ድምጻዊት ሄዋን ልትከሰስ ነው | "የኦርቶዶክስ ማህተብ አድርጎ ግብረሰዶማዊነትን ማስተዋወቅ አይቻልም" |የተካረረው የአብይ እና የሄዋን ፍጥጫ| Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #ethiopia #haletatv #Abiyyilma

КОМЕНТАРІ • 781

  • @wepentowepento6312
    @wepentowepento6312 2 роки тому +161

    አብይ ይህ ትውልድ የእግዚአብሔርን መንገድ እንዳይስት ለምታደርገው ጥረት እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
    "መሳሳቱ አይደለም የሰው ልጅ ድክመቱ
    አለመማሩ ነው ካለፈው ስህተቱ!"

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e 2 роки тому +262

    አብያችን የሰራዊት ጌታ ይጠብቅህ ውጊያው ከመንፈስ ጋር ነውና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያበርታህ ካንተ ጋር ይሁን

    • @aberameberatu3297
      @aberameberatu3297 2 роки тому +7

      ወንድሜ ሰመረ ከሀገራችን ባህልና ወግ ያፈነገጡ ድርጊቶችን የሚያሳዩ ግለሰቦችን እንዲሁም ኃላፊነታቸውን የማይወጡ ተቋማትን በግልፅ አስተማሪ የሆኑ ትችቶች በማቅረብ ተደናቂ እንደሆንክ ሁሉም ሰው ያውቃል ነገርግን ሄዋን የተባለች የጃኖ ባንድ አባል ወጣቱን ትውልድ ያንተንም ልጆች ይጨምራል በ666 መንፈስ ለመበከል ከግበረሰዶም ፈረንጆች ጋር አብራ አውዳመት የተባለ ዘፍን በክሊፕ ሰርታ መንፈስንና መልዕክቱን ስታሰራጭ አይተህ እንዳላየህ ማለፍህ ከማናደዱም መምህር አብይ ሜሰንጀርስ ክሊፑ አግባብ አለመሆኑንና ወጣቱ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የተቸበትን ቪዲዮ ስልክ ደውለክ ሄዋን በስራዋ አዝናለች እባክህ አንሳው ብለህ ቪዲዮን ካሰነሰህው በሆላ በሰይፉ ፋንታሁን ፕሮግራም ቀርባ መምህር አብይ ያወጣውን ቪዲዮ ያስነሳሁት እኔ ነኝ ደግሞ በሕግ እጠይቀዋለው ስትል ዝም ማለትህ ወገንተኛ መሆንህ በጣም ኣሳዝኖናል ጋዜጠኛ የመርህ ሰው መሆን አለበት ለእውነት የቆመ አለበለዚያ አንዱን እያየ እንዳላየ የሚተው ከሆነ ጋዜጠኛ አይባልም ካንተ በላይ ባላውቅም ሁለተኛው ደግሞ በዚህ ክሊፕ ዙሪያ ጠንካራ ትችት ጠብቀን ነበር ይህን ክሊፕ ሰመረ ቢያየው ተገቢውን ኮምነት ይሰጣል ብልን አንተ ግን ባላየ አለፍከው ሌላ ሰው ቢሆን ስንቱን ባወረድክበት ለማንኛውም ኮመንቴ ከተመቸህ ተጠቀምበት አመሰግናለሁ ብሮ ስለምወድህ ነው ከፋና ጀምሮ እከታተላለሁ ያንተን ፕሮግራም ሻሎም
      ሄዋን ገ/ወልድ ይቺ ዶማ ሸርሙጣ ከ8ኛ ክፍል ትምህርቷን ገትራ የድሮ ዘፍን እየሰረቀች እየዘፈነች ዝመ ስትባል ቀበጠች የድሃ ልጅ ብላብላ 666 ትሰብክ ወራዳ ለገንዘብ ስትል ስንቱን ሀብታም እንደህዝብ ሽንት ቤት ማስተናገዶ ሳይቀር ወጣቱን መበከል ጀመረች ደሞ ሰይፉ ማሽቃበትህን ተው እንዳትዋረድ አንቺም ወነጀለኛ አልተባልሽ ወረኛ እራቅንሽን ሆነሽ አታፍሪም ወረኛ ጋዤጠኞቹ ታዘብካችሁ መጀመሪያ መረጃ መሰብሰብና የተለቀቀውን ቪዲዮ ማየት ነበረባችሁ ለመሸፋፈን ለምን ትሞክራላችሁ በተለይ እፅገነት እራስሽ 666 ሳትሆኝ አይቀርም ጠበቃ ሆንሽ አንቺ ብሎ ጋዜጠኛ ወረኛ በቲፎዞ በብቃት ሳሆን ሚዲያውን ተቆጣጠራችሁ ለምን ወረደ በእራሶ ምትትማመን ከሆነ ጉዶ ስለወጣ ነው ያስወረደችው የዚች 666 አምላኪ ሄዋን ገብረወልድ ተረገመች ደፋር ገንዘብ አምላኪ ሸርሙጣ ዘፍን የገዛ እንዲሁም ኮንሰርት ገባ ለ666 እንደተገዘ ይቁጠረው ህይወቱ ምስቅልቅሉ ይወጣል ሰይፉ በጣም ወረድክ ዘቀጥክ ሶሪ ሶሪ አንተ ብሎ የኦርቶድክስ ተዋህዶ አማኝ አስመሳይ መጀመሪያ መምህር አብይን አናግረህ ሁሉን ነገር አውቀህ ቪዲዮ እንዲወርድ ካደረክ በሆላ እሶን ብቻ ማቅረብህ በጣም ያሳፍራል ችጋራም ስንት ብትክፍልህ ነው ግበረሶዶማዊ ፈረንጅ ዘፋኞች አንተ አታውቃቸውመ እና ነው በጣም እናከብርህ ነበር ለዚች ሸርሙጣ ስትል መመህር አብይን መጀመሪያ አውረተህ ቪዲዮ በጣም አሳዝኖታል ብለህ እርሶን ብቻ አቅርበህ እኔ ስላላየሁት እንዲህ ነው ማለት አልችልም ማለትህ የሚገርም ነው ለመሆኑ በየጊዜው አንተ ሾው ላይ በአሩም በፈሱም የምታቀርባት ለምንድን ነው ይቺ ሸርሙጣ አቀመሰችህ እንዴ ሙዝዝ ብለሃል እውነተና ጋዜጠኛ ብትሆን ሁለቱንም ማቅረብ እና ማከራከር ነበረብህ ቲሽ ቀሽም …..
      ሰመረ ጭራሽ ለየልህ የሴጣን አምልኮ 666 የለም ትላለህ አንተ ብቻ አዋቂ? ምን አገባህ ታዲያ እስከ ዛሬ ትናንሽ ስህተቶች እየለቀምክ ስትቃወም አልነበረም ብዙ ሰው ላይ ስትወርድ አልነበረም ምን አልባት ሄዋን ገንዘብ ከፍላህ ወይም አቅምሳህ ይሆናል ሌላው ው ዘረኝነቱ በሽታ አይደል ትግሬ ስለሆነች አንተም ትግሬ ስለሆንክ ዘረኝነቱ ጭንቅላትህ ላይ ወጥቶ ይሆናል ደግሞ በድብቅ ለማረሳሳት ስትሞክር ስለተጋለጥክ በአደባባይ ጠበቃ ሆነህላት ልብ ካለህና እውነተኛ ከሆንክ ስለክሊፑና ስለነዛ ግብረሰዶማዊ ፈረንጆች መረጃ አምታ አንተ ከግብረሰዶማዊ ጋር መስራት ችግር የለውም ነው የምትለው እስኪ ቀልብ ግዛ ከተሰጠው ኮመንት 99.9% ሀሳብህ ተቀባይነት አላገኘም ስለዚህ ወደ ራስ እንደተማረ ሰው ተመለስ መልካም ቀን

