Dear Prime Minister, you are the right and great leader for Ethiopia. The people of Ethiopia are fortunate to have you lead the country at this critical and historical moment.
A True Leader ... Leading Us by Example ... Our Future is Depends on Our Hard Work ... Absolutely Grateful & Thankful x I can see that Our Future is Brighter x Long Live Ethiopia ... God Bless Our PM x
WOW no word to Express about you as you said if people they don't have knowledge the destroyed there country but if they read they will know many thing and they think how to make there country in a good way Dr Abyei you are an example of to all Africa God is good this is Ethiopia time to shine God bless you God bless Ethiopia you and my Ethiopia on my prayer I am proud of you and confidence thank you for your hard work
I appreciate you Prime Minister Abbey you are the man you standing for your country Ethiopian you standing for this flag🇪🇹🇪🇹 god bless our country god protect our country
Amen Amen king Solomon ask God wisdom but God said to solomon you ask wisdom God gave him Gold, silver accountable Dr Abyei he is not selfish he is generous so God will bless him more and more God bless Ethiopia God bless you Abigail
Open minded, very friendly "rasun ende Balesltan yemayakabid" disciplined, handsome 😍, presentable, loving,respectful and many more....on top of all he is the right person for the position PM. DR.ABIY I WISH YOU ALL YOUR DREAM AND PLAN comes true with the help of God.I can't wait to see my beloved country's future "yebeltsgech Ethiopia 🇪🇹 " helmeh hilme new ♥
Our outstanding honorable PM Dr Abiy and your team leadership THANK You for the amazing job. No doubt that you are a gift from GOD. No matter what GOD is with truth and dedication. Ethiopia is heading to a HIGHER SEASON. Our job is to Pray- unite and donate. Ethiopia is a sovereign nation & thank you for saying no to systemic western colonization. Let’s work together and get our people out of poverty & furthermore be a light 💡 to Africa. GBU
This guy is gifted. He isn't perfect, he has got his flaws but he is gifted. In the current situation of our country, there is no one better to pull us out of the mess that we are in, except him. Haters will hate but Ethiopia will prevail. I am excited for us......
So many times I expressed about you Dr Abiy Ahmed you are unique and bright mind so please keep going and develop our country by different directions God bless you.
Our African Ethiopian prime minister,i wish you many many years with health, The true Ethiopian always loves you and gives a credit for you,we love you,our real Ethiopian Heroooo
Wow breathtaking and speechless developments. Addis Ababa blooming like flowers day by day next year will be more than this we will see. God bless you Dr abey Ahmed. Mama Ethiopia say I am big and lucky because u have amazing, and brilliant son like Dr abey Ahmed.
Well done Prime minister Dr. Abiy !!! Your great leadership ability has played a huge roll in continuous transformation and envisioning the brightest future of our beautiful country Ethiopia!!! By the grace of God you've made us have hope again in the greatness of Ethiopia. We have untapped potential and natural resources to trive. God is with you, and so do we! Thank you our beloved prime minister!!!
The people of Ethiopia and residents of Addis deserve this. The kids deserve playing grounds and libraries. This is an investment for the future, and the future is bright!!
አብቾ ግራ አጋባሀኝ በእለም ትልቅ ከሚባሉት ከተሞች እንዱ ውስጥ እኖራለሁ ግን አሁን ያየሁት ያቺ ተውልጄ ያደኩባት አዲስ አበባዬ አብባ አየሁዋትi can't express my felling right now just wanna say Thank you Sir
Pm Dr Abiy you are really gift for Ethiopia! Thank you ! Since you are brilliant enough to solve this dirty Ethiopian politics especially related to peace and security through out country. God will help you to bring Ethiopia great.
ከሶስት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ በብዙ ፈተናና ችግሮች ውስጥ ይህንን የመሰለ አስደናቂ ሥራ ማከናወን መቻሉ ለእኔ እንደ ተአምር ሆኖብኛል።
Me too. Now I believe in miracles 🙏
Ene erasu germognal .....
