የከብሳ አሰራር kabsa ‏كبسة

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2021
  • ውድ የዩቱብ ተከታዮቼ እንኳን ወደ ፍሚሊ ፈርስት ቻናል መጣቹ :: አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ እባካችሁ :: ይሄ ቻናል ሁለ ገብ ነው የእኛ የሴቶች መወያያ መድረካችን ነው :: እንወያያለን, ሀሳብ እንለዋወጣለን, እንመካከራለን, እንጫወታለን, እየተማማርን ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው🙏🏽 💗 አከብራቹሃለው always put your family first 👨‍👩‍👧‍👦
    Facebook 👉🏼 Family first phsa
    Instagram 👉🏼 Family first phsa
    Tiktok 👉🏼 Family first phsa

КОМЕНТАРІ • 136

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990.  2 роки тому +23

    ውድ ተመልካቾቼ ለቻናሌ አዲስ የሆናቹ ሰብስክራብ ማድረግ አትርሱ ነባር የሆናቹ ቪዲዮዌን ከወደዳቹት ላይክ እና ሼር በማድረግ እንተባበር አመሰግናለው 🙏🏽🥰

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 2 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ከብሳ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😍👌👍ሼር

  • @SeadaSeid-y2p
    @SeadaSeid-y2p Місяць тому

    ዋውማሻአላህ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому

    ዋው ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን🙏👌🥰

  • @user-ro7kj2qi6e
    @user-ro7kj2qi6e 2 роки тому +3

    ማሻአላህ የነህት እናመሰግን አለን ማማዩ😍😍😍👍👍

  • @user-xi6zj8jc4u
    @user-xi6zj8jc4u 2 роки тому +1

    ዋውውውው እንዴት ያምራል እጅሽ ይባርክ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 2 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ የሚያምር አሰራር
    ከቢራኒ በምንድን ነው የሚለየው
    እጆች ይባረኩ በርቺ
    ሼር

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому +1

    Selam, this food looks absolutely delicious. I will definitely try this. Thank you for sharing. New family here. ❤️👌👍🙏

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 2 роки тому

    That’s looks amazing delicious healthy recipe thank you for sharing my friend super like 👍 and share 🙏🙏

  • @user-rl8vb8po3v
    @user-rl8vb8po3v Рік тому +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @herisbaking
    @herisbaking 2 роки тому

    Looks yummy, thanks for sharing😊

  • @ndndnejedjjejej6444
    @ndndnejedjjejej6444 Рік тому

    ያምራል በርች

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg Рік тому

    Masha Allah batem aref now marre barechi ❤❤🙏👍👍

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ ላይክ ላይክ

  • @nuraynin
    @nuraynin 2 роки тому +1

    ዋው ሲታይ እራሱ በጣም ያስጎመጃል ምርጥ ከብሳ ነው የሰራሽው በርችልን

  • @tsga270
    @tsga270 2 роки тому

    ዋዉ እህቴ ባርቺ

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx 2 роки тому

    የኔ ውድ ተባረኪ በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን ቀጥይበት ሼር

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq 7 місяців тому

    ኢጅሺይባርኪ

  • @milkamnadew979
    @milkamnadew979 Рік тому

    ዋዉ ጎበዝ

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 2 роки тому +1

    ዋውው በጣም አሪፍየ ሩዝ አሰራር ነው የተባርክ ይሁን ሼር👌👍😋

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ሼር👏👌😋❤️👍

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 2 роки тому

    Wow looks yummy & healthy too , thx for sharing with us like & share 👍🏽👌🏽

  • @locksforlife5353
    @locksforlife5353 2 роки тому +1

    Ejish yibarek yene konjo, betam konjo aserar new endanchi konjo adrge eseralew, Thank you for sharing 👍👌🥰🙏

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 2 роки тому

    Looks absolutely amazing and delicious thank you for your keep it up share 🤩😘

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    ዋዉ! ፋሚሊዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። እጅሽ ይባረክልኝ ላይክ🙏👍👌

