Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኮሜንቱና የተመልካቹ ቁጥር አይገናኝም
ገና ሰምተን አልጨረስንም በሰፊው በኮመንት እንመለሳለን።
መምህር እባክህ አድራሻህን ምክርህን እፈልጋለሁ
አንዳድ ኮሜት መጻፍ እማይወዱ ስላሉ ነው አዳምጠው ዝም እሚሉት እኛ ከአንድም ሰወስት ግዜ ምጽፈው ገና አሁን መነሳታችን ነው ትንሽ ጠብቀን አሁን እንሞላዋለን🙈
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ እኔም እከታተላለሁ ግን ኮመንት መስጠት አሎድም የዛሬ አንድ አመት ይሆናል ቴሌግራም የማላቀዉን ከፍቼ ለመምህሬ ብደዉል በቀጥታ ብደዉል አያነሳልኝ አለ ኤስያ ዉስጥ ነዉ ያለሁት ከነበርኩበት ህይወት ተምሬ ምስክር ልሰጥ ፈልጌ ነበር ላገኘዉ ባለመቻሌ ኮመንት ላይ መገኘት ተዉኩ በዚህ አጋጣሚ ልናገር የምችለው በጣም ዘረኛ ነበርኩ የመምህሬን ትምህርት በመማሬ ተፀፅቸ ለመላዉ የሀገሬ ህዝቤ አኗኗር ያሳዝነኛል😢
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ❤
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
የኛ እንቁ መምህር ኑርልን እማ ፍቅር ከነ ልጇ ትጠብቅልን በእዉነት እያንዳንዱ ገጠመኞችክ የኛ ህይወት ነዉ መምህር ኑርልን
*_ሰላም ለህላዌክሙ አብ ወልድ መንፍፈስ ቅዱስ ሆይ አለምን ለሚገዛ መለኮታዊ ሥነ አዕምሮ ሰላምታ ይገባል_* *_ለዝክረ ስምክሙ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከሶስትነት ዝቅ ወይ ከፍ ለማይል የስም አጠራራችሁ ሰላምታ ይገባል_* *_ለስርአተ ርስክሙ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስነ ፅላቱን ከእምነበረድ ይልቅ ጽሩየ ባሕርይ ለሆነው የራስ ፀጉራችሁ ሰላምታ ይገባል_* *_አለምን በመለኮታችሁ የምትገዙ ሥሉስ ቅዱስ ሆይ ኃጥያታችንን ይቅር ብላችሁ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነብስ ሰውሩን ለዘለዓለሙ አሜን ይሁን ይደረግልን_*
ለነዚህ የደረሰ አምላክ ለኔም ለቤተሰቦቸ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ደብተራ ተከራታች አድርጎናል በፈጣሪ ቸርነት ነዉ በሂወት ያለነዉ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን 😢
ኮርስም እያደመጣቹ ማለት ምንድነው እህቴ ንገሪኝ እፈልጋለው ስላልገባኝ ነው ❤🙏
መምህራችን ሳትሰለች ስለምታስተምረን እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን ፣ ብዙዎችን ወደ ህይወት መልሰሃል አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ !
Q
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታንበዐቢይ ኀይል ወሥልጣንአሰሮ ለሰይጣንአግአዞ ለአዳምሰላምእምይእዜሰኮነፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታንበዐቢይ ኀይል ወሥልጣንአሰሮ ለሰይጣንአግአዞ ለአዳምሰላምእምይእዜሰኮነፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
እንዃን ለአጋኢዝተ አለም ሥላሴ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱልን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድርልን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ
እንኳን ለአብረሐሙ ስላሴ ወርሃዊ በዓል መምህርና የመምህር ተማሪዎች በሀገር ዉስጥም ከሀገር ዉጭም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ትምህርት ገጠመኝ ተምረን 30,60,100, ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን!!
አሜን አሜን አሜን❤
❤amenamenamen🤲🙏🤲🙏🤲👌🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን አፈረ እኛንም እንዲህ እንድንፈወስ የዛሬው አብረሀሙ ስላሴ ይፍቀዱልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Amen amen amen❤❤❤
እግዘብሄር ይጠብቅህ ውድ መምህራችን ኑርልን እንወድሀለን....!
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።
አንደኛ ገባሁ በሼርሠላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህ #እንኳን ለአጋዕዝተአለም አብረሐሙ ሰላሴ መታሰቤያቸው ቀን አደረሣችሁ#አሜን አሜን አሜን ኑ አብረን እንማር
መምህርዬ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaber mezgen ❤❤❤❤❤⛪⛪⛪
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን🙏እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ስላሴ ታላቅ ባዓል🙏የተዋሕዶ ልጆች 🙏ይህ የሰላብ መንፈስ እኔ ጋ አለ ሁሉ ጊዜ ደሞዜ ግና ሳልቀበል ወደ ብደር እገባለሁ ባማላስቦው ጊዜ ሁኔታ ደሞዜ ስቀበል ደሞ ያው መክፈል ነው ለራሴ ቁም ነገር መሆን አቃተኝ በሰው አገር መከራተት 😢😢ሆነ ህይወቴእባካችሁ የተዋሕዶ ልጆች በፅሎታችሁ ወለተ ፀድቃን እያላችሁ አሳብኝ🙏