Poleticaw silemigebagn sayhon , yemilew Neger weyim hasabu gebtognal ....yigermal !
በጣም እንጂ
Dear Prime Minister, you are the right and great leader for Ethiopia. The people of Ethiopia are fortunate to have you lead the country at this critical and historical moment.
You are a real visioner not only Prime minster weldone ! our Primeminister Dr. Abiye Ahemede !
The golden son of Ethiopia, Dr Abiy. may God give you more strength during this pivotal and stressful time in Ethiopian History.
Lmao y’all have no idea on how god feels! All I will say is repent my guy
Yes Ur absolutely right.Be blessed
It was written for the above comment.
@@teamtigray4864 What do you mean?
ግሩም ድንቅ ሥራ ኢንሻ አላህ አይቀይርህ
አብይ አህመድ አሊ ማሻ አላህ ትችላለህ ብቃት አልህ እውነትም ቃል በተግባር እጅግ ግሩም ነው ኢትዮጵያ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር
Just Amazing. We are lucky to have you as our prime minister. In fact the whole Africa is luck!!!
I don’t have a word.I promise to pray for you and for Ethiopia.
God bless you
Amen!
Exactly well said. Ethiopia needs Prayer & Jehovah God, his beloved son our saviour king Lord Jesus Christ save the world. And protect the PM . Amen.
Tnxs abiy
አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ድንቅ ሰው!!!
A True Leader ... Leading Us by Example ... Our Future is Depends on Our Hard Work ... Absolutely Grateful & Thankful x
I can see that Our Future is Brighter x
Long Live Ethiopia ... God Bless Our PM x
What a leader. I pray for all Ethiopians to have an open eyes and see your brilliant ideas. Thank you for your leadership
ሰዎች ይህንን ሁሉ እየሰራ ያለ ሰው እግዚአብሔር ከዚህ ሰው ጋር አይደለም ለማለት አይቻልም እላለሁ የዘላለም አምላክ ካንተ ጋር ይሁን።
አምላክ ከአንተ ጋር ነውና በአንተ ዘመን የኢትዮጵያን ትንሳኤ እናያልን እንቁ መርያችን በርታ💪🏾🙏🏾💚💛❤️
እውነት ለመናገር ይህን ሰው ማድነቅ ያለመቻል ንፉግነት ነው የተናገረውን ቃል ነው በተግባር እየሰራ ያለው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ከዚህ በላይ ለመስራት እግዚአብሄር አብዝቶ አዕምሮህን ይግለጥልህ
Ethio 🛐☝️🇪🇹👏🏻🌙🙌🙌
አቤት እኔስ ምን እንደምል አንተን የማደንቅበት ቃል የለኝም እንዲያው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንተን🇪🇹❤🇪🇹❤
Amen
WOW no word to Express about you as you said if people they don't have knowledge the destroyed there country but if they read they will know many thing and they think how to make there country in a good way Dr Abyei you are an example of to all Africa God is good this is Ethiopia time to shine God bless you God bless Ethiopia you and my Ethiopia on my prayer I am proud of you and confidence thank you for your hard work
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
መሪ ማለት እንዲህ ነው !!
አስተዋይ አርቆ አለሚ ይህ ስጦታችን ነው ።
>> ገብቶን ከሆና !!!
የክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ቃል የህይወት ስንቅ ነው ።
እንራደ እናስተዊል ለማንም አይደለም ለራሴ ፣ ለራሰችን ፣ ለትውልዳችንና ለሀገረችን የሚሆን የህይወት ሥንቅ ማለት እንደዚህ ነው ። ከእግዚአብሔር ከልሆና በቀር ከሰው ዘንድ እንደዚህ መሉ ሰው ሆኖ ማገኛት እጅግ ከበድ ነው !!ከእግዚአብሔር ስሆን ደግሞ ክቡር መሪያችንን ማየትና ማስተዋል ብቻ በቂ ነው ።
እግዚአብሔር የሚያስተውል ልብ ይስጣን ።
ክብር ለዕንቁና ውድ መሪያችን ለዶክተር ዐቢይ አህመድ !!!
