ልጄን 10 ዓመት ሲሞላሽ እመጣለው ብያት ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 733

  • @amelisatube1
    @amelisatube1 Рік тому +118

    እንደዛሬ በህይወቴ አልቅሼ አላውቅም የደስታ እንባ አነባው:: ጌታ ሆይ የመለያዬት መንፈስ ሁሌም በአንተ ይሰበር:: ፍቅር አንድነት ይንገስ:: እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ሁላችንንም በምልጃዋ ትጠብቀን:: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ

    እኔም ከልጄ ጋር የምገናኝበት ቀን ትናፍቀኝ አለች 😥 እስኪ እመብርሀን ታሳካልሽ በሉኝ 8አመቴ ከልጄ ከተለየሁ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Рік тому +3

      አብሺርበሰላምያገነኝሺ

    • @Hagerey.sebalewa
      @Hagerey.sebalewa Рік тому +4

      እመብርሀን ታሳካልሽ አይዞሽ❤❤❤

    • @kokomalaeb1551
      @kokomalaeb1551 Рік тому +1

      Emebrhan tasakalsh beselam tagenagnsh

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Рік тому

      AYZOSHU.EMBRHUNTAGNGSHULCHU.

    • @NasirArgada
      @NasirArgada Рік тому +1

      አብሽሪ እህት አለህ የሳከልሽ

  • @lblb4521
    @lblb4521 Рік тому +145

    ያረቢ እናቴ ስትል ስትል ሲገናኘ ለኛም የህንን ቀን ያቅርብልን 😢😢😢😢😢😢 እደት እዳለቀስኩ እረ አላህ ለኔም አቅርብል ልጀን እስተማየው እደት እደጎጎሁ ዱአ አርጉልኘ

    • @ATayetub
      @ATayetub Рік тому

      አይዞሽ እማ አገራችን ሰላሟ ይመለስ ብለንጂ እንገባለን ሁላችንም እያነባንነው😢😢😢😢

    • @bint.seid.
      @bint.seid. Рік тому

      አይዞሸ እማ አላህ በሠላም ያገናኝሽ ከነመላው ቤትሰብሽ

    • @AawaAawa-t5j
      @AawaAawa-t5j Рік тому

      ያረብ በጣም አሥለቀሰችኝ ግን ልጀ እደዝህ ናፍቄው ይሆን ????? እህህህህ ዛሬ በናፍቆት ተሠቃየሁ ድምጹን ከሰማሁ 3 ወር ሆነኝ አብይ የስራህን ይስጥህ የኛን ስቃይ አላህ ባንተ ላይ ያምጣብህ

    • @SilsKar
      @SilsKar Рік тому +1

      አይዞሸ ሁሉም ነው የተለያየው አላህ በሠላም ያገነኝን

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 Рік тому +126

    ድንቅ ልጆች❤❤ ያልወለድን ልጂ ይስጠን❤❤

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Рік тому +88

    እውይ ይሔን ስሜት የሚረዳዉ የወለደ ብቻ ነዉ እፉ ለማይሞላ ኑሮ😢😢😢😢😢

  • @maaalaaa9668
    @maaalaaa9668 Рік тому +22

    በዚህ ሁኔታ ውስጥ የሚያልፉ ብዙ ጀግና እናቶች አሉ ❤አይዞችሁ በርቱ

  • @ድንግልማርያምሰላማችንናት

    እፍፍ እናት እና ልጅ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ 🥰😍
    እንኳን ሲያለቅሱ አይቼ እንዲሁም ሆድ ብሶኛል 🥺😥
    ሁላችንም ከናፈቅናቸው ቤተሰቧቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን ሰላም ለእማማ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️😥🙏

  • @nasryahkora4117
    @nasryahkora4117 Рік тому +40

    እማዬ መጣሽ እኔኮ አልተጣላሁሽም ዊይ የልጅ ነገር የሚጣፍጥ ጣፋጭ ቃላት እናት ረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን ❤❤❤❤❤

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 Рік тому +2

      ወየዉ አልቅሸአልወጣልሽአለኝ አይልጀ ያለእዲሜሽ ሥንቱአሣለፍሽዉ አይስደት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 Рік тому +131