የእግዚአብሔር በያላችሁበት ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ያሰተማርካችሁ ሁሉ ነገር እውነት እና እውነት ነው እኔም በዚህ መንፈስ በጣም እሰቃይ ነበረ አርብ ሀገር ስድስት አመት ሰርቼ የሰራውት ብር የት እንደሄደ አላወቀም ሱቅም ከፍቼ ሰርቼ ነበረ ግን ከሰረኩ አእምሮዬ ደንዝዞ ለማበድ ጥቅት ጊዜ ስቀረኝ እግዚአብሔር ኃጢአተኛ ልጆቹን አይተውም እና የቀሲስ ሄኖክ ትምህርት መስማት ጀመረኩ መናፍስት እንዴት ወደ ሰው ህይወት እንደምገቡ ተረዳሁ ከዛ እኔም መናፍስት እንደሆነ ተረዳሁ እና ወዳውነው እሮጬ ንስሐ ገባሁ መጾም መጸለይ መንገድ ጀመረኩ የስግደት አይነት ፈጽሞ አላወቀም ነበር እድሜ ለቴክኖዎሎጂ ለመምህር ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር ይባረከው ለስራዬ በጣም ጎበዝ እና ልጅ ነኝ ግን የምሰራው ብር የት እደምሄድ አላወቀም ነበር በጣም ይገረማል በእውነት አንዱ ደክሞ ለፍቶ ያመጣውን አንዱ ስበላ😭😭 ዛሬ ላይ ክብር ለእናትና ልጁ ለጌታችን ለመደኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይገባዋል ዛሬ ላይ ህይወቴ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ እንቅልፍ እተኛለሁ ጥሩ የአእምሮ እረፍት አለኝ አሁንም እግዚአብሔርን በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እህት ወንድሞቼ ሰርታችሁ ጥራችሁ ግራችሁ በህይወታቸው ለውጥ ከላያችሁ ፈጥናችሁ ህይወታቸውን መርምሩ የቤተሰቦቻቸውን ህይወት መርምሩ ምክንያቱም የትም ቦታ የባዕድ አምልኮ አይጠፋም እራሳቸውን መጥፎ ስሜት የሚሰማችሁ ከሆነ ፈጥናችሁ ንስሐ ግቡበት ከዛም ጾም ጸሎት ስግደት አብዝታችሁ ጹሙ ጸልዩ ስገዱ ድራሹ ይጠፋል እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገጽጽው በእውነት ወንድማችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያወረስልን👏👏👏👌
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ስጨርሰው ደግሚ እፅፋላው ❤❤❤
መምህር ለሁላአችእንም ማስተዋሉእን የሰጠን እንደ እናአታ ያሉትእን መምህራአን ያብእዛአልእን 🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሁላችንም ለንሰ ለቅድሱቁርባን ያብቃን✝️🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን እንኳን ለአጋዝት አለም ስላሴ ወርኃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን ጨርሼ አልሰማሁም ይህ አፈር የበላ መንፈስ አሰቃየን እኮ በፀሎት አስቡኝ ወ/ማርያም እያላችሁ😢
እንኳን አብሮ አደረሰን❤ አይዞሽ እማ ፍቅር ትዳብስሽ❤❤😊
እግዚአብሔር ያስብሽ አሜን
@@eftah21 አሜን፫ 🌹🙏
@@ANEZEKIRSTOS 🌹🙏
ልብኤና።ይስጣችሁየከለከላችሁ።ሌላምንይባላል።ሁሉምለበጎነው።መምህር። አግዛብሔርይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ በጣም አዝናለሁ በጣም ድህነት ይሻላል ከድብትርና ብር እናገኛለን ብላቹ የኛን ህይወት ታመሠቃቅሉብናላቹ እግዚያብሄር ይክፈላቹ በልጆቻቹ እናመሠግናቹሀለን እናንተ ባትኖሩ ኖሮ በ 35 አልነቃም ነበር እድሜዬን ሙሉ ሳላቀው ምንድነው እያልኩ ከሞቱት በላይ ከቆሙት በታች ሆኜ እድሜዬን ጨረስኩት አባቴ የሆነ ችግር አለ እንዳለ እናንተ ባለመኖራቹ እንደተጨነቀ ህይወቱ አለፈ በደብተራ ምክንያት ብዙ ነገር ላይ ደርሼ አሁን ላለሁበት የተሻለ ኑሮ በቅቻለሁ አመሠግናቹሀለው ከነ መላው ቤተሰቦቼ መምህር ተስፋዬ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜው ያምራል❤ እኔም ከነቤተሰቤ ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ መምህር ባንተ ትምህርት በመከተል በመስገድ በፀሎት በሱባኤ እፀልይ ነበር ጌታ ረዳኝ አመሰግናለው :: ሜካፕ አቁሜያለው .. እና ለዚ ትምህርት አዲስ የሆናቹ ትረካ እንዳይመስላቹ እውነተኛ ታሪክ ነው
እኛ ተጠቅመናል የኛ ዉድ መምህር ግን ተቃዋሚዎች የኛዉ የራሳችን ሀይማኖት ተከታዮች ናቸዉ😢😢😢የፈለገ ብንነግራቸዉ አይረዱንም መምህርዬ ልቦና ይስጠን ዉስጣቸዉ እያወቀ ስልጣን የለዉም ይላሉ እዚህ መምህሮቹም አይቀበሉም የእዉነት እኔ ያመኛል ቤተክርስቲያን ዉስጥም ይለፈልፋል መቶ በመቶ ነዉ የሚሰዉረኝ ሰዉ ነዉ ምን ገደለ እራሱ የሚነግሩኝ ግን የዱባይ ካህን ተቃዋሚ ናቸዉ ያዉቁናልም የእዉነት በጣም ነዉ የሚናገሩን 😢😢😢 መቁጠሪያ ምናምን እያሉ የእዉነት እኔ ከናንተ ት/ት ቡሀላ ነዉ ንስሀም ለቅዱስ ቁርባንም ሳይገባን እንዲገባን አድርጎ ለዚህ ክብር አብቅቶናል ከመንፈሳዊ እህቶቼ ጋር እና ትክክል ነክ መምህር መንፈሱም ይናገራል የእዉነት እኔ ምንም አላወቀም ሙሉ በሙሉ ነዉ የሚሰዉረኝ እና እህቴ ከሌለች መሄድ እራሱ እፈራለሁ ስለሚሰዉረኝ😢😢😢 እና ስራዉን እየሰራብኝ ቢሆንም ግን አምላኬን አሁን አዉቄአለሁ መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫
መምህር እግዚአብሔር ይሰጥህ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር አገናኝተክ ተንትነክ ስለምታስረዳን ዘመንክ ይባረክ❤❤❤
መምህር ሁሌ ኮሜንት ልፅፍ እልና በቃ ቃላቶቹ ይጠፉብኛል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
አሁንም ደስ ይበልህ መምህርዬ የኔ አባት ስወድህ እዴት ብዬ ልገርህ በቃ ኑርልኝ እሺ አመት 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤
የኛ እንቁ እግዚአብሔር የሰጠን ልዩ ስጦታ እንዴት እንዳነቃህን እንዳንተ ያሉ መምህራን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርዬ እኔም ትምህርቶችህን እከታተላለሁ። በጉጉት ነው የምጠብቀው አዲስ እስኪወጣ ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው። ሰው የፃፈውን ኮመንት ማንበብ ብወድም እራሴ ብዙ ለመፃፍ ግንአይመቸኝም ይቅርታ አርግልኝ። ብዙ ጊዜ እቤትም ይሁን ውጪ ስራ እየሰራሁ ሰለሆነ የማዳምጠው ኮመንት ለመፃፍ ተረጋግቶ መቀመጥ ስለሚያስፈልግ ነው ዝም ብዬ የማልፈው። ከአሁን በኃላ ግን ለማድረግ እሞክራለሁ።እግዚአብሔር ብርታተን ጤናውን እረጅም እድሜ የማያልቅ ሰላምና ደስታን ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥህ። እኔም በጠላቴ ላይ እንዳንተ ነቅቼ ከራሴ አልፌ ተርፌ ሌሎችን የማስተምር ለመሆን ያበቃኝ ዘንድ እና እንዳንተ አይነት የመንፈሳዊ ወንድሞችና እህቶቼን ለማገዝ ያበቃኝ ዘንድ ትልቅ ምኞቴ ነው።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እርኩስ መንፈስን እግራችን ስር ይጣልልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
የእግዛብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው የገጠመኙ ባለቤቶች ሁላችሁም በጸሎት በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ጠላታችሁ ሰይጣንን አሳፍራችሁ የክርስቶስ ምርጥ ንብረት ስለሆናችሁ ቅዱሳን መላእክት በሰማይ ላይ ደስታቸውን ስለሚገልጹ ክብር ሁሉ ለቅድስት ስላሴ ይሁን አሜን።
AMEN
ሠላምህ ይበዛልኝ መምህር በጣም ደስ የሚልነዉ ገጣመኙ ጀምሪዉ አልጨረስኩትም ነበ ገናሁን አዳምጬ ጨረስሁ❤ ሠላም ሁንልን❤❤
መምህር አንተ የኛ ብርሀን ነህ አብርሀሙ ሥላሴ ከክፉ ነገር ይጠብቁህ። እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው። የእግዚአብሔር ሐይል እንዴት ጎባጣውን ልብ እንደሚያቀናና የይቅርታ ልብ ከልብ ሲሆን ተማረኩ ይህ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው ኑርልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ያበርታን መምህር በጸሎት አስበን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አሁንም ሰላማቹ በእግዚአብሔር ቤት ይሁን
መ/ተሰፋዬ አበራ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ መገፋት ጥሩ ነው ይሄሁሉ ለኛ መዳን የምታደረው ሰራ እግዚአብሔር ይክፈልህ አይህ በርታ ። ❤❤❤
ፀልይልኝ መምህር ሀይለ ገብርኤል
Amen
መምህር ትምህርትህን ሰምተን እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን አንተንም እመብርሀን ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ገራሚ ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር ከነቤተስቦችህ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እምታቀርባቸው ነገሮች በሁላችን ህይወት ያለ ነገር ነው ብዙ ተምረናል ብዙ ነገር አውቀናል እናንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዛሬው ለተቀደሰ ቀን አደረሳችሁ ❤❤❤
Amen amen amen inkon abro aderesen ❤
@@ኤፉታህወለታመርያምr😅
❤x
አሜን አሜን አንካን አብሮ አደረሰን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠኝ ነዉ ❤እግዚያቢሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🙏🍃🙏
መጨረሻችንን እንደዚህ ወንድም ያሳምርልን። መምህር ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ ። የመንፈስን አሰራር እያጋለጥክ ብዙ ሰው እያነቃህ ስለሆነ እናመሰግናለን።
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ለነዚህ ደብተራዐልቦና ይስጣቸው
ፀጋዉን ያብዘልህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልንቅዱስ ኤልሻደይ ይክበረ ይመስገን🙏👏
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ቃለ በራክትያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ መህራችንጣላቶችን እግራችን መረገጫ ያግለችነዉ
መምሬ እኔ አቅቶኛል መቀየር እግዚያብሔር ይርዳኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላቹ መምሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርታልን ወድሜ እግዚያብሔር ሁሌም የድካምህን ፍሬ ያብላክ የምትወደው መላክ ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅክ
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ለሁላችንም መጨረሻችን ይመር ❤❤❤አሜን 3
amen
መምህረ ቃለህይወት ያሠማልን ⛪👏🌾
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብ ወልድ ወ መንፈስቅዱስ ቅዱስ ስላሴዎች ወራሀዊ ክብረበአል አደረሳችሁ ። በያላችሁበት ስላሴዎች ይጠብቋችሁ።
🤲ኣሜን🤲 ኣሜን🤲 ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስግን መማህርዪ ምን አስጨነቅህ አባቱችችን አዉቅናል ደበታራዉችን አዉቅነል እንኳን ወጣህ እኛ ወጭ ያለንወ በምን እንማር ነበር ምን አያመጡም የላሉ አባታች እኖዱት ደስ የላል ለስጋዉ ወደሙ ከዚ በላይ ምን አለ ነበስ ሰትደን ሁሉነገረህ ትስጣልህ አሁን ዲሲ መጥታዉ በስት ቀን ጉባኤ ቤተክርሰትያን ተገዛ ይህሁሉ ስልተፈታን አደል እንዴ በረታ ተስፋስላሴ ከአሁን በሀላ እንኳን በታሰትመር ለልጀልጀ ሚሁን ተምረነል ተመስግን መህበረ እርኩሰን የበለልኝ
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርህ በመቤቴ ማራያም ልለምንህ እኔን እርዳኝ ይህ ትምህርት የኔ ሂወት ነው እኔ ያለሁት በስደት ላይ ነው🙏
መጨረሻዉ.በጣም.ደስ.ይላል.የሰዉ.ልጅ.ለለዉጥ.እደዚ.ሲዘጋጂ.ፈጣሪም.ይረዳል.መጨረሻችንን.ያሳምርልን.ምምር.ቃልሕይወትን.ያሰማልን🙏
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህረችን በአድመና በጥአናን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን❤
