የፋኖው መሪ ተያዘ ወይስ? |የዘመነ ምላሽ ትርጉሞች | የጀነራል ታደሰ መግለጫ 07/23/24

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #Amhara #Fano #Tigray #ZemeneKasie #EskindirNega #TadeseWerede #Ethiopia #TewodrosTsegaye #TewodrosAsfaw #Reyot #ኢትዮጵያ #ፋኖ #አማራ #ዘመነካሴ #እስክንድርነጋ #ብልጽግና ዜና #ፖለቲካ #ቴዎድሮስጸጋዬ #ርዕዮት
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

КОМЕНТАРІ • 209

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 2 місяці тому +47

    የአብይ አገዛዝ እንድ ወድቅ የሚታገሉ ሀይሎች መደገፍ ሰዉ ሞሆን በቂነዉ
    ወላሂ እላለዉ አብይ አህመድ በጣም በጣም ተንኮለኛ አረመኔ ሰዉ ነዉ
    ትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ስንት የባዕድ አገሮች እንደ ጋበዘ እናዉቃለን ትግራዋይ መሆን ብቻ በቂ ነበር ለመግደል ለማሠር እንደዛ ብያደርግም ተጋሩ እራሳቸዉን ተከላክሎ ብዙ ጉዳት ብደርሰም ከምድር ገፅ ለመጥፋት ተርፉዋል በጀግንነት ነዉ እራሳቸዉን ያተረፉት
    አማራ ህዝብ አንድ ሆኖ ብታገል ጥሩ እመስለኛል

  • @khaldjem2192
    @khaldjem2192 2 місяці тому +11

    እኔምለው እዚህ ሰፈር ብቻ ነው። የተለያየ አመለካከት ሲኖርም ፊትለፊት ልዩነትን በጭዋነት ...... ብቻ ልዩነታችሁም ውበት አለው።😍

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 2 місяці тому +38

    በመጀመረያ እኔ ከሱማሌ ክልል ነዉ
    አስተያየት እየሰጠሁት ያለዉ
    ሱማሌ በሞሆነ የኔ አማርኛ ብዙም ላትረዱ ይችላል ይሆንና
    እኔ የፋኖ ትግል የተወሰነ አስተያየት
    እሰጣለዉ
    ፋኖ ቀድሞ ወደ ትግል ስገባ በቾኮላ የገቡት እመስለኛል በአገዛዙ በኩልም ንቅት ነበረዉ ነገርግን ፋኖ እንደተ ገመተ ሳይሆን ጠንካራ ሆኖ ተገኘ የአብይ ሠራዊትም ብዙ ክሳራ አድረሷል በሌላ በኩል ባህረዳር ያሉት የአብይ አህመድ ብልፅግና አሽከሮች የፋኖ አመጣጥ በጣም ሰለፈሩ በአብዛኛዉ ልባል የምችል ወደ አድስ አበባ እንድ ኮበለሉ ምክንያት ሆኖዋል
    እንደዛ ሆኖ ሳለ በፋኖ በኩል ብዙ ልፍስፍስነት አለ ዋናዉ ችግራቸዉ አንድ ባለ መሆናቸዉ ነዉ ፋኖ እንዲህ ሆኖ ልቀጥል አይችልም የህዝብ ድጋፍ ልያጡ እችላሉ ለአብይ አህመድ ትልቅ ድል ነዉ

    • @kelememulu4507
      @kelememulu4507 2 місяці тому +2

      ታዲያ ይህ እኮ የሴራው አንድ አካል ነው

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil 2 місяці тому +1

      @@kelememulu4507
      እና እንደዛ ከሆነ መፍተሄዉ ምንድነዉ?

    • @awdarda
      @awdarda 2 місяці тому +2

      ትክክል ወንድሜ። አማራ ከሱማሌና ሌሎች ወንድሞቹ ጋር ሆኖ የፋኖ ትግል ለድል መብቃቱ አይቀርም። በትግል ምንም አልጋ ባልጋ የሚሆን ነገር የለም። መገራገጭም ይኖራሉ። ትግሉ ይቀጥላል።

