Alemneh Wasse ትራምፕ እና "የአምላክ ሥራ!"--ብዙዎችን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 88

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 2 місяці тому +17

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። የሚታደግ የሚጋርድ የሚያስመልጥ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ቢቻ ነዉ። ለኢየሱስ ክብር ይሁን!!

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 2 місяці тому +16

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን🙌❤❤❤

    • @saved1580
      @saved1580 2 місяці тому

      አሜን ✝️❤️🔥🙏ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

    • @NagakoGofta
      @NagakoGofta 2 місяці тому

      አዎ እግዛብሔር የበቀል አምላክ ነው የኢትዮጵያ አምላክ በአገራችን ላይ ቦንብ እንድፈነዳ ምክር ሰሰጥ በሳቸው ላይ ፈነዳ በንሰሀ ካልተመለሱ አሁንም ሞት ይጠብቃቸዋል።

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር መልካም ነው❤❤❤

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 2 місяці тому +12

    እየሱስ ጌታ ነዉ ክብር ለሥሙ

  • @dahabaraya4906
    @dahabaraya4906 2 місяці тому +2

    ተባረክ አለሜ የምታቀርበው ሁሉ አደንቃሀሎ🙏

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz 2 місяці тому +4

    Hallelujah ❤❤❤

  • @ካቡ
    @ካቡ 2 місяці тому +5

    GOD BLESS AMERICA 🙌🏿 🇺🇸🇺🇸🇺🇸

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 місяці тому +1

    yes ልኡል እግዚአብሄር የሳቸው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር የማምላክ ልጅ ህ ልኡሉዎ😮

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 2 місяці тому +2

    እውነት፣ነው፣ፈጣሪ፣የጠበቃቸው።

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 2 місяці тому +4

    He is the man of truth

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 2 місяці тому +4

    እግዛአቢሀር አማኒ ከአምነ።ግብረ ሶዶም ምጥፋት አለባቸው።ትራፕ።

    • @MrChuchu4life
      @MrChuchu4life 2 місяці тому

      Shabiya new gebresodwom, America ye Christian ager new

    • @LaganaEritrea
      @LaganaEritrea 2 місяці тому

      @@MrChuchu4life kkkkkk ክልል መቀለ ነው።አው ትክክል ።ግብረ ሰዶም ክልል መቀለ ትግራይ ነው ኢትዮ ያስገባው ግብረ ሰዶም።

  • @kelemeworkbasha2433
    @kelemeworkbasha2433 2 місяці тому

    የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት ከክፉዎች ሁሉ ያድናን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    የእግዚአብሔርን ስራ ግሩም ድንቅ ነው ተመስገን ❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 місяці тому +3

    አለምነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 2 місяці тому +1

    ወገኖች አንድ ሚስጥር ነገር ማስተዋል መቻል አለብን። ሚስጢሩ ሴኩሪቲዎች ለምን ሳይተኩስ በፊት አልገደሉትም ለሚለው ጥያቄ መልሱ "እግዚአብሔር የማዳን እጁን ማሳየት ስለፈለገ ብቻ ነው ሚስጢሩ። ኦ ! የእግዚአብሔር ጥበቃ ክብር ለእርሱ ለመልካሙ እረኛችን ይሁን።

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada 2 місяці тому

    የእግዚአብሔር ምህረት ያስደንቃል

  • @SollyShopKing
    @SollyShopKing 2 місяці тому +3

    Jesus lord Jesus my life

  • @rahelmesfin563
    @rahelmesfin563 2 місяці тому +1

    አዎ ግልፅ አኮ ነው የ አግዚአብሔር አጅ ነው ድንቅ አኮ ነው የሱ ምህረት

  • @AMER0521
    @AMER0521 2 місяці тому +2

    ሰላም አለምነህ እባክህ ስለ ዛሬው IT outage አንድ ነገር በለን አሳሳቢ ነው

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እሱ የምር ኑትን ያውቃል❤❤❤❤❤❤

  • @53067
    @53067 2 місяці тому +2

    በርግጥ እግዚአብሔር ምሯቸዋል ንግግራቸው እና የሱዎም አቀባበል ስሜት ይነካል ግን አሁንም ያቺ ቁጣቸው አለች እንጂ እሳቸው ከተመረጡ እግዚአብሔር ምክንያት አለው

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 2 місяці тому

    እውነት ነው ትራንኙ የሞት የተረፋት በእግዚአብሔር አምላክ አትሑት ቢላቸው ነው። የሆነው የእግዚአብሔር ተአምር ነው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 місяці тому

    አለምነህዬ እናመስግናለን ❤❤❤

  • @saved1580
    @saved1580 2 місяці тому

    ጆሮውን እንዲነካው እግዚአብሔር የፈቀደው አዳኝነቱን ለመግለፅ ነው። ጥይቱ ዝምብሎ ቢያልፍ ብዙ ትርጉም ላይሰጥ ይችል ነበር።

  • @hamza-qt3zi
    @hamza-qt3zi 2 місяці тому +3

    ምነው አባቴ ለምሳሌ ዛሬ እንኳ በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ቴልአቪቭ ተመታች ለምን ዝምታን መረጥክ???

