Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድሜ ቤባዬ እንኳን ለዚህ🎉 አበቃህ የኔ ምርጥ ጎጃሜ የባህር ዳር እንቁ
❤❤❤ አቤት ጥበብ አቤት ቅኔ ፍስስስስ ሲል ደስ ሲልልል ብርህ አይንጠፍ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ከክፉ ይጠብቅህ
አሜን
Wow Betam gerami 🎉
Thanks, I like Tobia, particularly " Frash Adash
ይገርማል ይች የጉድ ሀገር ትጠፋለች ብለው ሲያስቡ ይበልጥ የሚገልጣት ወጣት ይፈጠራል ምንም ቃላት የለኝም ያንተን ጥበብ ለመግለፅ በርታ ካንተ ብዙ ስራ ይጠበቃል !!!!!
በትክክል 👍
ተቀዳ ተንቆረቆረ ግጥም በቅኔ፤ከጎዣም ያውም ከጣና አሳድጎት ሰማዕቱ፤እግዚአብሔር ከጨረራሞች ይጠብቅህ እደግ ተመንደግ!! ቢኒ፡፡
በእውነት ከልብ ሆኖ ለሰማው ሰው አያስቅም ያስለቅሳል ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ እያሰባችሁ ብትሰሙት ያስለቅሳል😢
Betikikil ewnet😢
የምሥቀዉ እኮ ማልቀሥ ጨርሠነን ነዉ😢😂
Bini my student! You really surprised me boy! I I didn't know you do have this kind of brave talent!
Gojam is enormously blessed with the arts! Bewketu 2!
እንደ ምንጪ ውሀ እየፈሰሰ አእምሮና ልብ የሚያረሰርስ እጅግ ግሩም ና ድንቅ ግጥም ነው ❤ብእርህ አይንጠፍ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌🏾👏🏿👍
👏👏👏👍👍👍💚💛❤️ በጣም በጣም ጎበዝ ነህ። በርታ ጥሩ ቅኔ ነው የተቀኘኸው እየሳቅኩ አይደለም የሰማሁህ የድሮዋን ወርቃማ ኢትዮጵያ እያሰብኩ ነው። እግዚአብሔር ወደ ድሮዋ ኢትዮጵያ ይመልስልን 🤞💚💛❤️👏👏👏
ቢኒሾ አብሮአደጌ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውህ ትልቅ ቦታ ደርሰህ አይሃለው በርታ ወንድሜ
ጥበበኛ ወጣት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾💚💛♥️
ሰው ቆይቶ ነው ሚገባው 😂😂 በጣም ጎበዝ ባለ ቅኔ ❤️🥰🥰
የምር ሰላምህ ይብዛ 10ግዜ ነዉ ያየሁት አቤት ቅኔ ማሀሊት ተመሰገን አምላኬ እደዚህ አይነት ወጣት ስለሰጠህን
ጦብያዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ዝግጅታችሁ ይናፍቃል በርቱ
ዋው1ኛ ቃላት የለኝም የኔ ባለቅኔ ሺ ዓመት ኑርልኝ።❤❤❤
ከጎዣም ባህርዳር🙏🏾💚💛♥️ባለማተቡ
የኔ ውድ ሐገር ኢትዮጵያ 😢
ዉድ መልክት ድንቅ ልጅ ዘመኑን የዋጀ እናንተ ምርጥ ናቹሁ
ከጎዣም ነውና በቅኔ እና በሳቅ ቅኔ በምርቃት ለኢተዮ እናታችን ብሎም ለሰው ልጆች በሙሉ ትገርማለህ ድንቅ ታዳጊ
ጥበብ ይፈሳል በጀግኖች ልጆቾ ባለ ምጡቅ አይምሮች በርቱ
እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ ወንድሜ የአገሬ ልጅ የምስኪኗ ኢትዮጵያ
ቅኔ ከድምፅ ብቻ የእውነት የሚገርም አእምሩ ፈጣሪ ይጠብቅህ
እውነትም ጥበብ የጠራችህ ነህ ድንቅ ነው የህዝቡን ብሶት ሁሉ ዘረገፍከው በተለይ የአበበ በሶ በላን😂 ድንቅ ነው በርታ👍❤️
ሀያል. አምላክ. ጥበቡን. አብዝቶልሕ. በእድሜ. በጤና. ጠብቆ. ያኑርሕ. ወንድማችት. !
