#food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 427

  • @mesitubeee
    @mesitubeee 22 дні тому +211

    እሩታ አብርሺ እያላቺሁ ከምታሺቃብጡ እስኪ እርስበርሳቺን እንበረታታ 😢

    • @teumayimen5881
      @teumayimen5881 22 дні тому +2

      ትክክል የሆነ ኮመንት

    • @tube5986
      @tube5986 22 дні тому +1

      እውነት ነው

    • @tube5986
      @tube5986 22 дні тому +2

      እንደማመር በቅንነት❤

    • @Elisamazret
      @Elisamazret 21 день тому +1

      እውነት ነው

    • @Heybawedaj
      @Heybawedaj 21 день тому +2

      ልክ ብለሻል በርች ዩቱብ ጠንክረሽ ስሪ

  • @ሚሚዩቱብ-ፀ4የ
    @ሚሚዩቱብ-ፀ4የ 21 день тому +59

    እስቲ እኛ ስደተኞች ከጎንዋ እንሁን አትመለሽ የምትሉ 2000 K

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 22 дні тому +227

    የመዳም ቅመሙቹ የትናቹሁ ለቡታጁራ ብቻነዉ እምናሺ ቃብጠዉ እናበረታታት 👍👍👍

    • @Mecca-r2r
      @Mecca-r2r 22 дні тому +3

      ሳህ

    • @AlmazWondimuZeru
      @AlmazWondimuZeru 22 дні тому +3

      እዉነት ነዉ

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 22 дні тому +2

      ሲጀምር መቸ ትለቃለቸ ቢዲወ

    • @hanafentaw2745
      @hanafentaw2745 22 дні тому +1

      እኔንም ደምሩኝ ወዶች

    • @sewasew1621
      @sewasew1621 22 дні тому +7

      አዎ ቡታጅራ ነው እሚያሽቃብጡት እችን የመሰለች ጎበዝ አያበረታቱም ላስመሳይ ለውሸታም ብቻ ነው እሚያበረታቱት በተለይ ቡታጅራ አስመሳይ ናቸው

  • @BeziDenbu
    @BeziDenbu 22 дні тому +103

    እስኪ ቅመሞች 100k እናስገባት ❤ እርስ በርሳችን እንተጋገዝ

  • @EthioLove19-h6b
    @EthioLove19-h6b 22 дні тому +131

    እስኪ አብርሺ ሩታ እያላችሁ የምታሺቃብጡ ይችን እህታችን እናበረታታት የቡታጂራ ዩቲበሮችን ብቻ ነው በተለይ አማራወች ሁላችንም ከጎኗ ልንቆም ይገባል የምትሉ በላይክ

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 22 дні тому

      @@EthioLove19-h6b ሲጀምር እሶ ጠፍታ ነዉ የመጣቸ ሲቀጥል ምን ጥሩ ነገር ለቃ ነዉ በቃ አማራ ክልል ይዉቲበር የለም ሞት ይሻላል

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 22 дні тому

      @@EthioLove19-h6b እኔ አገር ሰገባ እድታበረታቸኛ በይ እ🤔

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 21 день тому

      እወነትነወየኔእት፣በረች❤❤

    • @EthioLove19-h6b
      @EthioLove19-h6b 21 день тому

      @@fentaye9663 እሺ እኛ ለእኛ አታያቸውም እርስ በራሳቸው ጠው እያደጉ ያሉት 🤣

    • @Elumara2016
      @Elumara2016 21 день тому

      እውነት ነው የማዳም ቅመሞች ለማን ክንደሚያግዙ አያውቁም

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 21 день тому +18

    ታገሽ እህቴ ችግሩ እኛ ትግስት የለንም ሁሉም በሀገር ያምራል እናግዝሻለን ሸር እያደረግን

  • @ekram-s5t
    @ekram-s5t 22 дні тому +24

    ባንዴ አልጋ ባልጋ አይሆንም አብሽሪ ጤና አለሽ ሞያ አለሽ ከሠው ምንም አጠብቂ አንቺ በጤና ተመልሰሻል እህቶቻችን ወተው እየቀሩ ነውና