የመቱ ሳለ ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን ሺህ ዐመት ይንገሥ ።
የእግዚአብሔር ምህራትና ቸርናት ጥባቃው አይለየው አሜን ።
ጽኑእ፣ ብርቱና ራእይ ያለህ መሪ ነህ፣ ይህ ትውልድ በእርግጥ የታደለ ነው። ከልብ እናመሰግናለን!
ABIY AHMED ..YES HE CAN...BIG CHANGE ..AMAZING..NO WORD..THANK YOU DEAR "PM"
I appreciate you Prime Minister Abbey you are the man you standing for your country Ethiopian you standing for this flag🇪🇹🇪🇹 god bless our country god protect our country
ዶ/ር አብይ ለሰራህ፥ለትጋትህ ፥ ለራዕይህ ፤ ሰርተህ በተግባር በማሳየትህ
በእጅጉ ምስጋና ይገባሃል።የአንተ አይነት ሰው( መሪ) ኢትዬጲያን ያብዛላት።
ሰናይ ግዜ ለኢትዮጵያ።
You’re the best leader ever.
Most probably the people of Ethiopia eventually will understand .
May God give you more wisdom🙏❤️
very true
Amen Amen king Solomon ask God wisdom but God said to solomon you ask wisdom God gave him Gold, silver accountable Dr Abyei he is not selfish he is generous so God will bless him more and more God bless Ethiopia God bless you Abigail
በሀሳብህ ሁሉ እግዚአበሔር አይለይህ፣ አብይ ጥሩ ሰው ምን እንደምልህ ቃላት አጠረኝ ተባረክ ተባረክ ።
I am so happy to be a live to see a leader who love his history, people and his country. THANK YOU 🙏🏽 GOD!
ይህን ሰው ነው እንግዲህ እሚያብጠለጥሉት !
እንዳትሽወድ የ ኢትዮጵያውያ ህዝብ , ተግተን ማገዝ እና መጠበቅ አለብን ይህን ሰው
ትክክል
አምላክ የሰጠን ስጦታ ነው
እዉነት ነው።።
በትክክል !!
100%lke nw
ሰው በደንብ የሚያውቀውን የሰራውን እንዲህ ሲያወራ በቃ ዝም ብሎ እጅን በአፍ ላይ ጭኖ ከመደመም ውጪ አማራጭ የለም።እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር !!!
ለማየት የሚያኅኅ ከተማ ሆናለች አዲስ አበባ ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ ያስፋህ
ልዩ የስራ ሰው ስለሆነ አስተውሉ ቅን ሰው ነው ወገኖቼ እንንቃ ♥️🙏
Open minded, very friendly "rasun ende Balesltan yemayakabid" disciplined, handsome 😍, presentable, loving,respectful and many more....on top of all he is the right person for the position PM. DR.ABIY I WISH YOU ALL YOUR DREAM AND PLAN comes true with the help of God.I can't wait to see my beloved country's future "yebeltsgech Ethiopia 🇪🇹 " helmeh hilme new ♥
absolutely true
በነዚህ አጪር ግዜ ይህ ሁሉ ነገር መሰራቱ እጂግ የሚያስደንቅ ነው እኔ ነፍስ አልቀረልኝም ተባረክ
