6 ዓመት የነዳሁትን መኪና ተቀማሁ | የ70 ዓመቱ አረጋዊ የፍትህ ተማጽኖ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

КОМЕНТАРІ • 252

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 5 місяців тому +11

    ወይ ጉድ ይሄ ሁሉ ተፅኖ ባለበት ምድር እንዴት ተብሎ ልብ ሞልቶ ውደ አገሬ እንበል 🥲 መቼም በአገርና በወለዱት ልጅ ተስፋ አይቆረጥም እንጂ እኔ ግን ወጥቼ ልቅር ብያለሁ ያሳዝናል :: በማረፊያ መንገላታት ያለበት ....አይይይይ..... አገሬ ???.....

  • @TarikuAlemu1
    @TarikuAlemu1 5 місяців тому +30

    የሰዉየዉ እርጋታዉ ደስ ስል

  • @w.zprogram2071
    @w.zprogram2071 5 місяців тому +40

    ተክልዬ እውነትህን ነው እንዲህ ያሉ አባቶች ድሮ ልጅ ሆነን ነው ያየሁት ኢትዮጵያ እንዲህ ያሉ ትልልቅ ሰዎች ነበሯት።

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 5 місяців тому +23

    ዋርካ የሆኑ አባት እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 місяців тому +21

    ሑሉን ማድረግ የሚ(ች)ል እግዚአብሔር በግፍ የተወሰደቦትን መኪና ያስመልስሎት አባዬ ድርብብ ያሉ ደስ የሚሉ ሰው ነዎት።

  • @azebdebela6098
    @azebdebela6098 5 місяців тому +44

    የደረሰባቸውን እንደምታቀርብ ሁሉ የመጨረሻው ውጤታቸውንም ብታሰማን ደስ ይለናል

    • @vovonar
      @vovonar 5 місяців тому +1

      Weregna😂

    • @user-xf4tz1ij1j
      @user-xf4tz1ij1j 4 місяці тому

      ውይ ጉድ ኢትዮጲያ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 4 місяці тому

      @@vovonarantem weregna

    • @letischsamuel7908
      @letischsamuel7908 4 місяці тому

      እግዝኣቢሔር ወደ ባሌበቱ ይመለሰዉ
      ዘንድሮ ጉድ ነዉ

  • @user-fs1kz7ek5q
    @user-fs1kz7ek5q 5 місяців тому +8

    ወይ አንቺ ሀገሬ
    ወይአንቺ ተላላኢትዮጲያ ሞኚነሺ ተላላ የሰራልሺ ቀርቶ የገደለሺ በላ
    ወንድሜ ጌታይርዳህ

  • @Sormiker
    @Sormiker 5 місяців тому +16

    ምንም ያደረጉት ስህተት የለም።ዲክለራሲዮን ማጣራት የእሳቸው ጉዳይም አይደለም ።በጣም ትልቅ ሰው ፣የሃገር ሃብት ናቸው።ምህረት ሊደረግላቸው ይገባል ።አምስት ሳንቲም መክፈል የለባቸውም ።

  • @mekdeslakew5811
    @mekdeslakew5811 5 місяців тому +8

    አይን ያወጣ ሌብነት አባቴ እግዚሀብሄር ይርዳዎት

  • @yohanakiros8666
    @yohanakiros8666 5 місяців тому +50

    በፀጋ እና በምህረቱ እኮ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ምንኖረው በንግስት ማፍያ የሆነበት ሐገር

    • @user-gr1wb8ij7f
      @user-gr1wb8ij7f 5 місяців тому +2

      ማፍያ፡መንግስ፡ሆነ፡እንጂ!

    • @shibrutadese7424
      @shibrutadese7424 5 місяців тому

      መንግስት ቂጥህን ይብዳው ።ዘረፋ ላይ ከተሰማራህ በኋላ መንግስት ገለመሌ የእናትህ እምስ ጥርስ ነው 🖕🖕🖕🖕

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 5 місяців тому +8

    በጣም ያሳዝናሉ በገዛ ሀገራቸው እንደዚህ የለ ግፍ😭😭😭😭😭😭

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 4 місяці тому +4

    በእውነት ልብን ይነካል።እግዚአብሔር የወንድማችንን የሕይወት ዘመን ድካምና ልፋት ደግሞም ቅንነታቸውን አይቶ እግዚአብሔር ይሟገትላቸው።።።አንተም ጋዜጠኛው በሙሉ ፈገግታና ፍቅር በተሞላ ገጽታ ተቀብለህ ስላነጋገርከቸው ልትመሰገን ይገባል።ተባረክ።የተጎዳን ሰው መቀረብ እንዲህነው።ተጠቂነትንና ቁጭትን አባብሶ የባሰ በሽቸኛ ከማድረግ።