በእውነት የዛሬው ገጠመኝ ደስ ሲል በጣም የሚያረካ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫❤❤❤ መምህር አንተ ያልከው ነገር ሁሉ በእኛም አካባቢ አለ እንደውም እኔ የማውቀው የሰላቢ መንፈስ ያለበት ሰው ሌሊት አህያ እየጋለበ እንደሚዞር ድሮ አውቅ ነበር እውነት ነው መምህር ዛሬ ላይ ሁሉም ነገር ገብቶናል እውነት ይህን ት/ት እንድሰማ እና እንድለወጥ ያደረገኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን እኔ ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ይህን ት/ት የሚቃወሙ ሰዎች በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልሰው እንደው መምህርዬ እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝንልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእድሜ በጸጋ ያኑርህ
የነሱን ታሪክ የቀየረ እግዚአብሔር የኛንም የስደተኞችን ሒወት ይቀይረው የናፈቀኝ ነከር በነጻነት ጸልዬ ደቢሎስን ድን መሳት ነው በጾለት አስቡኝኝኝኝኝ
ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የኔ ወንድም እድሜክ ይርዘም
መምህራችን ባንተ አድሮ ያስተማረን የለወጠን ልዑል ባህሪ እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን እኛ ቡዙ አውቀናል ነቅተናል ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን
ፀጋውን ይብዛልህ መምህር ግን እግዚያብሔር ይጠብቅህ በስደት ነው ያለሁት ለሁሉም የደረሰው ለኔም ይድረስልኝ ወለተ እየሱስ በፀሎትህ አስበኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ተመሰገን አምላክ🙏🙏
መምህራችን እንኳን ደሕና መጣህ መድኃኔዓለም መጨረሻችን ያሳምርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤
መምህርዬ እንኳን በደና መጣክ የኛ እንቁ መምህራችን
መምህር ሰላም እንኳን ደህና መጣልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ከነ ቤተሰቦቻቸው የገጠመኝ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እንኳን በፍቅር በቸርነቱ ብዛት ጠላትን አፍረ እንኳን ደስ አላቸው❤❤❤ እግዚአብሔር ሁላችን ይማር ይቅር ይበልን መምርችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤
መምህራችን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ሰላምህ ይብዛ እኔ ከገጠመኞቹ ሁሉ እራሴን በዳይም ተበዳይም ሆኜ አግኝቻለዉ ግን አንተን የሰጠን መድሀኒያለም ይመስገን
ልቦና ይሥጠን ፈጣሪ ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
እሜን አሜን አሜን መምህር በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ የስው ልጆች ለውጥ ይገርማል ውስጤ ተደስተ ለሁላቸውም መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ሰላም መጣህ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ ስላሴዎች ይብቁልን አማ ፍቅር ትጠብቅህ ሰማአታ ቅድስት አርሴማ በረከታ ይደርብን በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ይመስገን አንዲህ ሰምቶ መቀየር ን ለሁላችን ይሁን በጣም አስተማሪ ነዉ ይህንን ስራ የሚሰሩትን ልቦና ይስጣቸዉ በሰላቢ በመተት የተያዛችሁ አግዚአብሔር ይፈዉሳችሁ ይህ ሁሉ ባንተ በመምህራችን በምታቀርበዉ ገጠመኝ Leve አንወያይ የስንታችን ህይወት ተቀይራል ቤት ይቁጠረዉ መምህር ለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን
አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላቢ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዛኣብሄር ካንተ ይሁን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው መምህርየ🙏🙏🙏
ሁላችንም ለዚ ክብር ያብቃን Getemegnoche be adiou endete endete agegneyalewu
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ በዙ ሰው በአንተ ትምህርት ተለውጧል እኔ ግን እጀምራለው አልቸረስም ይሄን ትምህርት ጨረሼ አደምጬው ግን እራስ ምታት ያዘኝ በቃ ሂወቴ ያዝ ለቀቅ ነው እስት በፀሎት አስቡኝ አመተ ማርያም ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ደስ ይላል በእውነት መታደል ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እኔንም ማረኝ ለውጠኝ
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ባተ ተቀይረናል በአተ ትምህርቶች❤❤❤❤
እኔ ብዙውን ጊዜ ለመጻፍ እገባና ቃላት አጣለሁ እና ለጻፉት ሰው ላይክ አድርጌ ወጣለሁ እና መምህር የምታቀርባቸው ሁሉም ትምህርት በህይወታችን ውስጥ የኖርናቸው ናቸው አስተማሪ መካሪ ዘካሪ ናቸው በርታልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የስመዐና መምህር እንኳን ደስ አለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እፅብ ድንቅ የሆን ፈተና ገጠመኝ ነው በእውነት በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኮት የኛ ልዬ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን
እንኳዕ በሰላም መፃካ መምህርየይ ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐና ብዕድመ ብጥዕና ይሓልወልና እግዚአብሔር ካብ ምንቀኛ ሰላቢ መንፈስ ይሰውረና
እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ዉድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደሰ የምል ትምህርት ነው 🤲 እሰክ ለደካማ እህታቹ ወለተ ማርያም በጸሎታቹ አሰቡኝ🤲
Kale hiyote Yasmeln mahmerchin
እንኳን ደህነ መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁላችን ብርሀን አይነችንን እንድንገል የተሰጠኸን ልዮ ሰጦታችን ነህ ፀጋህ ይብዛ ክፉ አይይህ ከነ ቤተሰቦችህ ጤነነ እድሜ ይሰጥህ ተባረክ❤