    • @zufanbeshir4098
      @zufanbeshir4098 2 місяці тому +1

      @@AbdulAzizIsmacil መፍትሄው ፋኖ በጎጥ ሳይከፋፈሉ ኣንድ ሁነው የፋኖ መሪዎች ደግሞ ውስጣቸው ፈትሸው ለብልፅና ለሆዱ የሚያድር ከለ ወደ ጎን ኣውጥተው ትግላቸው መቀጠል ኣለበት ያው ካንተ ኣውቄ ሳይሆን የመሰለኝ ነው እኔ ትግራወይቲ ነኝ ግን ደሞ የኣማራ ህዝብ ሰለ ምወደውና ኣሁን የገባው ምስቅልቅል ፈጣሪ ሰላሙ እንዲያመጣላቸው እመኛሎህ🤞

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil 2 місяці тому

      @@zufanbeshir4098 ልክነሽ
      አንደዛ ብሆን ህዝባቸዉን አድራጅቶ
      ከጎናቸዉ ማስለፍ ጥሩ ነበር ምክንያቱም የምትታገልለት ለህዝብ ስለሆነ
      ከጎሮቤት ተጋሩ መማር ነበረባቸዉ
      ነገርግን ገና ከትርክት የወጡ አይመስለኝም

  • @amaremerach1194
    @amaremerach1194 2 місяці тому +2

    ቴዲ የአንተ ኀሳብ ትክክል ነው የቴድሮስ አስፋውወገንተኝነት ያለው ሀሳብ ነው የሚያራምደው

  • @berhanugashu4290
    @berhanugashu4290 2 місяці тому +7

    Thank you Ted Tsehaye we like you long live

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 2 місяці тому +10

    Teddy Tsegaye your speculation is educationally calculated and based on the facts. Thank you Teddisho.

  • @dawit5894
    @dawit5894 2 місяці тому +1

    Thank you Tewodros Asfaw 🙏🙏🙏

  • @misikirdereje5045
    @misikirdereje5045 2 місяці тому +1

    Tedy Tsegaye you are so smart......I appreciate your attitude on today's discussion....

  • @BethelAmhara
    @BethelAmhara 2 місяці тому +1

    ቴዲ አስፋው እናመሰግናለን ጥሩ አመለካከት ነው

  • @equalityandjusticeforall3190
    @equalityandjusticeforall3190 2 місяці тому +9

    ከቅርብ ጊዜ በፋኖ አመራር የምናየው የእርስ በእርስ መጠላለፍ እና የስም ማጥፋት ፕሮፓጋንዳ ትግሉን ተስፋ አድርጎ ለሚጠባበቀው አንገት የሚያስደፋ ነው። Tewodros T ካንተ ጋር ምጋራው አሁንም የፋኖ አመራር ነን የሚሉት ሀይሎች የትግል መርሃቸው ትልቁን የአማራ ህዝብ ህልውና የሚመጥን ልበ ሰፊነት ያሻቸዋል። Tewodros Asfaw እየተደረገ ያለው ትግሉን የአንድ ግለሰብ የስልጣን ጥም ማርክያ እስኪመስል ከልክ ያለፈ Character assassination የሴራ ትንተና ለወደፊት ለሚኖር እርቅ በር ዘጊ ነው። Very good analysis from both of you.

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 2 місяці тому +2

    በጣም ይሳዝናል ሰው ከንቱ እግዚአብሔር ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይድግ

  • @Pomymengistu173
    @Pomymengistu173 2 місяці тому +5

    Really appreciate your point of view

  • @Ben-pu1dm
    @Ben-pu1dm 2 місяці тому

    I have nothing but respect and gratitude for both of you. Benyam from California

  • @chorra977
    @chorra977 2 місяці тому +13

    ይሄንን ጉዳይ ካወሩ ሰዎች ውስጥ ጥሩ እና የሚመስል ትንታኔ የቴዲ ጸጋዬ ለኔ በጣም ቅርብ ነው። ቴዲ ሰው ነው ፣ ስህተት የባህርይ ነው። ባገራችን ጉዳይ በሚሰጠው አስተያየት ሐቅ አለው። ቴዎድሮስ ጸጋዬ ለማንም የማይገረድ ነው።

    • @ambayeambo4629
      @ambayeambo4629 2 місяці тому +1

      ለወያኔ ብቻ ሆነ እንጂ ልክ ነበርክ😂

  • @efratawondwosen9952
    @efratawondwosen9952 2 місяці тому +1

    Great ideas Tadi

  • @ራማፅዮን8617
    @ራማፅዮን8617 2 місяці тому +2

    አቦ ቴድሮስ አስፋው በጣም በጣም ትክክል ነህ ከማቀራረብ ይልቅ ማራራቅ ነው የተያዘው ሌሎች ሚዲያዎችን ጨምሮ

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m 2 місяці тому

    They are gift now imagine if they come to power and leading Ethiopia 🇪🇹.

