ነባ ያላሰበችበት ቦታ ወሰድኳት || የወደፊት ህልሜ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 дні тому +499

    አህሙ መልካም ሰዉ ነዉ የምትሉ እስኪ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 2 дні тому +415

    ከሁሉም በላጩ ዚክር ላኢላ ሀኢለሏ ሙሀመድ ረሱለሏህ 🌸🌸☝️ነው ብለዋል የኛ ውድ ነበይ🎉🎉🎉🎉✅

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha 2 дні тому +484

    የአህሙ ደስታየሚስደስታችሁ ብቻ ላይክአሳዪኝ

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 2 дні тому +268

    የዚች የልጂ አለባባስ ደስ ሲል ማሻላ

    • @Bahraya-n8c
      @Bahraya-n8c 2 дні тому +7

      ትንሽ የፀጉርዋ ነገር እጂ

    • @hawamohamed3281
      @hawamohamed3281 2 дні тому +3

      አው፣ትንሽ፣ፅጉሮን፣ታስተካክል፣የምትሉ

    • @hbc2244
      @hbc2244 2 дні тому +2

      አወ ማሻ አላህ ግን ትናሺ ፀጉሯ

    • @GfghjjFghjj
      @GfghjjFghjj День тому +2

      አወን ፀጉሩ ቺግርነውክክክ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed День тому

      ተበርካለህ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 дні тому +386

    ማሻአላህ ናባዬና አህሙን ያሚዋድ ለይክ😊😊
    100k እናስጋባቻው😢😢

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 2 дні тому +121

    የምር ነባ የኔ አስተዋይ 🎉🎉🎉የምር አወ ታስፈልግሀለች የምትሉ

    • @NeymaGesha
      @NeymaGesha День тому +2

      አረ እንደዛ እያላቹ በሃራም አታበረታቱ ያለኒካህ እህቴ ወንድሜ እየተባለ ቦሃላ ፍቅር ያዘኝ ብሉ ከመነፋረቅ ተቁጠቡ

  • @SusuAli-l1s
    @SusuAli-l1s 2 дні тому +235

    የአህሙና የነባ አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ❤❤❤👍

  • @almanal8814
    @almanal8814 2 дні тому +157

    ነባዬ አህሙዬ አምሮባችኋል ወደፊት💍ኢንሻአሏህ

    • @Samera-d7j
      @Samera-d7j 2 дні тому +2

      ኢሻኣሌህ❤❤ወደ

    • @Rahi-mq6wc
      @Rahi-mq6wc 2 дні тому +1

      ኢንሸአላህ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 дні тому +2

      @@almanal8814 ኢንሻአላህ ምኞታችን ነዉ ያረብ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed День тому +1

      ኢንሻ አላህ

    • @naseem22Zubare
      @naseem22Zubare День тому +1

      ኢንሻ አላህ ❤❤❤

  • @FaresAli-dc4og
    @FaresAli-dc4og 2 дні тому +110

    ገይሲ 100k እንዴ ❤ገበ ገበ ገፍ ገፍ ❤🎉

    • @AmirMobile-p9w
      @AmirMobile-p9w 2 дні тому

      በሁለተቹም በጠም በጠም ነዉ ምየምረዉ ወለሂ መሸአለህ

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 2 дні тому +75

    ይቺ ልጅ በጣም ነዉ የወደዱኳት የሆነ ደሰ የሚል ነገር አላት ሁለታቹ ላይ ያምራል❤

  • @TitiTiti23-y9r
    @TitiTiti23-y9r 2 дні тому +89

    ኣህሙ መልካም ሰዉ ነው የምትሉ በላይክ ኣሳዩን❤❤

    • @madey56
      @madey56 День тому

      ❤❤❤❤👍👍👍

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 2 дні тому +151

    አላህ አንድ ነው ነብዩስለላህ አልሂወሰልም ያአላህ መልክትኛናቸው❤

  • @Zehara-z6t
    @Zehara-z6t 2 дні тому +83

    የኔ ውዶች አቤት ነባ አቤት አደብ የሴት ልክ አላህ አይለያቹህ❤❤

  • @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
    @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ День тому +7

