Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደዛሬ በህይወቴ አልቅሼ አላውቅም የደስታ እንባ አነባው:: ጌታ ሆይ የመለያዬት መንፈስ ሁሌም በአንተ ይሰበር:: ፍቅር አንድነት ይንገስ:: እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ሁላችንንም በምልጃዋ ትጠብቀን:: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ማር ተባረኪልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Ameen Ameen Ameen
Amenn❤❤❤
እኔም ከልጄ ጋር የምገናኝበት ቀን ትናፍቀኝ አለች 😥 እስኪ እመብርሀን ታሳካልሽ በሉኝ 8አመቴ ከልጄ ከተለየሁ
አብሺርበሰላምያገነኝሺ
እመብርሀን ታሳካልሽ አይዞሽ❤❤❤
Emebrhan tasakalsh beselam tagenagnsh
AYZOSHU.EMBRHUNTAGNGSHULCHU.
አብሽሪ እህት አለህ የሳከልሽ
ያረቢ እናቴ ስትል ስትል ሲገናኘ ለኛም የህንን ቀን ያቅርብልን 😢😢😢😢😢😢 እደት እዳለቀስኩ እረ አላህ ለኔም አቅርብል ልጀን እስተማየው እደት እደጎጎሁ ዱአ አርጉልኘ
አይዞሽ እማ አገራችን ሰላሟ ይመለስ ብለንጂ እንገባለን ሁላችንም እያነባንነው😢😢😢😢
አይዞሸ እማ አላህ በሠላም ያገናኝሽ ከነመላው ቤትሰብሽ
ያረብ በጣም አሥለቀሰችኝ ግን ልጀ እደዝህ ናፍቄው ይሆን ????? እህህህህ ዛሬ በናፍቆት ተሠቃየሁ ድምጹን ከሰማሁ 3 ወር ሆነኝ አብይ የስራህን ይስጥህ የኛን ስቃይ አላህ ባንተ ላይ ያምጣብህ
አይዞሸ ሁሉም ነው የተለያየው አላህ በሠላም ያገነኝን
እፍፍ እናት እና ልጅ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ 🥰😍እንኳን ሲያለቅሱ አይቼ እንዲሁም ሆድ ብሶኛል 🥺😥ሁላችንም ከናፈቅናቸው ቤተሰቧቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን ሰላም ለእማማ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️😥🙏
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይስጥህ እናት በሚን ትታከልች❤❤❤❤
ደምሪኝ ዉድ እንደማመር
Amennnn
aminnnnn❤
አሜን
እማዬ መጣሽ እኔኮ አልተጣላሁሽም ዊይ የልጅ ነገር የሚጣፍጥ ጣፋጭ ቃላት እናት ረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን ❤❤❤❤❤
ወየዉ አልቅሸአልወጣልሽአለኝ አይልጀ ያለእዲሜሽ ሥንቱአሣለፍሽዉ አይስደት😢😢😢😢😢😢😢😢
እውይ ይሔን ስሜት የሚረዳዉ የወለደ ብቻ ነዉ እፉ ለማይሞላ ኑሮ😢😢😢😢😢
❤ያማል በጣምከልጅ መለየት
በጣም ወላሂ እኛንም አሏህ በሰላም ያገናኘን
በጣም 😢😢😢😢😢
ኧረ ያልወለድነውም ይገባናል እናት ባንሆን እናት አለን
😢😢
ድንቅ ልጆች❤❤ ያልወለድን ልጂ ይስጠን❤❤
ባሉ የት አለና😊😅😅
ኣሜን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በዚህ ሁኔታ ውስጥ የሚያልፉ ብዙ ጀግና እናቶች አሉ ❤አይዞችሁ በርቱ
ሲንቶቻችን ነው ኢንደዝህ በልጆቻችን ተናፍቀን በሰው ሀገር የለነው 😭
ደምረኝ ሙሄ
በጣም ወላሂ የኔ ልጅ ሁሌ ሳወራው መቸነው የምትመጭው ነው የሚለኝ ስተኛ ክፍል ስሆን ይለኛል 2ኛ ስትሆን ብየዋለሁ ኢሻአላህ አሳክቶልኝ ብሄድ😢ኡፍፍ አየ ስደት
ሀገራችን ኢትዮጵያን ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ💚❤💛💋💛💋💎
❤AMYIN
አሚን ያገልቢ
Amen amen amen 💖💖💖😢wde
Amen yene helu❤❤
አስለቀሰትኝ ልጄቱ እማየ ስትል አይ ስደት ኡፍፍፍ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ
እሸቱ በጣም ምርጥ ሰዉ ነህየሰዉ ደስታ የሚያስደስት ትልቅ ዎጋ ያለህ ድንቅ ወጣት ነህ
እማዬ መጣሽልኝ ስትል ሳላቀው አለቀስኩ 😢እፍፍፍፍ እናትነት❤
እኔም
ደምሪኝ
እኔም😢😢😢
እፍፍፍፍፍ ፈጣሪዬ ይችን ቀን ለኔም ፈቀድልኝ በልጆቸ ናፍቆት ልሞት ነዉ ። እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
አላህየ ይችቀን ለኔም ለመሰሎቸ ወፍቀን ከልጅ ጋር አገናኘኝ. 😢😢😢😢 ወልዶ ስደት የሚያውቅ ያውቀዋል ብቻ አልሀምዱሊላህ
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 🥺😭😭😭 በጣም እስቃይ ላይ ናቸው መኝታው ምግቡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
እኔስ ልጆቼ በናፍቆት እኔደሞ በስራ እና በናፍቆት ደከመኝ አላህዬ ሃገሬን ሰላም አድርጋት ጠብቀን የተለያየን ሁሉ ያሰብነው አሳክቶ ከምንወደው ከምናፍቀው ይጨምረን አሼ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው❤❤
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
እማዬ ስትል ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ እንኳን ተገናኛችሁ 😢 ማር የሆነች ልጂ