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e 2 роки тому +3

      @@aberameberatu3297 ይደርሰዋል ብዬ አስባለሁ ተባረክ

    • @aberameberatu3297
      @aberameberatu3297 2 роки тому

      @@user-ct4yh9er3e bedenb fitlefit endiweta yaderekut ene nenge lemen semen tanesaleh belonge nber khagerna kehayemanot atebeletm alekut enetagelewalen ene Begashaw,zeref ,Tizitaw tewahedo laye yebeg lemed lebesew sichawetu bfb yawaredenachew ayeresangem k 2007 esk 2009 sagaletachew nber keziya besinodos tewegezew tebareru yane gen tewachew tahadeso yelem yebal nber zarem semer 666 yelem yelala zerenga selhon nekechebetalehu tigere letegere

    • @allinonediy5288
      @allinonediy5288 2 роки тому

      @@aberameberatu3297 -

    • @allinonediy5288
      @allinonediy5288 2 роки тому

      @@aberameberatu3297 z-

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +48

    መምህር ጠባቂህ ከላይ ነውና አትፍራ 🙏🏿
    የኔንም እድሜ ጨምሮ እግዚአብሔር ያቆይልን በተለይ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 😥😥🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 роки тому +105

    አብያችን ብርታልን እግዚአብሔር የዘፈንና ደንኪራ መንፈስ ከእትዮጵያ እና ክዘፋይኖች ይንቀልልን ለሁለት ጌታ መግዛት አይቻልም አንዱን ይምርጡ የሉስፈር መንግስት ለዘላለም ይፍረስ 🙏አብ ያለው ሕይዎት አለው አብ የሌለው ህይዎት የለዉም💒💚💛❤

    • @aberameberatu3297
      @aberameberatu3297 2 роки тому +1

      ሄዋን ገ/ወልድ ይቺ ዶማ ሸርሙጣ ከ8ኛ ክፍል ትምህርቷን ገትራ የድሮ ዘፍን እየሰረቀች እየዘፈነች ዝመ ስትባል ቀበጠች የድሃ ልጅ ብላብላ 666 ትሰብክ ወራዳ ለገንዘብ ስትል ስንቱን ሀብታም እንደህዝብ ሽንት ቤት ማስተናገዶ ሳይቀር ወጣቱን መበከል ጀመረች ደሞ ሰይፉ ማሽቃበትህን ተው እንዳትዋረድ አንቺም ወነጀለኛ አልተባልሽ ወረኛ እራቅንሽን ሆነሽ አታፍሪም ወረኛ ጋዤጠኞቹ ታዘብካችሁ መጀመሪያ መረጃ መሰብሰብና የተለቀቀውን ቪዲዮ ማየት ነበረባችሁ ለመሸፋፈን ለምን ትሞክራላችሁ በተለይ እፅገነት እራስሽ 666 ሳትሆኝ አይቀርም ጠበቃ ሆንሽ አንቺ ብሎ ጋዜጠኛ ወረኛ በቲፎዞ በብቃት ሳሆን ሚዲያውን ተቆጣጠራችሁ ለምን ወረደ በእራሶ ምትትማመን ከሆነ ጉዶ ስለወጣ ነው ያስወረደችው የዚች 666 አምላኪ ሄዋን ገብረወልድ ተረገመች ደፋር ገንዘብ አምላኪ ሸርሙጣ ዘፍን የገዛ እንዲሁም ኮንሰርት ገባ ለ666 እንደተገዘ ይቁጠረው ህይወቱ ምስቅልቅሉ ይወጣል ሰይፉ በጣም ወረድክ ዘቀጥክ ሶሪ ሶሪ አንተ ብሎ የኦርቶድክስ ተዋህዶ አማኝ አስመሳይ መጀመሪያ መምህር አብይን አናግረህ ሁሉን ነገር አውቀህ ቪዲዮ እንዲወርድ ካደረክ በሆላ እሶን ብቻ ማቅረብህ በጣም ያሳፍራል ችጋራም ስንት ብትክፍልህ ነው ግበረሶዶማዊ ፈረንጅ ዘፋኞች አንተ አታውቃቸውመ እና ነው በጣም እናከብርህ ነበር ለዚች ሸርሙጣ ስትል መመህር አብይን መጀመሪያ አውረተህ ቪዲዮ በጣም አሳዝኖታል ብለህ እርሶን ብቻ አቅርበህ እኔ ስላላየሁት እንዲህ ነው ማለት አልችልም ማለትህ የሚገርም ነው ለመሆኑ በየጊዜው አንተ ሾው ላይ በአሩም በፈሱም የምታቀርባት ለምንድን ነው ይቺ ሸርሙጣ አቀመሰችህ እንዴ ሙዝዝ ብለሃል እውነተና ጋዜጠኛ ብትሆን ሁለቱንም ማቅረብ እና ማከራከር ነበረብህ ቲሽ ቀሽም …..

    • @aberameberatu3297
      @aberameberatu3297 2 роки тому

      ሄዋን ገ/ወልድ ይቺ ዶማ ሸርሙጣ ከ8ኛ ክፍል ትምህርቷን ገትራ የድሮ ዘፍን እየሰረቀች እየዘፈነች ዝመ ስትባል ቀበጠች የድሃ ልጅ ብላብላ 666 ትሰብክ ወራዳ ለገንዘብ ስትል ስንቱን ሀብታም እንደህዝብ ሽንት ቤት ማስተናገዶ ሳይቀር ወጣቱን መበከል ጀመረች ደሞ ሰይፉ ማሽቃበትህን ተው እንዳትዋረድ አንቺም ወነጀለኛ አልተባልሽ ወረኛ እራቅንሽን ሆነሽ አታፍሪም ወረኛ ጋዤጠኞቹ ታዘብካችሁ መጀመሪያ መረጃ መሰብሰብና የተለቀቀውን ቪዲዮ ማየት ነበረባችሁ ለመሸፋፈን ለምን ትሞክራላችሁ በተለይ እፅገነት እራስሽ 666 ሳትሆኝ አይቀርም ጠበቃ ሆንሽ አንቺ ብሎ ጋዜጠኛ ወረኛ በቲፎዞ በብቃት ሳሆን ሚዲያውን ተቆጣጠራችሁ ለምን ወረደ በእራሶ ምትትማመን ከሆነ ጉዶ ስለወጣ ነው ያስወረደችው የዚች 666 አምላኪ ሄዋን ገብረወልድ ተረገመች ደፋር ገንዘብ አምላኪ ሸርሙጣ ዘፍን የገዛ እንዲሁም ኮንሰርት ገባ ለ666 እንደተገዘ ይቁጠረው ህይወቱ ምስቅልቅሉ ይወጣል ሰይፉ በጣም ወረድክ ዘቀጥክ ሶሪ ሶሪ አንተ ብሎ የኦርቶድክስ ተዋህዶ አማኝ አስመሳይ መጀመሪያ መምህር አብይን አናግረህ ሁሉን ነገር አውቀህ ቪዲዮ እንዲወርድ ካደረክ በሆላ እሶን ብቻ ማቅረብህ በጣም ያሳፍራል ችጋራም ስንት ብትክፍልህ ነው ግበረሶዶማዊ ፈረንጅ ዘፋኞች አንተ አታውቃቸውመ እና ነው በጣም እናከብርህ ነበር ለዚች ሸርሙጣ ስትል መመህር አብይን መጀመሪያ አውረተህ ቪዲዮ በጣም አሳዝኖታል ብለህ እርሶን ብቻ አቅርበህ እኔ ስላላየሁት እንዲህ ነው ማለት አልችልም ማለትህ የሚገርም ነው ለመሆኑ በየጊዜው አንተ ሾው ላይ በአሩም በፈሱም የምታቀርባት ለምንድን ነው ይቺ ሸርሙጣ አቀመሰችህ እንዴ ሙዝዝ ብለሃል እውነተና ጋዜጠኛ ብትሆን ሁለቱንም ማቅረብ እና ማከራከር ነበረብህ ቲሽ ቀሽም …..