  • @AynalemTesfay-kl2hv
    @AynalemTesfay-kl2hv 4 місяці тому +4

    አሁን እኒን ምያክሉ አባት ላይ ሊያውም ሰርቼ ልኑር ብለው ከሚታገሉ በመጦሪያቸው ሰዓት ይህ ግፍ ግን የት ያደርሳቹ ይኦን እግዚያብሔር ይርዳወት የኔ አባት

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 5 місяців тому +10

    ደስ የሚሉ ድርብብ ያሉ ደርባባ አባት

  • @meazamamo674
    @meazamamo674 5 місяців тому +12

    ዋናው ጤና አሉ! አውነት ነዉ

  • @sirajabdo430
    @sirajabdo430 5 місяців тому +23

    ውልና ማስረጃ እንዲሁም መንገድ ትራንስፖርት ዲክላራሲዮንም ሆነ ሌሎችንም ዶክሜቶች ሳያጣራ ለሰራው ጥፋት ወይም የስራ መዝረክረክ ግለሰብ ለምን ለምንድነው ተጠያቂ ሚሆን

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 5 місяців тому +9

    አይዞት አባቴ እግዚአብሔር ስለ ትእግስትዎ ሲል እሱ ይፍረድልዎት

  • @Saraburtukala-kb8cz
    @Saraburtukala-kb8cz 5 місяців тому +6

    እግዚኦ የኢትዮጵያ ነገር ጌታሆን እውነተኛ መሪና ፈራጅ ስጠን

  • @tesfusisay8874
    @tesfusisay8874 5 місяців тому +9

    ስለ ምን እርሰዎ ቀረጥ ይከፈላሉ ቀረጥ ከፍያለው ዶክመንት አሟልቻለዉ ብሎ የቀረበው ሰውና ዶክመንት ሳያጣራ ሊብሬውን ያዘጋጀው ባለሙያ በህግ አግባብ ሊጠየቁ ይገባል

  • @wechecha
    @wechecha 5 місяців тому +14

    ባለስልጣን አይን ውስጥ ገብተው ነው እንጂ መቼም ከስድስት አመት በሁዋላ መኪናውን አስረክቡ ምን አመጣው?
    የሸጠው ሰው እጅ አለበት::

  • @bekind8472
    @bekind8472 5 місяців тому +7

    ባለስልጣኖች አሁን ደግሞ ቤት እና መኪና መንጠቅ ጀምረዋል ማለት ነው: መኪናውን ያስገባውን ይጠይቁ እንጂ እሳቸው ምንም አይመለከታቸውም። ምንናልባት ሻጩ ግዚውን ተጠቅሞ መኪናውን ለመንጠቅ የሆነ ተንኮል ያለው ይመስላል

  • @MinasHD
    @MinasHD 5 місяців тому +21

    ዳይሬክተሮቻችን ይሄን ሰውዬ ቆንጆ ፊልም አሰሩልን በጣም ነው ደስ ሚሉት

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 5 місяців тому +1

      በጣም ደስ የሚሉ አባት ድሮ የኔ አባት እንዲህ ነበረ ግርማ ሞገሱ እራሱ እሱን ነው የመሰሉኝ አሁን በበሽታና በእርጅና ተጎድቷል እድሜው ከ 76 በላይ ሆኖታል አሁንም ግን ሱፍ ሲለብስ ፂሙ ነጭ ሆኖ ደስ ይለናል

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 5 місяців тому +25

    ፎቶውን ያዙልኝ ጋሼ😂😂😂😂😂 ኢትዮጲያም ፎቶዋ ነው የቀረችልን ፍትህ ለጋሼ መኪና 🙏

  • @ruthmediatube8727
    @ruthmediatube8727 4 місяці тому +1

    አባታችን እግዚያብሔር ይርዳዎት ;..