    ነባዬ የኔ ቆንጅዬ የሴት ቁጥብ አቤት እርጋታ ማሻአላህ ተባረከላህ 😘😘

  • @ماماوحشْتِنييارب
    @ماماوحشْتِنييارب 2 дні тому +57

    ማሻአሏህ እህቴ እጅ ለዘረጋ ሁሉ አይዘረጋምና ማሻአሏህ የአኬራ እህቴ 🦋💎

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 дні тому +56

    አህሙ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል

  • @فاطمهالعتيبي-ج7س
    @فاطمهالعتيبي-ج7س 2 дні тому +30

    ነባና አህሙ ስታምሩ ማሻአላህ ❤❤❤
    ሁፍፍ ይቺ ፋኪ የሚትበይ እንኳንም ቀረችብህ
    አተሆንህም አንተ የዋህ የህ እሱ ማሰር ነት ምቀኛት ተስውቃለች

  • @zadzad8257
    @zadzad8257 2 дні тому +87

    እዉነቴ ነዉ በጣም ስጣብቃቹ ነበር ነባዬ የኔ የዋ ስወድሽ አህሙ አግባት

    • @MeremaHusen-v6q
      @MeremaHusen-v6q 2 дні тому +4

      ስራችን ሆነማጋባት ማፋታት

    • @HawletABcd12
      @HawletABcd12 2 дні тому +1

      የራሱ ን ለራሱ ተውለት አያርማቹም ይስሩበት!!!?

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 дні тому

      😘😘😘😘😘

    • @zinabseed5612
      @zinabseed5612 2 дні тому

      ❤😂​@@MeremaHusen-v6q

    • @Afleza
      @Afleza 2 дні тому +1

      አረ ፈቹ ቁጩ በሉ አትጨጩ ስረውን ይስረበት

  • @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011

    ረ የዛሬው ፏ ያለ ነው የኒ አህሙ ድምቅ ብላችኋል እኮ ሁሌም ደስ ይበልክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SaedSaed-n3b
    @SaedSaed-n3b 2 дні тому +114

    አህሙየ እና ነባየ ስታምሩሩሩሩ ወላሂ ማሻአላህ ተጣመሩ የምትሉ ላይክ አርጉኝ የኔ ቸኮሌቶች 🍫🍫🍫🍫🍫🍫😍😍😍😍😍😍💝💝💝🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕

    • @ruikyaside5734
      @ruikyaside5734 2 дні тому

      ወይኔ በቃ ስውን የምታፍጁት እናንተ ኮመንተሮቺ ናቺሁ ተጣመሩ ተጋቡ ሌላ ወሬ አታብዙ😅😂😢

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed 2 дні тому +39

    ማሻ አላህ በርቱ
    አህሙ ወዴ ፊት
    አህሙና ነባን የምትወዱ

  • @HiBafamiliy
    @HiBafamiliy 2 дні тому +39

    ውይ አህሙ ይሄ ሳቅክ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል

  • @የተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅ 2 дні тому +11

    ማርያምን እነዚህንልጆች. ሳያቸው እንደት እደምወዳቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 2 дні тому +12

    ነባዬ የኔ ውብ
    ማሻአላ የተረጋጋች ልጅ
    ስታምሩ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 2 дні тому +32

    መሻአላህ ❤❤❤❤❤❤ ነባየኔቆጆ አምሮብሻል አህመየም በጣም አምሮባችዋል ሁሊም ፍክት በሉ❤❤😂🎉🎉

  • @Hanan12-c6y
    @Hanan12-c6y 2 дні тому +49

    ምነው አዚህ ቤት 100k ሞልቶ የማይበት ቀን አረዘመ ዳይ,,,,,,,, 100ይሞላል 👌👌👌👌👌👌👌

  • @HayatulAfiya
    @HayatulAfiya 2 дні тому +60

    ማሻ አላህ ውዶቸ❤❤❤❤ዛሬ አንደኛ ነኚ እናታቺሁን የምወዱ አላህ እረጂም እድሜ ከቴናጋ ያቆይላቺሁ 🌺💝ደምሩኚ

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj 2 дні тому +24

    ማሻ አሏህ አህሙና ነባየ አሏህ ይጨምርላችሁ ግንኙነታችሁን ሀላል ብታደርጉት ይመረጣል ግን ነባ የኔ አስተዋይ ማሻ አሏህ እርስቴት የሚያስተዋውቀውን ሰውየ እግድነት ሄደሽ እጁን ሲዘርጋ ሰላም ያለ ማለትሽ በጣም ያስደስታል ማሻ አሏህ ጠካራ ሴት ነሽ🥰🥰

