Andromeda አንድሮሜዳ: "አንድሮሜዳ ቁጥር 2" መጽሐፍን በ17 ምዕራፎችና በ458 ገጾች አዘጋጅተን ጨርሰናል | ክፍል 1/3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024
  • Welcome to the official UA-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

КОМЕНТАРІ • 42

  • @ezentemenfesawi5098
    @ezentemenfesawi5098 3 роки тому +4

    እንቁዎቻችን ረጅም እድሜና ጤና ለናተ። ሀገሬ ኢትዮጵያ እናተን በዘመኔ ስላበቀለች አደራ ብዙ ተተኪ እንደምታዘገጁ ተስፋ አለኝ። የትንሳኤዋ ነፀብራቅ እንደሆናችሁ ጭምር አምናለሁ። እናተን ባላገኝ ኢትዮጵያን በገባችኝ መጠን ታፍኜ እሞት ነበር። እናንተም ከአንድ ሺ አንድ እንደነካችሁ ብታሳዉቁልኝ አደራ። አመስግናለሁ ።

  • @DrSaraFamilyDoctor
    @DrSaraFamilyDoctor 3 роки тому +5

    በጣም እናመሠግናለን፣በርቱልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @ክርስቶስእንደራሴ
    @ክርስቶስእንደራሴ 3 роки тому +1

    በጣምአከብራቸዋለሁ

  • @Powergamer7726
    @Powergamer7726 3 роки тому +9

    ዳክተር እንወዳችኋለን መልካም በአል

  • @bakejr7414
    @bakejr7414 3 роки тому +4

    እናመሰግናለን።

  • @unitedweb1763
    @unitedweb1763 3 роки тому +5

    አሁንም በርቱ።
    እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 роки тому +5

    እናንተ ምርጦችዬ

  • @በያብቃልእይታማህደር

    መምህር እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ።

  • @rahelbelete5994
    @rahelbelete5994 3 роки тому

    ወንበር ላይ ብትቀመጡ ና ብታቀርቡልን ጥሩነው

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርላችሁ ይህ ቤርሙዳ ፕራንክል የምትሉት በጣም ያሰፈራል ;

    • @thankstube_24
      @thankstube_24 3 роки тому

      በምስራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት በደብረ ማርቆስ ምእመናን መዘምራን ዲያቆናት መርጌቶች የቤተርስቲያን አባቶች ካህናት ተደብድበው ታሰሩ ለእውነት በቆሙ እናም እባካችሁ ሁሉም ይመለከተዋል በተወለዳችሁበት በእናት ሀገራችን ግፍ በዛ እኛም እሰማን እንዳልሰማ እያየንእዳላየን አለፍን ምቾት እምነታችንን እንዳያስረሳን እፈራለሁ

  • @yergalemkidan8129
    @yergalemkidan8129 3 роки тому

    Betam merte naheue

  • @ediltedwros7829
    @ediltedwros7829 3 роки тому +1

    nice

  • @yabsra5770
    @yabsra5770 2 роки тому +1

    You were going to send us the weather and I am sure we could have been in the best place of my own time for knowing the truth is the most important thing in law ⚖ that it can 🥫 a way of life to teleport and that it will not only allow me a chance for me not having a job but that you have a very nice job

  • @thankstube_24
    @thankstube_24 3 роки тому

    በምስራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት በደብረ ማርቆስ ምእመናን መዘምራን ዲያቆናት መርጌቶች የቤተርስቲያን አባቶች ካህናት ተደብድበው ታሰሩ ለእውነት በቆሙ እናም እባካችሁ ሁሉም ይመለከተዋል በተወለዳችሁበት በእናት ሀገራችን ግፍ በዛ እኛም እሰማን እንዳልሰማ እያየንእዳላየን አለፍን ምቾት እምነታችንን እንዳያስረሳን እፈራለሁ

  • @teddydemessie602
    @teddydemessie602 3 роки тому +2

    እንደዚህ ነው መረጃ በመስጠት የማናውቀውን እንድናውቅ በማድረግ መረቅ ያለውን መረጃ ይዞ መቅረብ በርቱልን እናመሠግናለን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ሁለት ምርጥ ዶክተሮች የተባረካችሁ እውቀታችሁን ስለማትሰስቱ እናመሰግናለን

  • @sisay9862
    @sisay9862 2 роки тому +1

    ሁለተኛው መፅሐፍ ላይ እና አንደኛው from play store ላይ ሲወርድ እስከ 59ገፅ ብቻ ነው ያለው

  • @sualihtayib2493
    @sualihtayib2493 3 роки тому

    በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው እናመሰግናለን ግን አንድ ያየሁትን እና የተሰማኝን ነገር ኮሜንት ልሰጣቹህ ወደድኩ እሱ ምንድነው? ይሄን ሁሉ ደቂቃ ቆማቹህ ሳይሆን ቁጭ ብላችሁ ቢሆን በጣም መልካም ነው ለደቂቃዎች ቆሞ ምናገር ትንሽ ድካም ያለው ይመስለኛል አእይምሮ ያበልዛል ቁጭ ብላችሁ ቢሆን ለተመልካቾች ሳቢ ይሆናል የሚል ነው ከይቅርታ ጋር !!