  • @ወንቅሸትህይወቴ
    @ወንቅሸትህይወቴ 22 дні тому +39

    የኔ ፍቅር አታልቅሽ እህታለም ሁሉም ያልፋል
    አንድ ነገር ልንገርሽ መዳኛሽን እና መቀዬሪያሽን ስሚኝ ከልብሽ አስተውለሽ ንስሀ ግቢና ለ 15 ቀን ወይ ለሳምንት ገዳም ሂጅ ወይ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ወይ አዳመ ዮርዳኖስ ወንቅሸት ገብርኤል ወይ በርሚል ጊዮርጊስ ከዛ ትንሽ ጊዜ ቆይተሽ የልብሽን ለፈጣሪሽ ተናግረሽ ተባርከሽ ነይ በርግጠኝነት የምነግርሽ አገርሽ ላይ የተባረከ ትዳርና ስራ እግዚአብሔር ይሰጥሻል ገብርኤል ምስክሬ ነው ።

    • @هيله-ز4ت
      @هيله-ز4ت 22 дні тому +2

      ትክክል እህቴ እናበርታታት

    • @TGYfamilyTube
      @TGYfamilyTube 22 дні тому

      Tekikel nesh yena wud egzbher yebarkesh

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 21 день тому

      ​@@هيله-ز4تደምረኝ❤❤❤

    • @genetzewdu6084
      @genetzewdu6084 21 день тому +3

      ዋው ሁሌም ከስደት እደተመለስኩ ይሄ ነበር ሀሳቤ ማርያምን የልቤን ነው የፃፍሽው የልባችን መሻት ቅዱስ ገብርኤል ይሙላል

    • @hilina-g3l
      @hilina-g3l 21 день тому +1

      በትክክል እኛኮ ልባችነን ወደፈጣሪ ሳናስጠጋ ቶለብለን ስራእጀምራለን
      ለዛምነዉ ሁሉምነገር እማይሰምርልን😢

  • @TeruneshHailemariam
    @TeruneshHailemariam 22 дні тому +39

    የውልሽ ቤትዬ እኔም እህት ስደተኛው በቃኝ ብዬ ጠቅልዬ ገባው 15አመት ከሰራውበት ቤት ከዛ 4አመት ተቀመጥኩ ግን ብለው ብለው አልገፋ አለኝ እናም ተመልሼ መጣው ይሀው 6ወር ሞላኝ እዛው ቤት እንድንችል ምግብ ቤት ነኝ እህቴ ብዙ በጣም ብዙ እምማረርበት ህይወት አለኝ ግን ማመስገኛም አለኝ የኔ እህት ግን ሳትወልጅ ዳግም እንዳትሰደጅ እውነት እልሻለው መመለሻሽም መጠንከሪያሽም ልጅ ውለጅ እሱይርዳሽና ብከፋም ባለቅስም ያው ለልጆቼ ብዬ እላለው ልጅም ይጠቅማል ብዬ ሳይሆን ቆም ብለሽ አስቢ ቤትይ በርች ሁሉ በርሱ ነው ልጅነት ወጣትነቴ ስደት በላው ግን ያልኩሽን ሁኝ

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih 22 дні тому

      ልጅ አልወለዴይም እዴ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 21 день тому +4

      ትክክል የልቤን ሀሳብ ነዉ የፃፍሸዉ እኔ በ2000 ነዉ የተሰደድኩት ግን አልሀምዱሊላህ በመሀል ሂጀ አግብቸ ወልጄ 1 ከ9 ወር ትቸዉ ተሰደድኩ አልሀምዱሊላህ 10 አመት ሆነዉ

    • @TeruneshHailemariam
      @TeruneshHailemariam 21 день тому

      @jameilayimer7106 ቢደላም ባይደላም ልጆቼን ብዬ እኖራለው ሌላውን ሆድ ይፍጀው እህቴ ስንት አለ በሆዳችን

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 21 день тому +1

      @TeruneshHailemariam ❤

    • @SittiHelwaኢማንአልሃምዱሊላ
      @SittiHelwaኢማንአልሃምዱሊላ 21 день тому +1

      በጣም ምርጥ ምክር መከርሻት እኛ ከሰው የተለየ አንበላም በመሀል አገር ገብተው ወልዴው የመጡ አሉ በቃ አልሞላ ሲል ነገ ቢታመሙ ውሀ ይሰጧቼዋል ልጅ የሌለን ግን ብራችን ሲያልቅ ያች ሴትዬ ይመጣል በብዙ ችግር ያሉ እየኖሩ ነው እስከመቼ ወጭ ፈርተን መታገል አለብን