  • @addistobetola7054
    @addistobetola7054 2 місяці тому

    Very good keep going

  • @akalugetachew3038
    @akalugetachew3038 2 місяці тому +5

    I think Tedy Tsegaye's perceptions are more wiser and nearer to the fact.

  • @zufanbeshir4098
    @zufanbeshir4098 2 місяці тому +8

    ተወደደም ተጠላም ብልፅግና ከመሃላቸው ገብተው ጥባጥቤ እየተጫወታቸው ነው የፈኖ መሪዎች ውስጣቹ ፈትሹ

  • @meseretemiru4293
    @meseretemiru4293 2 місяці тому

    Tahnk you so much Teddy Asafwei you look good ❤❤

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 місяці тому +1

    the smart guys keep working

  • @antenehseyfe2501
    @antenehseyfe2501 2 місяці тому

    ቴዲዮች እናመሰግናለን!!

  • @ethiolion2023
    @ethiolion2023 2 місяці тому

    Thank you both so much for this wonderful discussion. Sometimes it’s good to hear neutral opinions. Cheers!!

  • @Virginia1034
    @Virginia1034 2 місяці тому +1

    Thanks tedi assfaw

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Місяць тому

    እልፍ አማራ ነዉ ፋፋኖን የሚደግፈዉ ያናያብቻ ነዉ ሃቁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Місяць тому

    አይዞን ቴዲዎች እያደር ይጠራል አይዞን እናቸንፋለንም ያለ ጥርጥር !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @inhimwelive2554
    @inhimwelive2554 2 місяці тому +11

    Narcissistic childish leaders, destroying the ruling party as well as the opposition party …sadly, Ethiopia’s political platform is full of arrogant immature leaders😢

  • @BirukasratWorku
    @BirukasratWorku 2 місяці тому

    Good discussion

  • @maedotm2023
    @maedotm2023 2 місяці тому +1

    ቴዲ ጸጋዬ እንዴት ከእስክንድር አልፈው የመረጡትን ፋኖ መሪዎች ሁሉ መዝለፋቸውን እና በሴራ መረጡት ማለታቸውን እንዴት አላየህም? በዛ ላይ በወጡት ድምፆች ላይ ሁሉ እንዳየነው መሪዎችን መዝለፍስ ለምን አስፈለገ?

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @Mogessie842
    @Mogessie842 2 місяці тому

    ጥሩ ውይይት ነበር። የራሳቸው የውስጥ ችግር በውይይት መፍታት ካልቻሉ እንዴት ነው ከሌላው ኢትዮጵያውያን ጋር መደራደርና በጋራ መስራት የሚችሉት?

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 2 місяці тому +9

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ 230 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 2 місяці тому

      የአምሓራ ህዝብኮ ልጆቻችን አግተህ አጥፍተህብናል አላለም አብያችን ነብያችን ሺህ አመት ንገስ ብሎ በሰልፍ ሲደግፍ በአማራ ክልል ፍትሃዊ ምርጫ በማድረግ የአማራ ህዝብ የመረጠው መሪ ነው

    • @solomonkinfu7691
      @solomonkinfu7691 2 місяці тому

      @@Tesfaye-vx5zp ቃለህይወት ያሰማልን እንከፍ

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 2 місяці тому

      @@solomonkinfu7691 እንከፍማ ማን እንደሆነ እየታየ ነው ቆምጬው

  • @mesfinlemma4258
    @mesfinlemma4258 2 місяці тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @jaspertom9527
    @jaspertom9527 2 місяці тому +1

    My Take! እስክንድርና ዘመነ የቁርጥ ቀን ልጆች ነበሩ! ግን በአገዛዙ ታስረው ማቅቀዋል! ማንም አልደረሰላቸውም! ሕዝብ ግንፍል ብሎ ወሕኒ ሰብሮ እንደሚያስወጣቸው እምነት ነበራቸው በተለይ እስክንድር! ሕዝብ እንዲህ አላደረገም! ራስ ምታት ሳይፈጥርበት አልቀረም ለእስክንድ! ዞር ብሎ ያየው አልነበረም! መስዋዕትነት አልከፈluለትም! ስለዚህ እስክንድርና ዘመነ የአገዛዙን መመሪያ ተቀብለው ለመሰማራት ሳይገደዱ አልቀረም! ሚሽን ተሰጥቷቸው ተስማምተው እንጂ አገዛዙ ዝም ብሎ አይፈታም! ጭራሽ ጫካ ሲገቡ ዝም ብሎ የሚያይ ጅል አይደለም! እና እስር ቤት ውስጥ ወደ ባንዳነተ ተቀይረዋል እንጂማ የቁርጥ ቀን ልጆች ነበሩ!

