የበርማ ሙስሊሞች ስቃይ ልዪ ዝግጅት በአብዱረሂም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @eliyash9425
    @eliyash9425 7 років тому +1

    ያ አላህ ያንተ እርዳታ ቅርብ እና ከማንም በላይ ነው ያ አላህ እርዳታህን አውርድላቸው አሚን

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    ሀስብ አላህ ወኒእማል ወኪል
    ያአላህ !
    ሱበሀን አላህ
    ኢህቶች &ወንድሞች እስክ ከልባችሁ ዱዓ አድሪጉ
    ያራብብብብብብ

  • @እሙበረካ-ጰ7ቈ
    @እሙበረካ-ጰ7ቈ 7 років тому

    የአላህ ያረቢ ያረህማን በሙስሊም እህት ወንድሞችን እነት አባቶችን የመጣበትን በላ አተው ጠብቅልን

  • @نعيمةعبدالفتاح-ل1و
    @نعيمةعبدالفتاح-ل1و 7 років тому +3

    አሏሁመ እሱርሁም ወሱር ኩሉ ሙስሊም ወፊ ኩሊመካን ያቃዲር ያረብ

  • @ያአላህዘረኝነትከሚባለውጥ

    ያራህማን በእዝነትህ እዘንላቸው ሀቂቃ ልብ ያዳማል ሁላችንም በዱአ አንርሳቸው ።ጀዛክ አላህ ከይር ወድም አ/ ረሂም

  • @saadataddes7404
    @saadataddes7404 6 років тому +1

    ያረብ ሡበሀን አላህ ፈጣሪይድረሥላቸው

  • @seadaseada8282
    @seadaseada8282 7 років тому +1

    ያረብ ሙሥሊምወጎኖቻችንን አላህበራህመትህ እዘንላቸው

  • @bashayeral-shamisi3521
    @bashayeral-shamisi3521 7 років тому +4

    ኸረ በጣም ያማል ወላሂ እህቶቸ ወንድሞቸ በዱአ እንርዳቸዉ አላህ ይዘንላቸዉ ያረብ

  • @iloveslamfteyyalihbarya9481
    @iloveslamfteyyalihbarya9481 7 років тому

    አላህ ይድረሥላቸው ያረብ ድል የብርማ ሙሥሊሞች የግፈኞች የጃቸው በዚወ ምድርያሣያቸው

  • @ሉሉ-ቨ4ሸ
    @ሉሉ-ቨ4ሸ 6 років тому

    ያሱበሀን አሏህ በጣም የሚገርም ነገር አሏህ ሆይ የሙስሊሙን ፈረጃ ቅርብ አርግልን

  • @ummaaymon9239
    @ummaaymon9239 7 років тому

    አለህ ነስሩን ቅርብ የርግለቸው ጀዘክ አለህ ኸይር ወንድምአብድ ረሂም

  • @hdjd1402
    @hdjd1402 7 років тому

    አላህ ሆይ ውገኔን ከስቃይ በቃ በላቸው ያርብ መውደዲን መፍቀርን ውፍቀን ያርብ ውገኔን ከስቃይ አውጣው ከይሩን ነገር ውፈቀን ያርብ ፍቅር ሰላም ደስታ ፍትህ ይውፍቀን አሚን የርብ

  • @اللهرييالإسلامديني

    ያረብ ያረብ አንተው በእዝነትህ ሙስሊሞችን ሁላቸውንም በራህመትህ አካባቸው ያረብ አንተው በራህመት አይንህ እያቸው ያረብያዚዙ ያከሪሙ ያረሂሙ በራህመትህ ሙስሊሞችን ድል አጎናፅፋቸው

  • @rabya-500
    @rabya-500 7 років тому +10

    ዉይ የሙስሊሙ ስቃይ መቸነዉ የሚያበቃዉ .የአዛኞች አዛኝ የሆነዉ አላህ እዝነትህን አዉርድላቸዉ ።እነዚህ የሠዉ አዉሬወች ሱብሀነአላህ ያረህማን ነስርህን

  • @FatimaAli-qe8ep
    @FatimaAli-qe8ep 7 років тому +1

    ሀያሉ ጌታችን ይድረስላቸው በራህመቱ በሀያልነቱ በትበቡ በቅዋው እኛ ካለሱ መጠጊያም መሸሻም የለንም
    17 የሙስሊም ሀገራት የት እደገቡ ነው ከነሱ መሰቃየት የሚዘገንነኝ
    ያረቢ እርዳታህን!!

