አግዥኝ እመ አምላክ// በዘማሪት ሕይወት ዓለማየሁ New mezmur by Zemarit Hiwot Alemayehu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 288

  • @ማርያምመከታዬ
    @ማርያምመከታዬ 3 роки тому +77

    በስደት ጭንቅ ዉስጥ ሆኜ እማምላክ ስምሽን ስጠራ እፅናናለዉ😭😭😭🙏

  • @hhoo-jv8xk
    @hhoo-jv8xk 5 місяців тому +2

    በእንባ ሁሌም አዳምጠዋለሁ😢😢😢😢

  • @ederiseayalewyimer4395
    @ederiseayalewyimer4395 2 роки тому +1

    kale hiwotn yaswemalin yewusten new yezermerishilgn

  • @mule12
    @mule12 3 роки тому +32

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመብርሀን ከነልጁዋ ትጠብቅሽ ዘመንሽንም ሁሉ እመብርሀን ትባርክልሽ ያገልግሎት እድሜሽንም አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ያርዝምልን

  • @amaamm-j7n
    @amaamm-j7n Рік тому +2

    አሜን ዘማሪ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 3 роки тому +36

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 3 роки тому +29

    አግዥኝ ደሞም አበርቺኝ እናቴ
    ጉልበቴ አቅሜ እኮ ነሽ ብርታቴ
    ኣላውቅም ካንቺማ ሌላ እናት
    ባይተዋር ብቸኛ ነኝ በእውነት/2
    ቀን ሆኖ የጨለመበት ዙራውን ገደል የሆነ
    ማረፍያ መጠጊያ ያጣ በስምሽ የተማፀነ
    ልጅ ሆኜ ያልተለየሽኝ አድጌም ከኔ ጋር ሁኚ
    ማርያም እመቤቴ ሆይ ለልጅሽ ለኔም እዘኚ
    በስደት ካለሁበት ብቻዬን አይደለሁም እና
    በልቤ አንቺን ኣኑሬ መንገዴ ይሆናል ቀና
    ገዳዬ እንድራራልኝ መከራው እልፍ እንድለኝ
    እመአምላክ ከኔ አትርቂ ሁልጊዜ ጉኔ ሁኚልኝ
    እንባዬን አፈሰዋለሁ አንገቴን ቁልቁል ደፍቼ
    አግዥኝ አበርቺኝ እያልኩ እጆቼን ፍትሽ ዘርግቼ
    ልቦናሽ እየራራልኝ ልጄ ሆይ አይዞሽ እያልሽኝ
    ቅረብኝ እንደትላንቱ እናቴ ባክሽ አትራቅኝ
    አውቃለሁ እንደበደልኩኝ ልጅሽን እንዳስቀየምኩኝ
    ባምልጃሽ እታረቃለሁ በፍቅርሽ እየታመንኩኝ
    ነግሬሽ ምስጥሬን ሁሉ በደስታ እመለሳለሁ
    አሳቤ ችግሬ ቀሎ ይሄን ቀን አልፎ አያዋለሁ
    ቀን ሆኖ የጨለመበት ዙራውን ገደል የሆነ
    ማረፍያ መጠግያ ያጣ በስምሽ የተማፀነ
    ልጅ ሆኜ ያልተለየሽኝ አድጌም ከኔ ጋር ሁኚ
    ማርያም እመቤቴ ሆይ ለልጅሽ ለኔም እዘኚ
    በስደት ካለሁበት ብቻዬን አይደለሁም እና
    በልቤ አንቺን ኣኑሬ መንገዴ ይሆናል ቀና
    ገዳዬ እንዲራራልኝ መከራው እልፍ እንድለኝ
    እመአምላክ ከኔ አትርቂ ሁል ጊዜ ጎኔ ሁኚልኝ
    እንባዬን አፈሰዋለሁ አንገቴን ቁልቁል ደፍቼ
    እግዥኝ አበርቺኝ እያልኩ እጆቼን ፍትሽ ዘርግቸቼ
    ልቦናሽ እየራራልኝ ልጄ ሆይ አይዞሽ እያልሽኝ
    ቅረቢኝ እንደ ትላንቱ እናቴ ባክሽ ኣትራቂኝ
    አዝ