እጅ በአፍ ያስጭናል ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
በውቀቱ ምትክ ከጎዣም ተገኝቷል❤
ከመገርም በቀር ለጊዜው የማድነቅ ቃል ይቆየኝ👏
I love Amharic and Amhara people 😍
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢😢
ተባረክ🥰🥰🤲ሀገራችንን ያቆይልን ከነ ስሟ ከነ ክብሯ
a xx be
❤ትጠበባለለህ በርታ በኢትዮጵያችን መከራ ያብቃ
ተባረክ ወንድም አትጥፋ
ጎጃም የቅኔ ሀገር❤
ተባረክ የኔ ባለ ቅኔ ይልመድብህ ከነ ለዛው እደግልን ❤❤❤❤❤
የመንፈሳዊ አዛሚይ ብትሆነ በጣም ድምጾህ ያምራል ተሰጦህ
አንተ ድንቅ ልጅ ነህ እደግ በጣም ጎበዝ😂😂😂
ዋው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ድንቅ ነህ!
Amen egzabher kaethiopian ga yehun 💚💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏
ትልቅ መልክት አቦ ተባረክ
ያማል ቅኔው ጥበበኛ ልጅነክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤❤
ያሳድግህ ወንድሜ !!!!❤❤❤❤❤
ታሪከኛ ልጅ ነህ በጣም እወድሀለው አከብራለሁ
ዋው ጥበብ እድሜህን ያርዝመው።
ውይይይይ እድግ በል ባለ ጣፋጭ ቅኔው ከዚህ በላይ በጣፈጠ ግጥም እንዳዳምጥህ እመኛለሁ፡፡
አሜንንንንንንንንንንንንን ለሰይጣን አትመቼቼቼቼ ሀገሬሬሬሬሬሬሬሬ
አሜን። አስተዋይ ልጅ ነህ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይግለጥልህ።
ኢትዮጵያዬ አትሙቺ እኔስ ሰንደቅሽም ሳይ አለቅሳለሁ ስምሽም ሲጠራ አለቅሳለሁ ኢትዮጵያዬ ከፅንፈኞች በተለይ ከሁሉት ብሄሮች ውጪ ሚጠላሽ አለ አልልም አይዞሽ ማማዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጎበዝ ጊጃሜ ❤
Very very amazing comedian who came from Bahar Dar . He is very talented man !!! Thank you!!
ሰው ግን እንዴት ነው እደዚ ጥበብ የሚጠራው🤔🤔 ታድሎ😍😍😍
😅
ምርጥ ሥራ💙።
አቤት ጥበብ በእውነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንተ ትለያለህ ተባረክ
እኛ አማራውያን እኮ የቅኔ ጎተራዎች ነን።
እሱኮ ስለ ኢትዮጵያ ነው ሚያወራዉ
@@nebyudaniel6407 አወ ብሮ እኛ ኢትዮጵያውያን በሚለው ተቀብያለሁ
ምን ቅኔ ብቻ አማራ ጋ ሁሉም አለ
ሎሬቱ ፀጋዬ....?
ኮርተናል ቢኒ ምርቃንህንም አሜን ብለናል።
ዋው፡😂😂😂😢😢😢የሀገሬ ልጅ በርታልኝ
ተባረክ ልቤን አረስረስከው
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ቅኔ ❤❤❤❤❤❤
አበበ በሶ በላ😄ውይ ጥበበኛው የቆሎ ተማሪ ባለቅኔ🙏🏾
Wow ,Wow ,Wow....! is so Genius. May God bless you brother. You are gifted.
ሌላኛው በእውቀቱ ስዩም 👏👏
ተባረክ አቦ
ያማል ቅኔው በርታ ወንድሜ ❤❤❤
ጦቢያ አዳራሹ የት ነው የሚገኘው?
