እንደት እናክመው ፀጉር ሲሳሳ ሲነቃቀል ሲበጣጠጠስ ይሄ ነው መዳኒቱ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • እንደት እናክመው ፀጉር ሲሳሳ ሲነቃቀል ሲበጣጠጠስ ?#ethiopia #ebs #food #beautiful #recipe #meski #umi #ethioelsy #berry #workout #habesha #hana #zizi #bellamedia #Merry #love #nurobezede #Zizoftv #ፀጉራችሁን #በዚህ# አድኑት #‪@Yemenzwerkyoutube1930‬ ‪@nibrettube8913‬

КОМЕНТАРІ • 72

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913  3 місяці тому +7

    ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ እንድሁም ሁሌም በላይክ በሸር በኮመት በመልካም አስተያየታችሁ ሁሌም ለምታበረታቱኝ በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም ድጋፋችሁ አይለየኝ እላለሁ ይህን ን ቪዶወ እስከመጨረሻው አይታችሁ በሰራሁት መሰረት ተጠቀሙ ለሳሳባችሁ ለሚረግፍ ለእልዝመት በጣም ቆንጆ ነው በድካሚ አመሰግናለሁ ሰላም ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን ፫💚💛❤🙏

    • @Tigist22
      @Tigist22 3 місяці тому +1

      እማ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የማስቸግርሽ ይኸን ያክል ለውጥ ለማምጣት ምን ያህል ጊዜ ፈጀሽ ሁሐተኛ ፀጉሬ ሉጫ ነው ግን ስስ ነው እና አሁን ላይ ማደጉን አቁሟል ምን አይነት ትርትመት ብጠቀም ያድግና ይበዛልኛል በማርያም መፍትሄ ስጭኝ ጥሎብኝ አይኔንና ፀጉሬን አጥብቄ እወደዋለሁኝ🙏🙏🙏

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      @@Tigist22 ጎበዝ የኔ ውድ የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው ውዴ ለሶስት ወር እይው በተከታታይ በየሳምት ማለት ነው የሚስማማሽንም ለማወቅ ይረዳሻል ከታች የሰራሁት ሻምፖ አለ ለፀጉር ብዛት ጥንካሬ ይጠቅምሻል እና የቁርፍድ የሮዝመሪ ውሃ ሁሌም ታጥበሽ ስጨርሺ በሱ መጨረሻላይ አለቅልቂው ከዛ ሁለት ቦታ እርጥቡን ቅባት ቀብተሽ ስሪው ሁሌም ውድ ከታችም ሌላ የሰረኋቸው ስላሉ እያየሽ ላች የተስማማሽን ተጠቀሚ ውድ እርግጠኛ ነኝ ይበዛልሻል ያድጋልም እህቴ ❤😘

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ንብረትዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ሽኩት በጣም አሪፍ ነው ለፀጉር እናመሰግንአለን ሸር

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 3 місяці тому

    ንብርትዬ በጣም አሪፍ መፊሄ ነው ዋዉ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ሽንኩርት በተለይ የቃሳ ፀጉርን ያሳብራል ❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA 3 місяці тому

    👍. Selam selam. Your hair very good. Awesome sharing. I wish you happiness. 👍👍👍👍👍🌾🌿🌻🌺🍀🌹❤

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም ንብረትዬ እኮን ሰላም መጣሺ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @BezaFamilies
    @BezaFamilies 3 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️ዋው አሪፍ ነው ነገር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርችልን 🥰🥰🥰

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 3 місяці тому

    ንብረትዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩ ውሕድ ነው ሽንኩርት ለጸጉር እድገት ልዩ ነው 👌

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 3 місяці тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የእኔ ውድ ዋውውውውውውው ልዩ ትሪትመንት ነው 😮😮😮😮

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 3 місяці тому

    ሰላም ንብረትዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የፀጉር ውህድ ነው❤❤❤❤🙏👍

  • @hargtube216
    @hargtube216 3 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳዬሽን በቀድም የስራሽው የፀጉር ምስል ተጠቅሜው ለውጥ አለው ውዴ እናመስግናለን የኔ ቅመም❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤

  • @AbushEtanbetL-veme
    @AbushEtanbetL-veme 3 місяці тому

    ዋው ምርጥ ውህድ እናመሰግናለን❤❤❤ እህት

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ንብረትዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ ያቺ ለዉጡ ታምር ነዉ በጣም ዉሃዉ የዚህ ሀገር ጨዉ ነዉ እርግየኛ ነኝ ለዚያም ይመስለኛል የሚረግፍ ሙቀቱ በዚያላይ አረ ዛሬ ደሞ ቆንጆ ጥቁር የሆነ የፀጉር ማከሚያ ነዉ ያጋራሽን እናመሰግናለን ዉዴ በርቺልኝ ከሰል መስላል ጥቁረቱ ፀጉር ያሳምራል ከለሩን ጎበዝ የኔ አንበሳ በርቺልኝ 👍👈😍❤🙏

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤😘

  • @hanaethiotube
    @hanaethiotube 3 місяці тому

    .ስላም እንኳን ድና መጣሽ ውድ እናመስግናለን 🎉

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 місяці тому

    ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የሆነ የዛሬው ለየት ያለ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ተፈጥሯዊ ውህድ ነው ሽንኩርት ቡና እርጎ ቅቤ አንድ ላይ ሲገናኝ ጤናማ የፀጉር ማዳበሪያ እናገኛለን ማለት ነው የኔ ውድ ዘንድሮ የቤት አስቤዛ አለቀ በቃ😂 ይለቅ ከራሳችን አይበልጥም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርቺልኝ ሼርርርር

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      😂😂😂😂አመሰግናለሁ የኔ ውድ የሚመጣው ለኛ አይደል አስፔዛው ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ነው 😂❤🙏

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 3 місяці тому

    ሰላም ላንች ይሁን ንብረታችን እንኳን ደህና መጣሽ ደስ ይላል በርችልኝ

  • @amma4705
    @amma4705 3 місяці тому

    ማሽአላህ👍

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 3 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ንብረትየ ውዴ ለውጥማ አለ የምር ከበፊቱ አሁን አድጓል ዋውው ጎበዝ ካልተሸላቸን እኮ የማያሳድግ የለም ግን እኛ እንሸለቻለን ቶሎ

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l 3 місяці тому +1

    ዘንድሮ ፀጉሬ ካላደገ መላጨቴ ነው 😂
    በነገራችን ባለፈው የሰርስሽው የቅርፉዱ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል🙏👌👌👌

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 3 місяці тому

    welcome my sister Good job keep up nice😘😘😘😘😘😘😘🙏

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 3 місяці тому +1

    እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ የኔ ውድ ዋውውውውው ዛሬ ምርጥ ትሪትመትነው የሠራሺው እናመሠግናለን የኔ ውድ ብርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 2 місяці тому

    ኑሪልን ንብረትየ❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 3 місяці тому

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ ቆንጆ ውህድ ነው ያካፈልሽን ፀጉርሽ ግን በጣም እየብዛ መጣ የምትቀቢው ሁሉ ተስማምቶታል የኔ ፀጉር በርበሬ ነው የቀረኝ እንጂ ሁሉንም ሞክሪዋለሁ ምንም አይነት ለውጥ አላሳየኝም ብዙ የሚስማማቸው ስላሉ ስላጋራሽን እናመስግናለን ቀጥይበት ❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤

  • @creator-Ethiopia
    @creator-Ethiopia 3 місяці тому

    አረረ እንዴት አማረበት ንብረትዩ ፀጉርሸ በጣም ጎበዝ የምታካፈይ የፀጉር መከባከቢያ ጠቃሚ ነዉ😘😘😘👍👍👍🙏🙏

  • @-zedye
    @-zedye 3 місяці тому

    Woooooooow🎉🎉🎉🎉

  • @negiset
    @negiset 3 місяці тому

    ዋው 💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 3 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ የኔ ልባም ሴት እህቴ ዘውትር በምግብ፣በፅገር፣በፊት፣በእጅ ወዘተ ይዘሻቸው የምትመጪው ጠቃሚ ነገሮች ግዜሽን በአግባቡ ተጠቅመሽ ለምታካፍይን ክብር ይገበሻል ሸር አድርጉ ይህን የመሳሰሉ ቪዲዮ አበርታቱአቸው እኔ ግን ይህ ሰይጣን ይቱብ ቀቶኛል በኔም ሼር ባይመጡ ግን ብሸርትላችሁ የመንፈስ እርካታ ነው❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ አይዞሽ እኔም ከስንት ድካም ውጣ ውረድ ነው አሁን የተሻሻለው አይዞሽ ዋናው ነገር ተስፋ አለመቁረጥ ነው ችግር የለውም ቪዶወውን ካየሽ ይበቃል አትጨነቂ የኔ ቅን ❤

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 3 місяці тому

    ጎበዝ ዞማ ጸጉር ❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      አመሰግናለሁ የኔ ብርታት ❤😍😘