  • @KewaAragaw-iw1wb
    @KewaAragaw-iw1wb 2 місяці тому

    Tewodros Asfaw Go Ahead bro.
    Tewodros Tsegaye Drop The Point.

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 2 місяці тому +2

    @ አስፋው እንደ ስሙ አሽሙሩን ሴራውን እያሳፋው ነው
    ውሸቱን በቀጠለ ቁጥር ማንነቱ እየወጣ ነው

  • @Abraham-zw1ts
    @Abraham-zw1ts 2 місяці тому

    ቴዲዎች እባካችሁ በዘመነ ዙሪያ የሚታማበትን ነገር አቅርቡልን እኔ በጣም ጥርጥር አለኝ በዘመነ እና በዝናቡ ላይ አጣሩልን እባካችሁ

  • @davidhailemariam
    @davidhailemariam 2 місяці тому

    Tedi asefaw logical analyses

  • @Btybe
    @Btybe 2 місяці тому +2

    የሁለታችሁም አስተያየት መሬቴ የነካ ነው እውነቱን ለማወቅ ግን ጊዜ ይጠይቃል

  • @AK47321
    @AK47321 2 місяці тому

    😍😍😍😍

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 місяці тому

    Fetari fanowochachinin yitebiklin lasebut alama kegibu yabqalin ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MichaelAmbaye-j3l
    @MichaelAmbaye-j3l 2 місяці тому +1

    ታዲያ አማራ ባጭሩ አብይንን ለማባረር ምን ያርግ ካላቹ አንድ ልበብርሀን ሰው ከነሞክሼው እና ያየሰውን በማዳመጥ ነቅቶ እምቢ ሁለት ቀን ይበቃዋል

  • @reflection9636
    @reflection9636 2 місяці тому +1

    Having listened to the last interview it is hard to believe the gentleman have in knowingly. I am inclined to believe the man was betrayed. It all speculation right now.

  • @KebebusheKebebushe
    @KebebusheKebebushe 2 місяці тому +1

    ትንሹ ቴዲ በአሰግድ ላይ ግምትህ ሃቀኛ ነዉ

  • @esate725
    @esate725 2 місяці тому +5

    እስክንድር ለአማራ ህዝብ ብሎ ከትግሉ ፈቀቅ ማለት አለበት ይህ ማለት ዘመነ ለመሪነት ይመጥናል ማለት አይደለም

  • @solomonelias1732
    @solomonelias1732 2 місяці тому +1

    በመግለጫ መሸሞር ያልከውን ወድጄዋለሁ ።

  • @bayoushaeamro6781
    @bayoushaeamro6781 2 місяці тому

    Abey is very happy

  • @dogoababora843
    @dogoababora843 2 місяці тому

    ከስሜት በላይ አዉነት የሚባል ነገር አለ። እጅ መስጠትንና መከዳትን መለየት ካልተቻለ አብሮ መስራት የሚለዉ ነገር ቧልት ነው።

  • @chalchal7895
    @chalchal7895 2 місяці тому +2

    ዘምነ ለአማራ የሚያስብ ቢሆን እንዲህ ከመረበሽ የራሴን ድርጅት አቃቃቁማለው ብሎ በትብብር እንስራ ይል ነበር::

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 2 місяці тому +10

    Teddy T. great reasoning👏
    Teddy A. I think you don’t understand how far the Eskindr group is damaging!

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 2 місяці тому +2

    ፎኑ እኔ እበል እኔ በልጥ ማለቱን ይተውና በመነጋገር ችግራቸውን መሠረታዊ በሆነ ለውጥ ይፍቱ በአንድ ሕግና አቋም የእዝ ተዋረድ ይኑር አለ በተዝያ ውኋ ቢወቅጡት እንቦጭ የብልፅግናን እድሜ ማራዘም ነው

  • @fanoayele3189
    @fanoayele3189 2 місяці тому +2

    New teddy... you are right. Call what is wrong and undemocratic for what it is. Zemene lost the voting process but be isn't willing to respect the result...