ወይ አምላኬ እንዴት ደስ እንዳለኝ አቢቹ ቃል የለኝም ተባረክ እንዴት እንደከበርኩህ ኡህ ትችላለህ ለኢትዩጱያ በእዉነት አንተ ታስፈልጋታለህ ወጣት ፕሬዚደንት ነዉ የሚያስፈልጋት በዕድሜዉ ሳይሆን አስተሳሰቡ የማይገናኝ ኡህ ተባረክ ተባረክ !!!!ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።
Our outstanding honorable PM Dr Abiy and your team leadership THANK You for the amazing job. No doubt that you are a gift from GOD. No matter what GOD is with truth and dedication. Ethiopia is heading to a HIGHER SEASON. Our job is to Pray- unite and donate. Ethiopia is a sovereign nation & thank you for saying no to systemic western colonization. Let’s work together and get our people out of poverty & furthermore be a light 💡 to Africa. GBU
ትንሽ አስለቀሰኝ ይህ ፕሮግራም አገሬ አና ተወልጄ ያደኩብሽ አራትኪሎ ውብ እየሆነች ስቴድ Thanks so much Pm👏👏👏👏
ከምንም በላይ ወንድማማች ህዝቦች መሆናችንን ሀይማኖታችን ቢለያይ ብሔራችን ቢለያይ ኢትዮጵያ የምትባል ውብ ሀገር ሁላችንንም ሀቅፋ የምትይዝ እናት እንዳለችን አስበን ለትናንሽ ጉዳይ እጅ ሳንሰጥ ሸብረክ ሳንል ተባብረን ጠላቶቻችንን አሳፍረን ሀገራችንን ማበልፀግ ከሁላችንም የሚጠበቅ መሆኑን እና በትብብር መንፈስ እንድንሰራ አደራ ብሏል ❤አቢቹ❤ እንዳይረሳ ብዬ ነው የደገምኩት።
እጅግ መገረምና መደነቅ ብቻ ሆነ እኮ በአብቹ ዘመን _ የምድራችን እንቁ ነህ::
ይህ ምርጥ መሪ ለእኛ ኢትዮጵያዊያን ከእግዚአብሔር የተስጠን መሪ ነው ስረቱ የሚያስራ የእኛ የዚህን ዘመን የሚመጥን ምርጥ መሪ አብይ ብቻ አገራችን የሚያሻግረው እርሱ ነው
ፊልም ላይ የምናቀው ቢሮ በሀገራችን ዋና ከተማ መስተዳደር ቢሮ ☺️
👑 አብቹ 👑 አንተ የፍቅር ባንዲራ ነህ 💚💛❤
😀😀
This guy is gifted. He isn't perfect, he has got his flaws but he is gifted. In the current situation of our country, there is no one better to pull us out of the mess that we are in, except him. Haters will hate but Ethiopia will prevail. I am excited for us......
ቃላቶች ያጥሩኛል እግዚአብሄር ይርዳህና የበለጠ ለማየት ያብቃህ መተቸቱን ትተን በምንችለው ተረዳድተን ሀገራችንን እናሳድግ እናመሰግናለን!!!!!!!!!!!!!
የኔ ጌታ ያንተን ክፉ እንዳያሳየኝ እፀልያለሁ አብያችን ኑርልን የኛ ድንቅ መሪ!!!
So many times I expressed about you Dr Abiy Ahmed you are unique and bright mind so please keep going and develop our country by different directions God bless you.
ከፉ አይካህ ከነቤተሰብክ አንተመልካም የእዚአብሄር ስጦታነክ ክፉየሚጋፋህ መልካምን የማይወድ እሱ የጥፋት ልጅነው አየዞህ በርታ ስራህን ብቻአስብ ጌታይረዳሀል አንተየሚስኪኖች አባት ነክአገሩን የሚወድ ፀልዩለት አገራች አንድ ትሁን ተባረኩ።
Big thought and Big work! God bless you our PM!