  • @mekdi542
    @mekdi542 19 днів тому +3

    ክርስቲያኖች በማሪያም ሙስሊሞች በአላህ እህታችን እናበረታታት እኛዉ ለኛዉ እንደጋገፋ ሁሌ ሰደት መቸም አያልፍ🙏🙏🙏🙏

  • @ሀናሀናኒ
    @ሀናሀናኒ 22 дні тому +14

    አይዞሽ ዉዴ እርሰበራሳችን ግን ለምንድነዉ የማንደጋገፈዉ

  • @SalenatAbe-r7d
    @SalenatAbe-r7d 22 дні тому +11

    አትመለሽ እህቴ እዘው ጠክረሽ ሰሪ❤❤❤❤

  • @hiwattube
    @hiwattube 22 дні тому +13

    ቤቲዬ ስውሯ ማሪያም ሂጂ ችግርሸን ትፈታለች እማ😢

  • @bombasticsideye309
    @bombasticsideye309 20 днів тому +3

    እር ተመሠገን በሉ ሰንቱ ከአረብ አገር ተመልሶ ኩላሊቱን ፊል አርጎባቸው ካንሰር አሞቸው ሞታቸውም የሚጠባበቁ አሉ ተተመሠግኑነው የሚጨመርላችሁ ጤናምኮ አንድ ሀብት ነው አሁን አያርግብሺና ከባድ በሺታ ቢይዝሺ አሁን የለሺበት ጤናሺን ተመኛም አተናፊቂም ነበር አልሃምዱሊላህ በሉ

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 22 дні тому +24

    አይ የኛ መጨረሻ ለምን ዩቱብሽን ተጨማሪ ስሪ ተጠቀሚበት እረ አረባገር ስንመጣ ህወታችን የተበላሸው😢😢😢😢

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 22 дні тому

      Ewenetnew. Set.neger.atan😢😢😢😢😢😢😢

  • @CopraCopra-g3j
    @CopraCopra-g3j 22 дні тому +15

    አይዞሽ እዳው አገርሽ ላይ ጠንክሪ እኛኮ ችግራችን አገርገብተን አንለምድም ችግሮችን ሁላ አሳልፈሽ ጠንክሪ እስከመቸ የሠው አገር ደስታ የለውም

  • @ደሴበላይዩቲዩብ
    @ደሴበላይዩቲዩብ 22 дні тому +11

    አይዞሺ እህት ጠካራ ሁኚ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 22 дні тому +59

    የአላህ የኛስ ነገር😢😢😢ምንድነው የተፃፈው ሸር ስብስክራይብ አድርጓት እባካችሁ እንተባበር አይዞሽ

    • @mentameralemu
      @mentameralemu 22 дні тому

      ❤❤❤❤

    • @Betty12195
      @Betty12195 22 дні тому

      @@mentameralemuesk ahun aykeflatm end UA-cam 😢

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 22 дні тому

      ምን ሁና ነው​@@Betty12195

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 22 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamSung-mx5lw
      @SamSung-mx5lw 21 день тому +1

      😢😢😢9አመቲ ስደት ምንም የለኝም ልጅ የለኝም ብረ የለኝ😢😢🎉

  • @selam321
    @selam321 22 дні тому +6

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ቤቲ አይዞሽ በርቺ

  • @lamrewtdefarelamrewtdefare8811
    @lamrewtdefarelamrewtdefare8811 21 день тому +3

    ቤቲዬ አይዞሽ ውዴ ያኛ የስደተኞች ቁስል አያልቅም ውዴ😢😢😢😢😢😢😢

  • @AddisAddis-n5f
    @AddisAddis-n5f 19 днів тому +1

    እናቴ ፀልይ ጎበዝ ሁኚ ተመልሰሽ እዳቶጪ. ትዕግስት ይኑርሽ ከባህድ ሀገር የራስ ሽ ሀገር ይሻላል በርቺ እዚም ሁሉንም ችለሽ አይደልዴ የሰራሽው ያረብ ሀገርር ትርፍችን በሽታ ብቻ ነው ተረጋጊ. ሁሉም ያልፍል.