እልልልልልልልልልልልልል እግዚሔቤር ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለም እዴት ደስ እዳለኝ መምህር እድሜ ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አየ መምህር ተስፍየ:: አንተእኮ ልዬነህ:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ:: ቤተሰቦችህን ከክፍ ነገር ይጠብቅልህ::
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ምህራችንበቤቱ ያፅናልን
መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት ይሄ ችግር አብዛኛው በኛ ክልል አለ ይሄ የሚያድርግ ክፉ መንፈሰ እግዚአብሔር ይገሰጸው😢
ኧረ መምህረ የዛሬው በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ከእዚህ መንፈስ ይጠብቀን❤
ማምህር እግዚአብሔር ቃሪያ ዘባንክን ይ ባርክልክ 🙏🙏
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው የኔ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ ክቡር መምህረችን በአድመና በጥአናን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክችን አሜን፫🤲🙏🕊❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ወለተ ህይወት ነኝ በፆለት ያስቡኝ
❤❤❤❤❤ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ልቦና ይስጠን አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🙏🙏🙏
ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ እንኳን በደናህ መጠን መምህራችን እልልልል ❤❤❤ የቅዱስ አባታቸው ናየእናቶች ቅዱስ በርከታች ይደርብን አሜን፫ መምህራችን በጣም ደስ የምል አሣታሚ ገጠመው ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል ❤❤❤
የኮሜንቱና የተመልካቹ ቁጥር አይገናኝም
ገና ሰምተን አልጨረስንም በሰፊው በኮመንት እንመለሳለን።
መምህር እባክህ አድራሻህን ምክርህን እፈልጋለሁ
አንዳድ ኮሜት መጻፍ እማይወዱ ስላሉ ነው አዳምጠው ዝም እሚሉት እኛ ከአንድም ሰወስት ግዜ ምጽፈው ገና አሁን መነሳታችን ነው ትንሽ ጠብቀን አሁን እንሞላዋለን🙈
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ እኔም እከታተላለሁ ግን ኮመንት መስጠት አሎድም የዛሬ አንድ አመት ይሆናል ቴሌግራም የማላቀዉን ከፍቼ ለመምህሬ ብደዉል በቀጥታ ብደዉል አያነሳልኝ አለ ኤስያ ዉስጥ ነዉ ያለሁት ከነበርኩበት ህይወት ተምሬ ምስክር ልሰጥ ፈልጌ ነበር ላገኘዉ ባለመቻሌ ኮመንት ላይ መገኘት ተዉኩ በዚህ አጋጣሚ ልናገር የምችለው በጣም ዘረኛ ነበርኩ የመምህሬን ትምህርት በመማሬ ተፀፅቸ ለመላዉ የሀገሬ ህዝቤ አኗኗር ያሳዝነኛል😢
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ❤
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
የኛ እንቁ መምህር ኑርልን እማ ፍቅር ከነ ልጇ ትጠብቅልን በእዉነት እያንዳንዱ ገጠመኞችክ የኛ ህይወት ነዉ መምህር ኑርልን
*_ሰላም ለህላዌክሙ አብ ወልድ መንፍፈስ ቅዱስ ሆይ አለምን ለሚገዛ መለኮታዊ ሥነ አዕምሮ ሰላምታ ይገባል_*
*_ለዝክረ ስምክሙ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከሶስትነት ዝቅ ወይ ከፍ ለማይል የስም አጠራራችሁ ሰላምታ ይገባል_*
*_ለስርአተ ርስክሙ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስነ ፅላቱን ከእምነበረድ ይልቅ ጽሩየ ባሕርይ ለሆነው የራስ ፀጉራችሁ ሰላምታ ይገባል_*
*_አለምን በመለኮታችሁ የምትገዙ ሥሉስ ቅዱስ ሆይ ኃጥያታችንን ይቅር ብላችሁ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነብስ ሰውሩን ለዘለዓለሙ አሜን ይሁን ይደረግልን_*
ለነዚህ የደረሰ አምላክ ለኔም ለቤተሰቦቸ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ደብተራ ተከራታች አድርጎናል በፈጣሪ ቸርነት ነዉ በሂወት ያለነዉ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን 😢
ኮርስም እያደመጣቹ ማለት ምንድነው እህቴ ንገሪኝ እፈልጋለው ስላልገባኝ ነው ❤🙏
መምህራችን ሳትሰለች ስለምታስተምረን እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን ፣ ብዙዎችን ወደ ህይወት መልሰሃል አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ !
Q
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
እንዃን ለአጋኢዝተ አለም ሥላሴ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱልን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድርልን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ
እንኳን ለአብረሐሙ ስላሴ ወርሃዊ በዓል መምህርና የመምህር ተማሪዎች በሀገር ዉስጥም ከሀገር ዉጭም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ትምህርት ገጠመኝ ተምረን 30,60,100, ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን!!
አሜን አሜን አሜን❤
❤amenamenamen🤲🙏🤲🙏🤲👌🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን አፈረ እኛንም እንዲህ እንድንፈወስ የዛሬው አብረሀሙ ስላሴ ይፍቀዱልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Amen amen amen❤❤❤
እግዘብሄር ይጠብቅህ ውድ መምህራችን ኑርልን እንወድሀለን....!