    • @shewitsium5514
      @shewitsium5514 Рік тому +2

      ሶስና አህቴ እንዴት ብዬ ላመሰግንህ በጣም 100000000ኣመሰግናለው ስለ ጻፍክልን🇪🇷♥🇪🇹

    • @leyoulema1049
      @leyoulema1049 10 місяців тому

      አግዥኝ ደሞም አበርቺኝ እናቴ ጉልበቴ አቅሜ እኮ ነሽ ብርታቴ ኣላውቅም ካንቺማ ሌላ እናት

    • @Eden31526
      @Eden31526 8 місяців тому +2

      ተባረክ ነዚ ዝጸሓፍካ ወንድሜ❤

    • @me-12.abatie
      @me-12.abatie 4 місяці тому +1

      👏💖💙

    • @MeseluHeyi-qi7js
      @MeseluHeyi-qi7js 4 місяці тому +1

      ማርያም ግን ይሒን መዝሙር ትሰማለች

  • @ShopShop-iw4tk
    @ShopShop-iw4tk 3 роки тому +23

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 2 роки тому +5

    ታሪክሽን ሰምቼዋለሁ ሁሉነገር በምክንያት ነው ፈጣሪ አምላክ በቤቱ ያፅናሽ

  • @masekethio5388
    @masekethio5388 2 роки тому +1

    Amen amen amen amen Amen amen zemare melakiti yasimalen

  • @fitsumgebremariam357
    @fitsumgebremariam357 2 роки тому +11

    በእውነት ልብ ውስጥ የሚቀር ዝማሬ ነው 🙏🙏🙏 ተባረኪ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Рік тому +11

    ባበለፈው ያስመረቀችው መዝሙርስ? እየፈለግሁት ነበረ መቼም እኛ አንጋፍዎች ጋር ብቻ ነው ያለነው...
    ጸጋው ይብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት!

  • @እመብርሐንአንችጠብቂን

    በእንባ ሁሌ የምሰማዉ

  • @tejejenberu6428
    @tejejenberu6428 2 роки тому +1

    Be ewunet betam des yemil zimare new tsegawun yabzalish ,be betu yatsinash ,zimare melayikit yasemalin

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Рік тому +4

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭 ድንግል ማርያም እናቴ 😥😭 ዱባይ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ 😭😭😭 በጭንቀት ላብድ ነው ድንግል ማርያም እናቴ አች ታውቅያለሽ😢😢😢

  • @samrytube2119
    @samrytube2119 3 роки тому +9

    አግዥኝ ደግሞም አበርችኝ እናቴ ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን

  • @ameleasfaw8652
    @ameleasfaw8652 5 місяців тому

    ዛሬ ክፍት ብሎኛል እመ አምላክ አግዢኝ😢😢😢😢😢

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 4 місяці тому

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን👏👏👏💖💖💖

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 2 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
    እንባዬን አፈሳለሁ አንገቴ ቁልቁሌ ደፍቼ አግዚኝ ሁሌም አበርቺኝ😭
    አግዚኝ ደሞም አበርቺኝ እናቴ ጉልበቴ አቅሜ እኮ ነሽ እናቴ አላውቅም ካንቺማ ሌላ ባይተዋር ብቸኛ ነኝ
    እማማምላክ ከኔ አትራቂ ሁሌም ከጎኔ ሁኚ

  • @علعل-ح1ر
    @علعل-ح1ر 2 роки тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏 ዝማረ መልኣኽቲ የስምኣልና

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😊😢

  • @degendegen78
    @degendegen78 3 роки тому +3

    ቅድሥት ንፅህት. አመቤቴ. ማርያም ትጠብቅሺ. 💒. ዝማሬ መልዓክት. ያሰማልን 💒💒💒

  • @mekdesgetahunmekdes8104
    @mekdesgetahunmekdes8104 Рік тому

    ሂውዬ የኔ እህት እንኳን የኔ ሆንሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እማ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 3 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ውድ እህታችን በርች

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ 11 місяців тому

    ድግል ማርያም የስደት እናታቸን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulualemnegash856
    @mulualemnegash856 3 роки тому +2

    አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ ሁሌም ፡ እመቤቴ ፡ እለሞንሻላሁ ፡ አግዢን ፡ አሁንም ፡ አንቺ ፡ እያገዝቭኝ ፡ እዚህ ፡ የደረስኩት ፡ 👏👏👏
    ዝማሬ ፡ መልዕክት ፡ ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርይመሥገን-አ8ሠ

    በፀሎታቹህ አሥቡኝ💔😭😭😭😭

  • @liyakb1004
    @liyakb1004 2 роки тому

    ሂወቴ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ. ሊያ ነኝ አርባምጭ ዚጊቲ

  • @ኣክየማሪያምልጅ

    ኣግዚኝ ኣበሪችን ከኔ ኣትራቅ እናቴ ሆይ😭😭😭💔

  • @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ

    በስደት ካለሁበት ብቻዬ ኣይደለሁምና በልቤ ኣንቺ ኣኑሬ መንገዴ ይሆናልና እማዬ ሁሉ መናዬ💙✝️

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን የልቤን መሻት ፈፅሚልየ የኔ እናት ወላዲት አምላክ😭😭😭