  • @SewnetSewnetAyalew
    @SewnetSewnetAyalew 19 днів тому +1

    አይዞሽ እህቴ ሁላችንም እዳንች ነን ግን ማዘር እዳሉት እግዚአብሔር አመስግኝ መጀመሪያ ስባየ ግቢ ❤በተለይ ካልወድሺ ተመልሰሺ እዳትመጭ ልጂ የሌለው ሰው ባዶ ነዉ

  • @Abibush173
    @Abibush173 21 день тому +4

    አይዞሽ የመዳም ቅመሞች ተመካክረው ብራክምናምን እያሉ እሚነፍረቁትን ትተን ቅመሞችን እናበረታታ🎉🎉🎉

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 21 день тому +2

    አይዞውሺ ውዴየ ጥከረ በይይ ❤❤❤

  • @tenayeshure7957
    @tenayeshure7957 21 день тому +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እረ አሳድጓት በናታቹ

  • @kidistshewamare
    @kidistshewamare 22 дні тому +4

    የኔ እናት አይዞሽ ያጋጥማል እኮ ትንሽ አሁን ላይ የሀገራችን ኢኮኖሚ የተመታበት ጊዜ ስለሆነ ነው በርቺ የኔ እናት አይዞሽ

  • @mahiethio
    @mahiethio 22 дні тому +4

    አይዞሽ በርቺ ጠክሪና ለኛም ምሳሌ ሁኚን 👍❤❤❤

  • @Simegngoshu21
    @Simegngoshu21 22 дні тому +2

    የኔ ውድ አይዞሽ ማማየ ኡፍፍ አያችሁ የማዳም ቅመ ሞች ከዚህ ተማሩ ከሌላችሁ ማንም ከጎናችሁ አይኖርም ገንዘባችሁን ያዙ ባልሆነ ገር ገንዘባችሁን አታባክኑ ቤቲየ ፈጣሪ ከአንች ጋ ይሁን ውዴ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ሁሉም ይሆናል❤😢

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 21 день тому +3

    እህቴ አይዞሽ ጠክሪ ለመመለስ አታስቢ ባለው ተቀሳቀሺ በፀሎት በርቺ ፈጣሪ ነገሮችን ይቀይራል!!😢❤

  • @Wudemake
    @Wudemake 20 днів тому +2

    የኔዉድ ፀሎት አርጌ እህቴ በአገርሽ በርች ተይ እህቴ ቅመሞች በፈጠራችዉ እናበረታታት

  • @kidusfamily3646
    @kidusfamily3646 18 днів тому

    የኔ ቆንጆ ምንም የማያልፍ ነገር የለም አይዞሽ ጠንከር በይ

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 21 день тому +5

    አይዞሽ እህት ጠንካራ ሁኝና ስራ ጀምሪ አቺ ሞያ አለሽ በሞያሽ ትልቅ ደረጃ መድረስ ትችያለሽ እስከመቸ ስደት እህት ዘላለም አይኖር ሞትም ማጣትም በዛው በሀገር ይሻላል እህቴ ይቅርብሽ 😥😥

  • @ZehraSeid-b9v
    @ZehraSeid-b9v 20 днів тому +1

    አንቸ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እሽ

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 22 дні тому +4

    እዛዉ በርቺ ምኑንአየሽናነዉ ገናእርእሱን ቀይሪ ስንት ለመግባት ያሠቡ በሀገሬ እንደሆንኩ ልሁን ብለዉ የተነሡትን ተስፋ ያስቆርጣል ታግሰሽበርቺ የማዳምን ባህሪ እምንችለዉ ብሩን እያሠብንነዉ ሀገርቤትደሞ ነገንእያሠብን መጠንከር ይሻላል መሸሽ መፍትሄ አይሆንም ተጋፈጭ ኔቶርክ አለበትቦታ ሆነሽ ዩቱቡን በርቺ ቤትዬ❤❤❤

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 21 день тому +5

    አይ የኛ ነገር ሁልግዜ ስደት የኔ ውድ ፈጣሪ ይርዳሽ እስኪ ስብስክራይብ ላይክ እኔድርግላት በማርያም የግድ ፕራንክ እሚሉትን ብቻ አንከተል