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።
አንደኛ ገባሁ በሼር
ሠላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህ #እንኳን ለአጋዕዝተአለም አብረሐሙ ሰላሴ መታሰቤያቸው ቀን አደረሣችሁ#አሜን አሜን አሜን
ኑ አብረን እንማር
መምህርዬ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaber mezgen ❤❤❤❤❤⛪⛪⛪
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን🙏እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ስላሴ ታላቅ ባዓል🙏የተዋሕዶ ልጆች 🙏
ይህ የሰላብ መንፈስ እኔ ጋ አለ ሁሉ ጊዜ ደሞዜ ግና ሳልቀበል ወደ ብደር እገባለሁ ባማላስቦው ጊዜ ሁኔታ ደሞዜ ስቀበል ደሞ ያው መክፈል ነው ለራሴ ቁም ነገር መሆን አቃተኝ በሰው አገር መከራተት 😢😢ሆነ ህይወቴ
እባካችሁ የተዋሕዶ ልጆች በፅሎታችሁ ወለተ ፀድቃን እያላችሁ አሳብኝ🙏
የእግዚአብሔር በያላችሁበት ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ያሰተማርካችሁ ሁሉ ነገር እውነት እና እውነት ነው እኔም በዚህ መንፈስ በጣም እሰቃይ ነበረ አርብ ሀገር ስድስት አመት ሰርቼ የሰራውት ብር የት እንደሄደ አላወቀም ሱቅም ከፍቼ ሰርቼ ነበረ ግን ከሰረኩ አእምሮዬ ደንዝዞ ለማበድ ጥቅት ጊዜ ስቀረኝ እግዚአብሔር ኃጢአተኛ ልጆቹን አይተውም እና የቀሲስ ሄኖክ ትምህርት መስማት ጀመረኩ መናፍስት እንዴት ወደ ሰው ህይወት እንደምገቡ ተረዳሁ ከዛ እኔም መናፍስት እንደሆነ ተረዳሁ እና ወዳውነው እሮጬ ንስሐ ገባሁ መጾም መጸለይ መንገድ ጀመረኩ የስግደት አይነት ፈጽሞ አላወቀም ነበር እድሜ ለቴክኖዎሎጂ ለመምህር ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር ይባረከው ለስራዬ በጣም ጎበዝ እና ልጅ ነኝ ግን የምሰራው ብር የት እደምሄድ አላወቀም ነበር በጣም ይገረማል በእውነት አንዱ ደክሞ ለፍቶ ያመጣውን አንዱ ስበላ😭😭 ዛሬ ላይ ክብር ለእናትና ልጁ ለጌታችን ለመደኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይገባዋል ዛሬ ላይ ህይወቴ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ እንቅልፍ እተኛለሁ ጥሩ የአእምሮ እረፍት አለኝ አሁንም እግዚአብሔርን በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እህት ወንድሞቼ ሰርታችሁ ጥራችሁ ግራችሁ በህይወታቸው ለውጥ ከላያችሁ ፈጥናችሁ ህይወታቸውን መርምሩ የቤተሰቦቻቸውን ህይወት መርምሩ ምክንያቱም የትም ቦታ የባዕድ አምልኮ አይጠፋም እራሳቸውን መጥፎ ስሜት የሚሰማችሁ ከሆነ ፈጥናችሁ ንስሐ ግቡበት ከዛም ጾም ጸሎት ስግደት አብዝታችሁ ጹሙ ጸልዩ ስገዱ ድራሹ ይጠፋል እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገጽጽው በእውነት ወንድማችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያወረስልን👏👏👏👌
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ስጨርሰው ደግሚ እፅፋላው ❤❤❤
መምህር ለሁላአችእንም ማስተዋሉእን የሰጠን እንደ እናአታ ያሉትእን መምህራአን ያብእዛአልእን 🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሁላችንም ለንሰ ለቅድሱቁርባን ያብቃን✝️🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን እንኳን ለአጋዝት አለም ስላሴ ወርኃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን ጨርሼ አልሰማሁም ይህ አፈር የበላ መንፈስ አሰቃየን እኮ በፀሎት አስቡኝ ወ/ማርያም እያላችሁ😢
እንኳን አብሮ አደረሰን❤ አይዞሽ እማ ፍቅር ትዳብስሽ❤❤😊
እግዚአብሔር ያስብሽ አሜን
@@eftah21 አሜን፫ 🌹🙏
@@ANEZEKIRSTOS 🌹🙏
ልብኤና።ይስጣችሁየከለከላችሁ።ሌላምንይባላል።ሁሉምለበጎነው።መምህር። አግዛብሔርይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ በጣም አዝናለሁ በጣም ድህነት ይሻላል ከድብትርና ብር እናገኛለን ብላቹ የኛን ህይወት ታመሠቃቅሉብናላቹ እግዚያብሄር ይክፈላቹ በልጆቻቹ እናመሠግናቹሀለን እናንተ ባትኖሩ ኖሮ በ 35 አልነቃም ነበር እድሜዬን ሙሉ ሳላቀው ምንድነው እያልኩ ከሞቱት በላይ ከቆሙት በታች ሆኜ እድሜዬን ጨረስኩት አባቴ የሆነ ችግር አለ እንዳለ እናንተ ባለመኖራቹ እንደተጨነቀ ህይወቱ አለፈ በደብተራ ምክንያት ብዙ ነገር ላይ ደርሼ አሁን ላለሁበት የተሻለ ኑሮ በቅቻለሁ አመሠግናቹሀለው ከነ መላው ቤተሰቦቼ መምህር ተስፋዬ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜው ያምራል❤ እኔም ከነቤተሰቤ ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ መምህር ባንተ ትምህርት በመከተል በመስገድ በፀሎት በሱባኤ እፀልይ ነበር ጌታ ረዳኝ አመሰግናለው :: ሜካፕ አቁሜያለው .. እና ለዚ ትምህርት አዲስ የሆናቹ ትረካ እንዳይመስላቹ እውነተኛ ታሪክ ነው
እኛ ተጠቅመናል የኛ ዉድ መምህር ግን ተቃዋሚዎች የኛዉ የራሳችን ሀይማኖት ተከታዮች ናቸዉ😢😢😢የፈለገ ብንነግራቸዉ አይረዱንም መምህርዬ ልቦና ይስጠን ዉስጣቸዉ እያወቀ ስልጣን የለዉም ይላሉ እዚህ መምህሮቹም አይቀበሉም የእዉነት እኔ ያመኛል ቤተክርስቲያን ዉስጥም ይለፈልፋል መቶ በመቶ ነዉ የሚሰዉረኝ ሰዉ ነዉ ምን ገደለ እራሱ የሚነግሩኝ ግን የዱባይ ካህን ተቃዋሚ ናቸዉ ያዉቁናልም የእዉነት በጣም ነዉ የሚናገሩን 😢😢😢 መቁጠሪያ ምናምን እያሉ የእዉነት እኔ ከናንተ ት/ት ቡሀላ ነዉ ንስሀም ለቅዱስ ቁርባንም ሳይገባን እንዲገባን አድርጎ ለዚህ ክብር አብቅቶናል ከመንፈሳዊ እህቶቼ ጋር እና ትክክል ነክ መምህር መንፈሱም ይናገራል የእዉነት እኔ ምንም አላወቀም ሙሉ በሙሉ ነዉ የሚሰዉረኝ እና እህቴ ከሌለች መሄድ እራሱ እፈራለሁ ስለሚሰዉረኝ😢😢😢 እና ስራዉን እየሰራብኝ ቢሆንም ግን አምላኬን አሁን አዉቄአለሁ መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫
መምህር እግዚአብሔር ይሰጥህ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር አገናኝተክ ተንትነክ ስለምታስረዳን ዘመንክ ይባረክ❤❤❤
መምህር ሁሌ ኮሜንት ልፅፍ እልና በቃ ቃላቶቹ ይጠፉብኛል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
አሁንም ደስ ይበልህ መምህርዬ የኔ አባት ስወድህ እዴት ብዬ ልገርህ በቃ ኑርልኝ እሺ አመት 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤
የኛ እንቁ እግዚአብሔር የሰጠን ልዩ ስጦታ እንዴት እንዳነቃህን እንዳንተ ያሉ መምህራን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርዬ እኔም ትምህርቶችህን እከታተላለሁ። በጉጉት ነው የምጠብቀው አዲስ እስኪወጣ ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው። ሰው የፃፈውን ኮመንት ማንበብ ብወድም እራሴ ብዙ ለመፃፍ ግንአይመቸኝም ይቅርታ አርግልኝ። ብዙ ጊዜ እቤትም ይሁን ውጪ ስራ እየሰራሁ ሰለሆነ የማዳምጠው ኮመንት ለመፃፍ ተረጋግቶ መቀመጥ ስለሚያስፈልግ ነው ዝም ብዬ የማልፈው። ከአሁን በኃላ ግን ለማድረግ እሞክራለሁ።እግዚአብሔር ብርታተን ጤናውን እረጅም እድሜ የማያልቅ ሰላምና ደስታን ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥህ። እኔም በጠላቴ ላይ እንዳንተ ነቅቼ ከራሴ አልፌ ተርፌ ሌሎችን የማስተምር ለመሆን ያበቃኝ ዘንድ እና እንዳንተ አይነት የመንፈሳዊ ወንድሞችና እህቶቼን ለማገዝ ያበቃኝ ዘንድ ትልቅ ምኞቴ ነው።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እርኩስ መንፈስን እግራችን ስር ይጣልልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
የእግዛብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው የገጠመኙ ባለቤቶች ሁላችሁም በጸሎት በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ጠላታችሁ ሰይጣንን አሳፍራችሁ የክርስቶስ ምርጥ ንብረት ስለሆናችሁ ቅዱሳን መላእክት በሰማይ ላይ ደስታቸውን ስለሚገልጹ ክብር ሁሉ ለቅድስት ስላሴ ይሁን አሜን።
AMEN
ሠላምህ ይበዛልኝ መምህር በጣም ደስ የሚልነዉ ገጣመኙ ጀምሪዉ አልጨረስኩትም ነበ ገናሁን አዳምጬ ጨረስሁ❤ ሠላም ሁንልን❤❤
መምህር አንተ የኛ ብርሀን ነህ አብርሀሙ ሥላሴ ከክፉ ነገር ይጠብቁህ። እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው። የእግዚአብሔር ሐይል እንዴት ጎባጣውን ልብ እንደሚያቀናና የይቅርታ ልብ ከልብ ሲሆን ተማረኩ ይህ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው ኑርልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ያበርታን መምህር በጸሎት አስበን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አሁንም ሰላማቹ በእግዚአብሔር ቤት ይሁን
መ/ተሰፋዬ አበራ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ
መገፋት ጥሩ ነው ይሄሁሉ ለኛ መዳን የምታደረው ሰራ እግዚአብሔር ይክፈልህ አይህ በርታ ። ❤❤❤
ፀልይልኝ መምህር ሀይለ ገብርኤል
Amen
መምህር ትምህርትህን ሰምተን እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን አንተንም እመብርሀን ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ገራሚ ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር ከነቤተስቦችህ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እምታቀርባቸው ነገሮች በሁላችን ህይወት ያለ ነገር ነው ብዙ ተምረናል ብዙ ነገር አውቀናል እናንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዛሬው ለተቀደሰ ቀን አደረሳችሁ ❤❤❤
Amen amen amen inkon abro aderesen ❤
@@ኤፉታህወለታመርያምr😅
❤x
አሜን አሜን አንካን አብሮ አደረሰን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠኝ ነዉ ❤እግዚያቢሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🙏🍃🙏
መጨረሻችንን እንደዚህ ወንድም ያሳምርልን። መምህር ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ ። የመንፈስን አሰራር እያጋለጥክ ብዙ ሰው እያነቃህ ስለሆነ እናመሰግናለን።
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ለነዚህ ደብተራዐልቦና ይስጣቸው
ፀጋዉን ያብዘልህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
ቅዱስ ኤልሻደይ ይክበረ ይመስገን🙏👏
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ቃለ በራክት
ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ መህራችን
ጣላቶችን እግራችን መረገጫ ያግለችነዉ
መምሬ እኔ አቅቶኛል መቀየር እግዚያብሔር ይርዳኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላቹ መምሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርታልን ወድሜ እግዚያብሔር ሁሌም የድካምህን ፍሬ ያብላክ የምትወደው መላክ ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅክ
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ለሁላችንም መጨረሻችን ይመር ❤❤❤አሜን 3
amen
መምህረ ቃለህይወት ያሠማልን ⛪👏🌾
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብ ወልድ ወ መንፈስቅዱስ ቅዱስ ስላሴዎች ወራሀዊ ክብረበአል አደረሳችሁ ። በያላችሁበት ስላሴዎች ይጠብቋችሁ።
🤲ኣሜን🤲 ኣሜን🤲 ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስግን መማህርዪ ምን አስጨነቅህ አባቱችችን አዉቅናል ደበታራዉችን አዉቅነል እንኳን ወጣህ እኛ ወጭ ያለንወ በምን እንማር ነበር ምን አያመጡም የላሉ አባታች እኖዱት ደስ የላል ለስጋዉ ወደሙ ከዚ በላይ ምን አለ ነበስ ሰትደን ሁሉነገረህ ትስጣልህ አሁን ዲሲ መጥታዉ በስት ቀን ጉባኤ ቤተክርሰትያን ተገዛ ይህሁሉ ስልተፈታን አደል እንዴ በረታ ተስፋስላሴ ከአሁን በሀላ እንኳን በታሰትመር ለልጀልጀ ሚሁን ተምረነል ተመስግን መህበረ እርኩሰን የበለልኝ
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርህ በመቤቴ ማራያም ልለምንህ እኔን እርዳኝ ይህ ትምህርት የኔ ሂወት ነው እኔ ያለሁት በስደት ላይ ነው🙏
መጨረሻዉ.በጣም.ደስ.ይላል.የሰዉ.ልጅ.ለለዉጥ.እደዚ.ሲዘጋጂ.ፈጣሪም.ይረዳል.መጨረሻችንን.ያሳምርልን.ምምር.ቃልሕይወትን.ያሰማልን🙏
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህረችን በአድመና በጥአናን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን❤
በእውነት የዛሬው ገጠመኝ ደስ ሲል በጣም የሚያረካ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫❤❤❤ መምህር አንተ ያልከው ነገር ሁሉ በእኛም አካባቢ አለ እንደውም እኔ የማውቀው የሰላቢ መንፈስ ያለበት ሰው ሌሊት አህያ እየጋለበ እንደሚዞር ድሮ አውቅ ነበር እውነት ነው መምህር ዛሬ ላይ ሁሉም ነገር ገብቶናል እውነት ይህን ት/ት እንድሰማ እና እንድለወጥ ያደረገኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