አብቹን የሚተቹ ሠወች በጣም ይገረሙኛል አእምሮቸዉ ትክክል አይመሥለኝም የተከበራችሁ የሀገሬ ህዝቦችሆይ በ3አመት ይኸን የሠራመሪ በቀጣይ ምንእንደሚሠራ እሰብ ያወራዉ ሁሉ የሚተገብር መሥሏችሁ እንዳትሸወዱ ሀገራችንን የሚመጥን መሪማለት አብቹነዉ በምንቃል ልግለፅህ በቃ የአይምሮ ባለቤት ብየሀለሁ አሏህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💔💔
Our African Ethiopian prime minister,i wish you many many years with health, The true Ethiopian always loves you and gives a credit for you,we love you,our real Ethiopian Heroooo
እግዚአብሔር ይበራክ ታበራክልኝ
እጅግ ግርማ ነው ጌታ እየሱስ ይጠብቅ
ኑርልኝ ለዘለላም ፩ኛ ነኘ ታበራኩ በብዝ
ሐሙሰን ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀ ዶ/ር አብይ ልቤ እሰኪጠፍ ነው አምወድህ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን💚💛❤🙏🙏
Ineeeee
Ene erasw setbekw nber
እግዚአብሔር በእውነት ስለ ሰጠህ ጥበብና ዕውቀት አመሰግነዋለሁ አሁንም አብዝቶ ይጨመርልህ ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ይርዳህ የሰብካት የኢትዮጵያ በልፅጋ እንደምታይ እምነት አለኝ ለምን እግዚአብሔር ከቀኖች ጋር ስለሆነ ዕራይህን ፈጣሪ ያሳካል።እኔ የሚገርመኝ የሥራህን ፍሬ እያዩ እንዳላዩ እየሆኑ ምንም እንዳልተሰራ የሚያጠለሹ አምላክ ልቦና ይስጣቸው።እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝቧን ይባርክ !!!!!
የእውነት የስራ ሰው እና ቃልህን የምታከብር ውድ መሪ ነህ።በህይወታችን የተሰጠኸን ልዩ ሰው።እግዜአብሄር ከጎንህ እንዲሆን እንፀልይልሃለን።
ኢትዮጵያ ውሰጥ እንደዚ አይነት መሪ ይኖረናል ብዬ አሰቤውም አላውቅም አንተ ካለህ DR Abie ገና ብዞ እናያለን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏
የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ!! እሱ መደሀኔዕለም ያሰብከውን ያሳካልህ!!
አብያችን አንተን በቃላት መግለፅ አይቻልም ብቻ ለምልምልን እውነትም ቃል በተግባር ተከናወን
😢.
This man is a true hero.and an inspiration to everyone God bless you and your family😐
እኔ ብቻ ነኝ በደስታ እንባው የመጣው ግን🙏🙏
አረ ልቀልጥ ነው
I'm emotional aswell 😢😨
Me too
እንግዲህ ምን እላለሁ የድንግል ልጅ ቸሩ መድሃኒዓለም ይጠብቅህ የኛ እንቁ መሪ ሺህ አመት ኑርልን
አሜን
አንተን የመሰለ መራ በሕይወትዘመኔ በማየቴ በጣም ደሰተኛ ነኝ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ ሺ አመት ምራ ብዙዋቻችን ከጉንህ ነን አብያችን እግዚአብሔር ይጠቅህ።💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪
Thank you, PM. Abey for everything you are doing. You walk- the talk and make us believe that nothing is impossible to achieve if we focus.
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሌቦች ብቻ አይደለም የወለድሽው የሚያኮሩሽንም ወልደሻልና ደስ ይበልሽ
እውነት ነው 🙏
You are implementing your vision and I hope Ethiopian understands you now, but for sure history will not forget you 😍😍😍😍🤗🤗🤗🤗
P.m. , Doctor,About Ahmed Ali.Thanks again and again.... you are you....!
Abiy.
You are amazing.
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የኢትዮጵያ መልካም መሪ ነህ
እኔ ያየሁት ነገር እውን ጊዜ ሳንሰጠው በሶስት አመት የመከራ ዘመን ይህን ሰራልን እና ለእሱ እድሜና ጤናውን ይስጠው ብንልስ ቢጫ ካርፔቷ በጣም ተመችታኛለች
Wow breathtaking and speechless developments. Addis Ababa blooming like flowers day by day next year will be more than this we will see. God bless you Dr abey Ahmed. Mama Ethiopia say I am big and lucky because u have amazing, and brilliant son like Dr abey Ahmed.