  • @mayramyesuf3532
    @mayramyesuf3532 7 років тому

    እነሊለህ ረጅኡን ሀስብ አለሁ ወነመተል ወክል የአለህ አንቴ ረሥክ ድረሥለቸው የረብብብ

  • @seadamohammed9103
    @seadamohammed9103 7 років тому

    የአላህያረብአተዲረስላቸዉ።ጀዛከላኸይራልወዲማችንወላሂበጣምያማልየአላህ

  • @user-nr2fm8bi9x
    @user-nr2fm8bi9x 7 років тому

    አሏሁመ እንሱር አህል አረካን አሏሁመ እንተቅም.ሚመን ዘለመሁም አሚን

  • @zinet385
    @zinet385 7 років тому

    ሱብሀን አላህ የአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር የአረብ አላህ በአለም ለሉት ሙስሊሞች ሁሉ ነስሩን ይስጠን የአረህማን አላህ የልብ ኢማን ይወፍቀን የአረብ አላህ ነስሩን አቅርብ የአላህ የወዱዱ

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ዐ3ጰ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ዐ3ጰ 7 років тому

    እነ ሊለሂ ወኢነ ኢለሂ ረጂኡነ የረቢ አንተ በእዝነትህ እርደቸዉ ወለሂ በጠም የመል

  • @ይህምያልፋል-ሸ3ፐ
    @ይህምያልፋል-ሸ3ፐ 7 років тому

    ዋሊኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ ነሥሩን ይላክላቸው በጣም ያሣዝናል የሠውን ሥጋ እንደት ሠው ይበላል ያረሂም አንተው በእዝነትህ ምህረትን ላክላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አመንኝያተውነኝM
    @አመንኝያተውነኝM 7 років тому

    ያማል ይወገን ሥቃይ መከራአላህ ዱዋችን ሙሥተጀብ ያደረግልን ያረህማን

  • @rahmamohd4916
    @rahmamohd4916 2 роки тому

    ሡባንላ አላህ ይድረሠላችዉ ያረብ
    የሙሠሊሞች ሠቃይ በቃቹ ይበለን
    አላህ😭😭😭

  • @etheth5118
    @etheth5118 7 років тому +1

    አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርገው

  • @fatihaadamfd723
    @fatihaadamfd723 7 років тому

    Jazakumla keyran Abdurehim insha allah

  • @አላህወኪል-ፐ7ቀ
    @አላህወኪል-ፐ7ቀ 7 років тому

    ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል አላህ የሙስሊም ጥላቶችን አላህ ያሳቸዉ

  • @jameelaalmuhairi2174
    @jameelaalmuhairi2174 7 років тому

    ወላሂ በጣም ያማን። ያረማን ያአላህ ኩሉ መካን ነስርን ያረብ

  • @taybamohammed4079
    @taybamohammed4079 7 років тому

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጂኡን ሱብሃን አለህ የረብ ሁሉን ሰሚና ተመልካች የሆንከው ጌታችን አለህ እኚን ሙስልም ወገኖቻችን ከደረሰባቸው ስቃይና መከራ አድናቻው ነስርን አውርድላቻው እናዛን ግፈኞች ደሞ ቁጣህን አውርድባቸው ሊወጡት የማይችሉትን በላ ለክባቸው። የረብ የረሂም አንተ ድለስላቸው አድናቸው በረመኔዎች ከሚደርስባቸው ግፍ