    • @matitibob5735
      @matitibob5735 2 роки тому

      Amen!

    • @bettyfentaw1467
      @bettyfentaw1467 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 роки тому +63

    ጀግናዉ ወንድማችን አብይ ይልማ በርታ ከጎንህ ነን 😔 እነዚህ ከኢትዮጵያ ማስወጣት ነው አላርፍ ካሉ

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r 2 роки тому +113

    እንደ አብይ ይልማ ያሉትን ማገዝ ከጎናቸው መቆም አለብን

    • @goitomabadiabadi9437
      @goitomabadiabadi9437 2 роки тому +1

      ትክክል እህቴ ስ ው ከማይረባ ከመውራት እዚ ቡዙ ይማሩ ወንድማችኝ እናግዝ

    • @zeousapollo6776
      @zeousapollo6776 2 роки тому +2

      እኔ 100%ከእሱ ጋር ነኝ ጠበቃ ካስፈለገ 100% ተባብረን አንቀጥራለን የማንም ቆሻሻ ነጭ መጫወቻ መሆን አንፈልግም
      ይህች አህያ ከነጭ ግብረሰዶም ጋር መላላጥ ስልጣኔ መስሉዋታል
      ነጭ ነጭ ሴት ስያስጠላው ወደ ጥቁር ሴት ጥቁሮች ሴት ስያስጠላው ወደ ወንድ የምሄድ እርኩሶች ናቸው

    • @zeousapollo6776
      @zeousapollo6776 2 роки тому +4

      i'm here in North Carolina
      ጠበቃ ካስፈለገ በነፍሴ እምላለሁ ጠበቃ እንቅጠርለት
      ዝግጁ ነኝ እህቶቻችን ወንድሞቻችን የነጭ gay እርኩስ መጫወቻ አይሆኑም

  • @martadesalegin7821
    @martadesalegin7821 2 роки тому +32

    ወንድማችን እየሰራ ያለው ነገር በጣም የሚበረታታ እና የሚደነቅ ነው ጎበዝ በርታ
    እኛም ካንተ ጎን እንቆማለን እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ እና ሰራ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው
    በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 2 роки тому +63

    ኢትዮጵያ መቼም ሰዉአላት በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @aberameberatu3297
      @aberameberatu3297 2 роки тому

      ሄዋን ገ/ወልድ ይቺ ዶማ ሸርሙጣ ከ8ኛ ክፍል ትምህርቷን ገትራ የድሮ ዘፍን እየሰረቀች እየዘፈነች ዝመ ስትባል ቀበጠች የድሃ ልጅ ብላብላ 666 ትሰብክ ወራዳ ለገንዘብ ስትል ስንቱን ሀብታም እንደህዝብ ሽንት ቤት ማስተናገዶ ሳይቀር ወጣቱን መበከል ጀመረች ደሞ ሰይፉ ማሽቃበትህን ተው እንዳትዋረድ አንቺም ወነጀለኛ አልተባልሽ ወረኛ እራቅንሽን ሆነሽ አታፍሪም ወረኛ ጋዤጠኞቹ ታዘብካችሁ መጀመሪያ መረጃ መሰብሰብና የተለቀቀውን ቪዲዮ ማየት ነበረባችሁ ለመሸፋፈን ለምን ትሞክራላችሁ በተለይ እፅገነት እራስሽ 666 ሳትሆኝ አይቀርም ጠበቃ ሆንሽ አንቺ ብሎ ጋዜጠኛ ወረኛ በቲፎዞ በብቃት ሳሆን ሚዲያውን ተቆጣጠራችሁ ለምን ወረደ በእራሶ ምትትማመን ከሆነ ጉዶ ስለወጣ ነው ያስወረደችው የዚች 666 አምላኪ ሄዋን ገብረወልድ ተረገመች ደፋር ገንዘብ አምላኪ ሸርሙጣ ዘፍን የገዛ እንዲሁም ኮንሰርት ገባ ለ666 እንደተገዘ ይቁጠረው ህይወቱ ምስቅልቅሉ ይወጣል ሰይፉ በጣም ወረድክ ዘቀጥክ ሶሪ ሶሪ አንተ ብሎ የኦርቶድክስ ተዋህዶ አማኝ አስመሳይ መጀመሪያ መምህር አብይን አናግረህ ሁሉን ነገር አውቀህ ቪዲዮ እንዲወርድ ካደረክ በሆላ እሶን ብቻ ማቅረብህ በጣም ያሳፍራል ችጋራም ስንት ብትክፍልህ ነው ግበረሶዶማዊ ፈረንጅ ዘፋኞች አንተ አታውቃቸውመ እና ነው በጣም እናከብርህ ነበር ለዚች ሸርሙጣ ስትል መመህር አብይን መጀመሪያ አውረተህ ቪዲዮ በጣም አሳዝኖታል ብለህ እርሶን ብቻ አቅርበህ እኔ ስላላየሁት እንዲህ ነው ማለት አልችልም ማለትህ የሚገርም ነው ለመሆኑ በየጊዜው አንተ ሾው ላይ በአሩም በፈሱም የምታቀርባት ለምንድን ነው ይቺ ሸርሙጣ አቀመሰችህ እንዴ ሙዝዝ ብለሃል እውነተና ጋዜጠኛ ብትሆን ሁለቱንም ማቅረብ እና ማከራከር ነበረብህ ቲሽ ቀሽም …..

  • @sababerhanu7885
    @sababerhanu7885 2 роки тому +47

    እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ሰው አለው ለዚህ ተመርጠል ደስ ይበልህ ! ክብር ለስሙ ለዘለዓለም !! ፀጋው ይብዛልህ !!