    • @elnj2799
      @elnj2799 2 місяці тому

      አይልም

  • @et2507
    @et2507 2 місяці тому +1

    የኣምላክ ሥራ .....ኣለምነክ እንዴው ዝም ብለክ
    ================================
    ኣምላክ ሰርቶ ትለማራቸ የሁሉ ሰው ዴስታ ነ:: ግና በማራቸ ሳምንት ታይሞላ ተሃያ ስቴት በተለየ የፈሪ ዲግስ ኦሃዮ የተውጣጡ ልምድ የለሽ የጉድጓድ ኣውሬዎች ምስኪኑን በጥይት ኣቡነ ጴጥሮስ የሚበይን ኣይዶለም:: Liberty በመሰረቱ All Men Are Created Equal ይላል:: ኒው ኣምፕሸር ኣምስት ሺ ቼክ ታልበጠስኩ እኔም ኣይቀርልኝም.... ፎሊስን በመናቅ:: ኣሜሪካን ጠልቀህ ታውቃታለህ?? A Nation., where you cannot make a penny outside of extortion....24/7., 52/1 and till you get perished.

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 2 місяці тому

    #The_Sun ያጠናቀረውን መረጃ ዘግብልን አለም!? ገዳዩ ከመተኮሱ ከ4 ደቂቃ በፊት የአይን እማኞች ለፖሊስ እንዳስረዷቸውና እንዳስነጠቀቋቸው ፖሊሶቹም መልስ እንዳልሰጧቸው እና ብዙ ቦታ እንዳልሰጡት THE SUN ቴሌቭዥን ዘግቧል🤔🤔🤔🤔

  • @Eripost379
    @Eripost379 2 місяці тому

    God bless America & Pr. Trump!

  • @eliyastefera9989
    @eliyastefera9989 2 місяці тому

    God Bless you

  • @marthahaile8058
    @marthahaile8058 2 місяці тому

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 місяці тому +1

    በአማኞች ዘንድ እንዲመረጥ ብሎ ነው 😂😂😂

  • @abebamckay7126
    @abebamckay7126 2 місяці тому

    GOD IS GOOD ANGEL

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kefaleejigu278
    @kefaleejigu278 2 місяці тому +1

    አለም አሜሪካውያን በእግዚአብሔር ያምናሉ እንዴ?

  • @saron3238
    @saron3238 2 місяці тому

    Alemnehi susa metahilgn❤

  • @alazarmitiku6720
    @alazarmitiku6720 2 місяці тому +1

    እኔ ፕሮቴስታንትን; ካቶሊክን; ኦርቶዶክስን ክርስቲያን ብየነው የምጠራቸው; አንተ ግን ፑትንን ስትጠራ ኦርቶዶክስ; በአደንን ስትጠራ ካቶሊክ; ትራንፒን ስትጠራ ፕሮቴስታንት ማለት ተጠየፈ ክርስቲያን አይማኖት ተከታይ ትላለ; አሳዘኝ

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega 2 місяці тому

    አንዳንድ ኢትዮጵያዊን ማፋሪያዎች፣ ይህ ጴንጤ፣ መናፊቂ ብለዉ ይስደቡት እንግዲህ።

  • @fetiyamohammed4083
    @fetiyamohammed4083 2 місяці тому

    ቴላቪቭ ከራዳር ውጭ በሆነ የ ሀውቲ ድሮን ተመታለች የሚባለው ነገር እንዴት ታየዋለህ?