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 2 дні тому +115

    ከዩቱበሮች ቤተሰብ ያደረኩት አህሙን ብቻ ነው።የሌሎቹን አያለሁ ግን ቤተሰብ አንድኳ አላደረኩም😂😂😂

  • @KhairiyaKhatun
    @KhairiyaKhatun 2 дні тому +43

    መሸአለህ በጠም አምሮበቾሀለ አህሙ የሴት ልጂ ክብር አለዉ የምትሉ እስክ ለይኪ ጊጩኚ❤❤ ዉድድድድድድድ❤❤

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 2 дні тому +13

    የኔ ፈድሻወች የኔ ጨረቃወች ይህ ፈገግታችሁ ሁል ግዜም አይለያችሁ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ፍልቅልቆች😘😘😘😘😘😘 አልሀምዱሊላህ የበፊቱን አህሙዬን አሁን አገኘነዉ ከዛ ደብርት እና የዉሸት ፈገግታ ወቶ😘😘😘😘😘😘

  • @NuriyaNuriya-r2s
    @NuriyaNuriya-r2s 2 дні тому +14

    ተምርቹን እናመሰግናለን እኛም እናንተን መርጠን አህሙ በውስጥ አውራለን ትገዛልኝኛለህ እሽ ነባየ የኔ ውብ ልብሱ ከአንች ላይ በጣም ያምራል ከአህሙየ ጋርም ያምራልሽ እሽ❤❤

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 2 дні тому +52

    እንኳን በደህና መጠህቹ
    አህሙ የነባ ንጉሥ
    ነባዬ ያአህሙ ንግሥት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 дні тому +1

      እኮ እድህ አርገሽ አዘጋጃቸዉ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Bonitu-t9z
      @Bonitu-t9z 2 дні тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @hayat11-dj8ic
    @hayat11-dj8ic День тому +3

    ውይ የኔ ቆጆ ፀባይ ሠናይ ነሽ ሌሎች ቢሆኑ ሤቅለበለቡ ይገኙ ነበር ማሻአላህ አህሙ ወደ ሀላሉ ግቡና ባዲ ሁኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀበሻዊት-h8g
    @ሀበሻዊት-h8g 2 дні тому +25

    የኔ ውቦች ስታምሩኮ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጉዞ ወደ 100 ሺ🎉🎉

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 2 дні тому +10

    አህሙ መልካም ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ የዋህነትህና መልካምነትህን ፈገግታህን ይጠብቅልህ !!!

  • @user-seadi
    @user-seadi День тому +3

    የአህሙ ጨረቃ ስታምሩ ሀጅ ነብይ ወንድ አትጨብጥም ደስ ሲል ጀሊሉ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤

  • @HA11tubee
    @HA11tubee 2 дні тому +18

    Maashaa'Allah Rabbi wojjiin bakka gudda isinin haa gahu wlh 😢❤
    Ahmuu fi Nebaa heddu heddu isin jaladha ❤❤❤❤
    Karaa fulduraatis Rabbin hiree kessan tokko godhe warra wajjin horu Rabbi isin haa godhu👫💥😍😍😍

  • @ሀዩቲፍንደሻ
    @ሀዩቲፍንደሻ 2 дні тому +39

    የአህሙ ደሰታ የሚሰደሰታችሁ ብቻ 👍👍👍

  • @MedinaBelay-t2r
    @MedinaBelay-t2r 2 дні тому +5

    አህሙ ሲደሰት ደስእሚለው በላይክ ነባ የኔ ደርባባ

  • @user-weloywa
    @user-weloywa 2 дні тому +28

    ማሻአላህ የአህሙ ፈገግታ ሥለተመለሠ ደሥብሎናል ነባዬጋ ሥትሆኑእደትእንደምታምሩኮ ማሻአላህ❤❤❤

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 дні тому

      ሳህ የኔ ዉድ😘😘😘😘

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 2 дні тому +55

    ዋዉ የዛራዉ ይለያል ማሻአላህ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ዉዶችየ ❤❤ ላይክ አርጉኝ ያጀመአ

  • @FiiriwotBiranu
    @FiiriwotBiranu 2 дні тому +11

    Mucitti kana baay'ee jaalladhe ahamu yeroo huunda ishee wajiin hojeedhu😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @መዲ2
    @መዲ2 2 дні тому +19

    ውይ ዛሬደሞ ሳቅ በሳቅ ሁናችሁአልበርቱ❤❤❤ አህሙ ለተመልካቺ ያለው ክብር ይለያል ቀጥልበት 🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 2 дні тому +10