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 5 місяців тому +25

    ሀገራችን የማፊያወች ሆነች እኮ ጎበዝ🥱

    • @olkanabeki9935
      @olkanabeki9935 5 місяців тому

      ሰላም ውዶች!! ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ልዩ ፍላጎት ያላቸውን (አካል ጉዳተኛ ወይም የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸውን) ዜጎች ተስፋ የሌላቸው በሚል ኢ-ሥነ-ምግባራዊ አገላለጽ የገለጸበትን እና ሀገሪቷ ያላትን ውስን ሀብት በነዚህ ተስፋ በሌላቸው ዜጎች ላይ ማዋል ከንቱ እንደሆነና ያለንን ውስን ሀብት ተስፋ ባላቸው ጤናማ ዜጎች ላይ ማዋል እንዳለበት መሆኑን የገለጸበት አሉታዊ ንግግር በሚገባ ተተንትኖ እርኩስ ሀሳቡ፣ሥራውና ዓላማው እንዲጋለጥ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንዲታበርክቱ የቪዲዮውን ሊንክ ልኬዋለሁና ተጠቀሙት፡፡ ua-cam.com/video/eOt0CvQXpsk/v-deo.html

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 5 місяців тому +1

      በጣም ያሳዝናል 😢

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተክለሃይማኖት

  • @AyuTg
    @AyuTg 4 місяці тому +1

    እድሜ ከጤና ይጨምርልዋ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 5 місяців тому +4

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እንህን አባት ሙርክዝ ሁናቸው

  • @htgt6089
    @htgt6089 4 місяці тому

    ምስኪን ኢትዮጵያዊ ናቸው በጣም ያሳዝናሉ።በዚህ ላይ የልብ በሽተኛ ።አይ ኢትዮጵያ

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 4 місяці тому +1

    እግዛብሄር ጨርሶ ይማሮት ልቦትን ሲያወሩ ራሱ ድክም ይላቸዋል በእመም ላይ ፈርድ ቤት መመላለሰ

  • @betemehari8445
    @betemehari8445 4 місяці тому +2

    ማፍያ ነው መንግስታችን ብዙ ይሰራል ገና

  • @user-vh9yj8yw2u
    @user-vh9yj8yw2u 5 місяців тому +5

    ደስ የሚሉ አባት

  • @haimont9075
    @haimont9075 5 місяців тому +15

    ወይ ጉድ የማይሰማ ነገር የለም መቀማት ፋሽን ሆነ እንዴ ዘንድሮ

  • @tensaegashaw7345
    @tensaegashaw7345 5 місяців тому +5

    ሲያሳዝኑ መናገር እንኩዋን አይችሉም ያሳዝናሉ

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 4 місяці тому +2

    እረ ጉድ ነው አነድ መኪና ሲሸጥ ሲገዛ ተጣርቶ አዳ ከሌለበት ነው የሚዞረው እንዴት ነው ከ6 አመት በኀላ ፋይሉ ለይ 6 አመት ሙሉ የት ሄደው ነበር

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 місяців тому +1

    አባዬ አይዙት ጤና በች መኪና የተከል እዱሜ ለንስሀ ይበቆት❤❤❤

  • @enathagere1270
    @enathagere1270 5 місяців тому +2

    ፈጣሪ ይርዳዎት የምር ያማል 😢 ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት የዋህ አባት ኖት

  • @kibremoges3299
    @kibremoges3299 5 місяців тому +19

    ሲጀመር መንግሰት አለመኖሩ የሚታወቀው በዚህ ነው እውነት ዋናዋ ከተማላይ እንደዚህ የሚዘሉባት አገር መሆና ያሳዝናል አብዝተን መፀለይ አለብን ከባድ ነው

  • @yenantwtube1331
    @yenantwtube1331 4 місяці тому +1

    በአሁን ሰአት የከበሩ አባቶች ልክ እንደ አሻንጉሊት የሚታይበት ጊዜ ሆነን ቀረን በእውነት እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን።ጉምሩክ ምን የማይሰራ ግፍ አለ እግዚአብሔር ቢቻ ይፍረድባቸው።