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 2 місяці тому

    Alamenhe Wase batam Amasagenalhu
    Yaberarahaw batame nawyasedasatagh

  • @knowledgeofthings
    @knowledgeofthings 2 місяці тому

    I expect your explanation with at least 2 hour duration. ምነው ትንተናውን ተውከው. You know you are the only smart journalist with esayas

  • @NuruKasisa
    @NuruKasisa 2 місяці тому +1

    ዘሬ የቃደማኝ ዬላም

  • @RdewanbadruShifa-ft2ii
    @RdewanbadruShifa-ft2ii 2 місяці тому +1

    ዛሬ አይራን ዶም ታኝቶ ነበር አንታ አለምነህ ወሴ ከጉኑ ነበርክ እንዴ?
    ስጠብቅ ነበር ግን አልነበርክም
    ምነው በሌላ ሲሆን ፈጣን ትሆነልህን ?😮

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana 2 місяці тому

    Endezeh ye Ethiopian teru teru gesteta asay

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 2 місяці тому

    በስንት መንገድ ታይቶና ተተንትኖ የአለምን ህዝብ ጆሮ ያሰለቸውን የሩቅ ሐገር ሰው ጉዳይ ለመተንተን ከምትላላጡ ይልቅ ምንአለበት እዚያው ከናንተ ጋር ሆነው ስለታገቱት ተማሪዎች ሁኔታ እውነቱን ለማወቅ የተቸገሩ ወገኖቻችሁን ብትረዱአቸው።
    -ከእገታው ጀርባ በትክክል ማን እንዳለበት፣
    -የታገቱት ዜጎቹን ለማስለቀቅ መንግስት ያደረገው ጥረት መኖር አለመኖሩን፣
    - የኦሮሚያ መንግስት ባለስልጣን : ከታገቱት ከመቶ ሰባ ከሚሆኑ ተማሪዎች ውስጥ ከመቶ ስልሳ በላይ ተማሪዎች አስለቅቀናል ማለታቸው እውነት ወይም ውሸት መሆኑን በማጣራትና መግለጫቸው እውነት ከሆነም የተለቀቁት ተማሪዎች የት እንደደረሱ ብትገልጹልን ምን ያህል ትከበሩ ነበር። ይህንና መሠል አንገብጋቢ ጉዶችን የማያይ አይን ፣የማይሰማ ጆሮ፣ የማይናገር አንደበት ይዛችሁ ፤ አለም ሁሉ በተረባረበበት በትራምፕ ጉዳይ ላይ ለመራቀቅ ስትሞክሩ ፤ እኛ ስለእናንተ አፈርን። አይ ሰውውው!እንዲህ ተሆኖ ባይበላስ !!!🎉

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 2 місяці тому

    አረ አሳከኝ ዶናልድን አማኝ አልከው

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂✅✅✅✅✅✅

  • @tadesseangerasa4400
    @tadesseangerasa4400 2 місяці тому

    130 ሜትር ነው እንጂ ኪሎሜትር አይደለም።

  • @gizyhaile59
    @gizyhaile59 2 місяці тому

    የጌታ ኮ ነው

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 2 місяці тому +1

    not 130 killo meter its 130 meter

  • @aziebjohanes8312
    @aziebjohanes8312 2 місяці тому

    God hilf

  • @BurokAyalehu
    @BurokAyalehu 2 місяці тому +1

    ቴላvivi በኢራኑ ሂዝቦላ ዛሬ ተደበደበች 5 IDF Jeneralochena 29 ወታደሮች ወድያዉ ሲሞቱ 113 በላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል

    • @rahealkokeb2564
      @rahealkokeb2564 2 місяці тому +1

      አንተ ትቃዣለህ እንዴ

    • @ישימלסה
      @ישימלסה 2 місяці тому +1

      በህልምህ ነዉ 😂😂 ቃጃቴያም

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 місяці тому

      ድሮን መጣ አንድ ጣራ ላይ ወደቀ በቃ አለቀ ፈነዳ አንድ ሰው ሞተ እና ምን ይሁን

    • @BurokAyalehu
      @BurokAyalehu 2 місяці тому

      @@betelmulu4897 አውቄዋለሁ 8 ቆሰለ ለእስራኤል ጠላቶች መቼም እንደዚህ አይነት ዜና አትሰሙም ለማለት ነዉ

    • @habtamu1221
      @habtamu1221 2 місяці тому

      ውሸትን ልክ አለው ብሮ😅😂

  • @tazebechyosef2079
    @tazebechyosef2079 2 місяці тому

    That is not life ,

  • @et2507
    @et2507 2 місяці тому +1

    Look Alemnek.,
    When your thing get disorganized you would get into fear of different calibres from negligible mild to very severe. You would evade according to the ding. Make America Great.. Once ...Again., would warrant another try second or third or fourth........You know? Is it please or what? Strong, successful....Buy dictionary.