    አሁሙና ነባየን በጣም ነው እምወዳችሁ አላህ አይለያችሁ ሁለት ውቦች ማሻአላህ ብያለሁ

  • @louatlouat573
    @louatlouat573 2 дні тому +22

    ማሻአላህ ነባዬ አህሙዬን የሚዋድ 100kእናስገባዉ🥰🥰

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 2 дні тому +8

    ነባዬ አቤት ዉበት አቤት እርጋታ ስረአት ስነምግባር ማሻ አላህ አህሙዬ ወላሂ ጠበቅ አርጋት

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 2 дні тому +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ ታምራላችሁ አህሙ አንድ ነገር ስትከለከል የተሻለ ነገር ሊደረግልህ ስለሆነ ነው እንኳንም አንተ ያልከው ያልሆነ ለበጎ ነው ቆንጆ ነች ከኛ የተሻለ አንተ ትቀርባታለህና ለሁሉም አንተ ታውቃለህ ወደሌላውስጥ ሳትገባ አጥናት

  • @GkgkJhji
    @GkgkJhji 2 дні тому +25

    አህሙየ ትለያላቹህ አላህ ከይሩ ይወፍቃቹሁ

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru 2 дні тому +13

    መሸ አለህ አሙዬ ጉዞ ወደ ፊት❤❤❤

  • @SofyaMouhammad
    @SofyaMouhammad 2 дні тому +35

    66 ኛ ነኝ ዛሬ ተቀድሚለሁ በሉ እዳታልፋኝ ቅመሞችየ❤❤❤❤🎉

  • @ekramKhalid-t3j
    @ekramKhalid-t3j 2 дні тому +11

    እጇን ያልዘረጋችው ነገርስ... አላህ በሀላል ኒካህ ያጣምራችሁ

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 2 дні тому +12

    የአህሙ ደስታ የሚያስደስታቹሁ ብቻ በላይክ አሳዩኝ👍

  • @ZamzamMohammed-ds4bc
    @ZamzamMohammed-ds4bc День тому +4

    አህሙዬ አላህ ያስብከው ያሳካልክ

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd 2 дні тому +23

    አንደኛ ነኝ ዋው ሁሌም ፏ በሉልኝ አህሙ &ነባ በጣም ነው የምወዳቹ ስጠብቃቹ ነበር አይቼ እመለሳለሁ❤❤❤❤

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 2 дні тому +10

    አምሮባችኋል ማሻ አሏህ ። ሁላችንንም አሏህ ይረዝቀንና ያሰብነውን ያሳካልን ። አህሙም ትልቅ ደረጃ አሏህ ያድርስህ ። ካሰብከው በላይ አሏህ ይስጥህ ።የአንተ ስኬት ያስደስተናል ወንድሜ በርታልን።

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 дні тому +3

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    አህሙ & ነባዬ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ 🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰

  • @Rageh-t2v
    @Rageh-t2v День тому +2

    ማሻአላህ ሁላቺሁም አምሮባቸዋል ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤

  • @Frt-n7b
    @Frt-n7b 2 дні тому +6

    ትላት ፍቅርየና ፉፉየ የለበሱት ልብስ በጥቁር አህሙና ነባ ዛሬ ባረጓዴ ለብሰውት መጡ ማሻ አላህ አምሮባችኋል

  • @محمدعلي-ي5ض4
    @محمدعلي-ي5ض4 2 дні тому +5

    ዉይ ስታምሩ ልጅቷን ስወዳት አህሙ ጠበቅ አርግ አህሙ የኔ የዋህ በርቱ ታምራላችሁ😮 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sumya-l2f
    @Sumya-l2f 2 дні тому +41

    ጉድ ዛሬ መጀመራነኝ😂

  • @MubarikAdisse
    @MubarikAdisse 2 дні тому +40

    ሱብሃንአላህ፣ ወልሃምዱሊላህ፣ ወላኢላሃኢለላህ ወላሁ አክበር የሚሉት አራት ንግግሮች (አዝካሮች) ከአላህ ዘንድ የተወደዱ ናቸው። በየትኛውም ብትጀምር አይጎዳህም። (ችግር የለውም)።”
    📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2137

  • @ቡታጀራዬ
    @ቡታጀራዬ 2 дні тому +18

    አህሙ መልስ ትክክል መልስ ነባ የእህት ነው የአክስት ልጅ በጣም ነው የምትመሳሰሉት ያው ተጣመሩ መባል የለበትም ቤተሰብ ከሆናችሁ ግልፅ ተናገሩ