እኔ ቃላት የለኝም አንተን ለኢትዮጵያ የሰጠ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ !!!!
Bravo our leader Abiy Ahimed Ali bravo, your legacy prevails for ever for our country
Top leader!!!! ራእይና ለቀጣይ ትውልድ የሚያስብ መሪ ካለና ህዝቡም ተባብሮ ከሰራ
መለወጥ እንደምንችል አሳይተሀል ።
ለዘላለም ነር ዶ/ር አብይ ወንድሜ።
አቢቹ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥህ።የሁላችን ተስፋ ፥አለኝታ፥።ኢትዮጽያ የሚመጥናትን መሪ በማግኝትዋና የዚህ ታሪካዊ ዘመን በመኖሬ ፈጣሪ ይመስገን።
ሰማያዊውን አምላክ ያከበረ
የምድራዊውን ሃያል (አሜሪካን) የደፈረ የታላቅዋ ኢትዮጵያውያ መሪ ዶ/ አብይ አምላክ ይጠብቅህ:: ሃሳብህን ይሙላልህ:: 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Amen Amen Amen
Well done Prime minister Dr. Abiy !!! Your great leadership ability has played a huge roll in continuous transformation and envisioning the brightest future of our beautiful country Ethiopia!!! By the grace of God you've made us have hope again in the greatness of Ethiopia. We have untapped potential and natural resources to trive. God is with you, and so do we!
Thank you our beloved prime minister!!!
እድሜኔ ጥና ይስጥህ ሂህዳያውንም አለህ ይስጥህ
አሚን
አሚንንንን ያረብ የእኔም ምኞት ይኸ ነው
I think God send you to save Ethiopa and to make a peace with Eritrea
Ethiopians and Eritreans will raise together
Amen
Let’s share those ports open up your market we will prosper together
በጣም ይገርማል ገርሞም ዝም አይልም ይደንቃል ብቻ ቃላቶች ያጥሩኛል እግዛብሔር አምላክ እድሜ ዘመንህን ይባርከው ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ቃል ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይባላል ይሄ ነው ለወደፊቱም አደራ ቃልህን ጠብቅ መሪዬ ብዬም ዝም አልልክም አቅርቤክ ወንድሜ
የቢጫዋ ምንጣፍ ደስትላለች ተልቅ ሀሳብ ነው 😀👍👌
Betam!!!!!!!
👌👌👌👌‼‼
CEO Park City 👉 1️⃣Culture and Community; 2️⃣Ecology and Economy; 3️⃣Openness and Opportunity.
ጅማ ላይ ተጀምሯል ቢጫ ምንጣፍ የእድገታችን የብልፅግናችን መጀመርያ
Yoaamharicnews
በብቃትና በድፍረት የተሞላ እንቁ መሪያችን ከክፉ ይጠብቅህ ፡፡ ተደንቄያለሁ !!!
Le Ethiopia endeserah endasamerik geta yanten hiwot yasamirlin. Enewedehalen...wish you long life🙏🙏🙏
አቤት አቢቹ ግድባችን ስራ ሲጀምር ኑሯችን ሲስተካከል አቤት ኢትዩጱያ በጣም ነዉ የኮራሁት ።
The people of Ethiopia and residents of Addis deserve this. The kids deserve playing grounds and libraries. This is an investment for the future, and the future is bright!!