አቤት ቅኔ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋው ይመችህ አቦ ወንድሜዋ
እባካችሁ እኔን ወራዳውንና አራጁ እብይ አህመድን ና ማጅራት መችዎ አበደች እባቤን እንዲሁም ወንበዴውን ብር አንጡ ነጋን ጠራርጎ ለፍርድ ሊያቀርበን ፋኖ ወደ አዲስ አበባ ገብቶ እያንበጫበጨን ነው በቶሎ ድረሱልን ቤት ንብረታችሁን የምናወድመው የምናፈናቅለው ህጋዊ ደሀ ልናረገው ነው እንጂ ለዘረፋ ብቻ አይደለም ህዝባችን በሰላም ገብቶ መውጣት እልቻለም ለምትሉ በሳላም ግብቶ ከወጣማ ያሳድምብናል ሞኞች መሰልናችሁ ይልቅስ ኑና ከፋኖ ነበልባል እሳት እየሞታችሁ ስልጣናችንን ጠብቁልን ዝንዬም የኔን ዳይፕር መቀየር ትንሽ ስላሰለቻት ኑና አግዟት
ሺ አመት ኑርልን ወንድም አለም
ዋው እድሜ ይስጥህ።
❤❤❤❤❤❤❤ትለያለህአንተ የኔጀግና❤❤❤❤❤❤
ቢኒ ...ጀግና proud bro
ምርጡ ልጅ ቢኒ በርታልን
ጀግና!
ዋው ትችላለህ ተባረክ
ቃል የለኝም 🎉❤
ይመችህ በርታ ወንድሜ
አማራ ከራሱ በላይ ኢትዮጵያን እንዳሉ
አሜን😢. በትክክል ወንድድሜ😢😢😢😢
ከቃል በላይ❤👏👏👏👏👏👏👏👏
ጀግና ነህ ❤❤❤
ይገርማል ይደንቃል ስነ-ፅሑፍህ:እንዲያው በደፈናው ጆሮ ይለው ቢገኝ አስተማሪ ነህ!!!
So talent, help him to be one of the best comedian
የኔው አማራ በርታ
እዋይ ቅኔ 😂 አባቴ ትችላለህ❤
አሜን ይሁን
ኢትዮጵያ ❤❤❤❤
ጀግና❤❤❤❤
😢😢😢እዳበላብን. አተልጂ መቸም እውነት ቀርቶ ውሸት ነው የምናምነው😢እና አላህ ይጠብቅህ
ተባረክ ❤❤❤❤❤
ይመችህ ወንድሜሜሜሜ❤❤❤
ገራሚ ነው ወንድም በርታ
ይመችህ ብሮ
ትችላለህ❤❤❤❤❤❤❤
ጠብብ ተወለደች 🎉🎉🎉🎉
Brilliant young man
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ጸጋውን ያብዛልህ የኔ ወንድም
ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልህ
ኤረ ኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ያለ መንፈስ ቅዱስ የፈሰሰበት ጉባኤ ነው😍😍😍😍
Tebarek Wendime
ወንድሜ ቤባዬ እንኳን ለዚህ🎉 አበቃህ የኔ ምርጥ ጎጃሜ የባህር ዳር እንቁ
❤❤❤ አቤት ጥበብ አቤት ቅኔ ፍስስስስ ሲል ደስ ሲልልል ብርህ አይንጠፍ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ከክፉ ይጠብቅህ
አሜን
Wow Betam gerami 🎉
Thanks, I like Tobia, particularly " Frash Adash
ይገርማል ይች የጉድ ሀገር ትጠፋለች ብለው ሲያስቡ ይበልጥ የሚገልጣት ወጣት ይፈጠራል
ምንም ቃላት የለኝም ያንተን ጥበብ ለመግለፅ በርታ ካንተ ብዙ ስራ ይጠበቃል !!!!!
በትክክል 👍
ተቀዳ ተንቆረቆረ ግጥም በቅኔ፤
ከጎዣም ያውም ከጣና አሳድጎት ሰማዕቱ፤
እግዚአብሔር ከጨረራሞች ይጠብቅህ እደግ ተመንደግ!! ቢኒ፡፡
በእውነት ከልብ ሆኖ ለሰማው ሰው አያስቅም ያስለቅሳል ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ እያሰባችሁ ብትሰሙት ያስለቅሳል😢
Betikikil ewnet😢
የምሥቀዉ እኮ ማልቀሥ ጨርሠነን ነዉ😢😂
Bini my student! You really surprised me boy! I I didn't know you do have this kind of brave talent!
Gojam is enormously blessed with the arts! Bewketu 2!