❤❤❤እውይ ልጄ ናፈቀችኝ እግዚአብሔር እባክሕ ሐሳቤን አሟላልኝ በሰላም እግዚአብሔር ለሐገሬ አብቃኝ 🎉🎉🎉🎉
ይህ ቀን ናፈቀኝ አምላኬ ሆይ እኔንም ከልጄጋ በሰላም አገናኘኝ🥹🥹🥹🥹🥹 9 አመት ከልጅጋ መለያየት ኡፍፍፍፍእኔም ልጄን 10 አመት ሲሞላህ እመጣለሁ ስጦታህን ይዤልህ ብየ ቃል ገብቸለት ነበር እግዚአብሔር ይርዳኝስኪ ልክ እንደእናንተ😢😢
እረ በጣም ከባድ ነዉ ደስታም ያስደነግጣልኮ ሳታስበዉ ስታያት ደንግጣ ፀጥ ብትልስ ወይኔ እደት እዳለቀስኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔስ መቸይሆን ልጆቸን እማየው😢እኮን ተገናኛችሁ❤❤
እህህህ እናት ልጆች እንዴት ደሥ ይላሉ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሥጣቹ ፈጣሪ ለኛም ልጅ ለሌለን በሠው ሀገር በየሠው ቤት ሞልቶ ለማይሞላ ለምንከራተተው አገራችን አሥገብቶ ትዳር ልጅ ሠቶን ቤታችንን በደሥታ ይሙላው❤❤❤❤❤❤
ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ😢😢እደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ሰው ሲደስትም ደስታም ያስለቅሳል😢😢😢እካን ደስ አላቹ እናት እና ልጅ አላህ እኛም ከልጆቻችን በሰላም ያገናኘን❤
እፍፍፍ ማርያምንእማዬ ስትል ልቤ ስጥቅ ነዉያለዉ😢 መቼ ይሆን እናቴን የማገኛት😢😢😢
በጣምምም😢😢😢😢😢😢
አይ ስደት እንካን በሠላም ተገናኛችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 እፍፍፍ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን 😢😢😢😢😢
@@rahimatubetube እሽ እማ💐🌷
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏
አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው እኛ ካሰብነው ይልቅ እርሱ ያቀደው እንዴት ያለ ግሩም ነው🎉 እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ እናት❤
እዉይይይ የኔ ብስል ልጂ እድግ በይእናትሽጋ ስትገናኙ ልጀን ያገኘሁትን ያክል ደስስስ ብሎኛል
አይ ስደት ስንቱን ለያየኸዉ የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እኛም ያሰብነዉ ተሳክቶ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን
አላህ አርዝቅሺን ባገርሺላይያርግልሺ ከልጀሺአይለይሺ እከዠንኮንምቀሰላምተገናኝችሁ በሰላም
እግዚአብሔር ይመስገን እናት እና ልጅ❤እሸቱ ተባረክልን ❤❤❤❤❤
ምንም ቢሖን ልጅ ከናቱ ጋር መሖን አለበት ምን ያሕል እንደሚጐዱ ምንም ብር ልብስ ጫማ ቢሞላም እናት ግን እትጠገብም የኔ ናት እናቷን አይታ እማየ ስትል ደስ አለችኝ እናት መተኪያ የሌላት ነች ማማየ ከናትሽ በመገናኘትሽ ደስ ብሎኛል ❤
ወይኔአፈር ልብላ እኔንም አስለቀሰችኝ ውይ በስደት ላይ ያላቹ በሙሉ ለአገራቹ ያብቃቹ
እሸቱ መልካም ወንድም ነህ አለቀስኩ የኔም ልጅ እንዲሁ በናፍቆት እየተቀጣች ነው የምትኖረው እግዝያብሔር የእለት እጀራችንን ባርኮ ሰጥቶን በሀገራችን ከልጅ እና ከቤተሰቦቻችን ጋር ያኑረን🥺🥺🥺🙏
😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ እንኳን ለአይን ስጋ አበቃሽ ልጅ ከባድ ነው እኛንም የአንችን እድል እግዚአብሔር ይስጠን የልጆቻችን ጉጭ ለመሳብ ያብቃን❤❤❤ እንደት እንዳለቀስኩኝ😢😢😢 ግን ልጅቱን ፈርቼ ነበር ድንጋጤ መጥፎ ነው ❤
😢😢እባየን መቆጣጠር አልቻልኩ ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት ያረብ ልጆቻችንን ተለይተን በሰደት የምንደክም የመዳም ቀመሞች ብዙ ነን እና በሰላም ልጆቻችን ጋ አሏህ ያገናኘን አሚን ያረበል አለሚን
አገራችንን ሰላም ያርግልን እቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን
እኔም ልጀ እንደናፈቀኝ አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብብ
እኔም ልጀ ናፍቃኛለይ የአላህ በሰላም አገነኘን ከልጆቻችን ከቤተሰቦቻችን ያረብ
ውይ ደስ ስትሉ እማዬ ስትል ልቤ ቀጥ እኔስ እናቴን እንዴት ይሆን ማገኛት ሁፍፍፍ በስላም ከስደት ይመልሰን ሁላችንንንም❤❤❤
Uuuffff enkuwan le enate hager beslm Abeqash Ehite ke lijesh garr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እኔም ከስደት ተመልሼ አባቴ እንደዚ አቅፌ እምስምበት ቀን ናፍቆኛል አባቴ በሰላም ያጋናኘን❤ የኔ አባት ናፈቕከኝ😢
ኡፉፉፉፉፉ ወላሂ እማየ ሥትል ልቤ ሥጥቅ አለ ያረቢ እኛንም አላህ ለዚህ ቀን ያብቃን የሁላችንንም እናቶች ሽ አመት ያኑርልን 😢
እግዚአብሔር ይመስገን እናትና ልጂ ተገናኙ አይስደት በተለይ ልጂጥሎ መሰደ ድ በጣምነዉ ያስለቀሱኝ አዉ እኛያልነዉ ሳይሆን እሱየፈቀደዉ ሆነ ❤❤❤