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይፍረድላቹ ኣባቴ

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 5 місяців тому +20

    የምንጮህበት ጠፍቶን እንጂ ሁላችንም የተቀማን ነን።

    • @ja-ge6498
      @ja-ge6498 5 місяців тому +3

      እግዚአብሔር ይሰማል ይታገሳል ይፈርዳል ለሁሉም ግዜ አለው

    • @hayatkibret9357
      @hayatkibret9357 5 місяців тому

      @@ja-ge6498 ትክክል የጊዜ ጉዳይ ነው

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 5 місяців тому

      Why don’t you bark 🐕

  • @user-wc2bz3yi4p
    @user-wc2bz3yi4p 5 місяців тому +1

    አቤት እርጋታዎ ደሞ ያገር ባለውለታ ነዎት ሀቅዎትን እግዚአብሔር ያዉጣልዎ የኔ የዋህ አሳዘኑኝ ፍየል በበዛበት ዘመን በግ መሆን ከባድ ነዉ ይሄ ሁሉ ችግር ያለፈብዎ አይመስልም ፈጣሪ ይርዳዎ!!!

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 5 місяців тому +5

    I wish you total healing for you dear Father!
    And long live!

  • @user-ds4tr9yw8n
    @user-ds4tr9yw8n 2 місяці тому

    ይገርማል

  • @Dnglmarya
    @Dnglmarya 5 місяців тому +9

    አየ እማማ ኢትዮጵያ 😭

  • @ethiopiahagre3502
    @ethiopiahagre3502 4 місяці тому +1

    እንጀት እያረረ መሳቅ
    የሜገርም ነው
    ሃገር መጦርያ የለም

  • @originalabesha7480
    @originalabesha7480 5 місяців тому

    Yasazinal! Bemin menged chigirun meftat yichalal. Tinish letebeka enkun binitebaberachew

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 5 місяців тому +2

    ማርያምን አባባን መሰሉኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀሪ ዘመንዎ የፍስሃ ያድርግልዎ እንኳን ነፍስዎን ያልቀምዎ የት ሃገር ነው ይሄ ህልም የሚመስል ታሪክ በጠራራ ፀሃይ በህግ መጠየቅ ሲገባ እንደ አስፈላጊነቱ ከፍርድ ቤት ደብዳቤ አይቀድምም ? መንጠቅን ምን አመጣው ? እንዳይጠፉ ነው ? ፍትህ ለአባባ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 5 місяців тому +5

    እሮሮ እሮሮሮ እሮሮሮሮሮ በገባህበት ቤት ኧረ ያረቢ በቃቹ በለን !!!! ህዝብ በመንግስት ማጅራት እየተመታ ሀብት ንብረቱ እየተቀማ ነው ለማነው አቤት የሚባለው በአላህ !!!! ቤቱ ይቀማል መኪና ይቀማል !!!

    • @user-sy7xg2qu1j
      @user-sy7xg2qu1j 5 місяців тому +1

      Nefsum yeqmale
      Believe be 30 Ena 40 Yemen yemiwldu edmyachw 50 saydersu selmemotu shemagele yelem this is the truth

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 4 місяці тому

      ምን እማይቀማ አለ ነፍብስም ይቀማል

  • @dejenetsegaye
    @dejenetsegaye 5 місяців тому +2

    Yasazinal , mengist meftihe yisatal biyyee intabikalen. His contribution for the country should be noticed and considered positively. ✅✅✅🙏🙏

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 4 місяці тому

    Papa got grace long life

  • @user-gr4vm9ok5k
    @user-gr4vm9ok5k 5 місяців тому +1

    ሀቆትን ያስገኝሎት የኔአባት

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 місяців тому +1

    ወጣቱ ፈዞ ደንዘዙ እንደንዚ የመስሉ አባ አዘንዉ ተረገመዉ በያልፉ ለአገር ለዉገን ጥሩ አደልም❤❤❤

  • @user-fz8vc2lg8h
    @user-fz8vc2lg8h 5 місяців тому +1

    ፈጣሪ ይርዳወት አቅወትን ለማስመለሽ

  • @user-ld7zw7bu1x
    @user-ld7zw7bu1x 5 місяців тому +9

    የመቀማማት ዘመን ምን ጉድ ነው

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j 4 місяці тому

    እግዚአብሄር ይፍረድሽ ጣልቃ ይግባልሽ ከነዚህ አረመኔዎች እና ጨካኝ መሪዎች ምንም አንጠብቅም ብ፡ቻውን ታምር የሚያደርገው አምላክ ይድረስ፡ልሽ

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 5 місяців тому +1

    Hagerachin betam betam yaasferral , ye mengiist halafiwoch ( serratenyoch ) sirachewun betikikkil be iwnet mesrat aychilim (ayfelligum ) kezia buhuala gin befellegubbet ken. tenestew. Hizbun mezref ( mektat ) yichilallu mannim yemiteyikachew , ye hizbun. mebt yemiastebbik. Sew (dirijjit ) yellem yihe betam betam yasferral .