እኔ ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ይህን ት/ት የሚቃወሙ ሰዎች በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልሰው እንደው መምህርዬ እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝንልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእድሜ በጸጋ ያኑርህ
የነሱን ታሪክ የቀየረ እግዚአብሔር የኛንም የስደተኞችን ሒወት ይቀይረው የናፈቀኝ ነከር በነጻነት ጸልዬ ደቢሎስን ድን መሳት ነው በጾለት አስቡኝኝኝኝኝ
ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የኔ ወንድም እድሜክ ይርዘም
መምህራችን ባንተ አድሮ ያስተማረን የለወጠን ልዑል ባህሪ እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን እኛ ቡዙ አውቀናል ነቅተናል ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን
ፀጋውን ይብዛልህ መምህር ግን እግዚያብሔር ይጠብቅህ በስደት ነው ያለሁት ለሁሉም የደረሰው ለኔም ይድረስልኝ ወለተ እየሱስ በፀሎትህ አስበኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ተመሰገን አምላክ🙏🙏
መምህራችን እንኳን ደሕና መጣህ መድኃኔዓለም መጨረሻችን ያሳምርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤
መምህርዬ እንኳን በደና መጣክ የኛ እንቁ መምህራችን
መምህር ሰላም እንኳን ደህና መጣልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ከነ ቤተሰቦቻቸው የገጠመኝ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እንኳን በፍቅር በቸርነቱ ብዛት ጠላትን አፍረ እንኳን ደስ አላቸው❤❤❤ እግዚአብሔር ሁላችን ይማር ይቅር ይበልን መምርችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤
መምህራችን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ሰላምህ ይብዛ እኔ ከገጠመኞቹ ሁሉ እራሴን በዳይም ተበዳይም ሆኜ አግኝቻለዉ ግን አንተን የሰጠን መድሀኒያለም ይመስገን
ልቦና ይሥጠን ፈጣሪ ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
እሜን አሜን አሜን መምህር በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ የስው ልጆች ለውጥ ይገርማል ውስጤ ተደስተ ለሁላቸውም መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ሰላም መጣህ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ ስላሴዎች ይብቁልን አማ ፍቅር ትጠብቅህ ሰማአታ ቅድስት አርሴማ በረከታ ይደርብን በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ይመስገን አንዲህ ሰምቶ መቀየር ን ለሁላችን ይሁን በጣም አስተማሪ ነዉ ይህንን ስራ የሚሰሩትን ልቦና ይስጣቸዉ በሰላቢ በመተት የተያዛችሁ አግዚአብሔር ይፈዉሳችሁ ይህ ሁሉ ባንተ በመምህራችን በምታቀርበዉ ገጠመኝ Leve አንወያይ የስንታችን ህይወት ተቀይራል ቤት ይቁጠረዉ መምህር ለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን
አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላቢ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዛኣብሄር ካንተ ይሁን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው መምህርየ🙏🙏🙏
ሁላችንም ለዚ ክብር ያብቃን Getemegnoche be adiou endete endete agegneyalewu
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ በዙ ሰው በአንተ ትምህርት ተለውጧል እኔ ግን እጀምራለው አልቸረስም ይሄን ትምህርት ጨረሼ አደምጬው ግን እራስ ምታት ያዘኝ በቃ ሂወቴ ያዝ ለቀቅ ነው እስት በፀሎት አስቡኝ አመተ ማርያም ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ደስ ይላል በእውነት መታደል ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እኔንም ማረኝ ለውጠኝ
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ባተ ተቀይረናል በአተ ትምህርቶች❤❤❤❤
እኔ ብዙውን ጊዜ ለመጻፍ እገባና ቃላት አጣለሁ እና ለጻፉት ሰው ላይክ አድርጌ ወጣለሁ እና መምህር የምታቀርባቸው ሁሉም ትምህርት በህይወታችን ውስጥ የኖርናቸው ናቸው አስተማሪ መካሪ ዘካሪ ናቸው በርታልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የስመዐና መምህር እንኳን ደስ አለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እፅብ ድንቅ የሆን ፈተና ገጠመኝ ነው በእውነት በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኮት የኛ ልዬ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን
እንኳዕ በሰላም መፃካ መምህርየይ ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐና ብዕድመ ብጥዕና ይሓልወልና እግዚአብሔር ካብ ምንቀኛ ሰላቢ መንፈስ ይሰውረና
እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ዉድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደሰ የምል ትምህርት ነው 🤲 እሰክ ለደካማ እህታቹ ወለተ ማርያም በጸሎታቹ አሰቡኝ🤲
Kale hiyote Yasmeln mahmerchin
እንኳን ደህነ መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁላችን ብርሀን አይነችንን እንድንገል የተሰጠኸን ልዮ ሰጦታችን ነህ ፀጋህ ይብዛ ክፉ አይይህ ከነ ቤተሰቦችህ ጤነነ እድሜ ይሰጥህ ተባረክ❤
እልልልልልልልልልልልልል እግዚሔቤር ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለም እዴት ደስ እዳለኝ መምህር እድሜ ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አየ መምህር ተስፍየ:: አንተእኮ ልዬነህ:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ:: ቤተሰቦችህን ከክፍ ነገር ይጠብቅልህ::
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ምህራችን
በቤቱ ያፅናልን