አዳኔ ደስ ያለዉ ማነዉ አስቲ አኔ ሲላ ሃጋረ ሳስብ አባዬ ይመጣል ilove yuo Ethiopia ❤❤❤❤❤❤♥️♥️♥️💕💕💕💋💋
ጀግናው!!! 💓ስርተኸዋል ቃል በተግባር ሲተረጎም ይህ ነው እሁንም ምራን እግዚአብሄር እንተን ይጠብቅህ
አብቾ ግራ አጋባሀኝ በእለም ትልቅ ከሚባሉት ከተሞች እንዱ ውስጥ እኖራለሁ ግን አሁን ያየሁት ያቺ ተውልጄ ያደኩባት አዲስ አበባዬ አብባ አየሁዋትi can't express my felling right now just wanna say Thank you Sir
ድንቅ ነው!! እኛም በተሰማራንበት የስራ ዘርፍ ጠንክረን በመስራት እናግዝሀለን፡፡ በጣም የገርመው ደግሞ በ3 ዓመት ይህ ሁሉ ውብ ነገር ከተሰራ በ27 ዓመታት መቀለዱን ያሳብቃል
እግዚአብሔር ይመስገን!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹❤️🇪🇹❤️ ዳክተር አብይ አህመድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!! We love you Dr. Abiy Ahmed!!!!!! 🙏❤️👏👏👏
Yes indeed! YOU are the apple of Ethiopia's eye.
#ጉዳዩ የመልካም መንፈስ ጉዳይ ነው!!!
Thanks Dr Abey , we love you ! በርታ!
ለሀገራችን የምንፈልገው፣ ፍቅር ፣ሰላምና አንድነት ነው!!!
# ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 6 : ቁ 3 - 6
"ዳንኤልም #መልካም መንፈስ ስላለው ከአለቆችና ከመሳፍንት #በለጠ፤ ንጉሡም በመንግሥቱ ሁሉ ላይ ይሾመው ዘንድ አሰበ።
የዚያን ጊዜም አለቆችና መሳፍንቱ ስለ መንግሥቱ በዳንኤል ላይ #ሰበብ ይፈልጉ ነበር፤ ነገር ግን የታመነ ነበረና፥ ስሕተትና በደልም አልተገኘበትምና በእርሱ ላይ ሰበብና በደል ያገኙበት ዘንድ #አልቻሉም። "
My king Abichu I don't have word what can I say just thank you🙏 our blessing we love you 😘😍👍🇪🇹💪
የኔ የደግ መሪ💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤❤❤ ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ ያስፋህ
ይጠብቅህም ተባረክ አብቹዬ
wow በጣም ያምራል really really great hope I watching more than twice. God bless yoy our beloved PM
የወንድ ወንድ፣ የወንድ ቁና ከእግዛብሄር ለኔ የተሠጠኝ ውዱ መሪዬ ዶ/ር አብይ አህመድ ባንተ ኩራት ይሰማኛል።
"በወሬ ዘመን መስራትና በስራ ዘመን ማውራት ሁለቱም አስቸጋሪዎች ናቸው"
ይህ ከአእምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ከዚ በላይ እውቀቱንና ጥበቡን እንዲሁም ጉልበቱን ያብዛልህ ከከፉዎች አንተንና ኢትዮጵያን ይጠብቃችሁ !!
ጌታ ይጠብቅህ
አቢቹ የእግዚአብሄር ሰማያዊ ጥበብ ጠርታሀለች ህልምህ ፍሬ እያፈራ ነው በተግባር ዘመንህ ይባረክ
you are Amazing leadet in the world !!!
Abiy is gift from god lifting up ethiopia spirits 🙏❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የታመንከውን ስላውቅህ አላማ ስላለህ ብዙ ታገስህ አምላክ ከክፋ ሰዎች እና ከክፋ ነገር ይጠብቅህ።
What a vision from great leader we thank you so much !!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!!! ድንቅ ስራ ነው በጠቅላያችን ኮርቻለሁ ይህ ነው ኢትዮጵያን በተግባር መውደድ ማክበር ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር ዓብይ!!!
Pm Dr Abiy you are really gift for Ethiopia! Thank you ! Since you are brilliant enough to solve this dirty Ethiopian politics especially related to peace and security through out country. God will help you to bring Ethiopia great.
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ ለገባኸው ቃል ወደኋላ የማትል ድንቅና ግሩም መሪያችን በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነን አላህ ይጠብቅክ የፍቅር ሰው በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን 💚💛❤️👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
Prime Minister Abey the work praise the man you show us that. THANK YOU