  • @alemayehu-bl8mr
    @alemayehu-bl8mr 5 місяців тому +2

    በጣም ያሳዝናል ምን መንግስት አለ ብንል ምንድን ነው ሰተቱ በህግ ሽፋን እየተዘረፈ በርታ እግረኛው እውነት ተደብቃ አትቀርም

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 5 місяців тому

    ይገርማል አይን በአይን መንጠቅ !!!

  • @getnettefera1205
    @getnettefera1205 5 місяців тому +1

    በቅንነት እንደገዙት ያስታውቃሉ በአንዳንድ ባለጌወችና የመንግስት ሙሰኞች ምክንያት ሊጠየቁ አይገባም በእግዚአብሔር ስም እርዳቸው

  • @newvisionconstruction431
    @newvisionconstruction431 4 місяці тому

    ለበጎ ነው እግዚአብሔር አለ

  • @berhanugizaw3470
    @berhanugizaw3470 5 місяців тому +2

    በሕጋችን የመንግሥት አካል ላጠፋው ተጠያቂው ራሱ መንግሥት ነው ሌላ የሕግ ጥሰት በግለሰቡ ከሌለ በስተቀር ደ

  • @fitsumaster8615
    @fitsumaster8615 5 місяців тому

    SELAM TEKLEHAYMONOT AKERAREBIK ARIF HONO SALA KE KIRB GIZE JEMIRO YE MASTAWEKIYAK DIGIGIMOSHU/FITINETU PROGRAMUN SILICHU YAREGEWAL ENA EBAKIK KENIS...BETEREFE BERTA::

  • @belete24
    @belete24 5 місяців тому +4

    ህግ የሌለበት ሀገር::

  • @ferihiwotkebede8584
    @ferihiwotkebede8584 4 місяці тому

    Egzhabhere yeredawete

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 5 місяців тому +2

    መንገድ ትራንሰፓርት መ/ቤት የሌባ ሰብሰብ

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 4 місяці тому

    Feteh la dear father

  • @danielnegussie4894
    @danielnegussie4894 5 місяців тому +1

    ያሳዝናል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 місяці тому

    እግዚአብሄር ከእርስዎ ጋር ይሁን ሀቅዎን በእጅዎ ያስገባልዎ ተበድለውም ቀልድዎ ፈገግ ያስደርጋል

  • @user-nq9fc9on5b
    @user-nq9fc9on5b 5 місяців тому +4

    ጉምሩክ ደብዳቤ በእጅ አይሰጥም ከዚያ መንገድ ትራንስፖርት ፋይሉን ያጠፉና አልከፈልክም ይሉሃል ልክ እንደማያቅ ሰው ኮፒ የት አለህ ይሉሃል ኩምሩክ ኮፒ አይሰጥም ስትል የራስክ ጉዳይ ይላሉ። እኔንም 18 አመታት የነዳሁትን ሊቀሙኝ ጫፍ ደርሸ ነበር በሰው በሰው ያኔ ታክስ የተከፈለበትን ቁጥር በማስወጣት ያመለጥኳቸው በመናበብ የሚሰሩት ወንጀል ነው።

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 5 місяців тому +1

      እንኳን ፈጣሪ ረዳክ አንተ አራዳ ሆነህባቸው ነው እኚህ አባት ግን ሲያሳዝኑ

    • @Searit-rich
      @Searit-rich 5 місяців тому

      ​@@selamselina1321wey aradenet ayesetem ketebale enesuga yemikemet kehone lemn geleseb yiteyekal ??yegud ager hone

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 4 місяці тому +1

      ግፈኛ መንግስት ንብረት መንጠቅ መግደል ከአገር ማባረረ ውይ ውይ ይሄ መንግስት

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 5 місяців тому

    Ufffffff yane Abti aye liba Manegisiti

  • @newvisionconstruction431
    @newvisionconstruction431 4 місяці тому

    ወይ ግዜ ሳውዝ አፍሪካ እንኳ እንደዚህ የለም

  • @thomastsegaye7227
    @thomastsegaye7227 5 місяців тому +2

    የማዉቃቸዉ አሰር አብሮ አደግ ጓደኞቼ መኪና ነበራቸዉ አሰሩም አሁን መኪና የላቸዉም የኑሮ ዉድነቱ ቀምቶዋቸዉ አእግረኛ ሆነዋል ።