  • @WenishetGetachew
    @WenishetGetachew 22 дні тому +1

    አይዝሺ ውደ ሁሉም ለበጎነው ውደ ያልፋል

  • @ABLomi
    @ABLomi 22 дні тому +1

    አይዞሽ ቤትዬ ጠከርበይ ሁሉም ያልፍል እማያልፍየለም ❤❤

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 18 днів тому

    እህት አይዞሽ በርቺ አብሽር አንቺ ጀግና ነሽ

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 22 дні тому +3

    ቤትየ አገርሽ ላይ ጠንክሪ ሁሉም ነገር ያልፋል የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ ፍፁም አረብ ሀገር ገር አታወዳድሪ የተለያዩ ናቸዉ እንደ ሀገርሽ ዝቅ ብለሽ ስሪ መክሳት መጥቆር ያለ ነዉ እኖራለሁ ብለሽ እራስሽን አሳምኝ አገርሽ ላይ መኖርን እንደ አማራጭ አትይዉ እኖራለሁ ብለሽ እራስሽን አሳምኝዉ ❤

  • @HappyBirhan
    @HappyBirhan 22 дні тому +3

    አይዞሸ እህቴ ፈጣሪሸን አመሰግነሸ ጠንካራ ሁኝ ሰራ ሲጀመር ከሰው ጋር እሰትግባቢ ለተወሰነ ግዜ ክሳራ ይኖራል ግን አንች በተግሰት ከሰተመርሸን መሳብ ነው እሸ አንችን ጠንካራ ሆነሸ ሌሎች እንዲማሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 22 дні тому +5

    አይዞሽ እህቴ ጠካራሁኝ ተሎተስፋ አትቁርጭ
    ከስደትስንመለ ሁሎንግር እደጠብቅነው አይሆንም እንችስትብርች እእንም ከስደትስንምለስ የአችን አይትን እንስራልን ሰለዚህ ተፋ አትቁርጭ እድሜልካችን እስው ሀግር አንኖር የስውሀግር ይስውነው ሁሉምስው እደሚኖራው እንኖራልን ንፀአየርመተፍስ እራሱ በቂነ ው ስለዚህ ተስፋ አትቁርጭ

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 21 день тому +3

    እዉነት ህይወት አንዳንዴ ያስጠላል በተለይ ደክመን ሰርተን ለውጥ ያጣን😢😢😢😢 እኔ አረብ አገር ምርር ብሎኝ አገር ገብቴ ያለኝ ነገር ባዶ ስሆን ተመልሸ ተሰደድኩ😢😢 አሁን ትንሽ ነገር ሲናገሩኝ ተሎ ማልቀስ ተስፉ መቁረጥ መበሳጨት ሆኖል ኑሮየ 😢😢😢😢😢😢

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 18 днів тому

    ቤቲ አይዞሽ ማንንም አትሥሚ መጀመሪ ላይ ፈተና ይበዛል በርቺ እዳትመለሽ ጠክረሽ ሰርተሽ መለወጥ አለብሽ ለሠወች ወሬ አትስሚ በርቺ በራስሽ መተማመን አለብሽ

  • @wubalemyurgu3457
    @wubalemyurgu3457 20 днів тому +1

    ሱባኤ ያዢ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ አለው እሺ

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 22 дні тому +1

    ቤትዬ አይዞሽ ጠካራ ሁኝ አውቃለሁ በተለይ የቤት ኪራይ ያሰለቻል ተስፉ ያስቆርጣል ግን ታገሺ ያልፉል በግዛብሄር ሀይል የተሻለ ቀን ይመጣል እራስሽን አትጣይ ውዴ❤❤❤❤

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 15 днів тому +1

    አይ እስቴ አማክሩኘ ቅመሞችዬ🎉ሀገር ስገባ ምን ልስራ 🎉

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 22 дні тому +1

    ሰላም እዴት ነሽ ውዶ ሰላምሽ ይብዛ የው ነት በርተሽ ተጋፈጨው ያልፋን

  • @Chnbfxzs65
    @Chnbfxzs65 19 днів тому

    አይዞሽ አለም ሁሌም ፈተናናት ተስፋ አትቁረጪ

  • @Maza-rw8ed
    @Maza-rw8ed 21 день тому

    እህቴ አያይዞሽ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም አንቺ ደግሞ ጎበዝና ጠንካራ ሴት ከሚባሉት አንዲቱ ነሽ ሀሰብሽን ድንግል ማርያም ተሙላለሽ

  • @almas8067
    @almas8067 21 день тому

    ቤቲ የኔ መልካም አይዞሽ አብረሃሙ ስላሤ በለተ ቀኑ ያስቡሽ አይዞሽ ትግስ ያስፈልግሻል ሰውን ደግሞ አትስሚ ብዙ እናወራለን ማን አነደሀገር