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 2 місяці тому +1

    ቴዲ ጸጋዬ ያልከው ሁሉ በጣም ተስማምቻለሁ ቴዲ ያኛው የምታወራው ፍሬ ከርስኪ ነው ካሁን ቡሃላ እከታተልህና ጥሩ አስተያየቴን አስቀምጣለሁ

    • @Mitiku-mp7kv
      @Mitiku-mp7kv 2 місяці тому

      ሃሃሃሃ ዘመነ ደደብ ስለሆነ ነው የወደዳችሁት::

  • @Mitiku-mp7kv
    @Mitiku-mp7kv 2 місяці тому

    የታወቀ ነው ፍኖ የምትደግፍበት ምክንያት:: ወያኔ ::

  • @ethiolion2023
    @ethiolion2023 2 місяці тому

    Personally, i would like to be as neutral as possible regarding Fano’s “fractions”. But i remember Zemene’s speech about “Gojjam Ez” yew days before their unification. Its was toxic and uncalled for. Then, few days later they formed one group and elected him as their leader. This shows Zemene’s emotional maturity in order to deal with issues as serious as this one.

  • @estifonegash1239
    @estifonegash1239 2 місяці тому +2

    የሀሳብ ልዩነት ማክበር ከናንተ ቢማሩ

  • @berhanugashu4290
    @berhanugashu4290 2 місяці тому +1

    ውይይታችሁ በጣም ጥሩ ነው በርቱ ግን ፋኖ እዝህ ደረጃ የደረሰው የትግሪይ ግፍ ነው ግን እግዚአብሔር ይርዳቸው እነሱ መጥፎ ስለሰሩ መጥፎ አይድረስባቸው እንደፈፀሙት ግፍ ግን ይቅመሱት ባልን ነበር

    • @ErmiasTakele-xj8gi
      @ErmiasTakele-xj8gi 2 місяці тому

      ፉኞ ትግሬን ምን አረገ ትግሬ ነው 27አመት አማራን ሲግል ሲያፈናቅል መሬቱን ሲዘርፍ የነበረው አሁንም አማራ ክልል ገብተህ የገደልክ ንብረቱን የዘረፍክ አሁን ግን ወገብህን ሰብረን እዛው አስቀምጠንህል ላትመለስ

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat 2 місяці тому

      Ermias አንተ ወገብ አይደለም የልብስ ጫፍ መንካት አትችልም ከመከላከያ ጀርባ ተጠልለህ ገብተህ ሻዕብያን አረብ ኢምሬት ቱርክ ሩስያ ቻይና በድሮን አግዘዉህ ህዝብ ጨፈጨፍክና ወገባቸዉን ሰበርን ብለህ ስታወራ ትንሽ አታፍርም አሁን ገጥመህ የለ እስኪ የት እንደምትደርስ እናይሀለን የማንፈልገዉ ነገር እንድንናገር አታድርጉን እንጂ እኛማ 360 ዲግሪ ዘጋግታችሁን እንኳን እስከ ደብረብርሀን እንዴት እንዳሯሯጥናችሁ በደምብ ታዉቀዋለህ በጭባጫ

    • @dawitlgalme
      @dawitlgalme 2 місяці тому

      ፍኖውች ትግራይ ላይ ፈፀሙት ስለሚባለው ነገር እውነት ነው ውሽት ነው ማለት አልፈልግም ማስርጃም የለኝም ግን ህህዋት አማራ ክልል ላይ የፈፀመው ነገርስ ለምን አይነገርም የጦርነት መቼም መልካም ነገር ኖሮት አያውቅምና ከመወቃቀስ ውጠን በይቅርታ ብንዘጋው መልካም ነው ባይ ነኝ

  • @abebawdigafe7271
    @abebawdigafe7271 2 місяці тому

    አይደለም አማራና ትግራይ የኢትዮጵያ ማህበረሰቦች አይነጣጠሉም የተንሰናሰሉ ናቸው!!!!

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 місяці тому

    ሁለቱም ቦታውን ለቀው ሌላ ሰው በሀላፊነት ቦታውን እንዲይዝ ይምረጡ።

  • @esate725
    @esate725 2 місяці тому +3

    ቴዲ ቲ ገረዱን ኤርሚያስን ላጨው

  • @seyoumhagos6306
    @seyoumhagos6306 2 місяці тому

    ካብተን አደለም ማስረሻ ሰጠኝ

  • @yeabserakibret8340
    @yeabserakibret8340 2 місяці тому +1

    Eskahun tewodros tsegaye yemitetenetinachew negeroch anesem beza mizanawi nh .
    Zare gin ye amharan hayil lemawagat bemimesel ngr metehal .
    Eskinder lay afachihun yemitekefetut serachihun betateso silasayachihu nw
    Tedy asfaw lik nh zare ❤

  • @eliasketsela9444
    @eliasketsela9444 2 місяці тому +1

    41:00 በሁለቱም ወገን ትልቅ ችግር አለ:: እውነት ወደ አንድነት እንምጣ ከተባለ እስክንድርም ዝቅ ብሎ በድግሜ ምርጫ እናድርግ ማለት ዘመነም ቢሆን ...