    ሀገራችን ኢትዮጵያን ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ💚❤💛💋💛💋💎

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ

    አስለቀሰትኝ ልጄቱ እማየ ስትል አይ ስደት ኡፍፍፍ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ

  • @mohammadyasintube8347
    @mohammadyasintube8347 Рік тому +36

    ሲንቶቻችን ነው ኢንደዝህ በልጆቻችን ተናፍቀን በሰው ሀገር የለነው 😭

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Рік тому +1

      ደምረኝ ሙሄ

    • @zinab8199
      @zinab8199 Рік тому

      በጣም ወላሂ የኔ ልጅ ሁሌ ሳወራው መቸነው የምትመጭው ነው የሚለኝ ስተኛ ክፍል ስሆን ይለኛል 2ኛ ስትሆን ብየዋለሁ ኢሻአላህ አሳክቶልኝ ብሄድ😢ኡፍፍ አየ ስደት

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Рік тому

    ምንም ቢሖን ልጅ ከናቱ ጋር መሖን አለበት ምን ያሕል እንደሚጐዱ ምንም ብር ልብስ ጫማ ቢሞላም እናት ግን እትጠገብም የኔ ናት እናቷን አይታ እማየ ስትል ደስ አለችኝ እናት መተኪያ የሌላት ነች ማማየ ከናትሽ በመገናኘትሽ ደስ ብሎኛል ❤

  • @kunfaymun9958
    @kunfaymun9958 Рік тому

    እሸቱ በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ
    የሰዉ ደስታ የሚያስደስት ትልቅ ዎጋ ያለህ ድንቅ ወጣት ነህ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    እማዬ መጣሽልኝ ስትል ሳላቀው አለቀስኩ 😢እፍፍፍፍ እናትነት❤

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و Рік тому +4

    እማዬ ስትል ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ እንኳን ተገናኛችሁ 😢 ማር የሆነች ልጂ

  • @ይሁንለበጎነው-ተ7ጸ

    እፍፍፍፍፍ ፈጣሪዬ ይችን ቀን ለኔም ፈቀድልኝ በልጆቸ ናፍቆት ልሞት ነዉ ። እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Рік тому +4

    ❤❤❤እውይ ልጄ ናፈቀችኝ እግዚአብሔር እባክሕ ሐሳቤን አሟላልኝ በሰላም እግዚአብሔር ለሐገሬ አብቃኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 Рік тому +23

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 🥺😭😭😭 በጣም እስቃይ ላይ ናቸው መኝታው ምግቡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Рік тому +50

    ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏

  • @madeenasiraj2479
    @madeenasiraj2479 Рік тому +10

    አላህየ ይችቀን ለኔም ለመሰሎቸ ወፍቀን ከልጅ ጋር አገናኘኝ. 😢😢😢😢 ወልዶ ስደት የሚያውቅ ያውቀዋል ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @askas3500
      @askas3500 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Рік тому +2

    እህህህ እናት ልጆች እንዴት ደሥ ይላሉ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሥጣቹ ፈጣሪ ለኛም ልጅ ለሌለን በሠው ሀገር በየሠው ቤት ሞልቶ ለማይሞላ ለምንከራተተው አገራችን አሥገብቶ ትዳር ልጅ ሠቶን ቤታችንን በደሥታ ይሙላው❤❤❤❤❤❤

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ እንኳን ለአይን ስጋ አበቃሽ ልጅ ከባድ ነው እኛንም የአንችን እድል እግዚአብሔር ይስጠን የልጆቻችን ጉጭ ለመሳብ ያብቃን❤❤❤ እንደት እንዳለቀስኩኝ😢😢😢 ግን ልጅቱን ፈርቼ ነበር ድንጋጤ መጥፎ ነው ❤

  • @zebideredagne2262
    @zebideredagne2262 Рік тому +5

    ይህ ቀን ናፈቀኝ አምላኬ ሆይ እኔንም ከልጄጋ በሰላም አገናኘኝ🥹🥹🥹🥹🥹 9 አመት ከልጅጋ መለያየት ኡፍፍፍፍእኔም ልጄን 10 አመት ሲሞላህ እመጣለሁ ስጦታህን ይዤልህ ብየ ቃል ገብቸለት ነበር እግዚአብሔር ይርዳኝስኪ ልክ እንደእናንተ😢😢