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 5 місяців тому +1

    ህግ የሌለበት ሀገር አብይ ነፍስክ አይማር የሰው ልጅ በሀገሩ እንዳይኖር ፍትህ እንዳያገኝ እንዲሰደድ እንዲፈናቀል በቃ ውይ የህዝባችንን ስቃይ ፈጣሪ ሆይ ይህን ግፍ ተመልከት

  • @yohannesmeskele4387
    @yohannesmeskele4387 3 місяці тому

    እረ በፈጣሪ ብዙ መኪኖች እደዚ እያሉ እያስቆሙ ነው ከዛ ሰውን እያመላለሱ ሊወርሱ ነው በቀን ዘረፋ ጀምረዋል ግምሩክ እና አንዳንድ የህግ አካል ነን ባዮች የህዝብ እንባ ይቁም

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @ProGamer-bs6kv
    @ProGamer-bs6kv 5 місяців тому +1

    Ababye ayzot. Demo siyamru.

  • @MetasebiaKnde
    @MetasebiaKnde 5 місяців тому +6

    አረ ወዴት እየሄድን ነው የሰው ስቃይ ማየት አይበቃም ግን እሰከ መቼ ለመኖር ነው

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 5 місяців тому +3

    ወይ ኢትዮጵያ ወዴት ወዴት እየሄደች ነው ወይ ኢትዮጵያ😢😢😢😢

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 5 місяців тому +1

    This is very very sad

  • @genenemechesajiru6402
    @genenemechesajiru6402 5 місяців тому

    ጉድ ነዉ እኦ

  • @user-ns1bg1ux1o
    @user-ns1bg1ux1o 5 місяців тому

    በዚህ እድሜያቸዉ ያሰቃዯቸዋል።

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug 5 місяців тому

    How we going come back in our country

  • @delinagirmay9968
    @delinagirmay9968 5 місяців тому

    Abaten Astawesughi yene Abat

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 2 місяці тому

    sheger dewulu min enteyikiliwo lay, mels yagegnalu

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 5 місяців тому

    Merlin Abotchin gud yea never leboch mengist mulo amelkochin yedefochew.

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 4 місяці тому

    ሆሆሆ የጉድ ሃገር ኣስመዝግቡ ለማንኛውም ጋሎች ቀናችው ደርሷል

  • @Yaseen-mi
    @Yaseen-mi 4 місяці тому

    ሳክስ

  • @yonashagos6940
    @yonashagos6940 Місяць тому

    ማስታወቂያው ጩህት በዛበት

  • @senaittsegaye8357
    @senaittsegaye8357 5 місяців тому

    Egezeabher yemarew abate ayezoh hulum yalefal tigist bechia mareg

  • @john7630
    @john7630 5 місяців тому

    P/s write book .

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 5 місяців тому

    አባታችን:- የኢሬቻ መከበር ከርስዎ ጉዳይ ጋር ምን አገናኘዉ?

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 5 місяців тому +1

    Beken lebona be woyane ehadeg zemen kere ersut.gena hulu negerachewen tezerefalachew

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 4 місяці тому

    ☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x 5 місяців тому +12

    አቤቱ ምን ጉድ ነው መንግስት በከተማው ላይ ጋንግስትር አሰማርቶ የሰውን ንብረት መዝረፍ ሆነ ስራው አቤቱ በቃችሁ በለን😢😢😢

  • @Solomonbayu
    @Solomonbayu 5 місяців тому

    ተክለሃይማኖት አዳነ እባክህ የማስፈልግ ማዳነቅና ማሞካሸት አታብዛ በጣም ያስጠላል። ለሁሉም ልክ አለው።

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj 5 місяців тому

    Hegawi leboch enedayeshetubachwe bedenebe meksese alebot

  • @zeytunaahmedkeder7210
    @zeytunaahmedkeder7210 4 місяці тому

    Er enem tkemechalewu aun taliyan newu yaleut silekhen laklegn epakehe yemgem ager newu yen beradou newu bezu newu gudu

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj 5 місяців тому

    Ageritu yeleba agere kehonech keremalech

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 5 місяців тому +2

    እቺ የንጉረጉሮ ሀዘን የበዛበት አገር ምን ይሻላታል ?