  • @ameleworkseid6815
    @ameleworkseid6815 7 років тому

    አላህ ነስሩን በቅርብ ያድርግላቸው እኛም ያው እንደሞትን ቁጠረው አብዱረሂም ስንት አቅም ያለው መንግስታቶች እያሉ ዝም ሲሉ ነብስ እንዳለው እንሰሳ እንኳን አላየናቸውም በጣም ነው የሚዘገንነው። እኔ በፊት ደቡብ አፍሪካ ሲያቃ ጥሏቸው አይቸ። ሳምንት። ነበር ያለቀስኩት አሁን ግን በቃ ልክ በእጅፕ እንደዳሰስኳቸው ውስጤ ያለውን እዝነት በቃ ዘግናኝ አገሮች የሙሰሩት ደባ አደደበኝ እህ ውይኔ ሰው መሆን እስከሚያስጠላኝ አረ የነሱማ ይገርማል በጣም ወላሂ አላብ ይድረስላቸው ያረቢ

  • @اعرفدينك-ر4ز
    @اعرفدينك-ر4ز 7 років тому

    አሏሁመ እንሱርና አላ አእዳአና ያረህማን

  • @أممحمد-ع1و3ك
    @أممحمد-ع1و3ك 7 років тому

    አሏህ ወይ ለሙስሊሞች ነስሩን ቅርብ አድርግልን በጣም ያማል ላሀውለውላ ቅወተበላህ

  • @hanicell2473
    @hanicell2473 7 років тому

    .ያርብ.እዝነትህን.ለግሳቸው.አላሁመ.አሚኒ

  • @zahraadam1814
    @zahraadam1814 7 років тому

    አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው ወላሂ በጣም ያሳዝናሉ

  • @samprime-bn1nc
    @samprime-bn1nc 7 років тому

    የአላህ ያረብ ምህረትህ ላክላቸው ያአረብ ሰላሙን አስፍንላቸው ያማል የነሱ ሲታረዱ እኔን አመመኝ ያአላህ እዝነትህ ቅርብ አርግላቸው

  • @ቢዘራነጭጤፍቢወለድመለሎእ

    ሱበሀን አላህ ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩት ወላሂ ሰውን ሰው ሲበላ። የቂያም ቀን ተደርሷል ወላሂ ዱአ እናድርግ

  • @hayaetmohammad4125
    @hayaetmohammad4125 7 років тому +2

    ያረብ እዝነትህን እትፈጋቸው

  • @pathummapathumma60
    @pathummapathumma60 7 років тому

    ያረቢያአላህፈረጀንቅርብአድርግላቸው ያማል አረእኔሰማትአልቻልኩም

    • @pathummapathumma60
      @pathummapathumma60 7 років тому

      ወገኖቼ እኔልሰቃይላች አርአሁንሰ ሰውመሆኔንአሰጠላኝ

  • @rahimarahma7629
    @rahimarahma7629 7 років тому

    ወአለይኪ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ሱብሀነ አላህ ሀስቡን አላህ ወኒዕመል ወኪል