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ Рік тому +1

    እኔስ ልጆቼ በናፍቆት እኔደሞ በስራ እና በናፍቆት ደከመኝ አላህዬ ሃገሬን ሰላም አድርጋት ጠብቀን የተለያየን ሁሉ ያሰብነው አሳክቶ ከምንወደው ከምናፍቀው ይጨምረን አሼ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ😢😢እደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ሰው ሲደስትም ደስታም ያስለቅሳል😢😢😢እካን ደስ አላቹ እናት እና ልጅ አላህ እኛም ከልጆቻችን በሰላም ያገናኘን❤

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Рік тому +52

    ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢😢😢😢😢

    • @Lyu1219
      @Lyu1219 Рік тому

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv Рік тому

    ይችን ቀን ነው አላህን የምለምነው እኔም ከልጅጋር እንዲያገናኝኝ ስደት ምን ያክል አስከፊ እንደሁ ያወኩት ከልጅ ስለይ ነው በንባ ጨርስኩት ግን ደስ ብሎኛል እህቴ የእናት ገመዱ እንድ ነውና እኔጋ ያለው የህመም ናፍቆት አንችልም ጋ ነበር ከዛ ህመም ስለዳንሽ ደብሎኛል ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ አንችም እርጅም እድሜ ተመኝሁልሽ ለኔም በሀይማኖትሽ ፀልይልኝ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    እግዚአብሔር ይመስገን እናት እና ልጅ❤
    እሸቱ ተባረክልን ❤❤❤❤❤

  • @ዮስራዩትዩብ
    @ዮስራዩትዩብ Рік тому +19

    እኔስ መቸይሆን ልጆቸን እማየው😢እኮን ተገናኛችሁ❤❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Рік тому +20

    አይ ስደት እንካን በሠላም ተገናኛችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 እፍፍፍ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን 😢😢😢😢😢

  • @AberahamHailu
    @AberahamHailu Рік тому +1

    አቦ እሼ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠበቅህ ያልታሰበ ደስታ በቤትህ ይግባ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ያንተን ፕሮግራም እያለቀሰኩኝ ነው የምሰማው እውነትን ዘውትር ያንተ መርሀ ግብሮች ይገነቡኛል ያንጹኛል በህይወቴ ተምሪያለሁኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 Рік тому

    እዉይይይ የኔ ብስል ልጂ እድግ በይ
    እናትሽጋ ስትገናኙ ልጀን ያገኘሁትን ያክል ደስስስ ብሎኛል

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d

    እረ በጣም ከባድ ነዉ ደስታም ያስደነግጣልኮ ሳታስበዉ ስታያት ደንግጣ ፀጥ ብትልስ ወይኔ እደት እዳለቀስኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Рік тому +1

    አላህ አርዝቅሺን ባገርሺላይያርግልሺ ከልጀሺአይለይሺ እከዠንኮንምቀሰላምተገናኝችሁ በሰላም

  • @kiya-eyob
    @kiya-eyob Рік тому

    እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው እኛ ካሰብነው ይልቅ እርሱ ያቀደው እንዴት ያለ ግሩም ነው🎉 እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ እናት❤

  • @fety-u7h
    @fety-u7h Рік тому +1

    አይ ስደት ስንቱን ለያየኸዉ የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እኛም ያሰብነዉ ተሳክቶ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Рік тому

    እሼ መልካም ሰው እኔም በስደት ነው ያለሁት ልጄን ሳላያት ቆይቼአለው በዚኽ ፕሮግራ ቁስሌ ተነክቶ በጣም አለቀስኩኝ እሼ ስልክኽን እንዴት ማግኘት እንዳለብኝ አላውቅም ይችን ኮመንት የምታነቡ የእሼን ስልክ ካወቃችሁ እሼ የምወድኽ የማከብርኽ እግዝአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልልን ቤተሰብኽን ይባርክልኽ ልጅኽን ያሳድግልኽ በርታ ደጉ ወንድማችን

  • @weynuo
    @weynuo Рік тому +26

    እፍፍፍ ማርያምንእማዬ ስትል ልቤ ስጥቅ ነዉያለዉ😢 መቼ ይሆን እናቴን የማገኛት😢😢😢

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      በጣምምም😢😢😢😢😢😢

  • @مدينهسعيد-ض2د
    @مدينهسعيد-ض2د Рік тому +1

    እኔም ልጀ እንደናፈቀኝ አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብብ

  • @ሰላማዊትየስላሴልጅ

    እሸቱ መልካም ወንድም ነህ አለቀስኩ የኔም ልጅ እንዲሁ በናፍቆት እየተቀጣች ነው የምትኖረው እግዝያብሔር የእለት እጀራችንን ባርኮ ሰጥቶን በሀገራችን ከልጅ እና ከቤተሰቦቻችን ጋር ያኑረን🥺🥺🥺🙏

  • @azebe858
    @azebe858 Рік тому

    ወይኔአፈር ልብላ እኔንም አስለቀሰችኝ ውይ በስደት ላይ ያላቹ በሙሉ ለአገራቹ ያብቃቹ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Рік тому +2

    ውይ ደስ ስትሉ እማዬ ስትል ልቤ ቀጥ እኔስ እናቴን እንዴት ይሆን ማገኛት ሁፍፍፍ በስላም ከስደት ይመልሰን ሁላችንንንም❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Рік тому

    ዋው ደሥላል ፈጣሪ ይመሥገን እንኳን ደናመጣሽ ፈጣሪ ልጂሽን ያሣዲግልሽ

  • @nuruhassen837
    @nuruhassen837 Рік тому +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ ትንሽ ልጅ በጣም ናፍቀህኛል እህቴ እኮን ደስ ያለሽ. ስደት አይኑ ይጥፉ

  • @ሀሊማይቱዩብ
    @ሀሊማይቱዩብ Рік тому +3

    እኔም ልጀ ናፍቃኛለይ የአላህ በሰላም አገነኘን ከልጆቻችን ከቤተሰቦቻችን ያረብ

  • @manyazewaleshetu
    @manyazewaleshetu Рік тому +2

    Wow this is an amazing execution! Such a great story!

    • @ሰብለጎንደሪዋ
      @ሰብለጎንደሪዋ Рік тому

      እኔ ስመጣ ደግሞ ያንተን ግቢ ነው መጎብኘት እምፈልግ😂😂😂😂

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 Рік тому +1

    ኡፉፉፉፉፉ ወላሂ እማየ ሥትል ልቤ ሥጥቅ አለ ያረቢ እኛንም አላህ ለዚህ ቀን ያብቃን የሁላችንንም እናቶች ሽ አመት ያኑርልን 😢

  • @ዮዳሄንበልዮዳሄንኩሉ

    እኔም ከስደት ተመልሼ አባቴ እንደዚ አቅፌ እምስምበት ቀን ናፍቆኛል አባቴ በሰላም ያጋናኘን❤ የኔ አባት ናፈቕከኝ😢

  • @እሙመሀመድ-ጐ6ተ
    @እሙመሀመድ-ጐ6ተ Рік тому +8

    አሏህ ሆይ በሰላም ልጀ ጋር አገናኝኘ😢😢😢😢

  • @rehima4916
    @rehima4916 Рік тому

    ሚስኪን የአላህ ስራ አጅብ ነው እንኳን ልጅሽጋ አላህ አገናኘሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

  • @alemnewgedamu4064
    @alemnewgedamu4064 Рік тому

    ዉይ መገናኘት በጣም ደስ ይላል የኔም ልጂ እደአንች እናትና አባቷን በቀርብ ያገናኛት ያረብ ስደት በቃ ይበለን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Рік тому +1

    በእየሱስ ስም 😢😢😢😢😢😢😢እሼ አስለቀስከኝ እኮ እግዚያብሄር ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @Jenetiseid
    @Jenetiseid Рік тому +1

    ኡፍፍፍ ደስ ስትል ስደት ያለን ሁሉ ከልጆቻችን ጋር አላህ በሰላም ያገናኚን

    • @askas3500
      @askas3500 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Рік тому +2

    አይድሌ አልቅሰሽ ሙች ያለኝ ልጅ ኧህ😢😢 እንኳን ዴስ አላችሁ እናትና ልጅ

  • @Ummusumayya-v7l
    @Ummusumayya-v7l Рік тому +2

    😢😢እባየን መቆጣጠር አልቻልኩ ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት ያረብ ልጆቻችንን ተለይተን በሰደት የምንደክም የመዳም ቀመሞች ብዙ ነን እና በሰላም ልጆቻችን ጋ አሏህ ያገናኘን አሚን ያረበል አለሚን

    • @ሀሊማይቱዩብ
      @ሀሊማይቱዩብ Рік тому

      አገራችንን ሰላም ያርግልን እቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን

  • @tamrtaambaye
    @tamrtaambaye Рік тому +1

    Uuuffff enkuwan le enate hager beslm Abeqash Ehite ke lijesh garr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Рік тому

    Congratulations, what a loving mother and daughter. Thank you God

  • @ሊሊራያወይቲ
    @ሊሊራያወይቲ Рік тому +4

    እንኳንም ደስ አላቹሁ ❤❤ እኔም ለእናት አገሬ ያብቃኝ እና ከልጀ ጋራ ፈጣሪ ያገናኝ🙏🙏🙏🙏

  • @-zedye
    @-zedye Рік тому

    የኔ ልዩ ስደተኛ እንኩዋን በሰላም ከልጅሽ ተገናሺ 🎉🎉🎉🎉

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እናትና ልጂ ተገናኙ አይስደት በተለይ ልጂጥሎ መሰደ ድ በጣምነዉ ያስለቀሱኝ አዉ እኛያልነዉ ሳይሆን እሱየፈቀደዉ ሆነ ❤❤❤

  • @Tis9632
    @Tis9632 Рік тому +16

    እኔስ እናቴን መቼ ነዉ የማገኛት ይሆን😢😢😢አምላኬ አደራህን ቤተሰቦቸን ጠብቅልኝ😢
    የተጀመረዉን ቤተ መቅደስ ፍፃሜዉን ያሳየን

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 Рік тому +2

    እማዬ ማጣሽ እማዬ መጣሽ እፍ አልሃምዱሊላህ እኔንም አላህ ለዚህ ያብቃኝ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому +2

    ❤❤❤❤የኔ እናት እንኳን በሰላም መጣሽላት❤🎉

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Рік тому +5

    እፍፍፍ አንጀቴን በሉኝ አልወለድኩም ግን በልጅቷ ቦታ ሆኜ የቤተሰብን ናፍቆት ሳስብ እንባዬ መጣ❤❤❤❤❤❤

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Рік тому

    የኔ፣ማር፣ውይ፣ሳላስበው፣እንባየ፣ፈሰሰ፣እኔም፣ልጄን፣እንዴዚህ፣ደስቢለኝ፣ምናለ፣ባድለኝ፣ልጆዋ፣በጣም፣ናፍቀኸኛል፣የኔ፣ሁለነገር፣የመኖሬ፣ሚስጥር፣እወድሀለሁ፣🎉

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому

    የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር እንኳን በሰላም አገናኛችሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 Рік тому +1

    አላህእርጂም እድሜናጤናስቶ ያጣግባችሁ አይስደት ልጂና እናትን ተለያይቶ ማደግ ከባድኑው

  • @saratube7323
    @saratube7323 Рік тому

    ዋዉ እሸ ምርጥ ስራ ሰራህ እኔም ልጀን ትቸዉ ከመጣሁ ስድስት አመት ሙላኛ እስቴ በሰላም ከልጂሽ ጋር ያገናኛሽ በሉኛ

  • @ggvfreerrere6429
    @ggvfreerrere6429 Рік тому +1

    ወላሂ በጣም አለቀሥኩ በጣም ከፍኝ ያረቢ መቸነው ይህ ቀን ልጄን የማገኘው ማንነቴን ሣታው ቀኝ ተለየዋት አይሥደት ያልፍልኛል ብየ ብውጣ አባቴንም😭😭😭😭😭😭 አጣው መሄድም አሥጠላኝ ልጄም ናፍቀችኝ ምላረግልሽ ሥላት አች ብቻ ነይልኝ ትለኛለች ያረቢ በቃበለኝ ሥደት ሀገራችንንም ሠላም አምጣ ያቢ እኔሥ ደከምኩ ሠለቸው የሠው ቤት