  • @woynitube315
    @woynitube315 3 місяці тому

    ሰላም ንብረት አረብ አገር ጉልበታችን ቢጨርሰውም ፀጉራችን ለመከባከብ ለማሳደግ ጠቅሞና እኔ ከኢትዮጵያ ስመጣ ፀጉሬ የፊየል ጅራት ነበር ሚያክለው እዚህ ስከባከበው ተለወጠ አደገ እናመሰግናለን ንብረት💜💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому +1

      እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤

  • @HerutDemeke
    @HerutDemeke 3 місяці тому

    እስኪ ልሞክረው

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 місяці тому

    ሰላም ንብረት ሰላምሽ ይብዛ
    ቡናው ያጠፋል የሽንኩርቱን ሽታ ውሀ ባታድርጊበት ጥሩ ነበር በደንብ ፋጭተሽ ብትጨምቂው ውጤት ይኖረዋል
    እርጎ ቅቤ ቡና ሽንኩርት ሀሪፍ ውህድ ነው
    ትክክል ነሽ ቁጥርጥር ሰርተን ሲቆረጥ ጥሩ ነው
    አንደዬ በሞሞከር ብቻ ለውጥ አይመጣም ጥቅሙ ጥሩ ነው ግን ሽታዋ ታየኝ 😅😅😅 እውነት ነው ሲታጠቡት ያጥራል ቢሆንም ዋው ነገር ልስላሴውና መዳበር ነው እናመሰግናለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      😂😂😂አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤😘

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw 3 місяці тому

    መጨረሻው ድረስ አየሁልሽኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tjjandvlo
    @Tjjandvlo 3 місяці тому

    ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw 3 місяці тому +1

    አስወጣኝ።ለላይኬ በሔድኩበት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 3 місяці тому

    እናመሠግናለን አደየሠርተን ማስቀመጥ እችላለን ወይስ ልንቀባ ስንል እየሠራን ነዉ እምንጠቀመዉ?

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому +1

      ልትታጠቢ ስትይ ነው ውድ ከመታጠባችን በፊት የምንቀባው ሆዴ ❤

    • @hhaa44473
      @hhaa44473 3 місяці тому

      @@nibrettube8913 አመሠግናለሁ ዉደ አባባሌ በብዛት ሰርቸ አደየ ማስቀመጥ ይቻላል ወይስ ይበላሻል??

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому +1

      @@hhaa44473 ሽኩርቱ ይሸትብሻል ውዴ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 3 місяці тому

    Enkan dena metshe berchi wow awo sehenkutru wey shetaw gedelgn gn😂 Nescafe chemerubet le sheta tru new

  • @foziya-lm2ot
    @foziya-lm2ot 3 місяці тому

    ውዴ እርጎ ባልጠቀም ችግር አለው እንዴ ስለማላገኝ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      ችግር የለውም የኔ ውድ ያለሽን ግብአት ብቻ ተጠቀሚ ውዴ ❤️

  • @foziya-lm2ot
    @foziya-lm2ot 3 місяці тому

    እና ደግሞ ፀጉሬ ከፊት እየሸሸ እንቤለኝ መፍትሄ ካለሺ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому

      እሺ ውድ ከታች ሻምፖ ሰርቻለሁ አይተሽ ተጠቀሚ የቁርፍድም ና የሮዝመሪ ቅባት እና በሰራሁት መሰረት ሰርተሽ ተጠቀሚ ሁሌም ይመለሳል የኔ ውድ ❤️😘

  • @user-zm4gh3hh8t
    @user-zm4gh3hh8t 3 місяці тому

    Selam wude yechegire Misxer gena mela amexash eski ande xiyaqe lixatayikesh kee hager ke waxawu ye bibet sheta asechagerongnali eksi mela kealesh

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 місяці тому +1

      እሺ እሰራለሁ ቪዶወ ግን ሽታ ካለሽ የገነነ ሽቶ አትጠቀሚ ሎሚ ተጠቀሚ ቆንጆነው ሳፈትጊ እና ፀጉር ነገር ካለ አፅጂው ቶቶሎ ሙቀት ነው ሽታ ላመጣ የሚችለው ውድ ❤

    • @user-zm4gh3hh8t
      @user-zm4gh3hh8t 3 місяці тому

      @@nibrettube8913 ok shito wunkan be hiwote texiqimer alwuqe lomii gene kezii befit mokerawalo tsegurii yelamu thank you for ideàs