  • @zenetjemal5596
    @zenetjemal5596 7 років тому

    ሱበሀን አላህ ጌታችን አላህ ሆይ ነስሩንቅርብ አደርግላቸው ያረብ

  • @ggt1732
    @ggt1732 7 років тому +1

    አዎ አላህ ይድረሰላቹ ያረብ አትው ድረሰላቸው አሚን

  • @اللهرييالإسلامديني

    ሱብሀነሏህ አሏህ ድኑን ይመልሰው ባጠቃላይ ሙስሊም ያድርካት አራካን ቡድህስቶችን አሏህ በአለም ላይ 1 ሳይቀር ያጥፋቸው

  • @khadijaalewy4486
    @khadijaalewy4486 7 років тому +2

    አላህ ይድርስላቸው

  • @zdzdzd4137
    @zdzdzd4137 7 років тому

    ሱብሀና አላህ በጣም የሚገርሙ ፉጡር ናቸው ታዳ ሙስሊም ሰው አደል አላህ በራህመቱ ነስሩ ቅርብ አላህየድርግላቸው

  • @rahe6377
    @rahe6377 7 років тому

    ወአለይኩማሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድማችን አብድራሂም ሙሀመድ አላህ ይድረስላቸው ቦርማ አላህ ይዘንልሽ የሶሪያው ስናለቅስ ገና እናንተም አላህ ይድረስላችሁ እኔ ደካማ ፉጥር ነኝና አቅም የለኝም በዱአ ግን አረሳችሁም
    ራሂማ እሙ ረያን /ቢንት ነስሩ
    የዜድ እህት ነኝ ከዱባይ
    አላህ ይዘንላችሁ ውድ የኢስላም እህትና ወንድሞቼ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያረቢ ድረስላቸው

  • @አልሀምዱሊላህአልሀምዲሊላ

    ያአላህ ዲረስላቸው። አተ ከማንም የበለጠ ሰሚና አዋቂ የኮንከው አላህሆይ። ፈረጃ አምጣልን ያረብ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 роки тому

    በርታ አብዱራህማን ለማንኛውም ሃይማኖት ተከታይ ብሆን ሰው ሰው ነው ለምን እንጠፋፋ አሬ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ፈጣሪ ሠላሙን ያዉሪድ 💔💔

  • @fxhfccjgddccv9628
    @fxhfccjgddccv9628 7 років тому +1

    አላህ ጠላቶቻችን ይበቀልልን

  • @ኢክራምየአላህባርያ
    @ኢክራምየአላህባርያ 7 років тому +2

    ያረብበራህመትክበእዝነትከዚህሁሉፈተናነጃበላቸውያኢላሂ

    • @ekramendris5284
      @ekramendris5284 7 років тому

      ኢክራም የአላህባርያ ኸዐኸዘወ

    • @rahmanaaem7470
      @rahmanaaem7470 7 років тому

      حسبنﷲ وعنوملوكل

  • @aishaadem5422
    @aishaadem5422 7 років тому

    ሱባሀን አላህ አላህ በራህመቱ ይዘንላችሁ አላህ ይርዳችሁ ኢስላም ነው ህይወቴ ሂጃብ ነው ምኞቴ ኒቃብ ነው ምኞቴ እስልምናየን አልጥልም የመጣም ይመጣ ሀይማኖቴን አልቀይርም

  • @ahmsh2183
    @ahmsh2183 7 років тому

    ሱብሀን አላህ ወላሂ በጣም ያማል ስቃዩ ከባድ ነው አላህ ይድረስላችሁ

  • @رقيهرقيه-ز7ر3م
    @رقيهرقيه-ز7ر3م 7 років тому

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
    ያአላህ እዝነትህ አውርድላቸው ያረብ ነስሩን ቅርብ አድርግላቸው ያአላህ ኡፉፉፉፉፉፉ እንዴት
    እንዴት ያማንንንን

  • @nooraapate4972
    @nooraapate4972 7 років тому

    ያአረብ ድረሥላቸው አብሽር በዱአ አንረሣቸውም አላህ ከጪቅ ይገላግላቸው

  • @say6302
    @say6302 7 років тому

    ሡበሀን አላህ አላህ እራህመቱን ያወርድላተዉ ያርብ አላህ ከነሡ ይሁን ያርብ

  • @fatomamohamedmohammad1868
    @fatomamohamedmohammad1868 7 років тому

    ሱባሀን አላህ ያረብ አንተ እፍርጅነ ጀምኢን ሙስሊም ያረብ

  • @ፈትህያኑሩያላህባሪያ-አ7ሠ

    ላኢላሀ ኢለላህ ሱባሀነክ ኢናኩና ሚነዞሊሚንንንን

  • @sasunsamsun8223
    @sasunsamsun8223 7 років тому +5

    ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል አላሁመ እሱር ሙስሊሚን ወል ሙስሊሚን ፊ ኩሊ መካን የአላህ ነስሩን አቅርብልን