  • @abinetgebru3974
    @abinetgebru3974 2 роки тому +42

    መምህር ዕድሜ ጤናአብዝቶ ይስጥህ አብያችን እናመሰግናለን

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u 2 роки тому +27

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ። እንዳንተ አይነት ጀግናዎችን ያብዛልን በኢትዮጵያ ምድር ተባረክ እድሜህን ያርምልን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 2 роки тому +34

    አው ትከሰስልን ማህተብ አደረጎ ገብርሰዶም ማሰተዋወቅ አይቻልም አብይ ከጉንህ ነን የመንፈስ ውጌያ ነው በረታ 💚💛❤️

  • @hailemariambeide3273
    @hailemariambeide3273 2 роки тому +26

    ለማመስገን እንኳ አቅም የለኝም ፣ አብይን የመሰሉ ድንቅ ልጆች ስላሉን ጆሮአችን ከሰማ ፣ ከነቃን እንድናለን ፣ ሃገራችንም ትድናለች ። አብይ ተባረክ ‼

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 2 роки тому +83

    ዘመናችን እንዳንተ ያሉ ሊቆች ለትውልድ ትልቅ አስተማሪወች እንዲኖሩ አይፈለጉም እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚያድንህ አንተን ማጣት አንፈልግም ::ከስሿም ልብ ይስጥሽ ምክር ነው የስጠሽ ከዚህ ሀቅ መማሩ መልካም ነው !

    • @aberameberatu3297
      @aberameberatu3297 2 роки тому +2

      ወንድሜ ሰመረ ከሀገራችን ባህልና ወግ ያፈነገጡ ድርጊቶችን የሚያሳዩ ግለሰቦችን እንዲሁም ኃላፊነታቸውን የማይወጡ ተቋማትን በግልፅ አስተማሪ የሆኑ ትችቶች በማቅረብ ተደናቂ እንደሆንክ ሁሉም ሰው ያውቃል ነገርግን ሄዋን የተባለች የጃኖ ባንድ አባል ወጣቱን ትውልድ ያንተንም ልጆች ይጨምራል በ666 መንፈስ ለመበከል ከግበረሰዶም ፈረንጆች ጋር አብራ አውዳመት የተባለ ዘፍን በክሊፕ ሰርታ መንፈስንና መልዕክቱን ስታሰራጭ አይተህ እንዳላየህ ማለፍህ ከማናደዱም መምህር አብይ ሜሰንጀርስ ክሊፑ አግባብ አለመሆኑንና ወጣቱ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የተቸበትን ቪዲዮ ስልክ ደውለክ ሄዋን በስራዋ አዝናለች እባክህ አንሳው ብለህ ቪዲዮን ካሰነሰህው በሆላ በሰይፉ ፋንታሁን ፕሮግራም ቀርባ መምህር አብይ ያወጣውን ቪዲዮ ያስነሳሁት እኔ ነኝ ደግሞ በሕግ እጠይቀዋለው ስትል ዝም ማለትህ ወገንተኛ መሆንህ በጣም ኣሳዝኖናል ጋዜጠኛ የመርህ ሰው መሆን አለበት ለእውነት የቆመ አለበለዚያ አንዱን እያየ እንዳላየ የሚተው ከሆነ ጋዜጠኛ አይባልም ካንተ በላይ ባላውቅም ሁለተኛው ደግሞ በዚህ ክሊፕ ዙሪያ ጠንካራ ትችት ጠብቀን ነበር ይህን ክሊፕ ሰመረ ቢያየው ተገቢውን ኮምነት ይሰጣል ብልን አንተ ግን ባላየ አለፍከው ሌላ ሰው ቢሆን ስንቱን ባወረድክበት ለማንኛውም ኮመንቴ ከተመቸህ ተጠቀምበት አመሰግናለሁ ብሮ ስለምወድህ ነው ከፋና ጀምሮ እከታተላለሁ ያንተን ፕሮግራም ሻሎም
      ሄዋን ገ/ወልድ ይቺ ዶማ ሸርሙጣ ከ8ኛ ክፍል ትምህርቷን ገትራ የድሮ ዘፍን እየሰረቀች እየዘፈነች ዝመ ስትባል ቀበጠች የድሃ ልጅ ብላብላ 666 ትሰብክ ወራዳ ለገንዘብ ስትል ስንቱን ሀብታም እንደህዝብ ሽንት ቤት ማስተናገዶ ሳይቀር ወጣቱን መበከል ጀመረች ደሞ ሰይፉ ማሽቃበትህን ተው እንዳትዋረድ አንቺም ወነጀለኛ አልተባልሽ ወረኛ እራቅንሽን ሆነሽ አታፍሪም ወረኛ ጋዤጠኞቹ ታዘብካችሁ መጀመሪያ መረጃ መሰብሰብና የተለቀቀውን ቪዲዮ ማየት ነበረባችሁ ለመሸፋፈን ለምን ትሞክራላችሁ በተለይ እፅገነት እራስሽ 666 ሳትሆኝ አይቀርም ጠበቃ ሆንሽ አንቺ ብሎ ጋዜጠኛ ወረኛ በቲፎዞ በብቃት ሳሆን ሚዲያውን ተቆጣጠራችሁ ለምን ወረደ በእራሶ ምትትማመን ከሆነ ጉዶ ስለወጣ ነው ያስወረደችው የዚች 666 አምላኪ ሄዋን ገብረወልድ ተረገመች ደፋር ገንዘብ አምላኪ ሸርሙጣ ዘፍን የገዛ እንዲሁም ኮንሰርት ገባ ለ666 እንደተገዘ ይቁጠረው ህይወቱ ምስቅልቅሉ ይወጣል ሰይፉ በጣም ወረድክ ዘቀጥክ ሶሪ ሶሪ አንተ ብሎ የኦርቶድክስ ተዋህዶ አማኝ አስመሳይ መጀመሪያ መምህር አብይን አናግረህ ሁሉን ነገር አውቀህ ቪዲዮ እንዲወርድ ካደረክ በሆላ እሶን ብቻ ማቅረብህ በጣም ያሳፍራል ችጋራም ስንት ብትክፍልህ ነው ግበረሶዶማዊ ፈረንጅ ዘፋኞች አንተ አታውቃቸውመ እና ነው በጣም እናከብርህ ነበር ለዚች ሸርሙጣ ስትል መመህር አብይን መጀመሪያ አውረተህ ቪዲዮ በጣም አሳዝኖታል ብለህ እርሶን ብቻ አቅርበህ እኔ ስላላየሁት እንዲህ ነው ማለት አልችልም ማለትህ የሚገርም ነው ለመሆኑ በየጊዜው አንተ ሾው ላይ በአሩም በፈሱም የምታቀርባት ለምንድን ነው ይቺ ሸርሙጣ አቀመሰችህ እንዴ ሙዝዝ ብለሃል እውነተና ጋዜጠኛ ብትሆን ሁለቱንም ማቅረብ እና ማከራከር ነበረብህ ቲሽ ቀሽም …..
      ሰመረ ጭራሽ ለየልህ የሴጣን አምልኮ 666 የለም ትላለህ አንተ ብቻ አዋቂ? ምን አገባህ ታዲያ እስከ ዛሬ ትናንሽ ስህተቶች እየለቀምክ ስትቃወም አልነበረም ብዙ ሰው ላይ ስትወርድ አልነበረም ምን አልባት ሄዋን ገንዘብ ከፍላህ ወይም አቅምሳህ ይሆናል ሌላው ው ዘረኝነቱ በሽታ አይደል ትግሬ ስለሆነች አንተም ትግሬ ስለሆንክ ዘረኝነቱ ጭንቅላትህ ላይ ወጥቶ ይሆናል ደግሞ በድብቅ ለማረሳሳት ስትሞክር ስለተጋለጥክ በአደባባይ ጠበቃ ሆነህላት ልብ ካለህና እውነተኛ ከሆንክ ስለክሊፑና ስለነዛ ግብረሰዶማዊ ፈረንጆች መረጃ አምታ አንተ ከግብረሰዶማዊ ጋር መስራት ችግር የለውም ነው የምትለው እስኪ ቀልብ ግዛ ከተሰጠው ኮመንት 99.9% ሀሳብህ ተቀባይነት አላገኘም ስለዚህ ወደ ራስ እንደተማረ ሰው ተመለስ መልካም ቀን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 роки тому +1