  • @akalufissi3088
    @akalufissi3088 3 роки тому

    እባካች አንድሮ ሜዳ መጽሐፍን መግዛት ፈልጌ ነው እርዱኝ

  • @habtamuabathun244
    @habtamuabathun244 2 роки тому

    በሳይረስሰ ስታር ሪሰርች እየሰራሁ አግዙኝ

  • @1bdtube488
    @1bdtube488 3 роки тому

    አንድሮሜዳ ቁጥር ሁለት pdf መፅሀፍ ላኩልኝ ወንድሞቸ እባካችሁ ተባበሩኝ

  • @-tube7396
    @-tube7396 3 роки тому +1

    Jalo Meznagna:
    Kirubel Kb:
    ጃሎ መዝናኛ JALO MEZNAGNA
    ua-cam.com/video/EvjgmmuiBrc/v-deo.html

  • @genetbehaylu1386
    @genetbehaylu1386 3 роки тому

    I love you 😚❤️😚😚❤️

  • @sofihabeshawi5204
    @sofihabeshawi5204 3 роки тому +3

    የመጠሪያ ስያሜው ለምን አንድሮሜዳ አላችሁት፡ ልዩ ምክኒያት ካለዉ፡ማለቴ ኢትዮጵያ ብዙ ጠቢባን ስለነበራት እና ስላሏት ማለቴ ነው፡፡

    • @thankstube_24
      @thankstube_24 3 роки тому

      በምስራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት በደብረ ማርቆስ ምእመናን መዘምራን ዲያቆናት መርጌቶች የቤተርስቲያን አባቶች ካህናት ተደብድበው ታሰሩ ለእውነት በቆሙ እናም እባካችሁ ሁሉም ይመለከተዋል በተወለዳችሁበት በእናት ሀገራችን ግፍ በዛ እኛም እሰማን እንዳልሰማ እያየንእዳላየን አለፍን ምቾት እምነታችንን እንዳያስረሳን እፈራለሁ

  • @mekdeszetewahedoegziabherm7438
    @mekdeszetewahedoegziabherm7438 3 роки тому

    እንደት መግዛት እንደምችል.ንገሩኝ
    መፅሐፉ እፈልጋለሁ

  • @zerihunteshome2504
    @zerihunteshome2504 3 роки тому +1

    sle cloaking device kedemt mn sertewal

  • @legeta_sk8855
    @legeta_sk8855 3 роки тому +3

    መጽሐፉን በ(pdf) ማግኘት አልተቻለም?

  • @yosephyaikob4261
    @yosephyaikob4261 3 роки тому +1

    ስንት ሰአት ለይ ነው የሚተላለፍ ?

  • @lensadegefu3722
    @lensadegefu3722 3 роки тому +1

    D.r rodas ena D.r getnet btam nw mnwdachu brtuln ena gon lgon gez btastmru ds ylnal egnam wdft yhgrchnn branawoch mmrmr enflgln btrfe brtuln

  • @baymaxtechnology3990
    @baymaxtechnology3990 3 роки тому

    የምን group ነው የከፈቱት አስቲ ንገሩን

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 3 роки тому +2

    እኔ ግን ሚመስለኝ ቬርሙዳ ና ኤሪያ 51 ግንኙነት ያለቸው ይመሥለኛል ዶክተርዬ የእውቀት ማህደሮች በርቱልኝ

  • @eyueltesfaye7676
    @eyueltesfaye7676 3 роки тому

    Please be app likekulin

  • @eyosiastilahun7792
    @eyosiastilahun7792 3 роки тому

    sle flat earth theory mtsaf kidus ena ethiopiawian mtsahft mn ylalu gra eytegabaw slhone new

  • @nobelmebrahtu6342
    @nobelmebrahtu6342 3 роки тому +1

    i really can't believe people aren't watching this. This book is literally more like a library one chapter is more than one book.

  • @sofihabeshawi5204
    @sofihabeshawi5204 3 роки тому +3

    ኧረ you tubeliveጠፍታችኅል፡፡

    • @thankstube_24
      @thankstube_24 3 роки тому

      በምስራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት በደብረ ማርቆስ ምእመናን መዘምራን ዲያቆናት መርጌቶች የቤተርስቲያን አባቶች ካህናት ተደብድበው ታሰሩ ለእውነት በቆሙ እናም እባካችሁ ሁሉም ይመለከተዋል በተወለዳችሁበት በእናት ሀገራችን ግፍ በዛ እኛም እሰማን እንዳልሰማ እያየንእዳላየን አለፍን ምቾት እምነታችንን እንዳያስረሳን እፈራለሁ

  • @-sewtube6216
    @-sewtube6216 3 роки тому +3

    ቁጭ ብላቹ ብታወሩ

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 3 роки тому

    ቁጭ በሉና አቅርቡልን የኛ መርጦች !!

  • @kiyadgammingtube4252
    @kiyadgammingtube4252 3 роки тому

    I wanna be sintest