    • @damma2573
      @damma2573 7 років тому +4

      Sasun Samsun አሚንንን እህቶቼ ወንጃለችን በስቶ እንጅ ያኛ ጌተህ በዳይ አይድለም በዱዓቹሁ ጠንክሩ ለአህመድን ጃበልም ዱዓ አድርጎለት

    • @hayat9235
      @hayat9235 7 років тому

      Dammaበጠም ደስ ይላል ኢስለም ዱኑ ሰላም ኢሻአላህ ወንድም ለሁም አላህ ይፈርጃቸው ።ያማል ልብ ያደማል

    • @boonttuwalloo9852
      @boonttuwalloo9852 7 років тому

      Sasun Samsun አሚን አሚን አላሁም አሚን ያረብ ወላሂ በጣም አስከፊ ዘምን ላይ ደርሰናል ዱአ እና እስቲክፋር ማብዛት አለብን

    • @zineetyimam9578
      @zineetyimam9578 7 років тому

      Sasun Samsun

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 7 років тому

    Subahan Allah Yalutnm Allah
    Yiwekulachewu behewet yelelutnm yejent fardos yibelachewu Ahuns lenam
    Eyeferahu newu Tewekeltu
    Allah 😭😭😭😭😭😭

  • @ላታህዘንኢነላህማአነ-ጠ6ረ

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡበሀን አላህ በጣም የሚያሣዝነዉ ሀሥቢነላህ ወነኢመል ወኪል አላህ ፈረጃዉን ቅረብያረግላቸዉ

  • @ThanksThanks-sk8gj
    @ThanksThanks-sk8gj 7 років тому

    ያላህ ድራስላቻው ያራህማን ብራህማትክ

  • @ሱበሃንአላህየአላህባርያነ

    ሀሠበነ አላህ ወነመለኪያ
    የአላህ አንደዉ ደረሥላቸዉ

  • @user-nr2fm8bi9x
    @user-nr2fm8bi9x 7 років тому

    ጁዚይተል ፊይርደውስ ያአብደረሂም አሚም

  • @dfggffgg7437
    @dfggffgg7437 7 років тому

    ያአላሕ አንተ እርዳቸዉ በጣም ያሣዝናሉ

  • @zedmarehhg9390
    @zedmarehhg9390 7 років тому

    ያአላህ ያርብብ እዝነትህን አውርድላቸው ሀቂቃበጣም ያማልል

  • @አላህበሰማንበትየሞንጠቀሞ

    አላህ ሱበሀኑ ታለ ነሱሩን እዲያመጣ ሁላቺንም ወደ አላህ እንመለሲ እጃቺንን ጨንሰተን እንለምነው ወጀል ተመሰራት እንቆጠብ ወላሂ ወጀላቺን ሰለበዛ ነው እዲህ በየሲርፋው የኑጡሀን ሰው ደም የሚፈሰው አላህ ይዘንልን ነሱሩንም ያቅርብልን ያረብ ያመውላ