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 8 місяців тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🤲🤲🤲

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    አሜን እመ አምላክ ሁላችንም ታስበን አማላጅነቷ አይለየን በተለይ በስደት ላለን 😥😥😥 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 2 місяці тому

    አሜን ዝማሬ መላእክእት ያሰማአልን እሕታአችን

  • @tsionhagos3039
    @tsionhagos3039 Рік тому +1

    😢❤❤እማምላክዬ አንቺ ኮ ለኔ❤
    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @ፅዮነይሓደራህዝብኺ
    @ፅዮነይሓደራህዝብኺ 2 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማርየ መልእክት ያሰማልን

  • @የድንግልማሬያምልጅ
    @የድንግልማሬያምልጅ 2 роки тому +2

    እናቴ ከኔ አትራቂ 😭😭😭ዝማሬ,መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @merhawitefrem4157
    @merhawitefrem4157 2 роки тому

    Zmarie melakt yasemaln xegaun yabzalesh 🙏😇❤

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልአሜን 🙏🏽 እልልልልልልልልልል 🙏🏽 እልልልልልልል 🙏🏽 እልልልልልልልልልልአሜን 🙏🏽 እልልልልልልልልልል 🙏🏽 እልልልልልልል 🙏🏽 እልልልልልልልልልልአሜን እልልልልል 🙏🏽 እልልልልልልልልልልአሜን 🙏🏽 እልልልልልልልልልል 🙏🏽 እልልልልልልል 🙏🏽 እልልልልልልልልልልአሜን 🙏🏽 እልልልልልልልልልል 🙏🏽 እልልልልልልልልልል 🙏🏽 እልልልልልልልልልል 🙏🏽 እልልልልልልል 🙏🏽 እልልልልልልልልልልአሜን 🙏🏽

  • @aynalemaya3651
    @aynalemaya3651 2 роки тому +3

    Amen amen amen 🙏🏻

  • @kinasfaw9075
    @kinasfaw9075 3 роки тому

    Kalehiwot yasmalen. Kerewn zemnshin fetaree yebarkew

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ብርታት ትሁንሽ ከሷ ሌላ እናት የለንም

  • @haymanotalemaehi5951
    @haymanotalemaehi5951 Рік тому

    በእዉነት ዝማሪ መላእትን ያሠማልን ለኛ በሥደት ላለን በተለይበጣም የሚያፆናና መዝሙር🙏🙏🙏

  • @MhertenedalekcheEnedalek-js3jk

    Amen amen amen zemara melaket yasemalen 🙏🙏🙏

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 роки тому +1

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏ዘማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤zemare melaketen yasemalen

  • @egziabherbebetuyaqoylenzem9648
    @egziabherbebetuyaqoylenzem9648 2 роки тому

    Amen Zemare melayikt yasmalen egziabher bebetu yastnash

  • @ቃልቃልተሾመ
    @ቃልቃልተሾመ 7 днів тому

    የኔህወት❤❤❤❤❤እመቤቴትጠብቅሽ

  • @mumuyegetahun4848
    @mumuyegetahun4848 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒❤💒❤💒❤🙏👏🙏👏🙏

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Рік тому

    እናት አለሜ የስደት ስንቄ በአንች ስንቱ አለፍኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Рік тому

    AMEN AMEN AMEN Zemare melaketen yasemalen

  • @tsegeredatsegereda7159
    @tsegeredatsegereda7159 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢❤❤

  • @mahlet2954
    @mahlet2954 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላክንያሰማልን

  • @MabraMajd
    @MabraMajd Рік тому

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ህታችን 🙏🙏🙏

  • @GugGg-sr5pe
    @GugGg-sr5pe 2 місяці тому

    አግዢኝ ደግሞም አብርቺኝ ድግል ማሪያም እናቴ የስደት ስቃ አችዉ አብርቺኝ 😭😭😭 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ♥🙏♥

  • @lobabamohammed8342
    @lobabamohammed8342 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @mahuuae746
    @mahuuae746 2 роки тому +1

    የኔ እናት ካላቺ ማን አለኝና የጭቄ ደራሽ ድግል ማሪያም ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን😍😍😍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ትባርክልሽ አሜን አሜን አሜን

  • @felonaeyob9436
    @felonaeyob9436 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @Hywot-vk9mm
    @Hywot-vk9mm 3 місяці тому

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን😢😢😢😢❤❤

  • @kalkidantsgaye472
    @kalkidantsgaye472 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እናቴ እመቤቴ ያገልግሎት ዘመንሽን ትባርክልሽ