      እዉነት ነው ላይክ…ጎሽ በርታ ልንለዉ ይገባል ሳናዉቀው እየጠፋን ነው፡፡በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት ይገባል፡፡ ጠላት እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችሁ ከቧልና ተጠንቀቁ እንዳለ ወንጌሉ፤እኔ ግን ከይቅርታ ጋር መዝናናት ፈታ ማለት እየመሰለን ከሆነ ተሳስተናል፤የሚያዩትንም የይቱብ ቻናል ይጠንቀቁ … መንፈሳዊ አጫጭር ድራማዎችን እና ስብከቶችን የሚያዩበት ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ የድንግል ማሪያም ልጅ ከማናዉቀዉ ጥፋት ይሰዉረን፡፡ቅዱስ ኡራኤል በለተቀኑ ይጠብቀን፡፡

    • @ananiyatilahun3695
      @ananiyatilahun3695 2 роки тому +1

      ምን አይነት ደነዝ ነህ ሊቅ አልከው

  • @sinagebremessihe5825
    @sinagebremessihe5825 2 роки тому +73

    ኧረ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው እመቤቴ ትከተልህ ከአንተ ጋር ወደፊት

    • @tsegafelegehiwot9047
      @tsegafelegehiwot9047 2 роки тому

      are yeminegregn mndnew yeserach ngerugn yemtawku

    • @tigistyilmaamdemicael5229
      @tigistyilmaamdemicael5229 2 роки тому

      @@tsegafelegehiwot9047 KUTU የሚል ዘፈን ሄዋን የዘፈነችዉን ተመልከችዉ

    • @tsegafelegehiwot9047
      @tsegafelegehiwot9047 2 роки тому +1

      @@tigistyilmaamdemicael5229 eshi amesegnalew mare aychewalew gn betam new yemiyasfera awdeamet mnamn tlalech gn kilipu yeho yemenfes new mimeslew ...
      Egzabher bemhretu ytareken besrachns tesfa yelenm..

    • @sajo132
      @sajo132 2 роки тому

      @@tsegafelegehiwot9047 sadis yemilewn channel gibina eyiw yesu nw bedenb abrartotal

    • @tsegafelegehiwot9047
      @tsegafelegehiwot9047 2 роки тому

      @@sajo132 eshi kelb amesegnalew....

  • @Makiiiiiiiii762
    @Makiiiiiiiii762 2 роки тому +33

    ኑርልን አብያችን ብራቮ,,, ያንተ ልፋትና ትምህርት ለልጆቻችን ነው ከጎንህ ነህ

  • @esset1685
    @esset1685 2 роки тому +54

    በዚህ ጊዜ ለሀገሩ ኢትዮፕያ የሚቆም ሰው ማየት እንዴት ያስደስታል። የእውነት አማላክ እግዚያብሄር ካንተ ጋር ነው። 💚💛❤️

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 роки тому +13

    እነ ቨሮኒካ አለባበሳቸውን መታረም አለባቸው ይሔ የትውልዱን ወንዶችን መንፈስ የሚሰልብ አለባበስ እየለበሱ የሚዘፍኑትን ማስጠንቀቅ ያስፈልጋል በሕዝብ ፊት ሲቀርቡ ክብር ያለው ይሁን

    • @rehimaashagrie8942
      @rehimaashagrie8942 2 роки тому +2

      Betam lik neshe esua erasu tutuan gelbeta betam tastelaleche alamawa zemut yemimesel set neche

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 2 роки тому +53

    ጋዜጠኛ ደራሲ አብይ ይልማ ተባረክልኝ እንዲህ እየመነጠርክ አጋልጣ ቸው. አብይዬ😘🙏🙏🙏 ሣድስ ሚዲያ የሁልጊዜ ምርጫዬ👊

  • @bh5607
    @bh5607 2 роки тому +44

    አብይ እና ዴይ 7 ቲዮብ ባይኖሩ ትውልዱ ያለእውቀት ያልቅ ነበር.:: ኑሩልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 роки тому +19

    አረምርጥ አስተማሪ እግዚአቤሔር ፀገዉን የብዘልክ ተበረክ ወንድማችን እመቤቴ ትጠብቅክ ❤❤❤

  • @wintayohannes3449
    @wintayohannes3449 2 роки тому +19

    ምርጥ ኢትዮጲያው ጃግና የተማረ እውቀት የላው ቃል የጣሁላት መልካም ክብር ሰው።መምህር ገዜጣኛ አቢይ ይልማ ክብር ይገባዋል።

  • @mesimeseret6490
    @mesimeseret6490 2 роки тому +39

    ሲጀመር እንዲህ አይነት ባህል የለንም በዚህ መልኩም በዓላትን አክብረን አናውቅም እኛ ኢትዮጵያውያን::💚🧡❤🙏🏽

    • @selamaklilu8454
      @selamaklilu8454 2 роки тому +4

      እውነት ነው እንዲ አይነት የበአል ዘፈን የለም ደሞኮ የበአል ወቅትም አይደለም በዚህ አስበው ሊወስዱን ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው

    • @indigenoussociety3676
      @indigenoussociety3676 2 роки тому

      IWNET NEW, BAHLINA QUANKUA IMNETACHININ MESHESHEGIYA ADRIGEW LIGEBU NEW, ETHIOPIA ISAT NAT

  • @enkufeseha735
    @enkufeseha735 2 роки тому +57

    የሰማዩ ንጉስ የምድሩ ባለቤት መዳኒዓለም ይጠብቅህ ወንድሜ አብይ!!!

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 2 роки тому +15

    Abiy you are not alone ! We all are with you. Thank you for being voice for us. May st Mary be with you.

  • @webet2273
    @webet2273 2 роки тому +11

    በእውነት እግዚአብሄር በፀጋላይ ፀጋዉን ያበዛል መንፈስቅዱስ ከአተ አይለይ የፀጋዉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሄር ከአተጋነዉ ተባረረ ዘርፍ ይባረክ አብይይ እዉነት በአንተዉስጥ አለ በርታ

  • @FENA2001
    @FENA2001 2 роки тому +16

    ውጊያው ከዲያብሎስ ጋር ነው ወንድማችን አብዬ ሁልጌዜ ፀልዬ የጌታ የኢየሱስ ደም ይሸፍንህ በርታ ሞት አንድ ጌዜ ነው ሰው መዳን ያለበት ከዘላለም ሞት ነው ብዙዎችን ታተርፋለህ

  • @goitomabadiabadi9437
    @goitomabadiabadi9437 2 роки тому +4

    ኣብይ ይልማ እርግጠኛ ነኝ የእግዛኣብሔር መንፈስ ኣለ ፈጣሪ ስው እንዲማር መጠቀምያ እያደረግህ ነው በርታ ገበዝ

  • @xiomihuawei4047
    @xiomihuawei4047 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ። በልዑል እግዚኣብሔር ሥም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ !!!