ሚስኪን የአላህ ስራ አጅብ ነው እንኳን ልጅሽጋ አላህ አገናኘሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
በእየሱስ ስም 😢😢😢😢😢😢😢እሼ አስለቀስከኝ እኮ እግዚያብሄር ይባርክህ ❤❤❤❤
እማዬ ማጣሽ እማዬ መጣሽ እፍ አልሃምዱሊላህ እኔንም አላህ ለዚህ ያብቃኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ ትንሽ ልጅ በጣም ናፍቀህኛል እህቴ እኮን ደስ ያለሽ. ስደት አይኑ ይጥፉ
አይድሌ አልቅሰሽ ሙች ያለኝ ልጅ ኧህ😢😢 እንኳን ዴስ አላችሁ እናትና ልጅ
እፍፍፍ አንጀቴን በሉኝ አልወለድኩም ግን በልጅቷ ቦታ ሆኜ የቤተሰብን ናፍቆት ሳስብ እንባዬ መጣ❤❤❤❤❤❤
አቦ እሼ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠበቅህ ያልታሰበ ደስታ በቤትህ ይግባ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ያንተን ፕሮግራም እያለቀሰኩኝ ነው የምሰማው እውነትን ዘውትር ያንተ መርሀ ግብሮች ይገነቡኛል ያንጹኛል በህይወቴ ተምሪያለሁኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ
እኔስ እናቴን መቼ ነዉ የማገኛት ይሆን😢😢😢አምላኬ አደራህን ቤተሰቦቸን ጠብቅልኝ😢የተጀመረዉን ቤተ መቅደስ ፍፃሜዉን ያሳየን
ኡፍፍፍፍ እናትና ልጅ አስለቃሱኝ በአላህ እኮን አላህ በሳለም አጋናኛቹሁ የረብ
አዬ ስደት እናትና ልጅን ይለያያል።ጌታ እየሱስ እሱ ዬርዳሽ አብራችሁ ለመኖር ።
አሏህ ሆይ በሰላም ልጀ ጋር አገናኝኘ😢😢😢😢
ኡፍፍፍ ደስ ስትል ስደት ያለን ሁሉ ከልጆቻችን ጋር አላህ በሰላም ያገናኚን
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢❤❤❤❤❤
እኛ ስደተኞች እኳን ይችን አይን ሆደ ባሻነን እባይን መቆጣጠር አልቻልኩም ልጀ ናፍቃኛለች❤
በጣም😢😢
ኦፍፍፍ ከባድ ነው ስሜቱ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ❤❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉🎉
የሰዉ አገር እንደዚህ አድክሞ ነዉ ሚልከዉ 😢እናትሽን ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ
የአላህ እደዚህ አልቅሸ አላቅም😭ጀግና እናት ልጅ መታደል የኔማሮች💔💔
ይችን ቀን ነው አላህን የምለምነው እኔም ከልጅጋር እንዲያገናኝኝ ስደት ምን ያክል አስከፊ እንደሁ ያወኩት ከልጅ ስለይ ነው በንባ ጨርስኩት ግን ደስ ብሎኛል እህቴ የእናት ገመዱ እንድ ነውና እኔጋ ያለው የህመም ናፍቆት አንችልም ጋ ነበር ከዛ ህመም ስለዳንሽ ደብሎኛል ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ አንችም እርጅም እድሜ ተመኝሁልሽ ለኔም በሀይማኖትሽ ፀልይልኝ
አንዳይነት እረጋ ያሎ እናትና ልጅ😢😢😢😢😢😢😢😢ሁፍፍፍፍፍፍፍ እናት
ማርያምን እንኳን እናትየዋና ልጅት እኔም አለቀስኩ 😢😢😢😢
እንኳንም ደስ አላቹሁ ❤❤ እኔም ለእናት አገሬ ያብቃኝ እና ከልጀ ጋራ ፈጣሪ ያገናኝ🙏🙏🙏🙏
እህታችን እኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ቆይ ግን ልጆቻችሁን እዴት እደዚህ አይነት ልብስ ታለብሳላችሁ ልጅን በቡዳ ማስበላት ነው ለነገሩ ተበልታለች ሙዚቃ ማስተማርስ ምን የሚሉት ነው የሴጣን መሰልጠኛ ልቦና ይስጣችሁ ኮሜንታትሮች ያላችሁትን በሉ ተሳደቡ አያገባኝም ግን ትክክል አይደለም😢😢😮😮
ወይ ጉድ
@@sbel7721 ምነው🤔
❤❤❤❤የኔ እናት እንኳን በሰላም መጣሽላት❤🎉
አላህእርጂም እድሜናጤናስቶ ያጣግባችሁ አይስደት ልጂና እናትን ተለያይቶ ማደግ ከባድኑው
ዉይ መገናኘት በጣም ደስ ይላል የኔም ልጂ እደአንች እናትና አባቷን በቀርብ ያገናኛት ያረብ ስደት በቃ ይበለን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
እሸ እዲሜና ጤና ይስጥህ ግን በጣም አስለቀስከኝ የኔንም ልጂ መቸ ነዉ እዲህ የማየዉ ስደት አይንህ ይጥፍ ብቻ አላህ ወልደን የተለያየነዉን ሁላ በሰላም ያገናኘን ፡
አይ እናት እንካን በሰላም ገባሽ ልጅሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ ኡፍፍፍ አብረን አለቀስን
የኔ፣ማር፣ውይ፣ሳላስበው፣እንባየ፣ፈሰሰ፣እኔም፣ልጄን፣እንዴዚህ፣ደስቢለኝ፣ምናለ፣ባድለኝ፣ልጆዋ፣በጣም፣ናፍቀኸኛል፣የኔ፣ሁለነገር፣የመኖሬ፣ሚስጥር፣እወድሀለሁ፣🎉
እዉይይይይይይ የኔ ማር የኔ አብሮ ማንባት ወይኔ እናቴ ለአፍታ እንኳን ባይሽ 😢😢😢😢😢😢😢እማዬ እወድሻለሁ እረጅም እድሜ ያኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
ከቲክቶክ በርሬነው የመጣሁት የኔማር ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኦን ላይን ላይ ሆናችሁ ለእንጀራ ብላችሁ በባዕድ አገር ላላችሁ ሁሉ ከልጆቻችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር አምላክ በሰላም ያገናኛችሁ በእውነት እናቴ ስትል ልክ እንደልጅነቴ እናቴ ታወሰችኝ ይገርማል ለካስ የእናት ፍቅር አያረጅም።