  • @MakiyaMohammed-f8y
    @MakiyaMohammed-f8y 2 дні тому +4

    ነበዬ በጠም ደስ ይላል ዎንድ ልጅ ሰለም አይበለም የአሄረ እህት ዎድሞቼ እዎደቹወለው

  • @JemilaY-vf1vs
    @JemilaY-vf1vs 2 дні тому +13

    የ ኣህሙ ደስታ የታየው እኔ ዩቱብ ምገባ ኣህሙ ለማየት ነው❤ ይመችህ

  • @lmn-s7w
    @lmn-s7w 2 дні тому +15

    ማሻአላህ ታምራላችሁ. አላህ. ያዝልቅልቻሁ. አህሙ. ነባን. ቆጆዋን. ሀላልህ. ካረክ. አዳማን. በስምህ ነዉ. የማስደርግልህ.

    • @mmabdullah507
      @mmabdullah507 2 дні тому

      ክክክክ አረተይይይይ የድርገቸዉ

    • @SaSa-oq2ml
      @SaSa-oq2ml 2 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ይመችሽ

    • @SeEt-r6s
      @SeEt-r6s 2 дні тому

      😂😂😂😂😂እናንተ ብቻ ኮምቱ

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr 2 дні тому

      እሽ እኔ እኔ ሀላል ላርጋትና ስሜ ይሁንልኝ😂ወዪ ማአሽቃባጭ

    • @rosaliealayon5764
      @rosaliealayon5764 2 дні тому

      😂😂ደርባባ ቀቋጅየ ናት እዳታመልጠው

  • @AboobackerAsiya-y9l
    @AboobackerAsiya-y9l 2 дні тому +16

    አህሙ ነባን ሀላል አርጋት ከዛ እደፈለጋችሁ እድሰሩ ሀጅነብይ ሴትእደዚህ አትቅረብ አላህን እንፍራ 🎉🎉🎉

    • @ZaherHasen
      @ZaherHasen День тому

      አላህይሂዳቸዉበስያይንዝሙትመኖሮንእረስተዉታል

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 2 дні тому +4

    ማሻአላህሽ በጣም አምሮባችኃል

  • @طيبهمحمد-ن4ط
    @طيبهمحمد-ن4ط 2 дні тому +3

    መሸአላህ ነባየ አምሮብሻል🎉🎉❤አህሙየምአምሮብሀል አይለያችሀ ደሞየሁለታችሁም ፈገግታችሁያምራል መሸአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RaDr-p5f
    @RaDr-p5f 2 дні тому +6

    አህሙ ወንድሜ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሰህ

  • @HajiMan-ok2zg
    @HajiMan-ok2zg 2 дні тому +19

    አንደኛ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ ፍልቅልቆች

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara 2 дні тому +16

    ማሻ አላህ አምሮባችሇል❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote 2 дні тому +5

    መሻአላህ ሀሉታችሁም ውብ ናችሁ ማስታወቂያውም ተመችቶኛል ነባየ አደራ እንዳትቀይ ባህሪሽ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ ከቻልሽ ጸጉር አያያዝሽን ብታስተካክይ በረፈ በርቱ

  • @ተእበ
    @ተእበ 2 дні тому +16

    እስቲ ናበና አህሙ ይገቡ ያምትሉ ለይኩኝ

  • @አሱነኝወለየዋ
    @አሱነኝወለየዋ 2 дні тому +14

    አህሙን መሸ ነው 100ሺ እምናስገባው

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta 2 дні тому +8

    ማሻአላህ ነባዬ ናአህሙንያሚዋድለይክ👍 100kእናሰጋባቻው❤❤🎉🎉🎉❤❤👌👌👌👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅💐💐💐💐😍😍😍😍😍😍

  • @የንባሪማ
    @የንባሪማ 2 дні тому +9

    አህሙ ደስ ሲቲሉ ባጉጉት ኢያጠበኩ ነባራ ነባ ማሽኣላህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HayatTijani-k9w
    @HayatTijani-k9w 2 дні тому +2

    Ahmuye Masha Allah wolbira bareddu

  • @sasaudi
    @sasaudi 2 дні тому +3

    ማርያም ደስ ትላላቹ አህሙ ወንድሜ ጥብቅ ኣርግክ ያዛት😮😂❤

  • @fatumamhd
    @fatumamhd 2 дні тому +6

    MashaAllah new 🥰🥰🥰 bartuh AHMU wendimeh--------------NABEN wedenatal yeneh konjoo ❤🎉

