +1

      ከምን እንድተሰራ እንብቤ ነው ምንም አይነት የወተት ተዋፅኦ የለውም የኔ ውድ አስተማማኝ ነው አዎ ቬጋን እሚባለው ነው

  • @alemaalalema2135
    @alemaalalema2135 3 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍❤️❤️❤️

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 Рік тому

    Enmesrginln❤💓💛💚

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Рік тому

    ምጣድ የት ይገኛል 🤔ቆንጆ?

  • @Hanalove12
    @Hanalove12 3 роки тому

    የችዙን አይነት ላአኪልኝ 🙏🙏🙏

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 роки тому

      ሀንዬ ፎቶ እንሽው በምን ልላክልሽ ውዴ

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Рік тому

    እንደኛ ስለሆንሽ 👌 ሰብስክራይብ አድርግአለው

  • @dsgedsge978
    @dsgedsge978 9 місяців тому

    Melku des ayilm

  • @aklilutekle409
    @aklilutekle409 Рік тому

    L

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Рік тому

    ምጣድ

  • @beckyfeyissa1905
    @beckyfeyissa1905 3 роки тому

    Sequar endet yechemeral it’s not healthy

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому

    ምሳዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ፒዛ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 роки тому

      ሐንዬ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰❤️🥰

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    Watching 👀

  • @ZenasMan
    @ZenasMan 26 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