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 роки тому +1

    ዋው የምወደው የሩዝ አሠራር የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አሰራር👌👍🙏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ 👍👍🥰ሼር

  • @seadakedir9247
    @seadakedir9247 2 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 роки тому

    ፋምሊዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🙏👍👌🌼 ላይክ & ሼር

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 2 роки тому +1

    ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ ላይክ share🥰

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому

    ዋው በጣም ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን ላይክ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 роки тому +1

    Look yummy and good 👍 😋 thank you for sharing my dear 😘 like 👍

  • @yemiten
    @yemiten 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👌💯

  • @mdet9194
    @mdet9194 Рік тому

    ማሻ አላህ 🥰🥰

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому

    በጣም ያምራል እማማማማ thank you for sharing

  • @Solzna
    @Solzna 2 роки тому +1

    Wow በጣም ማየት የምፈልገዉን የምግብ አሰራር ነዉ ያሳየሽን ቆንጆ.እኔም እሞክራለዉ እናመሰግናለን🤤ሼር 😘

  • @jajajhaha827
    @jajajhaha827 11 місяців тому

    ጎበዝ

  • @user-yr6rz4kz7q
    @user-yr6rz4kz7q 2 роки тому +1

    ምርጥ ከብሳ ሰርተሻል ፋሜሊየ እጅሽ ይባረክ👍👍

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 2 роки тому

    Thank you for sharing dear 😍🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ የሚያምር አሰራር እጆች ይባረኩ🥰

  • @ደሴ
    @ደሴ 2 роки тому

    ዬእኔ ቆጆ በርችህ እጅሽህ ይበረክህ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን😍😍👌

  • @user-ez3bj3cw3d
    @user-ez3bj3cw3d Рік тому

    በርች

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 2 роки тому

    ዋው የኔ ቆንጆ በታም ቆንጆ እጅ የምያስቆረጥም አሰራር ነው እጆችሽ ይበረኩ ላይክ ሼር❤️🌷🥰👍👍👍👍

    • @Habibahabiba1990.
      @Habibahabiba1990.  2 роки тому

      Thank you 🙏🏽

    • @yemaryamtube
      @yemaryamtube 6 місяців тому

      Gin kimemochun hulunim ethiopia wust magignet ichilalew ihte

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩልኝ 👌👌👍ሼር❤🙏

  • @Zuzu-sk4ik
    @Zuzu-sk4ik Рік тому

    ዋው

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤እስራለው አመስግንለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bp3ii2mu2v
    @user-bp3ii2mu2v 2 роки тому

    ዋዉ ባለሙያ ነሽ በጣም ይለኞል ማማ

  • @sumeyamediah7963
    @sumeyamediah7963 2 роки тому

    Selam wowoow

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 2 роки тому

    Ejish yibarek betam temesiche new yayehut yamral tenamam new berchilign ❤🙏

  • @user-fi8ud1bw3p
    @user-fi8ud1bw3p Рік тому

    አሪፍነውውቭ

    • @FitaPatia-er3zq
      @FitaPatia-er3zq Рік тому

      መሸ አለሀ ጡሩነው በሪቺ ውድ 👍👍👍

  • @semiraredwan
    @semiraredwan Місяць тому

    ለማያውቁት ካንቺ እኩል እንዲሰሩ መጃማርያ የሚያስፈልጋውን እቀ አሳዪ በተረፋ በርቺ❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 роки тому +1

    Yummy 😋betam merte ena leyu yehone aserare new ejeshe yebarek enamesigenalen sel akafeleshen

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 роки тому

    Wow wow, I’m impressed

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ ካብሳ በጣም ነው የምወደው የሚገርመው ዛሬ ምሳዬን እሱን ነው የበላሁት keep it up 👌🏾👍🏾🥰 Like & Share