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +31

    አብዘሃኛው የሚከተላት አይዞሽ በርቺ የሚላት ህዝበ ክርስቲያኑ ነው። እኔ ሙስሊም ብሆንም የትኛውም ሀይማኖት ሲዋረድ ሲነገድበት አልወድም ሁላችሁም ሀይማኖታችሁን መነገጃ አታድርጉ ይቺን ሰይጣን ክሰሷት

    • @user-px3ny6ez9t
      @user-px3ny6ez9t 2 роки тому +2

      zuzuye ልክነሸ ሠው ሲሳሳት ልትመልሸው አንድ ኮመንት ሰጵፊ ግልብጥ ብሎ ሰደብ እውነቱ ግን እግዚአብሔር ጋር አለ

    • @user-rr3ed7qs8b
      @user-rr3ed7qs8b 2 роки тому

      እናመሰግናለን 😘

    • @sefineba5207
      @sefineba5207 2 роки тому

      ልክ ነሽ የኔ ውድ ኦርቶዶክስ ዘፋኞች ናቸው እምነታችንን የምያሰድቡት እነሱ ናቸው ትውልድን እያበላሹ ያሉት የዘፈን ዕቅዳቸው በየሱስም ስም ይፍረስ 🙏

    • @user-px3ny6ez9t
      @user-px3ny6ez9t 2 роки тому +2

      @@sefineba5207 እውነተኛ እምነት ቢኖርሸ ኖሮ ጰሎት ታረጊ ነበር ኦርቶዶክሰ ለማጥፋት 24 ሰአት ብለፈልፉ እናተ ትጠፋላችሁ ሰው አምላኪ ሆላኦርቶዶክሰ ለዘላለም ይኖራል

    • @sefineba5207
      @sefineba5207 2 роки тому

      @@user-px3ny6ez9t እኔ ኦርቶዶክስን እየተሳደብኩኝ አይደለም አብዛኛው ዘፋኝ ኦርቶዶክስ ነው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዘፈንን ይቃወማል እኮ ለምድነው የሚዘፍኑት ኃጢያት አይደለም እንዴ??

  • @Girum.Fantayeግሩም.ፋንታዬ
    @Girum.Fantayeግሩም.ፋንታዬ 2 роки тому +13

    አብይዬ ጀግናው ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፤ ይጠብቅህም። እንዳንተ እና እንደ Day 7 ዩቲዩብን ከጣልኩበት ያስነሳኝ የለም ዘንድሮ። እወድሃለው።

  • @wointesga2861
    @wointesga2861 2 роки тому +22

    ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ ብትል ይሻላታል ትክሰስህና መልሱን ከመላዉ ክርስትያን ታገኛለች

  • @hanalove4754
    @hanalove4754 2 роки тому +4

    የኔ ጀግና በርታ ትውልድን አበላሹት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እሜን

  • @user-se3nw7hi5c
    @user-se3nw7hi5c 2 роки тому +2

    ወንዴሜ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅክ አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድነንም አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ነው ይቅርታ ሳይገባኝ ነው የሰራሁት ብለሽ ይቅርታ ብትዪ ያዋጣሻል እትዬ ሄለን

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e 2 роки тому +18

    በርታ አብይየ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 роки тому +11

    መምህር አብይ ይልማ የኛ ጀግና ወገንህን ለማዳን እየለፋህ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ❤❤❤❤❤❤ Day 7 ዩቱብም በጣም ምርጥ ልጃችን ነዉ እንደ መምህር አብይ ተባረኩልን እንወዳቹሃለን❤❤❤❤

  • @des-gk6ue
    @des-gk6ue 2 роки тому +5

    አብይ ምን እንደምልህ አላውቅም ሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ እየቀደመነ ጠላትህን ከፊትህ ይጣልልህ ወንድሜ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ አድሮ ጠላታችንን ይጥልልናል ምክንያቱም እኛን የደሙን ዋጋዎች እየጠበክለት ነው

  • @trrtt8765
    @trrtt8765 2 роки тому +13

    በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ ⛪️⛪️⛪️

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Рік тому

    መምህር አበይ ብረታ በእንተ ምክኒያተ ገና ብዙ ነገር እንማራለን ማንም ምንም ቢልህ አደራ እዳትሰማችው አይዞህ የኔ ጅግና ፈጣሪ ይጠብቅህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁነህ

  • @ETHIOADDIS892
    @ETHIOADDIS892 2 роки тому +17

    #አብይ የዚ ዘመን ነፍስ አድን ብዬሃለው🙏💚💛❤

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 2 роки тому +10

    ሄዌን ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን ነው መፍራት ሁላችንም በደለኞች ነን ግን ዋናው ከስህተት መማር ነው እንደ ክርስትያን ዘፈኑ በጣም ይጨንቃል መንፈስ ይረብሻል:: ፈረንጆችን አትመኝ ዘመኑ ክፉ ነው እርግጠኛ ነኝ ዘፈኑ ከክርስትናሽ አይበልጥብሽም ስለዚህ ህዝቡን ይቅርታ ብትይ መልካም ነው እንደውም ከቻልሽ ዘፈኑን ከዩቲዩብ ላይ አስወርጅው

  • @user-fn2lx5yn5d
    @user-fn2lx5yn5d 2 роки тому +24

    አብቹየ ሚልየኑ ከጎንህ ነን
    እሱአ ለዶላር ብላ ትውልድ ገዳይ ናት
    አንተ ትውልድ አዳኝ ነህ አለን ከጎንህ

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 роки тому +11

    መራቆት እና የወሲብ ቅስቀሳ የሚሞከርበት አለባበስ እና አደናነስ ስልጣኔ የሚመስላቸው ብዙ ወጣቶችን ማረም ያስፈልጋል

  • @tigebange9911
    @tigebange9911 2 роки тому +19

    እንደዚች አይነቷ እርካሽ ናት ሀገርን የምታረክስ አሉ አርቲስቶቻችንም ያፈነገጡ ጋጦጦቸ ለቦና ይስጣቸው

  • @sarabuchi2690
    @sarabuchi2690 2 роки тому +19

    አብይ ዉለታክን ፈጣሪ ይክፈልክ አሳ ጎርጉዋሪ ዘንዶ ያወጣል ነዉ የሔዋን ነገር

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 2 роки тому +5

    አብያችን እኛ እናት የሆንን እድለኛ ነን እደዚህ የሚመክር መንገድን የሚያሳይ በጨለማ ብርሀን ይሁን የሚል ሰው ማግኘት በጣም መታደል ነው መስማት ውስጥ ሂወትም ሞትም አለ ለዚህ ነው ከምትሰሙት ተጠበቁ የሚለው ሂወትን የሚያለመልም አካሄዳችንን እድንፈትሽ የሚያደርግ ድምፁ ያስፈልጋል ተባረክ

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 2 роки тому +2

    ዋው ጆሮ ያለው ይስማ ሰው አለምን አትርፎ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል??? ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ዙሪያህን በእግዚአብሄር እሳት ቅጥር የተቀጠርክ ሁን አብይ ተባረክ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነህ ሄዋን ወይም ሌላዋ ካሁኑ ውጡ ከመቆየት የተነሳ ለመመለስ የማትደርሱበት ደረጃ ላይ ትደርሳላችሁ ካሁኑ ብትሞቱ እንኳን የገባችሁትን ቃል አፍርሳችሁ ወደ መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ እናንተ ሸክማችሁ የከበዳችሁ ወደኔ ኑ እኔም አሳርፋችሇለሁ ይላል ውጡ የገባችሁ ሁሉ ለዘላለም በእሳት ከመቃጠል ሌሎቹንም ወደ ሲኦል እየነዳችሁ ነው ካሁኑ ቆም ብላችሁ አስቡ እግዚአብሔር ይረዳችሇል