እንደ ምንጪ ውሀ እየፈሰሰ አእምሮና ልብ የሚያረሰርስ እጅግ ግሩም ና ድንቅ ግጥም ነው ❤ብእርህ አይንጠፍ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌🏾👏🏿👍
👏👏👏👍👍👍💚💛❤️ በጣም በጣም ጎበዝ ነህ። በርታ ጥሩ ቅኔ ነው የተቀኘኸው እየሳቅኩ አይደለም የሰማሁህ የድሮዋን ወርቃማ ኢትዮጵያ እያሰብኩ ነው። እግዚአብሔር ወደ ድሮዋ ኢትዮጵያ ይመልስልን 🤞💚💛❤️👏👏👏
ቢኒሾ አብሮአደጌ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውህ ትልቅ ቦታ ደርሰህ አይሃለው በርታ ወንድሜ
ጥበበኛ ወጣት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾💚💛♥️
ሰው ቆይቶ ነው ሚገባው 😂😂 በጣም ጎበዝ ባለ ቅኔ ❤️🥰🥰
የምር ሰላምህ ይብዛ 10ግዜ ነዉ ያየሁት አቤት ቅኔ ማሀሊት ተመሰገን አምላኬ እደዚህ አይነት ወጣት ስለሰጠህን
ጦብያዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ዝግጅታችሁ ይናፍቃል በርቱ
ዋው1ኛ ቃላት የለኝም የኔ ባለቅኔ ሺ ዓመት ኑርልኝ።❤❤❤
ከጎዣም ባህርዳር🙏🏾💚💛♥️ባለማተቡ
የኔ ውድ ሐገር ኢትዮጵያ 😢
ዉድ መልክት ድንቅ ልጅ ዘመኑን የዋጀ እናንተ ምርጥ ናቹሁ
ከጎዣም ነውና በቅኔ እና በሳቅ ቅኔ በምርቃት ለኢተዮ እናታችን ብሎም ለሰው ልጆች በሙሉ ትገርማለህ ድንቅ ታዳጊ
ጥበብ ይፈሳል በጀግኖች ልጆቾ ባለ ምጡቅ አይምሮች በርቱ
እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ ወንድሜ የአገሬ ልጅ የምስኪኗ ኢትዮጵያ
ቅኔ ከድምፅ ብቻ የእውነት የሚገርም አእምሩ ፈጣሪ ይጠብቅህ
እውነትም ጥበብ የጠራችህ ነህ ድንቅ ነው የህዝቡን ብሶት ሁሉ ዘረገፍከው በተለይ የአበበ በሶ በላን😂 ድንቅ ነው በርታ👍❤️
ሀያል. አምላክ. ጥበቡን. አብዝቶልሕ. በእድሜ. በጤና. ጠብቆ. ያኑርሕ. ወንድማችት. !
እጅ በአፍ ያስጭናል ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
በውቀቱ ምትክ ከጎዣም ተገኝቷል❤
ከመገርም በቀር ለጊዜው የማድነቅ ቃል ይቆየኝ👏
I love Amharic and Amhara people 😍
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢😢
ተባረክ🥰🥰🤲ሀገራችንን ያቆይልን ከነ ስሟ ከነ ክብሯ
a xx be
❤ትጠበባለለህ በርታ በኢትዮጵያችን መከራ ያብቃ
ተባረክ ወንድም አትጥፋ
ጎጃም የቅኔ ሀገር❤
ተባረክ የኔ ባለ ቅኔ ይልመድብህ ከነ ለዛው እደግልን ❤❤❤❤❤
የመንፈሳዊ አዛሚይ ብትሆነ በጣም ድምጾህ ያምራል ተሰጦህ
አንተ ድንቅ ልጅ ነህ እደግ በጣም ጎበዝ😂😂😂
ዋው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ድንቅ ነህ!
Amen egzabher kaethiopian ga yehun 💚💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏
ትልቅ መልክት አቦ ተባረክ
ያማል ቅኔው ጥበበኛ ልጅነክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤❤
ያሳድግህ ወንድሜ !!!!❤❤❤❤❤
ታሪከኛ ልጅ ነህ በጣም እወድሀለው አከብራለሁ
ዋው ጥበብ እድሜህን ያርዝመው።
ውይይይይ እድግ በል ባለ ጣፋጭ ቅኔው ከዚህ በላይ በጣፈጠ ግጥም እንዳዳምጥህ እመኛለሁ፡፡
አሜንንንንንንንንንንንንን ለሰይጣን አትመቼቼቼቼ ሀገሬሬሬሬሬሬሬሬ
አሜን። አስተዋይ ልጅ ነህ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይግለጥልህ።
ኢትዮጵያዬ አትሙቺ እኔስ ሰንደቅሽም ሳይ አለቅሳለሁ ስምሽም ሲጠራ አለቅሳለሁ ኢትዮጵያዬ ከፅንፈኞች በተለይ ከሁሉት ብሄሮች ውጪ ሚጠላሽ አለ አልልም አይዞሽ ማማዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጎበዝ ጊጃሜ ❤
Very very amazing comedian who came from Bahar Dar . He is very talented man !!! Thank you!!
ሰው ግን እንዴት ነው እደዚ ጥበብ የሚጠራው🤔🤔 ታድሎ😍😍😍
😅
ምርጥ ሥራ💙።
አቤት ጥበብ በእውነት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንተ ትለያለህ ተባረክ
እኛ አማራውያን እኮ የቅኔ ጎተራዎች ነን።
እሱኮ ስለ ኢትዮጵያ ነው ሚያወራዉ
@@nebyudaniel6407 አወ ብሮ እኛ ኢትዮጵያውያን በሚለው ተቀብያለሁ
ምን ቅኔ ብቻ አማራ ጋ ሁሉም አለ
ሎሬቱ ፀጋዬ....?
ኮርተናል ቢኒ ምርቃንህንም አሜን ብለናል።
ዋው፡😂😂😂😢😢😢የሀገሬ ልጅ በርታልኝ
ተባረክ ልቤን አረስረስከው
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ቅኔ ❤❤❤❤❤❤
አበበ በሶ በላ😄ውይ ጥበበኛው የቆሎ ተማሪ ባለቅኔ🙏🏾
Wow ,Wow ,Wow....! is so Genius. May God bless you brother. You are gifted.
ሌላኛው በእውቀቱ ስዩም 👏👏
ተባረክ አቦ
ያማል ቅኔው በርታ ወንድሜ ❤❤❤
ጦቢያ አዳራሹ የት ነው የሚገኘው?
አቤት ቅኔ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋው ይመችህ አቦ ወንድሜዋ
እባካችሁ እኔን ወራዳውንና አራጁ እብይ አህመድን ና ማጅራት መችዎ አበደች እባቤን እንዲሁም ወንበዴውን ብር አንጡ ነጋን ጠራርጎ ለፍርድ ሊያቀርበን ፋኖ ወደ አዲስ አበባ ገብቶ እያንበጫበጨን ነው በቶሎ ድረሱልን ቤት ንብረታችሁን የምናወድመው የምናፈናቅለው ህጋዊ ደሀ ልናረገው ነው እንጂ ለዘረፋ ብቻ አይደለም ህዝባችን በሰላም ገብቶ መውጣት እልቻለም ለምትሉ በሳላም ግብቶ ከወጣማ ያሳድምብናል ሞኞች መሰልናችሁ ይልቅስ ኑና ከፋኖ ነበልባል እሳት እየሞታችሁ ስልጣናችንን ጠብቁልን ዝንዬም የኔን ዳይፕር መቀየር ትንሽ ስላሰለቻት ኑና አግዟት
ሺ አመት ኑርልን ወንድም አለም
ዋው እድሜ ይስጥህ።
❤❤❤❤❤❤❤ትለያለህአንተ የኔጀግና❤❤❤❤❤❤
ቢኒ ...ጀግና proud bro
ምርጡ ልጅ ቢኒ በርታልን
ጀግና!
ዋው ትችላለህ ተባረክ
ቃል የለኝም 🎉❤
ይመችህ በርታ ወንድሜ
አማራ ከራሱ በላይ ኢትዮጵያን እንዳሉ
አሜን😢. በትክክል ወንድድሜ😢😢😢😢
ከቃል በላይ❤👏👏👏👏👏👏👏👏
ጀግና ነህ ❤❤❤
ይገርማል ይደንቃል ስነ-ፅሑፍህ:
እንዲያው በደፈናው ጆሮ ይለው ቢገኝ አስተማሪ ነህ!!!
So talent, help him to be one of the best comedian
የኔው አማራ በርታ
እዋይ ቅኔ 😂
አባቴ ትችላለህ❤