  • @SaraDinku-q8w
    @SaraDinku-q8w 2 місяці тому +1

    አረወይኔ በምን አጀቴ ልሳቅ ኦፕራሲዮን ነኝ ቴዲማ አይናገር ሆዳቸው ካርታ ኤርማስ ናናናናና ጉድክን ስማ አተ አሳማ ለከፈለ ሁሉ ምትገለበጥ አሳማ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 місяці тому

    Tikikil new ante ayidelem bileh yemitinagerew wedefit yifa liweta yichilal yam hone yih fetari selamun yawrdilachew dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @davidhailemariam
    @davidhailemariam 2 місяці тому

    I supprt tedi the one i see on the right side

  • @berhanugashu4290
    @berhanugashu4290 2 місяці тому

    እውነት ነው ወንድሜ ማንም ሰው ወንጀል ክሰራ ይጠየቅ አምንበታለሁ ነገር ግን ስለ ፋኖ ስለ አወራን እናም ደግሞ በወቅቱ ፋኖዎች ከአብይ ወታደሮች ከኤርትራ ወትደሮች አብረው ትግራይ ላይ የፈፀሙት ስህተት መረሳት የለበትም ያውም ከባዳ ጋር ሆነው ከዝያም ሆነብለው አደባባይ ላይ ወጥተው ሰቶችን ሲደፍሩ የምን ደፍርሽ ደምሽን ለማንፃት ነው እያሉ በአጠቃላይ ግን መጀመሪይ ጥቃቱን ትግራይ ላይ ሄደው መጥፎ ስራ የፈፀሙት እንሱና መስሎቻቸው ናቸው ከዚያ በሃላ እርግጥ ነው ጦርነቱ ከትግራይ ወጥቶ በአማራ ክልል ሲደርስ ጥቃት ደርሷል አልክድም ግን በTDF በኩል አይን ያወጣ ግፍ አልሰራም ብየ አምናለሁ ከተደረገ ግን የአማራ ህዝባችን ህዝባችን ነው እናዝናለን TDF ሆነብሎ ከፈፀመ መጠየቅ አለበት በወቅቱም የTDF አመራሮች ገለልተኛ አጣሪ ገብቶ ያጣራ ብለው ነበር ነገር ግን በፋኖ ወገን በግዜው በነበረው እብደት ሰከን ብሎ አለሞሰብ ከ አብይ ጋር ወግነው ብዙ ነገር ብለዋል በአሁኑ ግዜ ለመዘርዘር ግዜ አይበቃንም እንተወው ነገር ግን ማንኛውም ገበን የፈፀመ ይጠየቅ ነው የሚል አቋም ያለኝ በተረፈ መርጦ ማልቀስ ብናቆም ኖሮ ቁስልህ ቁስሌነው ብንባባል ኖሮ በወቅቱ ብዛን ግዜ ትግራ ብቻችንን ስናለቅስ ስንቱ ስሳለቅብን ነበር ግን እኛ አሁን በአማራ ወንድማችን የሚደርሰውን ሶቆቃ ሶቆቃችን ነብ ብለን እናምናለ በሌለውም ህዝብ እደዝሁ በተለይ በኦሮሞ ወንድማችን ህዝብም ጭምር በተረፈ ብዙ ተናገርኩኝ መሰለኝ እዝሁ ላብቃ ሰላም

  • @davidhailemariam
    @davidhailemariam 2 місяці тому

    I supprt tedi asefaw

  • @SuedMahmud
    @SuedMahmud 2 місяці тому +1

    መድሓኒት እኮ ኢኻ ቴዲ

  • @massalemu1084
    @massalemu1084 2 місяці тому

    ከጎንደር

  • @haregewienmismaku4537
    @haregewienmismaku4537 2 місяці тому +3

    ቴዲ ተሳስቷል: እስክንድር በዲሞክራሲነው የተመረጥኩት ስለዚህ አካሄዱን የሚቃወመውን ሁሉ ኃላ ቀር ነው: ብሏል: ፋኖዎችን ከፋፋይ ነው: ያደራጀ ያሰለጠነው ጦር ሳይኖረው በገንዝብ መርጨት confusion በፋኖ መሃል ይዝራል: በሌሎች ድካም መሪ ለመሆን የማያደርገው ነገር የሚያሳዝን ነው::