ይቀን እደት እደናፈቀኚ ልጀን የማቅፍበት ማነው እደኔ ይቀን የናፈቀዉ
እሸ እዲሜና ጤና ይስጥህ ግን በጣም አስለቀስከኝ የኔንም ልጂ መቸ ነዉ እዲህ የማየዉ ስደት አይንህ ይጥፍ ብቻ አላህ ወልደን የተለያየነዉን ሁላ በሰላም ያገናኘን
የዛሬው ይለያል 😢😢መለያየትጂ መላመድ ቀላል ነው እንኳን በሰላም ልጅሽ አገኘሽ❤
በጣም ከባድነዉ እናትና ልጂ መለያየት እኔም ልጂችን ከተለየሆቸዉ 8 አመቴ ነዉ😢😢😢😢😢ልጂቸ አድቀን እደማያችሁ እርግተኛነኝ ከ እግዚኣብሄር በታች😢😢😢😢
እኳንደስአላችሁ እናትናልጁ ደስብሎኛል ስለተገናኘችሁ በእባጨረስኩቶ
ወላሂ በጣም አለቀሥኩ በጣም ከፍኝ ያረቢ መቸነው ይህ ቀን ልጄን የማገኘው ማንነቴን ሣታው ቀኝ ተለየዋት አይሥደት ያልፍልኛል ብየ ብውጣ አባቴንም😭😭😭😭😭😭 አጣው መሄድም አሥጠላኝ ልጄም ናፍቀችኝ ምላረግልሽ ሥላት አች ብቻ ነይልኝ ትለኛለች ያረቢ በቃበለኝ ሥደት ሀገራችንንም ሠላም አምጣ ያቢ እኔሥ ደከምኩ ሠለቸው የሠው ቤት
እፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ የእናት ናፍቆት ከባድ ነው እንኳን በሰላም ገባሽ ስደተኛዋ እህቴ
የኔ ማር እማዬ እማዬ ስትል ሆዴ ባባ ፈጣሪ፡ያሳድግሺ፡እኔም፡የሁለት፡ልጂ፡እናትነኝ፡ፈጣሪ፡ለሀገሬ፡ያብቃኝ፡እናመሰግናለን፡እሼ
ልዩ ኘሮግራም 😭😭😭እንካን በሰላም ተገናኛችሁ ተመስገን🙏❤
.በህወቴ ያዘንኩበት ቀን የልጅን 18 አመት አለማክበሬ ኬክ እንኳን አልገዛዉለትም ዉስብስቤ ህወቴ ፡ልጅን 19 አመቱ አደራ አክብሩልኝ ቢያንስ እንኳን ተወለድክ በሉሉኝ የኔ ሂወት ምስቅልቅል ብሎብኛል
ፈጣሪ ያስተካክልልሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
የኔማርሁላችንንምያገናኘንያረብ❤❤❤❤
አሏህ ለሁሉም እናትና ልጂ በሠላም አገናኘነ ያረብብብብብብ😢😢😢😢😢 በሠላም ላሃገራችን ያብቃን
ያአሏህ እኔም ከልጄ ጋር በሰላም አገላኘኝ ያረብ ስደት አይኑ ይጥፋ ውይ ልቤ ሰብር አለ😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግች እሼ አስቀስከኝ እኔን በስደት 10 ዓመት ሆኖኛል ሁለት ልጆች አሉኝ በጣም ነው ወንዱ ልጄ መቸነው የምትመጭው ይለኛል እኔ ደግም እግዚአብሔር ከፈቀደ የሚቀጥሎ አመት እመጣለው ውያልኩ አመታት አስቀጠርኩት ሁሌ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆቼን ቤተሰቦቼ አደራ እያልኩ እለምናለው ግን አንድ ቀን እግዚአብሔር አምላክ በፈቀዶ ሰአት እንደምንገናኝ ተስፍ አድርፍ ነበር ግን እግዚአብሔር አምላክ አልፈቀዶውም ልጅሽ ሞቶ ብሎ መርዶ ነገሪኝ እኔ የሚዞው የሚጨብጦ ጠፋኝ በጣም ከባድ ነው በስደት ላይ ሆኖ የልጅ መርዶ መስማት መፈጠሬ አስጠላኝ ወገኖቴ ከእግዚአብሔር ጋራም አንዴንዴ እጣላለው ምነው እመቤትም ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎቴን አልሰማችኝን እላለው😂😂😂😂 እንዴንዴም ሁሉ እንደ ፣እግዚአብሔር ፣ፍቃድ ነው እላለው ግን ውስጤ ተጎድቶዋል ተስፋም ቅርጦወል ልጄቼ የተሻለ ህይወት እኑራለው ብየ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል ሁሉም ሰርቼ ልጄን አጣሁት😂😂😂😂
የኔ ልዩ ስደተኛ እንኩዋን በሰላም ከልጅሽ ተገናሺ 🎉🎉🎉🎉
ስደት አይኑይጥፍ የኔምልይ እደሂትለኝይሆናል ያርብ ልጀንአተጠብቅልኝ
አይ እናት ስሟ ሲጣፍጥ❤🙏
በስመአብዬ እማዬ መጣሽ ስትል ፍንቅል አደረገኝ😢እናት ይቅርታ አድርጊልኝ ልጄ ልጅ እኔ አልተጣላውሽም ኦህህህ ❤እግዚአብሔር ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን
አሜን ፫🙏😘
Congratulations, what a loving mother and daughter. Thank you God
ኡፍፍፍ አምላኬ ሆይ እኔንም ለዚህ አብቃኝ የልጄ ጥያቄ አድክሞኛልና ።እንኳን ለዚህ አበቃችሁ💜💜
የኔ ማር 😭😭😭😭😭እንኳን በሰላም ተገናኛችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረብ እኔም ልጅ ናፍቆኛል አላህ ያገናኛን
ውይ እንባየን መቆጣጠር አቀጠኝ እኔም 3 አመት 6 ወር እያለች ትቻት ከመጣሁ 6 አመት ሊሞላኝ ነው ስትናፍቀኝ ልሄድ ስዘጋጅ ጦርነት ሆነ አሁን ላይ ቀኑም ጨለመብኝ እና እኔም እንዳንቺ ልጅን እግዝአብሔር በሰላም .....😢😢😢😢😢
Enymi welahi btam nafikagaliche ljie gen torinte metabige endat ligeba
Ayzoshe yene ehit,hulu melkam yehonal,Egizabeher beslam ke lijeshe yagenagishal ❤
እኔም በሁለት አመት ነው ትቻት የመጣሁት 6አመት ሊሆነኝነው ግንገናነኝ ለመሄድ እሷም ወጥራነይ ነውስራዋ ብቻ ከባድ ነው
ኡዑፍፍ የኔ ቆንጆ እንኩዋንም በሰላም ተገናኛችሁ እናት እና ልጅ አስለቀሳችሁኝ 😢አይ ስደት ሆድ ይፍጀው 😢
የዘመናችን ሀቢብ ጊዮርጊስ። አምላከ ተክለሐይማኖት አይለይህ! አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍፃሜህን ያሳምርልህ እሼ!