  • @Hayat-d8p
    @Hayat-d8p 2 дні тому +9

    አህሙ ነባየ እወዳችሖለሁ ጠንክሩ, የኔ ውቦች ነባየ ፀባይሸ ስርአትሽ የኔ ልዩ እህት ይመቸኛል ቀጥይበት🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ

    የኔ በጣም ነው የምወዳችሁ 💞💞💞

  • @SemiraZayine
    @SemiraZayine 2 дні тому +33

    መነዉ እንደኔ ነባ እና አህሙ አንድለይ ሆኖ ለማያት የገገዉ አላህ አንድለይ የድርገቹ በሀለሉ የኔ ዉዶች

  • @SudiiAwol-jz7gm
    @SudiiAwol-jz7gm День тому +1

    Worii Afaan kaana Dubataan matii nafi ta'aa❤❤

  • @SeEt-r6s
    @SeEt-r6s 2 дні тому +4

    ❤❤❤🎉🎉🎉ሁለታችሁም ላይ ያምራል ማሻአላህ ጉዞ ወደፊት

  • @ZemzemZemzem-l6i
    @ZemzemZemzem-l6i 2 дні тому +2

    ማሻአላህ ስታምሩ የኔ ውቦች በርቱል እንወዳችሐለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 2 дні тому +29

    እረ አህሙን 100k እናስገባው😌😎

  • @BirqeeBaatirBirqee-ns9ue
    @BirqeeBaatirBirqee-ns9ue 2 дні тому +6

    የኔ ልዩ ዎቺ ❤❤❤❤❤ babareedduuwan koo micayyoo kana akkaan jaladhuu❤❤❤❤

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ

    አህሙና ነባዬ ማሻአላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ የኔ ውዶች ያሰባችሁትን አላህ ያሳካላችሁ A🥀N🌷👍

  • @maliyaaAbbuu
    @maliyaaAbbuu День тому

    Jabesii qabadhuu Ahmu❤❤ Mucaa biyaa kenaa ❤

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry 2 дні тому +3

    ዋለይኩም አስላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ነባዬ እና አህሙ 🎉🎉❤❤❤❤❤አሚንን

  • @abcdefgabcd2135
    @abcdefgabcd2135 2 дні тому +2

    የኔወድም ሁሌየም ደስስስ ይበልህ የኔ ሰው አክባሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉🎉🎉

  • @meowmeow12913
    @meowmeow12913 2 дні тому +4

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጥሩ አጀማመር ነው መጀመሪያውንም መጨረሻውንም አላህ ያሳምርላችሁ

  • @ተምሬቢንትሰኢዲ
    @ተምሬቢንትሰኢዲ День тому +2

    ማሻአላህ አህሙ ጉዞ ወደ ፊት ጠንክሩ

  • @HudaaaAdiss1999
    @HudaaaAdiss1999 2 дні тому +10

    Yene mar erga yalchi ❤❤

  • @FfGf-hz4wh
    @FfGf-hz4wh 2 дні тому +2

    Amuu wantii nati toluu mali betaa as wr wb masha alh jetanii yeroo vidio dalgatani rabbii wani jabatee hundaa isn ha lafisuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EhceJgfs
    @EhceJgfs 2 дні тому +3

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ሁለታችሁም ላይ ያምራል ወላሂ ሁለታችሁንም ከልቤ ነው የምወዳችሁ አላህ መጨረሻችሁን እኔ ባሰብኩላችሁ እዲሆን ዱአየ ነው

    • @rosaliealayon5764
      @rosaliealayon5764 2 дні тому

      ምድነዉ ያሠብሽው በሀላል እድጣመሩ ነው 😂😂🎉እሻአላህ አቀርም

  • @Ara-cj3gd
    @Ara-cj3gd 2 дні тому +2

    Walii irraa bareedu ❤ tokko isinii yaa tasisuu ❤ Ahmuyye keenya ♥️ jabessi

  • @ter2065
    @ter2065 2 дні тому +5

    አህሙየ ነባየ እንኳን በሠላም መጣችሁ

  • @ZamzamMohammed-xc7dc
    @ZamzamMohammed-xc7dc День тому

    Nebbaa mucatii biyyaa kiyyaa jabadhuu wali jajabesaa wali biraa bareduu ❤❤❤❤❤