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 2 роки тому +14

    አብይ ልልህ የምችለው በርታ። ህዝቡ እንዲነቃ አድርገሀል በዚህ በጎ ስራህ ልትኮራ ይገባል

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 роки тому +3

    ትክክል ኢትዮጵያ ድሮ ትልቅ ሀገር የነበረችው መንፈሳዊ ስለነበሩ ነው! እንዳልከው ወደ ጥንቱ አባቶቻችን ዘመን እስካልተመለስን ዋጋ እንከፍላለን!! አንተን ግን እናመስግንህ አለን ህዝቡን እያነቃህ ነው።

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 роки тому +12

    ሄዋን እና ሀሌሉያ ከነመሰሎቻችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ ከኦርቶዶክስ ራስ ውረጂ ምን ጉድ ነሽ ግን

  • @addisharegewoinmengesha1988
    @addisharegewoinmengesha1988 2 роки тому +21

    አብይ ወንድሜ እሱ የሰራዊት ጌታ ይቁምልህ !!!!!

  • @addisalemamdesilassie8642
    @addisalemamdesilassie8642 2 роки тому +4

    እናመሰግናለን። ይኼ ነው ኢትዮጵያዊነት። በተቻለህ መጠን ደግሞ እነዚህን ሴቶች ነፍሳቸውን ብትታደግ በእ/ር ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለህ። ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደዚህ አይነት ዜጋ ነው። በርታ፣ እንዳትፈራ።

  • @astertadessa7040
    @astertadessa7040 2 роки тому +7

    አብያችን የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን መምህር ጋዜጠኛ ደራሲ አክብሮቴ ትልቅ ነው። በመንፈስ ም ሆነ በሳይንሳዊ የምታቀበው ፕሮግራም ለኛ የማንቂያ ደውል ነዉ ። ልብ ያለ ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ነው ሁላችንም ከጎኑ ልንቆም ይገባል እላለው።እግዚሃብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።

  • @hiwotsiyabara4055
    @hiwotsiyabara4055 2 роки тому +4

    እረ ተባረክ ወንድሜ ልጆቻችንን ሊያጠፉብን ነው ሁላችንም ከሱ ጎን መቆም አለብን

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 роки тому +5

    በእውነት አንተና 5 ሰወች አሉ ስለነዚ ሰወች የሜአስተምሩ በርቱልን በእውነት እድሜአቹን ያርዝምልን በሀይማኖት ሽፍን ሰይጣን አይመለክም

  • @feaventamana3008
    @feaventamana3008 2 роки тому +4

    ልጅ ሚካኤልም መከሰሰ አለበት ልሎችም አሉ

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y 2 роки тому +15

    ልጅ ምክኤል 100% ያሴይጣኑ ማሃበር ነቻው ሄዋን ጫምሮ ትልዱን እደያጠፉ ማስቆም አለብን

  • @alextakele
    @alextakele 2 роки тому +7

    ሀሌታ ሚዲያ እናመሰግናለን; ጋዜጠኛና መምህር አብይ ይልማ የወገኖቹን አእምሮ በሚገባ እያነቃ ስለሆነ እግዚአብሔር ያክብልን::
    በዚህ ጉዳይ ላይ መምህርተስፋየ አበራን ብታቀርቡልን ይበልጥ ግልፅ ይሆንልናል::

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 роки тому +5

    ልጅቱ ማተቧን አድርጋ ብቅ ያለች ሲነቃባት ነው ።በሰይፉ ልትቀርብ ስትል ከዛውጭ የሰራችውን ታውቃለች በርታ መምህር👍👍🙏

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤቴ
    ጥላ ትሁንህ በርታ መላክቶች ይከተሉህ

  • @Mali-hr2zz
    @Mali-hr2zz 2 роки тому +8

    አብይዬ ተባረክ እንወድሀለን ፈጣሪ ይጠብቅህ ሠው ሀይማኖት ከሌለው ፓጋን ነው የሚሆነው ፈጣሪ ይሠውረን

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy 2 роки тому +2

    ወንድሜ ስስቴ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቃውን ያብዛልህ ሁሌም ያንተ ነገርያስጨንቀኛል በእውነት አንተ ለኛ ለማዳን ህይወትህን አሳልፈህ ሰተሀልና የቆምክላቸው ሰዎች አምላክ ይቁምልህ አብያችን

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 2 роки тому

    እስከ ዛሬ አንተን ባለማወቄ በጣም አዝኛለው የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ አንተ የእውነት ጀግና ነህ

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 2 роки тому +4

    I saw the song clip it is scary, Hewan and Hallelujah are follow Beyonce's Devil style, so our Ethiopian singers, becareful this is a warning sign, you guys are standing on the yellow light, Brother Abey, yelma God bless you and keep it up, thank you.

  • @zelalemsisay9343
    @zelalemsisay9343 2 роки тому +2

    እግዚያብሄር ይጠብቅህ ለሰይጣን አሳልፎ እንደማይሰጥህ አምናለሁ ትውልድን እየታደግህ ስለሆነ የኢትዮጽያ እናቶችም ከጎንህ ነን የሀይማኖት አባቶችም ልትደግፍት ይገባል

  • @asrat7515
    @asrat7515 2 роки тому +5

    አብይ ትዉልዱን በማንቃት በኩል ያለህን አስተዋፅኦ አደንቃለሁ ከጎንህ ነን በርታልን

  • @mammyyena1186
    @mammyyena1186 2 роки тому +4

    እውነት ነው 666 ናቸው እናወግዛለን

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 роки тому +7

    አብያችን በርታ ወንድሜ እነዚህን ጋጠወጦች ትውልድን ገዳዮች ናቸው
    ሊወገዙ ግድ ይላል

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ያግዝክ በጣም እናመሰግናለን አብይ ይልማ።እንክርዳድና አረም በዛብን አገሬ ላይ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 роки тому +5

    መምራችን አብይ በእውነት በጣም ነው የምናመሰግንህ እግዚአቤሔር ያክብርህ እቺ ወራዳ ኦርቶዶክስን አትወክልም ኢትዮጵያን በስራዋ ወደ ሴጣኒዚም መፈስ እየተሳበች ያለች ጋጥ ወጥ ነች ከጎንህ ነን የምታምነው የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ሔዋን ግን ወደድሽም ጠላሽም ለህግ ትቀርቢለሽ ይሄንንም የሴጣን ዘፈኗን ማንም እዳያዳምጠው እቺ የአገር አሰዳቢ ሴቷ ሴጣን ነች

  • @bereketgebrmaryam3811
    @bereketgebrmaryam3811 2 роки тому +5

    ኣይዞህ መምህራችን ከጎነህ ነን እግዚኣበሄር
    ካንተጋ ነው በርታልን ብዙዎች ይነቃሉ ቀጥልበት አመሰግናለው።

  • @tgtube4876
    @tgtube4876 2 роки тому +2

    አማራ ነኝ ኦሮምነኝ ኦርቶዶክስ ነኝ አይሰራም ትጠየቅልን።

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 роки тому +1

    በእውኑ ሬጅም እድሜ ከጤና ጋሪ አብዝቶ ይስጥህ አብያችን ለአንተ የምገልፂ ቃየለኝም ኑርልን በርታልን ባልወለድኩና መሃን ባረገኝ እስከማለት ደርሰናል ብቻ እግዚአብሄር እርሱ እትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 2 роки тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿በርታ ወንድማችን

  • @sefineba5207
    @sefineba5207 2 роки тому

    የእውቀት አባቴ መምህሬ እጅግ አርጌ አከብርሃለው እወድሃለሁ ስለመልካም ትምህርትህ እግዚአብሔር ይባርክህ በመላእክት ክንፍ ጋርዶ ይጠብቅህ ኢትዮጵያን ከዘፋኞች ክፉ መንፈስ ከዘረኝነት የጠብቃት 🙏🙏

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 2 роки тому +1

    የኔ ጌታ ያባቶቻችን ልጅ ነኸ አትሠዋብን ጠላትኸ ዲያብሎስይሠዋ በጌታችን በመድሀኒአለም ስም 🙏🙏🙏🙏

  • @efm5429
    @efm5429 2 роки тому +13

    That's why i told you that you're a hero!!!