እንደዛሬ በህይወቴ አልቅሼ አላውቅም የደስታ እንባ አነባው:: ጌታ ሆይ የመለያዬት መንፈስ ሁሌም በአንተ ይሰበር:: ፍቅር አንድነት ይንገስ:: እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ሁላችንንም በምልጃዋ ትጠብቀን:: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ማር ተባረኪልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Ameen Ameen Ameen
Amenn❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እኔም ከልጄ ጋር የምገናኝበት ቀን ትናፍቀኝ አለች 😥 እስኪ እመብርሀን ታሳካልሽ በሉኝ 8አመቴ ከልጄ ከተለየሁ
አብሺርበሰላምያገነኝሺ
እመብርሀን ታሳካልሽ አይዞሽ❤❤❤
Emebrhan tasakalsh beselam tagenagnsh
AYZOSHU.EMBRHUNTAGNGSHULCHU.
አብሽሪ እህት አለህ የሳከልሽ
ያረቢ እናቴ ስትል ስትል ሲገናኘ ለኛም የህንን ቀን ያቅርብልን 😢😢😢😢😢😢 እደት እዳለቀስኩ እረ አላህ ለኔም አቅርብል ልጀን እስተማየው እደት እደጎጎሁ ዱአ አርጉልኘ
አይዞሽ እማ አገራችን ሰላሟ ይመለስ ብለንጂ እንገባለን ሁላችንም እያነባንነው😢😢😢😢
አይዞሸ እማ አላህ በሠላም ያገናኝሽ ከነመላው ቤትሰብሽ
ያረብ በጣም አሥለቀሰችኝ ግን ልጀ እደዝህ ናፍቄው ይሆን ????? እህህህህ ዛሬ በናፍቆት ተሠቃየሁ ድምጹን ከሰማሁ 3 ወር ሆነኝ አብይ የስራህን ይስጥህ የኛን ስቃይ አላህ ባንተ ላይ ያምጣብህ
አይዞሸ ሁሉም ነው የተለያየው አላህ በሠላም ያገነኝን
እፍፍ እናት እና ልጅ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ 🥰😍
እንኳን ሲያለቅሱ አይቼ እንዲሁም ሆድ ብሶኛል 🥺😥
ሁላችንም ከናፈቅናቸው ቤተሰቧቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን ሰላም ለእማማ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️😥🙏
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይስጥህ እናት በሚን ትታከልች❤❤❤❤
ደምሪኝ ዉድ እንደማመር
Amennnn
aminnnnn❤
አሜን
እማዬ መጣሽ እኔኮ አልተጣላሁሽም ዊይ የልጅ ነገር የሚጣፍጥ ጣፋጭ ቃላት እናት ረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን ❤❤❤❤❤
ወየዉ አልቅሸአልወጣልሽአለኝ አይልጀ ያለእዲሜሽ ሥንቱአሣለፍሽዉ አይስደት😢😢😢😢😢😢😢😢
እውይ ይሔን ስሜት የሚረዳዉ የወለደ ብቻ ነዉ እፉ ለማይሞላ ኑሮ😢😢😢😢😢
❤ያማል በጣምከልጅ መለየት
በጣም ወላሂ እኛንም አሏህ በሰላም ያገናኘን
በጣም 😢😢😢😢😢
ኧረ ያልወለድነውም ይገባናል እናት ባንሆን እናት አለን
😢😢
ድንቅ ልጆች❤❤ ያልወለድን ልጂ ይስጠን❤❤
ባሉ የት አለና😊😅😅
ደምሪኝ ዉድ እንደማመር
ኣሜን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በዚህ ሁኔታ ውስጥ የሚያልፉ ብዙ ጀግና እናቶች አሉ ❤አይዞችሁ በርቱ
ሲንቶቻችን ነው ኢንደዝህ በልጆቻችን ተናፍቀን በሰው ሀገር የለነው 😭
ደምረኝ ሙሄ
በጣም ወላሂ የኔ ልጅ ሁሌ ሳወራው መቸነው የምትመጭው ነው የሚለኝ ስተኛ ክፍል ስሆን ይለኛል 2ኛ ስትሆን ብየዋለሁ ኢሻአላህ አሳክቶልኝ ብሄድ😢ኡፍፍ አየ ስደት
ሀገራችን ኢትዮጵያን ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ💚❤💛💋💛💋💎
❤AMYIN
አሜን
አሚን ያገልቢ
Amen amen amen 💖💖💖😢wde
Amen yene helu❤❤
አስለቀሰትኝ ልጄቱ እማየ ስትል አይ ስደት ኡፍፍፍ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ
እሸቱ በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ
የሰዉ ደስታ የሚያስደስት ትልቅ ዎጋ ያለህ ድንቅ ወጣት ነህ
እማዬ መጣሽልኝ ስትል ሳላቀው አለቀስኩ 😢እፍፍፍፍ እናትነት❤
እኔም
ደምሪኝ
እኔም😢😢😢
እፍፍፍፍፍ ፈጣሪዬ ይችን ቀን ለኔም ፈቀድልኝ በልጆቸ ናፍቆት ልሞት ነዉ ። እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
አላህየ ይችቀን ለኔም ለመሰሎቸ ወፍቀን ከልጅ ጋር አገናኘኝ. 😢😢😢😢 ወልዶ ስደት የሚያውቅ ያውቀዋል ብቻ አልሀምዱሊላህ
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 🥺😭😭😭 በጣም እስቃይ ላይ ናቸው መኝታው ምግቡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