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ

    አይዞሽ፣አግቢ

  • @Hagere-tube-27
    @Hagere-tube-27 21 день тому

    አይዞሽ ቤቲዬ ሁሉም ያልፋል አንቺ መጠንከር አለብሽ አርባገርን ለ8አመት ከዛምበላይ አይተሽዋል አንቺ ጎበዝ ነሽ ሁሉምነገር አልጋ ባልጋ አይሆህም እህታለም ከሱው ብሰሪ ነው የሚሻልሽአርበገርም ድካም ነው ❤❤❤❤❤

  • @Salamkg-m1v
    @Salamkg-m1v 21 день тому +1

    አይዞሽ እህትአለም

  • @ሳራወለየዋ-ወ3መ
    @ሳራወለየዋ-ወ3መ 22 дні тому

    አይዞሽ ቤቴ እህቴ ሁሉም ያልፋል አይክፋሽ ❤❤❤

  • @Smarh-f7f
    @Smarh-f7f 21 день тому

    ውይ አይዞሽ እህት በርች ዋናው ጤና ነው

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 22 дні тому +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @sinboo-i3r
    @sinboo-i3r 21 день тому +1

    አይዞሽ 😍😍😍

  • @LemLem-f9l
    @LemLem-f9l 19 днів тому

    ቤትዬ አይዞሽ በርች❤

  • @tigistbeyene3778
    @tigistbeyene3778 19 днів тому

    አይዞሽ ፅልይ አንቺ ጉበዝ ነሽ በርቼ

  • @Alemnesh-k5y
    @Alemnesh-k5y 22 дні тому +1

    አይዞሽ እህቴ በርቺሁሉምለበጎነው

  • @Zemene_Tewahdo
    @Zemene_Tewahdo 17 днів тому

    በርች እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!

  • @hayat-x7o6i
    @hayat-x7o6i 21 день тому +1

    አሽር እህቴ የማይልፍ ቀን የለም❤❤😢😢

  • @AminatAmin-q1e
    @AminatAmin-q1e 16 днів тому

    ቤትየ አብሽሩ ኡክቲ

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb 22 дні тому +2

    አይዞሽ

  • @HaregTtube
    @HaregTtube 21 день тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በርች አይዞሽ ሀገርሽ ላይ ተቀመጭ። ❤❤❤❤ እናበራታት በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታ ❤❤

  • @MKn-v4t
    @MKn-v4t 21 день тому

    አይዛሽ በርቺ ፈጣሪሽን ጠይቂው❤❤❤❤❤

  • @MemoAseri
    @MemoAseri 21 день тому +1

    አይዞሽ እማ

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 21 день тому

    አታልቅሽ የኔ ውዴ አብሽሬ አይዞሽ

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg 22 дні тому +2

    ጀግና እኳነሸ አይዘሸ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 21 день тому

    አይዛሽ ማሬ❤

  • @KkaKaka-b4i
    @KkaKaka-b4i 18 днів тому

    አይዞሽ እህት አለም ጠንካራ ሁኚ

  • @ytube9055
    @ytube9055 22 дні тому +1

    አይዞሼ የኔ ዉድ😢😢 እባክሼ አትሰደጅ ከሱ በርች የኔ ዉድ ቤትየ አበርታቷት

  • @AynalemGetanh
    @AynalemGetanh 20 днів тому

    👏👏👏👏አይዞሽ እህቴ

  • @HayatHayat-cf5bj
    @HayatHayat-cf5bj 21 день тому +1

    የኔ ማር አታልቅሽ ለኸይር ነው😢😢

  • @UMIMAN-n7t
    @UMIMAN-n7t 20 днів тому

    አይዙሺ እህቴ ደምሮኚ እህቶቸ ❤

  • @hirut758
    @hirut758 22 дні тому

    አይዞሽ የኔ ጠንካራ እህት እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ቀን አለው 😢😢😢❤❤❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 22 дні тому +1

    አይዞሽ እህቴ

  • @Almaz-c5f
    @Almaz-c5f 21 день тому +1

    አይዞሺ እህት❤❤❤😢😢

  • @KksKkg
    @KksKkg 20 днів тому

    ቤቲ.አይዞሽ.ሀገር..ይከብደል.ከሀረብ.ሀገር.ለማጠ.ሰዉ...ከከኑሮዉ.ሰዉ.ይከብደል..ግን.አይዞሽ.ከልጨከንሽ.አችይውም.ግን.እወ.መቼ.ሰው.አገር..አይዞሸ.በጠም
    የዋሀ.አትሁኚ.ጨከን.በይ.ሁሉም.የልፈል