  • @mamalovemamalove1942
    @mamalovemamalove1942 7 років тому +1

    ሀስበየላህ ወኒመል ወኪል በጣም ያማል አላህ ይድረስላቸው

  • @رابيهاثيوبيا
    @رابيهاثيوبيا 7 років тому

    ያረብ አሏህ ነስሩን ቅርብ ያድርግላቸው ሱብሀን አሏህ

  • @ayshaaysha8505
    @ayshaaysha8505 7 років тому +13

    ሀስቡን አላህ ወንዕመል ወኪል
    አላህ ይድረስላቸው ያረብ በራሂመት እያቸያቸው ያአላህ

    • @idontknow6056
      @idontknow6056 7 років тому +1

      ሱበሀን አላህ

    • @anal-gf4dy
      @anal-gf4dy 6 років тому

      ሱባሀንአላህ ሱባሀንአላህ
      አላህ ይድረስላቸው

  • @samphone6669
    @samphone6669 7 років тому

    ኢነአሊላህ ወኢነአሊላሂራጅኦን አላህ ይስአዱኩም ሱብሀን አላህ አላህ ላይንሳኩም ኢንሻ አላህ አላህይህድኩም

  • @mimilovealhamdulilah9112
    @mimilovealhamdulilah9112 7 років тому

    ሀስቡን አላህ ወነኢመል ወኪል አላህ ይርዳቸው በራህመቱ ያረብ

  • @amenamohd5425
    @amenamohd5425 7 років тому

    ረቢ ሡባሀነክ ያረቢ። አላህ ይረዳቻወ

  • @khadijakh6339
    @khadijakh6339 7 років тому +1

    ዋለይኩም እስላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እረ በጣም ያማል በጣም ልብ ይስብራል አላህ ላሎት ይድስላችው

  • @samiralove2861
    @samiralove2861 7 років тому

    ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጅኡን ሀስበየሏሁ ወኒእመል ወኪል አላህ ይድረስላቸው አሏሁሱብሀነሁ ወተአላ ካዕባል ሊያፈርስ የሄደውን አብራሀምን ያጠፍበትን ጠጠር ነገር አላህ ይላክባቸው በመላጣቸው ላይ እኔስ አልቻልኩም ግን አላገዝኳቸውም ስቃያቸውን አላህ ይዘንላቸው ከሀድያንን ያጥፍላቸው

  • @فاطمةف-و5ه
    @فاطمةف-و5ه 7 років тому

    aselam alykwem werahmt wellahiy weberkatwe abdurhiym ahmed gezak allah keyir

  • @marr6280
    @marr6280 7 років тому

    ሀሱቡን አለሁ ወኒእማል ወኪል አለህ ነሲሩን ቅርብ የድርግላቻው ያረብ

  • @KadirShmsdin-we4bf
    @KadirShmsdin-we4bf 9 місяців тому

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ የአለህ💔💔

  • @toybahussain466
    @toybahussain466 7 років тому

    ዋለይኩም ሠላም ኡስታዝ

  • @kia5469
    @kia5469 7 років тому +1

    ሀስቢአላሁ ወአመል ወኪል አላህ ይድረስላቹ እኛ አቅም የለንም።አላህ ፈረጁን ቅርብ ያርግላቹ

    • @lobaloba1953
      @lobaloba1953 7 років тому

      መኪያ ቢንት አብዱረዛቅ kia

  • @seadayasin7006
    @seadayasin7006 7 років тому +3

    አላህ ሆይ ነሱሩን ቅብ አግላቸዉ

    • @nchfvct7274
      @nchfvct7274 7 років тому

      ሱበሀን አላህ አላህ ይርዳቸው ያርብ

  • @noiiinioii9330
    @noiiinioii9330 7 років тому

    አላሁም ፈርጅሁም ኢኽዋንነ ፊል በወርማን

  • @imax5533
    @imax5533 7 років тому

    ሀሱቡን አላህ ዎኒ መል ወክል ወለሂ በጣም የዛኩት አላህ ይድርሳለችዉ

  • @qasim9713
    @qasim9713 7 років тому

    ሱበሀን ዐላህ😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😢😢😢

  • @taibahhassan1036
    @taibahhassan1036 2 роки тому

    Subhan Allah Subha Allah ☝️😭😭😭

  • @slehulumnegeralhamdulilahn2087
    @slehulumnegeralhamdulilahn2087 7 років тому +1

    yaRabbii. Allah 😢😢😢😢😢😢☝

  • @ሶፊኢሥላምነውህይወቴ
    @ሶፊኢሥላምነውህይወቴ 7 років тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወላሂበጣም ያማል

