Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤❤❤❤❤❤❤
enate slaseyawiyan slaseko malet agant malet new agant eko new eyamelekachu yalachut aznalehu
ኢየሱስ የኢየሱስ ል(ጅ) ነዉ? ማለትና እኔን ያየ አብን አየ ማለት የተለያዩ ሃሳብ ወይም ትንታኔ የሚሰጥበት ናቸዉ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ማለት አምላክ ሆኖ ሳለ በስጋ የተገለጠ አምላክ ማለት ነዉ፡፡ ዮሃንስ ወንጌል ምዕ 1/ ቁ14 ፡፡ ቃል (አምላክ ወይም ፈጣሪ) ስጋ ሆነ ይላል፡፡ ይህም ማለት በመንፈስ ይኖር የነበረዉ ቃል በስጋ ለሰዉ ልጅ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ሰጋ ከነፍስዋ ነፍስ ተዋህዶ (ድንግል ትጸንሳለች ማለት ይህ ጽንስ አምላክና ስጋ ወልደማርያም ጋር ተዋህዶ) ክርስቶስ ሰዉ ሆነ ማለት ነዉ፡፡ ይህም ማለት ሰዉ ሲሆን አምላክነቱ አልተቀየረም፡፡ መጽህፍ ቅዱስ ኦሪት ላይ እግዚአብሄር ሰዉን በራሱ አምሳል ፈጠረ ይላል፡፡ ኣብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሰዉ ምስል ነዉ ያላ(ቸ)ዉ፡፡ ስለዚህ መድህን ዓለም ክርስቶስ በአካል ሲገለጽ ሰዉ እንደመሰለ ሁሉ አብ በአካል ቢገለጽ ሰዉን ይመስላል ማለቱ ነዉ እንዲህ ብሎ መግለጹ፡፡ ኢየሱስ የኢየሱስ ል(ጅ) ነዉ? ማለት ኢየሱስ የኢየሱስን ወልዳል ማለት ነዉ እንጂ ኢየሱስና አብ አንድ ና(ቸ)ዉ ማለት አይደለም፡፡ ኢየሱስ ከአባቴ ከአብ ወጣሁ አለ እን(ጂ) ከራሴ ወጣሁ አላለም፡፡ ይህ ከፍተ(ኛ) የክርስቶስ ፍቅር የሌለህ የአዉሬዉ ልጅ መሆንህን በድፍረት አሳይተሃል፡፡ ጌታ መድህን ዓለም ይቅር ይበልህ ፡፡ ሰዉ ከሆንክ ንስሃ ግባ፡፡
ኢየሱስ ነብይ ና መልክተኛ ነዉ።