እኔስ ልጆቼ በናፍቆት እኔደሞ በስራ እና በናፍቆት ደከመኝ አላህዬ ሃገሬን ሰላም አድርጋት ጠብቀን የተለያየን ሁሉ ያሰብነው አሳክቶ ከምንወደው ከምናፍቀው ይጨምረን አሼ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው❤❤
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
እማዬ ስትል ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ እንኳን ተገናኛችሁ 😢 ማር የሆነች ልጂ
❤❤❤እውይ ልጄ ናፈቀችኝ እግዚአብሔር እባክሕ ሐሳቤን አሟላልኝ በሰላም እግዚአብሔር ለሐገሬ አብቃኝ 🎉🎉🎉🎉
ይህ ቀን ናፈቀኝ አምላኬ ሆይ እኔንም ከልጄጋ በሰላም አገናኘኝ🥹🥹🥹🥹🥹 9 አመት ከልጅጋ መለያየት ኡፍፍፍፍእኔም ልጄን 10 አመት ሲሞላህ እመጣለሁ ስጦታህን ይዤልህ ብየ ቃል ገብቸለት ነበር እግዚአብሔር ይርዳኝስኪ ልክ እንደእናንተ😢😢
እረ በጣም ከባድ ነዉ ደስታም ያስደነግጣልኮ ሳታስበዉ ስታያት ደንግጣ ፀጥ ብትልስ ወይኔ እደት እዳለቀስኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔስ መቸይሆን ልጆቸን እማየው😢እኮን ተገናኛችሁ❤❤
እህህህ እናት ልጆች እንዴት ደሥ ይላሉ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሥጣቹ ፈጣሪ ለኛም ልጅ ለሌለን በሠው ሀገር በየሠው ቤት ሞልቶ ለማይሞላ ለምንከራተተው አገራችን አሥገብቶ ትዳር ልጅ ሠቶን ቤታችንን በደሥታ ይሙላው❤❤❤❤❤❤
ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ😢😢እደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ሰው ሲደስትም ደስታም ያስለቅሳል😢😢😢እካን ደስ አላቹ እናት እና ልጅ አላህ እኛም ከልጆቻችን በሰላም ያገናኘን❤
እፍፍፍ ማርያምንእማዬ ስትል ልቤ ስጥቅ ነዉያለዉ😢 መቼ ይሆን እናቴን የማገኛት😢😢😢
በጣምምም😢😢😢😢😢😢
አይ ስደት እንካን በሠላም ተገናኛችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 እፍፍፍ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን 😢😢😢😢😢
ደምሪኝ
@@rahimatubetube እሽ እማ💐🌷
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው እኛ ካሰብነው ይልቅ እርሱ ያቀደው እንዴት ያለ ግሩም ነው🎉 እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ እናት❤
እዉይይይ የኔ ብስል ልጂ እድግ በይ
እናትሽጋ ስትገናኙ ልጀን ያገኘሁትን ያክል ደስስስ ብሎኛል
አይ ስደት ስንቱን ለያየኸዉ የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እኛም ያሰብነዉ ተሳክቶ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን
አላህ አርዝቅሺን ባገርሺላይያርግልሺ ከልጀሺአይለይሺ እከዠንኮንምቀሰላምተገናኝችሁ በሰላም
እግዚአብሔር ይመስገን እናት እና ልጅ❤
እሸቱ ተባረክልን ❤❤❤❤❤
ምንም ቢሖን ልጅ ከናቱ ጋር መሖን አለበት ምን ያሕል እንደሚጐዱ ምንም ብር ልብስ ጫማ ቢሞላም እናት ግን እትጠገብም የኔ ናት እናቷን አይታ እማየ ስትል ደስ አለችኝ እናት መተኪያ የሌላት ነች ማማየ ከናትሽ በመገናኘትሽ ደስ ብሎኛል ❤
ወይኔአፈር ልብላ እኔንም አስለቀሰችኝ ውይ በስደት ላይ ያላቹ በሙሉ ለአገራቹ ያብቃቹ
እሸቱ መልካም ወንድም ነህ አለቀስኩ የኔም ልጅ እንዲሁ በናፍቆት እየተቀጣች ነው የምትኖረው እግዝያብሔር የእለት እጀራችንን ባርኮ ሰጥቶን በሀገራችን ከልጅ እና ከቤተሰቦቻችን ጋር ያኑረን🥺🥺🥺🙏
😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ እንኳን ለአይን ስጋ አበቃሽ ልጅ ከባድ ነው እኛንም የአንችን እድል እግዚአብሔር ይስጠን የልጆቻችን ጉጭ ለመሳብ ያብቃን❤❤❤ እንደት እንዳለቀስኩኝ😢😢😢 ግን ልጅቱን ፈርቼ ነበር ድንጋጤ መጥፎ ነው ❤
😢😢እባየን መቆጣጠር አልቻልኩ ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት ያረብ ልጆቻችንን ተለይተን በሰደት የምንደክም የመዳም ቀመሞች ብዙ ነን እና በሰላም ልጆቻችን ጋ አሏህ ያገናኘን አሚን ያረበል አለሚን
አገራችንን ሰላም ያርግልን እቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን
እኔም ልጀ እንደናፈቀኝ አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብብ
እኔም ልጀ ናፍቃኛለይ የአላህ በሰላም አገነኘን ከልጆቻችን ከቤተሰቦቻችን ያረብ
ውይ ደስ ስትሉ እማዬ ስትል ልቤ ቀጥ እኔስ እናቴን እንዴት ይሆን ማገኛት ሁፍፍፍ በስላም ከስደት ይመልሰን ሁላችንንንም❤❤❤