  • @kalethiopia2550
    @kalethiopia2550 2 роки тому

    ጥሩ ነው በርቺ ውዴ

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 2 роки тому

    looks so good my dear🌺🌺🌺

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 2 роки тому

    Abet Muya...lol metadel new..Bless you dear!!😋👌🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ የከብሳ አሰራር ነው በርቺልኝ ላይክ ሼር👌👌👌👍👍👍🙏

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 роки тому

    ፋሚሊዬ የኔ ውል ልዩ ነው ይሄማ ለኛ ተስማሚ ነው በጣም ወድጄዋለሁ😍 ከልብ አመሠግንሻለሁ 🙏

  • @sofiasofia8868
    @sofiasofia8868 Рік тому

    መሸአላመጣማደሰይላል

  • @sumeyamediah7963
    @sumeyamediah7963 2 роки тому

    Selam wida milea ishi

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 роки тому +1

    Wow nice food

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 2 роки тому

    Watching

  • @ItsMe-wc2cd
    @ItsMe-wc2cd 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @user-bf9lt2jh5g
    @user-bf9lt2jh5g Рік тому

    አሰላሙአለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @AyniA1
    @AyniA1 2 роки тому

    Watching 🥰

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    watching👀👈

  • @fawzeye1236
    @fawzeye1236 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @polashmiah1103
    @polashmiah1103 Рік тому

    ❤👍👍👍👍👍

  • @medinamohammed8676
    @medinamohammed8676 Рік тому

    እናመሠግናለን ወላሂ አዲሥነው የመጣሁት ወደዱባይ ከዛ ሥመጣ ለምግብ አደለም ብለውኝ ከዚህ ግን አች ምግብ ትችላለች ብለውን ነው ቢሮ አለችኝ አረቢቱ እኔም አረባገር አዲሤ አደለም ሥሠራ ኑሮያየሁ ሣውዲ ግን አዲቀን ምግብ ሠርቸ አላቅም እህቴ ካች ብዙ ተማርኩኝ በጣም አመሠግናለሁ ዛሬ ይሄነው ሠርቸ የበሉት ❤️💋🌹

  • @borena109
    @borena109 2 роки тому

    ዋውው በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😋👍❤️ ሼር

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 роки тому

    Areef new! Berchi!

  • @user-gs8nz2tq1e
    @user-gs8nz2tq1e 9 місяців тому

    የከብዝ አሰራር አሳይኝ እህቴ

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 Рік тому

    ሰላም እህት እንኳን ደህናመጣሽ ደስየሚል አሰራርነው ቀጥይበት ልቤትሽ አድስነኝ እጂበጂ እንደግ ውደያሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብሁኑ በኮሜት እመልሳለሁ🎉🎉❤❤

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 10 місяців тому

    Enemesaginln yene ehit

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 2 роки тому

    👀😋

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 2 роки тому

    ፋምሊየ

  • @user-ls7sv1zr9k
    @user-ls7sv1zr9k Рік тому

    ጎበዝ ተባረኪ። ጥያቄ አለኝ በምን ቁጥር ላግኝሽ። ሳኡዲ ሪያድነው ያለሁት። ሁማን ሄር። ካለሽ

  • @mekdesshwangzaw5713
    @mekdesshwangzaw5713 2 роки тому

    አባክሽ የሀላዋ አሰራር አሳይኝ አመሰግናለሁ

  • @ደሴ
    @ደሴ 2 роки тому

    ለይክህ ሼር አረኩ

  • @user-jj6kb7ny8p
    @user-jj6kb7ny8p 2 роки тому

    ምን ጉድ ነው ሺኩርቱ ሳይበስል ቅመም 😳

  • @znatseede8952
    @znatseede8952 2 місяці тому

    ቅመሙባማርኛአታስረጅምእዴ
    ቡዙእግሊዘኛእማይገባንአለን ኪካ ኮኮምያስብልሻል

  • @milkamnadew979
    @milkamnadew979 Рік тому

    ሴትነሽ ከልብ አንችን አየሁ ቀልጣፋ ጠባሀ

  • @ufugj9792
    @ufugj9792 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