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጹናልን አጥትን የማለመልም ዝማሬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SaraGetnet-ep4ju
    @SaraGetnet-ep4ju 10 місяців тому

    ዝማሬመላይክ ት ያሰማልንእህታችን🌹🌹

  • @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ
    @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ 3 роки тому +1

    አጥንትን የማለመልም የመላእክትን ፃእመ ዝማሬ ያሰማሽ ፀጋውን ያብዛልሽ በእድሜ በፀጋ በአገልግሎት ያፅናሽ

  • @ginboetbasa8359
    @ginboetbasa8359 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ምን አለ ክስ ላላ

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
    የ እመ አምላክ እገዛ ሁላችንንም አይለየን አሜን 🇪🇹🙏🙏🙏

  • @Lijyosef
    @Lijyosef 3 роки тому +3

    Zemari Melakit yasemalen

  • @bekibeki1382
    @bekibeki1382 2 роки тому +1

    እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን አደራ🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን!

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን የእናታች ፍቅሯ አይለየን አሜን !

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 роки тому +1

    አግዥኝ ደግሞም አበርችን እናቴ ፫
    አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
    በእውነት እህታችን ጣዕም ይለው ዝማሬ ነው በርችልን እህታችን እመአምላክከጎንሽ ትሁን እማ 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 3 роки тому +1

    Amen amen 🙏 ❤️amen 🙏♥️Zimare Melaket yasemalin ehte Ema Fikir kanche atley 🙏⛪️✝️🕊♥️

  • @girumassefa699
    @girumassefa699 2 роки тому +2

    በእውነት ሰላም የሆነ መዝሙር ነው

  • @teklubesha9100
    @teklubesha9100 11 місяців тому

    ዝማረ መላዕክትን ያሰማልን
    ባለፈው አልበም ዩቲዩብ ላይ አጣው

  • @ኢትዮጲያአገሬ
    @ኢትዮጲያአገሬ 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላክት ያስማልን በጣም ምወደው መዝሙር

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Рік тому

    እናቴ እመቤቴ አግዚኝ ደግሞም አበርቺኝ እናቴአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 Рік тому

    እመብረሃን እናቴ በሰደት ከሉሁበት ቢቻሄን አይዶለሁም ሁሌም አጣገቤ ነት ሁለቺንም ድንግል ማረያም ትጠብቅት🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን,❤❤

  • @wdsff6110
    @wdsff6110 2 роки тому

    Amen zemari melakit yasimalgni

  • @mesitube3303
    @mesitube3303 3 роки тому +1

    አግዢኝ ደግሞም አበርቺኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 Рік тому

    ስንቴ እንደሰማሁት እራሱ አላውቅም ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @cocob7788
    @cocob7788 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @hilinaendris7547
    @hilinaendris7547 Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @serkeyoutube5272
    @serkeyoutube5272 3 роки тому +1

    አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን ቃለሒወት የያሠማልን እህቴ ፀጋውን ያብዛልሺ ዘመንሺ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን

  • @store8674
    @store8674 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታቺን

  • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል

    ዝማሬ መለሃክት ይሰማልን

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 Рік тому

    እናቴ አግዥኝ አበርቺኝ 🤲🏼😢😢

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ፀጋውን ያብዛልሽ አምላክ ካንችጋር ይሁን

  • @jannatjannat9766
    @jannatjannat9766 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐🌹🌾👏👏🌾🌹👏🌾💐ልልልልልልልልልልልልል

  • @alamserkalem6175
    @alamserkalem6175 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህቴ በርችልን

  • @ehhcgt3709
    @ehhcgt3709 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት ያለሷማን የለንም ምልጃና ፀሎቷ አይለን አሜን፫እልልልልልልል👏👏😭😭😭😭😭

  • @mogesadugna2902
    @mogesadugna2902 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እህቴ።

  • @እመቤትየማርያምልጂ-ኈ1መ

    ዝማሬ መላእት ያሠማልን

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @astuyoutube5253
    @astuyoutube5253 3 роки тому +1

    እልልል ዘማሬ መላይክት ያሠማልን

  • @demekekebede9382
    @demekekebede9382 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመቤቴ በእድሜ በጤና ትጠብቅሽ እልልልልልል

  • @elishadayteshome7737
    @elishadayteshome7737 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማል እእግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልሸ ። እመ አምላከ የጎደለብንን ሳንነግርሸ ታውቂያለሸ እና የጎደለንን አሟልተሸ ሰጭን በጥላሸ አጥልልኝ ።