  • @mawinaamegashie4441
    @mawinaamegashie4441 2 роки тому +3

    አብይ የኛ አንደበት የኛ ወኪል የክርስቶስ ጠበቃ ለሐይማኖቱ ቀናኢ የዘመናችን ሐዋርያ...

  • @mtwag4190
    @mtwag4190 2 роки тому +5

    Egziabeher Tila kelela yehuneh Abeyachen

  • @ethiodanmedia3232
    @ethiodanmedia3232 2 роки тому +5

    በርታልንንንንንንንንን

  • @ephremmeresa7887
    @ephremmeresa7887 2 роки тому

    የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ። ድንግል ማርያም ያስራት አገሯን ኢትዮጵያን በምልጃዋ አትለያት።

  • @amansutan5827
    @amansutan5827 2 роки тому +10

    አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይጣብቅህ

  • @selamselamselamawit1152
    @selamselamselamawit1152 2 роки тому +4

    በጣም አስደንጋጭ ዘፈን ልጅቷ ጤነኛ አትመስለኝም

  • @freegame1689
    @freegame1689 2 роки тому +8

    አብያችን ከጎንህ ነን እነዚህ ትውልድ ሊያሳጡን ነው ሲጀመር ህዝብ ስራዋን ካልወደደላት ይቅርታ ነው መጠየቅ ያለባት ፈጣሪ ዕድሜና ይስጥክ

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 2 роки тому +2

    ይገርማሉ በጣም ሀሌሉያና ሔዋን አካሄዳቸው አላማረኝም ሊከሰሱ ይገባል እንተባበራለን መልካም መጠሪያ ስም ከነ አባታቸው ይዘው ውስጣቸው ግን እርኩስ ናቸው አንፈልጋቸውም ባለጌዎች ናቸው መምህር እረጅም እድሜ ተመኘው ላንተ

  • @hanna337
    @hanna337 2 роки тому +5

    Thank you teacher Abiy

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq 2 роки тому +3

    እውነት ነው
    ኦርቶዶክስ ሀጢያትን በይፋ ማስኬጃ ሆኗል።
    ተባረክ

  • @user-rr3ed7qs8b
    @user-rr3ed7qs8b 2 роки тому +2

    አብይ ጀግና ነህ👍👍አይዞህ በረታ ከጎንህ ነን።

  • @hiwisheger2403
    @hiwisheger2403 2 роки тому +3

    ዝም ሲባልኮ መሀይም አደረጉን...ዘፈን በራሱ ሀጥያት ነዉ እሱ ሳያንስ ሌላ መጨመር ሄዋን ማህተቧን ሀሌሉያ ስሟን ይተው It doesn't go wth whatever they are doing !!!

  • @samueldebebe9908
    @samueldebebe9908 2 роки тому +14

    እናንተ እርጉማን ንፁሁን ወጣት እና ህዝብ አታታሉ አትበርዙት መስቀላችንን ማህተባችንን አውልቁ.. .... አውልቁ.....ከኦርቶዶክስ እና ከኢትዮጵያ ውጡ ወይ በንሰሀ ተመለሱ አለዚያ ስትቀበጣጥሩ አለቀላችሁ በቃ። በናንተ ቤት ማታለላችሁ ነው ።አታስቁን እውነት።

  • @fikrlove5068
    @fikrlove5068 2 роки тому

    አብያችን እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ይጠብቅህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰቦችህ በርታ መላዕክት ካንተ ጋር ናቸውና

  • @zenebeworkdoha1323
    @zenebeworkdoha1323 2 роки тому +6

    ትክክል ነህ በርታ ቤተክርሰቲያን ነው ያደኩት የምትለው ቤተክርሰቲያን ብታድግማ ትዘምር ነበር ይሁዳም እኮ አዋሪያ ነበር ጎዳቹ ሲወጣ በምነት አትሸሸጎ ባነናል

    • @solomonweldehana4368
      @solomonweldehana4368 2 роки тому

      ቤተክርስቲያን ያደገ ሁላ ዘማሪ መሆን አለበት እንዴ

    • @zenebeworkdoha1323
      @zenebeworkdoha1323 2 роки тому +1

      ትዘምር ማለቴ ሳይሆን ለተጠየቀችው መልሰ መሰጠት እንጂ ቤተክርሰቲያን ነው ያደኩት ብሎ እንደዚ አይነት ነውር ሰራን ማደባበሰ ጥሩ አይደለም

    • @sajo132
      @sajo132 2 роки тому +1

      @@solomonweldehana4368 ዘፋኝ ግን መሆን የለበትም

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u 2 роки тому +2

    መ/ር አብይ ይልማ የኤትዮጵ የቁርጥ ቀን ልጂ ፈጣሪ ይጠብቅህ በረታልን እንወድሀልን

  • @user-pd4ns6yy2p
    @user-pd4ns6yy2p 2 роки тому +2

    ትክክል ዐብይ !! ተዋህዶ ዘፈን ዝፈኑና አድምጡ አትልም እጅሽን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሺ

  • @selomealemayehu2384
    @selomealemayehu2384 2 роки тому +4

    አንተ ለ ኢትዮጲያ አለው እንዳልክ ሁሉ እግዚሐብሔር አንተንም ይጠብቅህ የ ኢትዮጵይ አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ኑርልን ወንድማችን!!!

  • @oshi2930
    @oshi2930 2 роки тому +5

    እንወድሀለን አብያችን😍😘😘😘

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 роки тому +1

    የምንወድህ መምህር ጋዜጠኛ እና ፀሀፊ አብይ ትዉልድን ከጥፋት ለመታደግ ስለምትሰራዉ ስራ እናበረታታሀለን እንደግፍሀለን በርታልን እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን ይጠብቅልን

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅህ የኘ እንቁ ማምራችን እንወድሃለን ❤❤❤

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 2 роки тому +9

    አቢይ በርታልን እንዳትፋታቸው ትውልድን አድን እነዚህ ሰይጣኖች ። ትክሰስ ምን ታመጣለች እርኩስ የረከሰች ማንን ነው ይምታጃጅለው ሌባ

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 2 роки тому +5

    መምህር አብይ ተውልዳችንን የሚያቆሽሹ ሠይጣናዊ ሠዎችን በደንብ አጋልጥልን እኛም ከጎንህ ነን። እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅህ እንወድሀለን