የምሬን ነው ልዩ መጅሊስ ነው በሁለት አይነት ምንገድ መጠቀም የሚቻል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #ዋጋ #ethiopian #አረቢያመጅሊስ #ethiopia #መጅሊስ

КОМЕНТАРІ • 45

  • @firdosj8898
    @firdosj8898 2 місяці тому +7

    ታማኚነትህን ቀጥልበት ለኔም የሰራሀው አንደኛ ነው መስካሪህ ነኝ

    • @user-zn1ql6jp1m
      @user-zn1ql6jp1m 2 місяці тому +1

      እውነትሽን ነው በስንት ግዜ ዴረሰልሽ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 16 днів тому

    ሲሻአላህ እኔም ከእናተነውየማዘው ሀቀኛ ሰውነህ በርታ

  • @SofyaEndris-v3f
    @SofyaEndris-v3f 2 місяці тому +1

    ሁሡ የኛታማኝ አላህ ይጠብቅ ጥራት እሡጋነው 🏆አላህ

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 2 місяці тому

    ማሻአላህ ሲያምር በርታ ሁሱ

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 місяці тому +3

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድማችን እኔኳን አረቢያ መጅልሥ አቅሜ አይችልም ሶፍ አዝዣለሁ እዳቅሜ አልሀምዱልላ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 2 місяці тому

      ብዙ አይበልጥምኮ አረቢያዉ

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ 2 місяці тому

      ልዩነት አለዉደ ሶፋዉ አይብስም እኔ አላቅም እረኔ ቤቱም አልተሠራ 13 አመት ጭጭ ዝያለሁ ያረቢ እሰዕድኒ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሃል😢

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 2 місяці тому

      @@የአረህማንባሪያ አብሺሪ እህት

  • @taybat536
    @taybat536 2 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርታ

  • @ayeshaayesho8480
    @ayeshaayesho8480 2 місяці тому

    ማሻአላህ ያምራል እኔም እያሰራሁ ነው ባለ 20

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 2 місяці тому

    ማሻአላ ያምራል

  • @ሀሊማአሊ-በ6ጨ
    @ሀሊማአሊ-በ6ጨ 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ሲያምር

  • @user-bq4dm1su9w
    @user-bq4dm1su9w 2 місяці тому

    ሁስ ማሻ አሏህ ጥራቱ👌👌👌👌👌👍

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 2 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ያምራል እኔስ ላሰራና ልረፍጂ በማየት ደከመኝ

    • @DubaiRak-ng5uo
      @DubaiRak-ng5uo 2 місяці тому

      እኔማ ሲደክመኝ ቤቱ ሳይሰራ አሰርቸው አረፍኩኝ ወላሂ እርፍ ነው ያልኩት

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 місяці тому

      ስንት አሠራሽ በ20ቲክነሥ

    • @ዙዙ.ወለየዋ
      @ዙዙ.ወለየዋ 2 місяці тому

      @@hshhehsge7113 አይ ገና ሳይ እዉላለሁጂ መቸ አዝዥ በይ

    • @ዙዙ.ወለየዋ
      @ዙዙ.ወለየዋ 2 місяці тому

      @@DubaiRak-ng5uo እሰይ ተገላገልሽ ግበዝ አመት ሆነኝ በማየት እኔማ

    • @ዙዙ.ወለየዋ
      @ዙዙ.ወለየዋ 2 місяці тому

      @@DubaiRak-ng5uo በቃ እኔም ላሰራና ልረፍ ሆ

  • @lubabamohmmed4324
    @lubabamohmmed4324 2 місяці тому

    ማሻ አላህ

  • @aminaemuTube
    @aminaemuTube 2 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @user-fw7tt6tl4x
    @user-fw7tt6tl4x 2 місяці тому +1

    ዋጋው ስትነው ወዲሜ መገኛህስ የትነው

  • @user-ro1bp7uv8j
    @user-ro1bp7uv8j 2 місяці тому

    ማሻአላህ ጡሩነዉ ጊን መቀመጫ ቢቻ 8meti 16 tokens ስንት ነዉ ነገ ብር ኢሊካለው በአካውታቹ ኢነያለው ወለጋ ስለሆነ አሁን ዋጋ ጓጌረኝ

  • @ማምእወድሻለሁ
    @ማምእወድሻለሁ 2 місяці тому

    መሻአላህ

  • @HananAlhanan-ro1qt
    @HananAlhanan-ro1qt 2 місяці тому

    ወዓለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻላህ ወንድሜ ጎጃም ቢቸና ትወስዳላቹህ?

  • @yeshiyesuf9494
    @yeshiyesuf9494 2 місяці тому

    🎉🎉🎉

  • @user-wb2md3hc4i
    @user-wb2md3hc4i 2 місяці тому

    የት ነው መገኛቹህ ❤ 5:13

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 2 місяці тому

    ይህን ድዛይን በቦንድ በቦንድድ ያለ ፍሬም 30 ቲክነስ ማሰራት ይቻላል እዴ?የክሬም ከለሩ አይነት

  • @user-wb2md3hc4i
    @user-wb2md3hc4i 2 місяці тому

    የት እንምጣ

  • @semira1396
    @semira1396 2 місяці тому +1

    እኔ እፈልጋለሁ ግን በኢሞ አትመልስም

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 2 місяці тому +1

    እኔ ባለ ፍሬሙን ጠልቤ ነበር ግን ልብሱን መቀየር አይቻልም መሰለኝ ባለ ፍሬሙ

  • @user-wb2md3hc4i
    @user-wb2md3hc4i 2 місяці тому

    ስንት ብር ነው

  • @ZemzemAdem-yo9sn
    @ZemzemAdem-yo9sn 2 місяці тому

    የትነው

  • @KalbaKalba-on5js
    @KalbaKalba-on5js 2 місяці тому

    ዋጋሰንትነው

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 2 місяці тому +1

    ዋጋውን ለምን አትናገሩም

  • @ማምእወድሻለሁ
    @ማምእወድሻለሁ 2 місяці тому

    እፈልጋለሁ ውሥዋ13ከሬ

  • @እስላምነውህይወቴያረብ

    ክፍለሀገር ታደርሳለህ

  • @ኡሙአብደላ
    @ኡሙአብደላ 2 місяці тому

    ሶፍ ትሰራለህ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 2 місяці тому

    ስንት ነው ዋጋው

    • @lubabamohmmed4324
      @lubabamohmmed4324 2 місяці тому +1

      8ሺ አለሽኮ ባለ 20 ቲክነሱን

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 2 місяці тому

      ​@@lubabamohmmed4324አሁን ይሄ ስንት ማለትነዉ ባጠቃላይ

    • @ZahraA-cy1gl
      @ZahraA-cy1gl 2 місяці тому

      የምርሺን ነው 😮😮😮 ቀላል ነው​@@lubabamohmmed4324