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 2 місяці тому +1

    🟢 ማስረጃ ካለህ አሰማ
    🟡 ኧረ ህልም አለኝ ማለት ስልጣን ማለት አይደለም::
    🔴 የዚልጅ ውሸት ርዮትን አይመጥንም💊

  • @YamiMelke
    @YamiMelke 2 місяці тому

    ቴዲዎች ተናፍቃችሗል❤❤❤

  • @abuhayderyesuf6204
    @abuhayderyesuf6204 2 місяці тому +2

    ቴድሮስ ጸጋዬ ልክ አይደለሀም

  • @alula961
    @alula961 2 місяці тому

    ይህ ጉዳይ የእስክንድርና የዘመነ ብቻ አድርገው ማየቱ ልክ አይመስለኝም በራሱ የአማራ ማህበረሰብ አንደኛው ወገን በአንዱ ላይ የበላይ የመሆን እና እርስ በርስ የመናናቅ ምክንያትም ነው ማለት ጎጃሜውች ከጎንደር ጋር ወይም ለወሎ ሸዋ ያለ ልዩነት ይመስለኛል

  • @Mitiku-mp7kv
    @Mitiku-mp7kv 2 місяці тому +1

    ዘመነ ሹጣም ነው

  • @GechAbraham
    @GechAbraham 2 місяці тому

    TA የሚያቀው ነገር አለማለት ነው ምክንያቱም የደም ነጋዴ አሉ ያለ ማንን ነው?

  • @BethelAmhara
    @BethelAmhara 2 місяці тому

    ካልበላሁ ልጫረው

  • @countryside4dk
    @countryside4dk 2 місяці тому +2

    Tedy +Tedy don't pay attention for those stupid idiotic few Amaharas we respect you guys keep doing what you are doing

  • @ZelalemTefera-b1p
    @ZelalemTefera-b1p 2 місяці тому

    ቴዲአስፋዉ

  • @AbdulkaderSaeed
    @AbdulkaderSaeed 2 місяці тому

    ፋኖ በአማራ ክልል በነበሩ ኑፃሁን የትግራይ ተወላጆች ላይ ያደረሰዉ ጭካኔና ግፉ የሚረሳ አይደለም ስለዚህ ፋኖዎች እርስ በርሳቸዉ ተጨራርሰዉ ገደል ቢገቡ ደስታዉ አልችለዉም
    አላህ ያርገዉ

  • @adamgoshu6526
    @adamgoshu6526 2 місяці тому

    Teddy Tsegay is better ...but you have to know that Iskindir is toxic for the Amhara struggle.

  • @BethelAmhara
    @BethelAmhara 2 місяці тому

    ቴዲ ጸጋየ ምነው እስኬውን ጠመድከው አንድ አቦራዋች ጋር ግንኙነት ፈጠርክ እንዴ

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 2 місяці тому

    ትፍ ፣የኢትዮጵያ ፓለቲካ 🏃🏃🏃🏃👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @Getamesay-w8i
    @Getamesay-w8i 2 місяці тому

    ምንም አያስፈልግም የአንድነት ስርጎ መግባት ለአንተ ጥሩ ነው

  • @zghion1075
    @zghion1075 2 місяці тому

    ተው እንጂ ቴዲ አስፋው ምርጫ ሳይደረግ። ምርጫ እንደተደረገ ለምን ደጋግመህ ታወራለህ።

  • @DhRu-mj4fv
    @DhRu-mj4fv 2 місяці тому

    ቴዴ አስፋው ምን ነው እዴዚ ወረድክ የምን አቆም መያዝ ነው የምትለው አተ ማወቅ የሚገባህ ነገር ስራህን መስራት እንጄ እዴህ ወርደህ ዘሜን እንዴህ አወረድከው አታሽቃብጥ አድ እውነታው ቢመርህም እድትውጠው የምነግርህ ነገር ቢኖር እስክድር አማራን መቼም አይመራውም አታሽቃብጥ

  • @alimuhammed7626
    @alimuhammed7626 2 місяці тому

    አሰታውሳለሁ በ1974 ይመስለኛል "ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይመስክር የነበረ"በሚል ዕርዕስ በሰፊው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥተውት አንብባለሁ።ግን ሻዕቢያን አላሸነፉበትም።