  • @ስምንእግዚአብሔርያዉቀዋል

    የኔ ማር 😭😭😭😭😭እንኳን በሰላም ተገናኛችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙተዉፊቅ-ገ7ቐ
    @እሙተዉፊቅ-ገ7ቐ Рік тому +2

    ያረብ እኔም ልጅ ናፍቆኛል አላህ ያገናኛን

  • @ማርቲጎንደሬዋያፂወቹ

    ኦፍፍፍ ከባድ ነው ስሜቱ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ❤❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by Рік тому +3

    ከቲክቶክ በርሬነው የመጣሁት የኔማር ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aswfanhh9729
    @aswfanhh9729 Рік тому

    በጣም ከባድነዉ እናትና ልጂ መለያየት እኔም ልጂችን ከተለየሆቸዉ 8 አመቴ ነዉ😢😢😢😢😢ልጂቸ አድቀን እደማያችሁ እርግተኛነኝ ከ እግዚኣብሄር በታች😢😢😢😢

  • @Frehiwet6246
    @Frehiwet6246 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግች እሼ አስቀስከኝ እኔን በስደት 10 ዓመት ሆኖኛል ሁለት ልጆች አሉኝ በጣም ነው ወንዱ ልጄ መቸነው የምትመጭው ይለኛል እኔ ደግም እግዚአብሔር ከፈቀደ የሚቀጥሎ አመት እመጣለው ውያልኩ አመታት አስቀጠርኩት ሁሌ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆቼን ቤተሰቦቼ አደራ እያልኩ እለምናለው ግን አንድ ቀን እግዚአብሔር አምላክ በፈቀዶ ሰአት እንደምንገናኝ ተስፍ አድርፍ ነበር
    ግን እግዚአብሔር አምላክ አልፈቀዶውም ልጅሽ ሞቶ ብሎ መርዶ ነገሪኝ እኔ የሚዞው የሚጨብጦ ጠፋኝ
    በጣም ከባድ ነው በስደት ላይ ሆኖ የልጅ መርዶ መስማት መፈጠሬ አስጠላኝ ወገኖቴ ከእግዚአብሔር ጋራም አንዴንዴ እጣላለው ምነው እመቤትም ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎቴን አልሰማችኝን እላለው😂😂😂😂 እንዴንዴም ሁሉ እንደ ፣እግዚአብሔር ፣ፍቃድ ነው እላለው
    ግን ውስጤ ተጎድቶዋል ተስፋም ቅርጦወል ልጄቼ የተሻለ ህይወት እኑራለው ብየ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል
    ሁሉም ሰርቼ ልጄን አጣሁት😂😂😂😂

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 Рік тому

    አዬ ስደት እናትና ልጅን ይለያያል።
    ጌታ እየሱስ እሱ ዬርዳሽ አብራችሁ ለመኖር ።

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Рік тому

    የሰዉ አገር እንደዚህ አድክሞ ነዉ ሚልከዉ 😢
    እናትሽን ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Рік тому +3

    እኛ ስደተኞች እኳን ይችን አይን ሆደ ባሻነን እባይን መቆጣጠር አልቻልኩም ልጀ ናፍቃኛለች❤

  • @tamerdubai6877
    @tamerdubai6877 Рік тому

    እሸ እዲሜና ጤና ይስጥህ ግን በጣም አስለቀስከኝ የኔንም ልጂ መቸ ነዉ እዲህ የማየዉ ስደት አይንህ ይጥፍ ብቻ አላህ ወልደን የተለያየነዉን ሁላ በሰላም ያገናኘን ፡

  • @ritamarli3199
    @ritamarli3199 Рік тому +1

    አንዳይነት እረጋ ያሎ እናትና ልጅ😢😢😢😢😢😢😢😢ሁፍፍፍፍፍፍፍ እናት

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ውይ እዴት ደስ ይላል እድግ በይልኝ ሊሊዬ የኔ እና ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +1