  • @hanaanradwaan8689
    @hanaanradwaan8689 7 років тому

    Subahan allah yarabi anitawu dirashlacawu min ayinat harAman hagar nawu

  • @ዜድነኝሳቂታዋ
    @ዜድነኝሳቂታዋ 7 років тому

    እፍፍፍፍፍፍ አላህ ይርዳቸው ያረብ እንሻአላህ በቅርብ ቀን የእስላም ጥላት ያልቃል ባላህ ፍቃድ ድል ለእስላም

  • @ፈነሁምበሰብይሰሬ-የ3ተ
    @ፈነሁምበሰብይሰሬ-የ3ተ 7 років тому +1

    ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል

  • @laellahelaAllah
    @laellahelaAllah 7 років тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በጣም ያማል አላህ ይድረስላቸው አላህ ይሱሩሁም ያረብ ሱበሀን ሰውን ያክል እያረድ ለጩጫን ያሰባሉ አጅብ ሱበሀን አላህ ወላሂ በጣም ይገርማል የሰውን ልጅ ሲያቃጥሉ ሳይፈሩ አላህ ይፈርጃቸው ያረብ በዱአ እንበረታ ያጀማአ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @samiraibrahim7714
    @samiraibrahim7714 7 років тому

    በጣም ያማል ግንኛ መሽ አመመን እስቲ ከልባችን ድአ እናድረግ

  • @ዘቢባአርጋ
    @ዘቢባአርጋ 7 років тому +2

    አላህይርዳቸው። ምንይደርጋልሌላ
    አቅምአጣሁ

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 7 років тому

    Walykumeselam werahmtulahe webrkathu hasbun allah weniemelokile 😭😭😭😭 allah yerdachew jzkume allah heyer haron tube mashe allah

  • @husniyahaseen7629
    @husniyahaseen7629 7 років тому

    ያረብ ያላህ ድረስላቸው ወላሂ እህቶች ወንድሞች በድዋ አትርስዋቸው ሱብሀን አላህ

  • @SaraSara-mp3xx
    @SaraSara-mp3xx 7 років тому

    አላህ ይድረስላቸዉ ወላሂበጣም ያማልላል የነሱ ስቃይናመከራ ከተፈጠርኩ ለመጀመሪያ ነዉ እንዲህአይነት የሰዉጨካኝአረመኒ ያየሁት
    አላህ ብቻ ካሉበት ጭቅይፈርጃቸዉ ለጨካኞችምበላኡን ያዉርድባቸዉ ያረቢ

  • @demirafati1326
    @demirafati1326 7 років тому

    Yaa alla bexeme mazezene nagere naw yaa rabbi 😭😭😭😭😭💟☝☝☝☝

  • @nwif9717
    @nwif9717 7 років тому

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ። ያረቢ አንተው በራህመትህ ፈርጃቸው። ወይኔ ጭካኔያቸው

  • @سميرةسلمتيواإسلامنوهيوت

    Subhan Allah wellahi Muslimn hulu allah yetebekacheu ya rbbbi

  • @hawwmuhammed9658
    @hawwmuhammed9658 7 років тому

    ያረቢ አተ አሸናፊ የሆከው ሆይ ነስሩን ስጣቸው

  • @زهرةزهرة-ف1ظ
    @زهرةزهرة-ف1ظ 7 років тому

    ሀስቡን አላህ ወናእመል ወኪል ያረብ አተው ድረስላቸው ኢኛ አቅም ዬለንም በዱዒ በማልቀስ መስተቀር አተው አዘኝ ነህና ያረቢ አሚን

  • @fayezafayeza3846
    @fayezafayeza3846 7 років тому

    እረ በጣም ያማል አላህ ነሥሩን ቅርብ ያርግላችው ያረብ አንተው ድረሥላችው እዝነትህን ለግሣቸው ያዘል ጀላሉ ወል ኢክራም

  • @ሱመያቢትመኮይወሎየዋ

    ያረብ በቃ በላቸው ዋ! ኢስላማ በጣም ያማል ወላሂ ሙስሊም መቸነው የሚደሠተው መብቱን የሚያስከብረው ያረብ በቃ በላቸው ያረብ ያረብ ያረብ😭😭😭😭😭😭