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 22 дні тому +5

    እረ ስደት መዳሜበጣምክፍነች ከቤትአትወጣም ከጥዋትእስከማታ ጭቅጭቅጩህቷ አቃጥላ በሽተኛአሩገችኝ አድወር ከአስራምስትቀንቀረኝ ልገላገላት 🙏

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 21 день тому

    ጤና ሰጦሻል እግዚአብሔር አመስግኔ ይቱብሽን ጠንክረሽ ስሪ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 22 дні тому +1

    አብሽሪውዴ እዝኸምኮ እሳትነውውዴ እምሰሪውጠንካራሁኝውዴ ጎበዝ እናትአሉሽ እድሜ ይስጥልሽ❤❤

  • @HHjjs-e3m
    @HHjjs-e3m 21 день тому +1

    እህታለም እግዚአብሔር ከፍ ያለውን እንጀራ ይስጥሽ አይዞሽ 😊

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 20 днів тому

    አይዞሺ ቤቲየ አታልቅሺ 😢😢ያልፍል አይዞሺ

  • @Wwewwe-x4f
    @Wwewwe-x4f 21 день тому

    እህቴ ተመልሰሽ ይጂ ከዛ ጎበዝ ሁኚ አንቺ ጎበዝ ነሽ እቶጵያ አያልፍም ሰርተሽ አንድብር አትላኪ እህቴ

  • @በላይነሽአንባው
    @በላይነሽአንባው 21 день тому +1

    የኔቆንጆአይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @AbdulmenanMuhammed-e2k
    @AbdulmenanMuhammed-e2k 17 днів тому

    አይዞሽ እህቴ ጠክረሽ ስሪ ቪዲዮ ልቀቂ እናበረታታሽ አለን

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 22 дні тому +1

    የኔዉድእህትአብሽርሁሉምለበጎነዉ

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 21 день тому

    አይዞሽ እህት ሁሉም ነገር ለበጋ ነዉ እዛው ብርች

  • @Muna-i8r
    @Muna-i8r 21 день тому +1

    Beti wudi ayizoshoi hulum negeru eko bande ayhonim ❤❤❤

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 19 днів тому +1

    እባካችሁ መቶሽ እናስገባት የስደት እህታችንን😢😢😢😢😢😢

  • @TezyeTezye
    @TezyeTezye 21 день тому

    አይዞሺ በርቺ እህታችን

  • @ዋህሽቲኒየኡሚ
    @ዋህሽቲኒየኡሚ 22 дні тому

    አብሽሪ የኔ ጀግና ብርትትበይ ሀገርሽ

  • @masara1238
    @masara1238 22 дні тому

    አይዞሽ የኔ እናት ጠንክሪ እግዚአብሔር ያበሪታሽ አገሪሽ ላይ በሪች😢😢😢😢

  • @BelaysetWondmnew
    @BelaysetWondmnew 20 днів тому

    አይዞሽ ተረጋጊ መልሰሽ አትሰዴጅ ሠወችየ እናበረታታት

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl 18 днів тому

    አይዞሽ እህቴ ተረጋጊ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynyazeain2128
    @zeynyazeain2128 21 день тому +1

    አብሽሪ እህት

  • @GanetBultume
    @GanetBultume 22 дні тому

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @raheemaabdo4300
    @raheemaabdo4300 15 днів тому

    የኔ ውዴ ቤትዬ እኔ ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን ቶክቶክ ላይ እማይሽ እህቴ ስደት ጎዳን በጣም አንች ደግሞ በጣም ተጎድተሻል በምግብ ስራ እደው ባመጭ ባይ ነኝ እውነት የዝች አለም ፍላጎት አሞላም ማርያም በልጅነቴ ወጥቸ ምን ጠብ ያለ ነገር አላገኘሁም ግን እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት ስላለሁ❤ እና አይዞሽ ይቱብሽን በደብ እየሰራሽ የተላያዩ ቦታውችን እየቀረሽ አገርሽ ኑሪ እህቴ ❤ ካጠፍሁ ይቅርታ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 20 днів тому

    አብሺረ ጠካራመሁን አለብሺ ዋነውጤናነው