    ኡዑፍፍ የኔ ቆንጆ እንኩዋንም በሰላም ተገናኛችሁ እናት እና ልጅ አስለቀሳችሁኝ 😢አይ ስደት ሆድ ይፍጀው 😢

  • @Mekya1
    @Mekya1 Рік тому

    እኔም ከልጀ ከተለዩሁ ሰባት አመቴን ጨርሸ ስምተኛ አመቴ ገባ በጣም ትናፍቀኛለይ ግን ደሞ ብቻየን ስለሆነ የማስድጋት መስራት አለብኝ አይይይ የኔ ልጅ ብታገኘኝም የምታቀኝ አይመስለኝ😭😭😭 እኔም እሸላይ ብትቀርብልኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን የገጠር ስለሆነ ያደገችው ትፈራለች ያለችበትም በጣም ገጠር ውስጥ ነው ልድቷም እየደርሰ ነው😭😭😭😭

  • @madina3096
    @madina3096 Рік тому +1

    የዛሬው ይለያል 😢😢መለያየትጂ መላመድ ቀላል ነው እንኳን በሰላም ልጅሽ አገኘሽ❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +3

    ልዩ ኘሮግራም 😭😭😭እንካን በሰላም ተገናኛችሁ ተመስገን🙏❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Рік тому

    የአላህ እደዚህ አልቅሸ አላቅም😭ጀግና እናት ልጅ መታደል የኔማሮች💔💔

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Рік тому +1

    ኡፍፍፍፍ እናትና ልጅ አስለቃሱኝ በአላህ እኮን አላህ በሳለም አጋናኛቹሁ የረብ

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Рік тому +2

    ማርያምን እንኳን እናትየዋና ልጅት እኔም አለቀስኩ 😢😢😢😢

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Рік тому

    እፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ የእናት ናፍቆት ከባድ ነው እንኳን በሰላም ገባሽ ስደተኛዋ እህቴ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Рік тому

    የኔ ማር እማዬ እማዬ ስትል ሆዴ ባባ ፈጣሪ፡ያሳድግሺ፡እኔም፡የሁለት፡ልጂ፡እናትነኝ፡ፈጣሪ፡ለሀገሬ፡ያብቃኝ፡እናመሰግናለን፡እሼ

  • @tamerdubai6877
    @tamerdubai6877 Рік тому

    እሸ እዲሜና ጤና ይስጥህ ግን በጣም አስለቀስከኝ የኔንም ልጂ መቸ ነዉ እዲህ የማየዉ ስደት አይንህ ይጥፍ ብቻ አላህ ወልደን የተለያየነዉን ሁላ በሰላም ያገናኘን

  • @ghg3551
    @ghg3551 Рік тому +4

    የኔማርሁላችንንምያገናኘንያረብ❤❤❤❤

  • @MdMd-i1n3i
    @MdMd-i1n3i Рік тому

    ኡፍፍፍፍ እኔም ከልጆቸ መቸ ነው የምገናኘው እማዬ መጣሽ ስትል አስለቀሰችኝ ኡፍፍፍ 😢😢😢

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Рік тому +31

    ሁሁፍ ልጆቼ ናፍቀውኛል😢 አምስት አመት ሞላኝ

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤ የኔ ማር እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ አሹ መልካም ሰዉ❤❤❤

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Рік тому +3

    እኔም ከልጄና ከእናቴ የምገናኝበት ቀን ናፍቆኛል😢😢😢

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому +1

    አይ እናት እንካን በሰላም ገባሽ ልጅሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ ኡፍፍፍ አብረን አለቀስን

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 Рік тому

    ኡፍፍፍ አምላኬ ሆይ እኔንም ለዚህ አብቃኝ የልጄ ጥያቄ አድክሞኛልና ።እንኳን ለዚህ አበቃችሁ💜💜

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Рік тому +3

    አይ እናት ስሟ ሲጣፍጥ❤🙏

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 Рік тому

    እሼ ምርጥ ሰው አላህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