Uuuffff enkuwan le enate hager beslm Abeqash Ehite ke lijesh garr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እኔም ከስደት ተመልሼ አባቴ እንደዚ አቅፌ እምስምበት ቀን ናፍቆኛል አባቴ በሰላም ያጋናኘን❤ የኔ አባት ናፈቕከኝ😢
ኡፉፉፉፉፉ ወላሂ እማየ ሥትል ልቤ ሥጥቅ አለ ያረቢ እኛንም አላህ ለዚህ ቀን ያብቃን የሁላችንንም እናቶች ሽ አመት ያኑርልን 😢
እግዚአብሔር ይመስገን እናትና ልጂ ተገናኙ አይስደት በተለይ ልጂጥሎ መሰደ ድ በጣምነዉ ያስለቀሱኝ አዉ እኛያልነዉ ሳይሆን እሱየፈቀደዉ ሆነ ❤❤❤
ሚስኪን የአላህ ስራ አጅብ ነው እንኳን ልጅሽጋ አላህ አገናኘሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
በእየሱስ ስም 😢😢😢😢😢😢😢እሼ አስለቀስከኝ እኮ እግዚያብሄር ይባርክህ ❤❤❤❤
እማዬ ማጣሽ እማዬ መጣሽ እፍ አልሃምዱሊላህ እኔንም አላህ ለዚህ ያብቃኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ ትንሽ ልጅ በጣም ናፍቀህኛል እህቴ እኮን ደስ ያለሽ. ስደት አይኑ ይጥፉ
አይድሌ አልቅሰሽ ሙች ያለኝ ልጅ ኧህ😢😢 እንኳን ዴስ አላችሁ እናትና ልጅ
እፍፍፍ አንጀቴን በሉኝ አልወለድኩም ግን በልጅቷ ቦታ ሆኜ የቤተሰብን ናፍቆት ሳስብ እንባዬ መጣ❤❤❤❤❤❤
አቦ እሼ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠበቅህ ያልታሰበ ደስታ በቤትህ ይግባ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ያንተን ፕሮግራም እያለቀሰኩኝ ነው የምሰማው እውነትን ዘውትር ያንተ መርሀ ግብሮች ይገነቡኛል ያንጹኛል በህይወቴ ተምሪያለሁኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ
እኔስ እናቴን መቼ ነዉ የማገኛት ይሆን😢😢😢አምላኬ አደራህን ቤተሰቦቸን ጠብቅልኝ😢
የተጀመረዉን ቤተ መቅደስ ፍፃሜዉን ያሳየን
ኡፍፍፍፍ እናትና ልጅ አስለቃሱኝ በአላህ እኮን አላህ በሳለም አጋናኛቹሁ የረብ
አዬ ስደት እናትና ልጅን ይለያያል።
ጌታ እየሱስ እሱ ዬርዳሽ አብራችሁ ለመኖር ።
አሏህ ሆይ በሰላም ልጀ ጋር አገናኝኘ😢😢😢😢
ኡፍፍፍ ደስ ስትል ስደት ያለን ሁሉ ከልጆቻችን ጋር አላህ በሰላም ያገናኚን
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢❤❤❤❤❤
እኛ ስደተኞች እኳን ይችን አይን ሆደ ባሻነን እባይን መቆጣጠር አልቻልኩም ልጀ ናፍቃኛለች❤
በጣም😢😢
ኦፍፍፍ ከባድ ነው ስሜቱ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ❤❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉🎉
የሰዉ አገር እንደዚህ አድክሞ ነዉ ሚልከዉ 😢
እናትሽን ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ
የአላህ እደዚህ አልቅሸ አላቅም😭ጀግና እናት ልጅ መታደል የኔማሮች💔💔
ይችን ቀን ነው አላህን የምለምነው እኔም ከልጅጋር እንዲያገናኝኝ ስደት ምን ያክል አስከፊ እንደሁ ያወኩት ከልጅ ስለይ ነው በንባ ጨርስኩት ግን ደስ ብሎኛል እህቴ የእናት ገመዱ እንድ ነውና እኔጋ ያለው የህመም ናፍቆት አንችልም ጋ ነበር ከዛ ህመም ስለዳንሽ ደብሎኛል ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ አንችም እርጅም እድሜ ተመኝሁልሽ ለኔም በሀይማኖትሽ ፀልይልኝ
አንዳይነት እረጋ ያሎ እናትና ልጅ😢😢😢😢😢😢😢😢ሁፍፍፍፍፍፍፍ እናት
ማርያምን እንኳን እናትየዋና ልጅት እኔም አለቀስኩ 😢😢😢😢
እንኳንም ደስ አላቹሁ ❤❤ እኔም ለእናት አገሬ ያብቃኝ እና ከልጀ ጋራ ፈጣሪ ያገናኝ🙏🙏🙏🙏
እህታችን እኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ቆይ ግን ልጆቻችሁን እዴት እደዚህ አይነት ልብስ ታለብሳላችሁ ልጅን በቡዳ ማስበላት ነው ለነገሩ ተበልታለች ሙዚቃ ማስተማርስ ምን የሚሉት ነው የሴጣን መሰልጠኛ ልቦና ይስጣችሁ ኮሜንታትሮች ያላችሁትን በሉ ተሳደቡ አያገባኝም ግን ትክክል አይደለም😢😢😮😮
ወይ ጉድ
@@sbel7721 ምነው🤔
❤❤❤❤የኔ እናት እንኳን በሰላም መጣሽላት❤🎉
አላህእርጂም እድሜናጤናስቶ ያጣግባችሁ አይስደት ልጂና እናትን ተለያይቶ ማደግ ከባድኑው
ዉይ መገናኘት በጣም ደስ ይላል የኔም ልጂ እደአንች እናትና አባቷን በቀርብ ያገናኛት ያረብ ስደት በቃ ይበለን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
እሸ እዲሜና ጤና ይስጥህ ግን በጣም አስለቀስከኝ የኔንም ልጂ መቸ ነዉ እዲህ የማየዉ ስደት አይንህ ይጥፍ ብቻ አላህ ወልደን የተለያየነዉን ሁላ በሰላም ያገናኘን ፡