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 2 місяці тому

    አይደብርሕም እንዴ የሰውየውን ዜና እንደማስቲካ አኘከው።

  • @SenayitDamtew-b1e
    @SenayitDamtew-b1e 2 місяці тому

    እንቅፋት ከሞት ያድኗል

  • @BurokAyalehu
    @BurokAyalehu 2 місяці тому +2

    ስላልሞተ ከተናደዱት ከMSNBC እና CNN ጋዜጠኞች የማትሻል አስመሳይ ነህ ድሮም ጋዘጠኞች አስመሳዮች ናችሁ ፣ድሮ ስለትራንፕ የነገርከንን አረሳንም

    • @mesfinhaile2244
      @mesfinhaile2244 2 місяці тому

      ተረጋጋ ህገወጥ ኢሚግራንት ነህ እንዴ

    • @BurokAyalehu
      @BurokAyalehu 2 місяці тому

      @@mesfinhaile2244 አይደለሁም

    • @BurokAyalehu
      @BurokAyalehu 2 місяці тому

      @@mesfinhaile2244 ቴላvive ነኝ ሪዘርቭ እግረኛ

  • @getachewchala
    @getachewchala 2 місяці тому

    130 m not km

  • @binibbb
    @binibbb 2 місяці тому

    በጣም ዘረኛ ነክ ስለ ዛሬው ቴላቪቭ ለምን አላወራክም ፐ😂😂😂

  • @abytaddese6004
    @abytaddese6004 2 місяці тому

    ይህ ማረጋገጫ ነዉ
    ua-cam.com/users/shorts3idz8TP0Le0?si=T9edlj6QL18xYSSo

  • @AnwarradiserajeLera
    @AnwarradiserajeLera 2 місяці тому

    ያሻርሙጣ ልጅ ናህ አመኝ ብሆን ለምን ህፀናትን ይጫፋጫፋሉ

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 2 місяці тому

    ብዙ ስታወራ እየተሳሳትህ ነው።ትራምፕ አማኝ ነው ዱርዬ የአምላክ ን ስም የሚጠራ ሁሉ አማኝ አይደለም

  • @tadessekebede1026
    @tadessekebede1026 2 місяці тому

    አለምነህ አንተ ፖሊኦቹ ለምን ተኩሱ አልገደሉትም ስትል ምን ለማለት ነው እንዴዴ የኢትዮጵያ ፖሊስ አደረካቸዉ እኮ እንዴዴዴ እነሱስ ቢሰሙህ ምን ይላሉ

  • @fikralemsolomon374
    @fikralemsolomon374 2 місяці тому

    ወይኔ አለምነህ ይህን ያህል ሞኝ ነህ እንዴ ድራማ የሆነን ነገር እውነተኛ አማኝ አስመስለህ ታወራለህ ዲያቢሎስ እኮ የብርሃን መልአክ መስሎ ነው የሚመጣው አንተ እንዲህ ያንቆላጰስከው ትራምፕ ነገ ጅኒ ሆኖ ሲውጥህ ነገ ታየዋለህ የትልቅ ቱልቱላ

  • @dinkenehmelkamsew2083
    @dinkenehmelkamsew2083 2 місяці тому

    ደደብ ባንተ ቤት ለፑቲን አስበህ ነው ለትራምፕ የሚታለቃቅሰው:: ሰገጤ::

  • @revenant6910
    @revenant6910 2 місяці тому

    በጣም አሽቃበጥክ

  • @yosefdessalgne
    @yosefdessalgne 2 місяці тому +1

    "አማኝ ናቸው እንደ ማንኛው ክርስቲያን " አመለካከትህ ቆሻሻ ነው የጋዜጠኛ ሚዛን የለህም ። የግድ ሰውዬው የአንተ አይነት ሐይማኖት ሊኖረቻው ይገባ ነበር ወይ ? የአንተን አይነት ሐይማኖት ቢኖረው አሙቀህ ስዕል ለጠፍፈህ ትዘግብ ነበር ። ከዚህ በፊት አይቼኋለሁ ከአንተ ሐይማኖት አንጻር የመጡትን እየገደፍህ ስትናገር ጋዜጠኛ ሚዛኑ ይሔ አይደለም ። አስተካክል !!!

    • @ajaaa5326
      @ajaaa5326 2 місяці тому

      Zenaw feligeh metah sidibu min ametaw? Eyilign simalign alaleh?

  • @Kiya4232
    @Kiya4232 2 місяці тому

    አንተ ቡሽቲ
    ቴልአቪሽ ጋየች 😂😂😂😂😂😂