  • @negaseyoum7591
    @negaseyoum7591 2 місяці тому

    በመሬት መንሸራተት ላለፉት ኢትዮጵያውያን ያሳዝናል ገነት ይቀበላቸው አሜን በተረፈ የፋኖ ጉዳይ የሚጠበቅ ነው መርህ የለሌው የነጋዴዎች ጥርቅም ጠበንጃ ውጤት ነው ብሎ የሚያምን በሌለ ታሪክ የሚዋዥቅ በመሆኑ

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 2 місяці тому

    ቴዲ ፀጋዬ ልድቱ ባዘጋጀው ውይይት ላይ ከተሳተፋት ብዙ Lightweightች እንደነ ሞገስ አይነቶች ማለቴ ነው ለሆዳም ጭንቅላታቸው ሆዳቸው የሆነባቸውን ምሁራን ነን ባዬችን ሽልማት እንደስጠህው እኔም ሽልማት ልስጥ ነው ከፈቀድክልኝ? ለማንኛው በደንብ የነጠረ ሀሳቡን በሚገባ የገለፀ የውይይቱ አሽናፊ ምናልባትም ሳታውቁት አይቀርም እሱም አብይ አህመድ ልበ ብርሀኑ ያለው ቴዲ ፀጋዬ ነው! ልደቱም መጠየቅ እንጂ ጠያቂ መሆን አይችልም ! ለማንኛውም ጥሩ ጅማሮ ነው!

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 2 місяці тому

    ይህ ድርጊት ከመፈፀሙ ጥቂት ግዚያት በፊት ጀነራል አበባው በአንድ ስብሰባ ላይ በቅርቡ ስፕራይዝ ከፋኖ አካባቢ እንስማለን ሲል የነበረውን እንዴት ታዩታላችሁ? አንድ ነገር አይሸታችሁም?

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 2 місяці тому +5

    ለምን ሲባል በእስክንድር ግትርነት ምክንያት ፋኖ ይበጥበጥ??

  • @alemtsehayberhe2515
    @alemtsehayberhe2515 2 місяці тому

    ሰላም ለሁላቹሁም ቴዲየ አንድ ነገር ረስተሀል በአማራ ስም ተደራጅቶ በረሀ ወጥተው ተዋግተው ተደራጅተው ኢትዮጵያን ነፃ አውጥተው ሀገር አስተዳድረው ያቁም ገዝተውም አያውቁም ጨፍጫፊና ገዳይ መንግስት በኢትዮጵያ ሲመጣ ዋና ደገፊ ና ጨፍጨሰፊ ሆነው ይሰለፍ ነበር። ስለዚህ ፋኖ ለመጀመሪያው ስለሆነ በረሀ የወጣው መሀል ላይ መበታተን መከፋፈል ሊያጋጥማቸው ይችላል እንደነ ኢሀፓ ምናምን የሚባሉ የነበሩ ድርጅት እርስ በርሳቻው ሳይተላለቁ ጠንክሮ የሚወጣ ድርጅት ካለ መደገፍ ያስፈልጋቸዋል ።

  • @fisehanegera6487
    @fisehanegera6487 2 місяці тому +2

    ዛሬ በሚገባ Tedi .T.ጭምብልህ ን አውልቅና ለኢትዮጵያ አስበህ ብትሠራ የትግራይ ን ህዝብ ትታደጋለህ በዘረኝነት በጥልቁ ወድቀዃል

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 2 місяці тому

    ቴዲ ርዮት እውነቱን ነው እስክንድርስ ምን ለስልጣን እንደዚህ አስገበገበው ዘመነም የማይረባ አባ ገነን ነው ሁለቱም አመራር ለመሆን ብቃት የላቸውም 4።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 місяці тому

    Liyunet ale new milh tedi reyot ababalih tikikil newyeisikindir akahed tikikil ayidelem

  • @destatirfu3235
    @destatirfu3235 2 місяці тому

    Please stop attaking Zemene Kasie. He is the only person who would like to make peace with Tigray and other Ethiopians.

  • @dogoababora843
    @dogoababora843 2 місяці тому

    The so cold commander declared war on the other group a while back but failed to deliver to his handlers. Now he has gone with out causing serious damage. The commander himself on national tv that he has surrendered without honor.

  • @KebebusheKebebushe
    @KebebusheKebebushe 2 місяці тому

    በደርግ ዘመነ መንግስት ኩማዶ ወታደር ነዉ ኮማንደር አይደለም