አይ እናት እንካን በሰላም ገባሽ ልጅሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ ኡፍፍፍ አብረን አለቀስን
የኔ፣ማር፣ውይ፣ሳላስበው፣እንባየ፣ፈሰሰ፣እኔም፣ልጄን፣እንዴዚህ፣ደስቢለኝ፣ምናለ፣ባድለኝ፣ልጆዋ፣በጣም፣ናፍቀኸኛል፣የኔ፣ሁለነገር፣የመኖሬ፣ሚስጥር፣እወድሀለሁ፣🎉
እዉይይይይይይ የኔ ማር የኔ አብሮ ማንባት ወይኔ እናቴ ለአፍታ እንኳን ባይሽ 😢😢😢😢😢😢😢እማዬ እወድሻለሁ እረጅም እድሜ ያኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
ከቲክቶክ በርሬነው የመጣሁት የኔማር ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኦን ላይን ላይ ሆናችሁ ለእንጀራ ብላችሁ በባዕድ አገር ላላችሁ ሁሉ ከልጆቻችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር አምላክ በሰላም ያገናኛችሁ በእውነት እናቴ ስትል ልክ እንደልጅነቴ እናቴ ታወሰችኝ ይገርማል ለካስ የእናት ፍቅር አያረጅም።
ይቀን እደት እደናፈቀኚ ልጀን የማቅፍበት ማነው እደኔ ይቀን የናፈቀዉ
እሸ እዲሜና ጤና ይስጥህ ግን በጣም አስለቀስከኝ የኔንም ልጂ መቸ ነዉ እዲህ የማየዉ ስደት አይንህ ይጥፍ ብቻ አላህ ወልደን የተለያየነዉን ሁላ በሰላም ያገናኘን
የዛሬው ይለያል 😢😢መለያየትጂ መላመድ ቀላል ነው እንኳን በሰላም ልጅሽ አገኘሽ❤
በጣም ከባድነዉ እናትና ልጂ መለያየት እኔም ልጂችን ከተለየሆቸዉ 8 አመቴ ነዉ😢😢😢😢😢ልጂቸ አድቀን እደማያችሁ እርግተኛነኝ ከ እግዚኣብሄር በታች😢😢😢😢
እኳንደስአላችሁ እናትናልጁ ደስብሎኛል ስለተገናኘችሁ በእባ
ጨረስኩቶ
ወላሂ በጣም አለቀሥኩ በጣም ከፍኝ ያረቢ መቸነው ይህ ቀን ልጄን የማገኘው ማንነቴን ሣታው ቀኝ ተለየዋት አይሥደት ያልፍልኛል ብየ ብውጣ አባቴንም😭😭😭😭😭😭 አጣው መሄድም አሥጠላኝ ልጄም ናፍቀችኝ ምላረግልሽ ሥላት አች ብቻ ነይልኝ ትለኛለች ያረቢ በቃበለኝ ሥደት ሀገራችንንም ሠላም አምጣ ያቢ እኔሥ ደከምኩ ሠለቸው የሠው ቤት
እፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ የእናት ናፍቆት ከባድ ነው እንኳን በሰላም ገባሽ ስደተኛዋ እህቴ
የኔ ማር እማዬ እማዬ ስትል ሆዴ ባባ ፈጣሪ፡ያሳድግሺ፡እኔም፡የሁለት፡ልጂ፡እናትነኝ፡ፈጣሪ፡ለሀገሬ፡ያብቃኝ፡እናመሰግናለን፡እሼ
ልዩ ኘሮግራም 😭😭😭እንካን በሰላም ተገናኛችሁ ተመስገን🙏❤
.በህወቴ ያዘንኩበት ቀን የልጅን 18 አመት አለማክበሬ ኬክ እንኳን አልገዛዉለትም ዉስብስቤ ህወቴ ፡ልጅን 19 አመቱ አደራ አክብሩልኝ ቢያንስ እንኳን ተወለድክ በሉሉኝ የኔ ሂወት ምስቅልቅል ብሎብኛል
ፈጣሪ ያስተካክልልሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
የኔማርሁላችንንምያገናኘንያረብ❤❤❤❤
አሏህ ለሁሉም እናትና ልጂ በሠላም አገናኘነ ያረብብብብብብ😢😢😢😢😢 በሠላም ላሃገራችን ያብቃን
ያአሏህ እኔም ከልጄ ጋር በሰላም አገላኘኝ ያረብ ስደት አይኑ ይጥፋ ውይ ልቤ ሰብር አለ😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግች እሼ አስቀስከኝ እኔን በስደት 10 ዓመት ሆኖኛል ሁለት ልጆች አሉኝ በጣም ነው ወንዱ ልጄ መቸነው የምትመጭው ይለኛል እኔ ደግም እግዚአብሔር ከፈቀደ የሚቀጥሎ አመት እመጣለው ውያልኩ አመታት አስቀጠርኩት ሁሌ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆቼን ቤተሰቦቼ አደራ እያልኩ እለምናለው ግን አንድ ቀን እግዚአብሔር አምላክ በፈቀዶ ሰአት እንደምንገናኝ ተስፍ አድርፍ ነበር
ግን እግዚአብሔር አምላክ አልፈቀዶውም ልጅሽ ሞቶ ብሎ መርዶ ነገሪኝ እኔ የሚዞው የሚጨብጦ ጠፋኝ
በጣም ከባድ ነው በስደት ላይ ሆኖ የልጅ መርዶ መስማት መፈጠሬ አስጠላኝ ወገኖቴ ከእግዚአብሔር ጋራም አንዴንዴ እጣላለው ምነው እመቤትም ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎቴን አልሰማችኝን እላለው😂😂😂😂 እንዴንዴም ሁሉ እንደ ፣እግዚአብሔር ፣ፍቃድ ነው እላለው
ግን ውስጤ ተጎድቶዋል ተስፋም ቅርጦወል ልጄቼ የተሻለ ህይወት እኑራለው ብየ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል
ሁሉም ሰርቼ ልጄን አጣሁት😂😂😂😂
የኔ ልዩ ስደተኛ እንኩዋን በሰላም ከልጅሽ ተገናሺ 🎉🎉🎉🎉
ስደት አይኑይጥፍ የኔምልይ እደሂትለኝይሆናል ያርብ ልጀንአተጠብቅልኝ
አይ እናት ስሟ ሲጣፍጥ❤🙏
በስመአብዬ እማዬ መጣሽ ስትል ፍንቅል አደረገኝ😢
እናት ይቅርታ አድርጊልኝ ልጄ
ልጅ እኔ አልተጣላውሽም ኦህህህ ❤እግዚአብሔር ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን