ድምጸ መረዋዎቹ ወሎዬዎች እና የሙዚቃ ቅኝቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 99

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 роки тому +2

    ትዝታሽን ውስጂ ብለህ የላክብኝ
    በል እዚያው ይቀመጥ እኔም ያንተ አለብኝ።
    ስላም ፍቅር አንድነት ብልፅግና ለኢትዮጵያና ለህዝቧ ይሁን

  • @menbereasserese6469
    @menbereasserese6469 5 років тому +33

    ቤቲ የኔ ማር ጎጃሜዋ አገው አማራ የምትወዷት ላይክ ግጩኝ።

    • @AsdAsd-ly7bg
      @AsdAsd-ly7bg 4 роки тому

      ነፈዝ. ቡዳ. ጎጠኛ😷

    • @alemalem4124
      @alemalem4124 4 роки тому

      @@AsdAsd-ly7bg
      እበት ቅማላም

    • @AsdAsd-ly7bg
      @AsdAsd-ly7bg 4 роки тому

      @@alemalem4124
      ቡዳ

    • @alemalem4124
      @alemalem4124 4 роки тому

      @@AsdAsd-ly7bg
      ነሽ።😂😂

    • @AsdAsd-ly7bg
      @AsdAsd-ly7bg 4 роки тому

      @@alemalem4124 ማ. እኔ. በስመአብ. ሲያልፍም አይነካኝም. አንቺ. ነሽ. እንጂ. የጎጃም ጅራታም ቡዳ. ቅጠል በጣሽ.

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 5 років тому +5

    ወሎ ቤተ አማራ እንቁዋ የአማራ ምድር ላኮመልዛ 🎼🎤🎸🎸🎹🎺🎺🎺🎤💚💛❤️

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    😍😍😍😍 ወሎ ቤተ አማራ አማራነቴ ኩራቴነው

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 5 років тому +3

    ወሎዎች እንዴት እንደሚወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ አቦ😘😘ከአምቦ ኢትዮጵያችን💚💛❤ ለዘለዓለም ትኑር 🙏ጋዜጠኛዋ የሆንሽ ምርጥ ልጅ ከዱቄት ነፃ ፊት አለሽ

  • @emuyagoshu4211
    @emuyagoshu4211 5 років тому +6

    አብሽር አቦ አሂቡ ወሎ የደጎች አገር የቆጆች አገር ወድድነው የማረጋችሁ😍😍😍

  • @zenatyuseef9038
    @zenatyuseef9038 5 років тому +20

    እነትአለም ወሎ ቤተአማራወች ዘራችሁ ይላምልም 💔💔💔💓💓💕💋💋💋💗💘

  • @yeshiengedashet9710
    @yeshiengedashet9710 3 роки тому

    Gash Mehamed “tamerlahe “
    I wish you long life and happiness. God blessed you.

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 5 років тому +1

    ወሎ ሀገሬ ናፍቀሽኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @amiromar3861
    @amiromar3861 5 років тому +8

    I'm proud to be Amhara

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 роки тому

    ወሎ የፍቅር አገር የውቦች መናሀሪያ 💖💖💖❤❤❤

  • @etheth5118
    @etheth5118 5 років тому +6

    ራያንም ጠይቋቸው ወሎ አልሀምዱሊላህ ሰላም ነን ሰላምም አለ ራያ እየተጨቆነ እየተፈናቀለ ያለውን ህዝብ ጠይቁልን ራያ ድምጻዊይ አለ እንደ ኑርራድስ ሰይድ ወያኔን የሚታገሉ አሉ እነሱን ከኛ አስቀድማችሁ ጠቁልን አደራችኩን

  • @meyoutube1897
    @meyoutube1897 5 років тому +4

    ኢትዬጵያ አገሬ ወሎ ትውልዲ ቦታየ

  • @thestar2137
    @thestar2137 5 років тому +1

    ጋዜጠኛዋ ወሎየ መሆን አለባት በጣም ቆንጆ ናት ውብ አንደኛ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    የትም ትወለድ ወሎላይ እድግ
    ወሎ የፍቅረ ሀገረነች እስላም ክረስቲያኑ ትዋድዉ የሜኖሩባትወሎ ናት ሁሉም እንድወሎቢሆን ኢቲዩጹያ የትበድረሰችነበረ
    ሰላሙንሁሉ እንመኝላት ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️💞

  • @ባቲነኝከለሁበት
    @ባቲነኝከለሁበት 5 років тому

    ወሎ የባቲ የአንባስል የትዝታና የአንች ሆየ ቅኝት የቆንጃና የገራገር መፍለቂያ ብቻ አደለችም! የሀይማኖት ሙህራንም መፈለቂያና የሀይማኖተኞች ሀገር. ወሎ የውባች ሀገር ስላምሺ ይብዛልን. የጠላሺ ይጠላ

  • @ዘኢትዮጵያአማራ
    @ዘኢትዮጵያአማራ 5 років тому +5

    ሰላም ለአገራችን ይሁን. ሰላም ለአማራ

  • @መቅዲየድንግልማርያምልጂከ

    ወሎ የፍቅር ሀገር 💚💛💓

  • @ላኢላህአኢለላህሙሀመድእረ

    አመለኛው ልቤ መሄድ የለመደ ሀይቅን ሲዞር ውሎ ደሴላይ አደረ እህህህህ
    ትዝታህ ዘወትር ወደኔ እየመጣ
    እፎይ የምልበት ህይወቴ ግዜ አጣ
    ትዝታሽን ውሰጅ ብለህ የላክብኝ
    በል እዛው ይቀመጥ እኔም ያንተ አለብኝ

  • @ownerowner964
    @ownerowner964 5 років тому

    ቆንጆ ጋዘጤኛ አሪፍ ነው ቀጥይበት

  • @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ

    አርሂቡወሎአማራዩ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 років тому +3

    ወሎ መጀን አቦ ይመቻችሁ ትዝታ ቀሰቀሳችሁ ደሴን ሰወዳት ለጉድ ነው

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 5 років тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ወግኔቸ

  • @የአቀስታውአይስደት
    @የአቀስታውአይስደት 5 років тому

    የአራቱ የሙዚቃ ቅኝት መገኛ የነአሠፋ አባተ፡የነሙላቱ አስታጥቄ፡ የነማሪቱ ለገሠ እረስንቱ ዘርዝሬ ልጨርስ አልችልም ወሎ ባጠቃላይ እንደው በጠቅላላው ፍቅር ነው አቦ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ማሮች

  • @solomonteshom8705
    @solomonteshom8705 5 років тому

    Waw stamru Yamahra hzboch Ana ywlon Qongowch hule amruln.

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 5 років тому +3

    አንባሰል ትዝታ

  • @ምገስነኝወለየው
    @ምገስነኝወለየው 5 років тому

    ውይ ሀገሬ ወሎ

  • @zetinebaomer4452
    @zetinebaomer4452 3 роки тому

    Betam new dese yemilew

  • @ሰላምይቀድማል
    @ሰላምይቀድማል 5 років тому

    ዋው የጥበብ የፍቅር የቅኝት አገር

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 5 років тому

    መገን ወሎ አገሬ ክፉሽን አያሰማኝ፣

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 років тому

    እማማ ሀገሬወሎ ናፍቀሺኛል

  • @lamesgin5202
    @lamesgin5202 5 років тому +2

    አማራወች እወዳችኋለሁ

  • @tesfayeyimam3700
    @tesfayeyimam3700 5 років тому +3

    Amhara For Ever

  • @ኑራየወሎልጅደሴወረኢሉ

    ምንም ጥርጥር የለውም 100/%%%%%% ወሎ 💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 5 років тому +1

    ታምራለች

  • @bederyaseid9747
    @bederyaseid9747 5 років тому

    እረሀገሬወሎናፈቅሽኝውይ

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 років тому +1

    ያማራ ታሪኮች መቸ ተሠብስበዉ የታሪክ በቁ ገና ጅምር ነዉ በየ ዎረዳዎች የተለያየ ባህል አሉ ጠንክራችሁ ታሪካችን ማስተዋዎቅ አለባችሁ

  • @አምላኬሆይይቅርበለን

    ታምራላችሁ በርቱ። ግን ማን እንደ ማሪቱ ለገስ።

  • @bezabezaalemu9180
    @bezabezaalemu9180 5 років тому

    አችም ቆንጆ ነሽ

  • @mickyadane7717
    @mickyadane7717 5 років тому +1

    Siwodesh Betye

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 років тому

    Wow. Mehari. Le wollo. Telek sera. Endemetesera. Tesla. Allen!!!!!!!

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 років тому +2

    WowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwEndet Endet. Yemiyasdest. New. Dmethachw des sil ye astemariw wow. Ene. Be hagere. Korau. Bertuleg. E/R. Yerdachu !!!! Betam enamesgenalen!!!!! Mehari. Berta Betam asdenaki neger new eysrahe Yalehw. Mohamed. Wow. Demeth. End ale new selayehuh. Tedschalu Betam gobez teru yezhal beret. Alemy. Wey demethsh. Endet des yelale birch yen ehet. Tewachw. Betam gobez kirarist. Neh Berta. Yehen yakerbsheln. Ehet ejeg Betam enamesgenalen. Beame yemiyasdeset new!!!!

  • @dersoambaw2652
    @dersoambaw2652 5 років тому

    wow des yilal

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    ወይኔ ታቡሩ አጀቴን በላው አማራኮ ወርቅ ነው

  • @vcr7z46
    @vcr7z46 5 років тому

    ወይኔ አባሩ ከየት ተገኘ

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 5 років тому +1

    ታምራላችሁ

  • @hayatr5199
    @hayatr5199 5 років тому

    አማራ አትበሉ አገው ነን የገው ጎጃም ወሎ ራያ

  • @mickyadane7717
    @mickyadane7717 5 років тому

    Salawokew hule yeminafekegn Hager wollo

  • @teub8775
    @teub8775 5 років тому

    ሙዚቃ አፍቃሪወች ምን እንዴሚሉ ተረዳችሁ እኔ ግን ከአምስተኛ ክፍል ጀምሬ እማረው ነበር ስለ አራቱ ቅኝቶች ግን ምንም አልረዳም ነበር

  • @izidorbimana5485
    @izidorbimana5485 5 років тому

    Nice

  • @bayoocha6434
    @bayoocha6434 5 років тому

    😍😍😍👍

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 3 роки тому

    አርሂቡ አቦ

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 5 років тому

    አባቴን አስተዋሳችሁኝ

  • @seidaragaw4527
    @seidaragaw4527 3 роки тому

    አምባሰል አውራጃ ነው። በውስጡ ብዙ ወረዳዎች አሉት። ለጎ ሀይቅ ውጫሌ ማርዬ የመሳሰሉት

  • @bobcell7292
    @bobcell7292 5 років тому +1

    Alebabswa.ye.gojam.agew.new....Nagyru.sekota.AGAW.ena.gojam.AGAW.aned.nan.....selammm.selammm.byachoalew.wodoche..

  • @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 3 роки тому

    የወሎን ቅኝቶች ለማወቅ ወሎ ዩንቨርስቲ ሳይሆን ማህበረሰቡ ጋር ነበር ገብተሽ ማቅረብ የነበረብሽ::

  • @habibakemal7260
    @habibakemal7260 5 років тому

    አረሂብ ወሎ

  • @dawitselemon8731
    @dawitselemon8731 Рік тому

    እህ አቦ ውበት ውበት አትበሉብኚ እህ

  • @ቃልታየጎንደር
    @ቃልታየጎንደር 5 років тому +2

    👍👍👍👍😍❤️♥️♥️🌷🌷🌹🌹♥️

  • @solomontefera4604
    @solomontefera4604 5 років тому +1

    yea,mbaseln kingt sisema embaye ymetal
    yeambasel lij negn abo

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 років тому +1

    በጣም ታምራላችሁ ግን አማራ ማስሚዲያ ስለሰሜኑ ፓርክ ቃጠሎ ለምን አታቀርቡም አልዘገባችሁም

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 3 роки тому

    በዩኒቨርስቲ ደረጃ የኢትዮጵያን ሙዚቃ አጥንቶአል የተባለ ሰው ለምንድነው በእንግሊዝኛና በላቲን ቃሎች ባቲን የሚገልጸው? የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዬተለየና እራሱን የቻለ ሀገር በቀል ትንታኔ የሚያስፈገው ሲሆን ሌሎች ሃገሮች ሳይቀሩ ቀድተው የሚጠቀሙበት ጥንታዊ ጥበብ ነው።
    የማይሆኑ የእንግሊዝኛና የግሪክ ቃል እያስገቡ መናገርና ህዝብን ማደናገር ተገቢ አይደለም!! ጋዜጠኞችም የምታቀርቡአቸው ሰዎች ሃገር በቀል ዉቀትን ከዘመኑ ጋር አዋህደው በአማርኛ መናገር የሚችሉ መሆን አለባቸው።

  • @ኢማንወሎየዋ-ቐ9በ
    @ኢማንወሎየዋ-ቐ9በ 5 років тому

    ፍቅር. ከወሎ ልጂ

  • @weletmaryam6881
    @weletmaryam6881 5 років тому

    Wubti silka welo newu leka derbaba sati enidihi newu bahili aebegeshi

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 років тому

    ትዝታሽን ወሰጅ ብለህ የላክብኝ
    ትዝታሽን ዉሰጅ በለህ የላክብኝ
    በል እዛው ይቀመጥ እኔም ያንተ አለብኝ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 5 років тому

    ይህ ቀለም፣ሜዳ፣ያለው፣ይኑርስቲነው

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 років тому +1

    አንባስል ባት ትዝታ ..ወሎኮ ትንሾ ኢትዮጵያ ናት የአማራ ቲቪ የረሳቹዋትን ወሎ መጣ እያላቹ ነው ከልማት ከእድገት አውጥታቹን ነበር

  • @solomonteshom8705
    @solomonteshom8705 5 років тому

    💯💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 5 років тому +1

    በትንሽ ድርብ ሲያምር ከነሸዋልያሽ

  • @mame1710
    @mame1710 5 років тому +4

    Amhara miss ጥሩነው ወደ ራያ አለፍ ብላችሁ ወጣት ድምፃዊ አግኙ

  • @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ

    አማራቲቪ።እስኪ።ኑራድስሰይድጃሪጋማን።አቅርቡልን።ሰለፈጠራችሁ።እባካችሁሰምታችሀንአማራቲቪኑራድስንአቅርቡልን።የቀረእጠላችሁአለሁጀግናውኑራድስሰይድን።አቅርቡልን።እደውበፈጠራችሁአማላክ።

  • @Max-st3sq
    @Max-st3sq 5 років тому

    💜💜💜❤❤❤❤💓💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋ወሎገራገሩበጣምደሥይለኛልወሎመወለደ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 4 роки тому

    አንተን. ብሎ. የሙዚቃ. የዩንንቭርስቲ መምህር. ታሪክ. በደንብ. ማወቅ. ሳይችል. እንዴት. መምህር. ሆንክ?
    ወሎ. የአራቱ. ቅኝቶች. ባለቤት. ነች. የቅኝቱ. ባለቤትም. የማሲንቆ. አዝማሪ. ሙዚቀኛው. አሰፋ. አባተ. የየጁው. ወልድ. ያፈራችው ፈርጥ. ነው. እኛን. ጠይቁን. ከምትደናቆሩ. ኡራቱ. ቅኝት. የራሳችን. የግላችን. ነው።

  • @georgebejjani1769
    @georgebejjani1769 5 років тому

    Tztashn wseji blehyelakbg atewgr yqemet enem yatealebg

  • @hilemayimemehilemayimeme6730
    @hilemayimemehilemayimeme6730 5 років тому

    እርወዳ አዝማሪ ሁላ ወሎን አተበላሹብን ሀገራችን ወሎ የሽህ ሁስን ሀገር የነልጅ እያሱ ሀገርነው አፃወች ወሎየን ጨርሳዋል ወሎን አይወክሉም

    • @assamnew4713
      @assamnew4713 5 років тому +1

      መጀመሪያ ከመፃፍህ ወይም ከመፃፍሽ በፊት ስለ ወሎ ማንነት በደንብ እወቂ ዝም ብለሽ ወይም ብለህ የሌለ ታሪክ ከመፃፍ!
      እንዳንቺ ወይም አንተ አይነቱ ሰዉ ነዉ በጎሳ ፣በባህልና በሃይማኖት እየገባ ሰፈርን ቀርቶ ሃገርን እየረበሸ የሚገኘዉ።
      ወሎ ሁሉም በራሱ ባህልና እምነት ተከባብሮ የሚኖርባት እንጂ አንቺ የጠቀሻቸዉ ሰዉዎች ሰፈር ብቻ አይደለችም።

    • @hilemayimemehilemayimeme6730
      @hilemayimemehilemayimeme6730 5 років тому

      @@assamnew4713እየመርርዋጠው ወደድክም ጠላህም ወሎ ተሪክአለው እሱም የአፃወች ወሎየወችን አማራብለው ስየመው ተርካችንን የበላሹ ነችው እደዚህ የምትይሁሉ የቆምጨዝርነሽ እኔ ወሎየነኝግን አፃወች አንወዳቸውም ጨቆኞችነቸው ተሪካችን ወሎ ወደድሽም ጠላሽም ኦሮምነው አይቶቸችን በሙሉ ተርዳዋ ስለዚህ የወሎን ህዝብ ተፍኖነውእንጅ ማንነቱ ያውቀል እኔ አማራኛ ተነጋሪነኝግን ሌላ አላውቅም ግን ማንነቴን አውቀለሁ በጥቅሉ ወሎ ተርክየቀየርውህዝብነው

    • @selamawitghebre6143
      @selamawitghebre6143 5 років тому +1

      አሊማ፣ አንቺ ጋላ ነሽ ጋላ ወሎ የመጣው በወረራ ነው የኦሮሞ ጎሳዎች በወረራ መጥተው ስም ጥለውልን ኤዱ እንጂ ወሎ በድሮ አጠራሩ ቤተ አማራ ነው የሚባለው እኛ ወሎዬ ጥርት ያልን የኮራን የፀዳን አማራዎች ነን ታሪክ አንብቢ ስለ ቤተ አማራ ወሎ ለማወቅ ከፈለግሽ ወሎ ባለታሪክ አገር ናት ታሪካችንን በአባቶቻችን እግር ስር ተቀምጠን ማንነታችንን አስተምረውናል ፣ አንቺ ቄሮ ነሽ ሁሉም ነገር ኬኛ ኬኛ ሲያምራችሁ ይቀራል። ዘረኛ እንደአንቺ ያሉ ጎጠኞችን ዘረኞችን ልቦና ይስጣችሁ፣

    • @assamnew4713
      @assamnew4713 5 років тому +2

      @@hilemayimemehilemayimeme6730
      ድንቄም ሃሊማ ይኸንን ስም ይዠሽ የሌለ ታሪክ ከመቦትረፍ ብትደበቂ ይሻልሻል።
      አንቺ ወሎ ቀርቶ የቤተ አማራ ሰዉ አለመሆንሽን በተናገርሽዉ ማወቅ በቂ ነዉ።
      ኦሮሞሽን እዛዉ ሄደሽ እዛዉ ፈልጊዉ እኛ ሰዉን በሰዉነቱ ብቻ የምናከብር በአላህና በእግዛብሄር ቃል የምንመራ እንጂ እንዳቺ ትልቅ የእስላም ስም ይዘሽ በዘርና በጎሳ ሰዎችን ከፍለን የምናይ አይደለንም።ደግሞ አለማፈርሽ ኦሮሞ ነዉ ስትይ ቅድሚያ ታሪክ እወቂ እሽ እኛ ኢትዮጵያዉያን እንጂ ኦሮሞ አይደለንም ልንሆንም አንቺል።

    • @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
      @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 5 років тому

      Hilema yimeme Hilemayimeme ሳህ ማር እኛ ሰለአፄወቹና አዝማሪ አገባንም

  • @ባቲነኝከለሁበት
    @ባቲነኝከለሁበት 5 років тому

    ወሎ የባቲ የአንባስል የትዝታና የአንች ሆየ ቅኝት የቆንጃና የገራገር መፍለቂያ ብቻ አደለችም! የሀይማኖት ሙህራንም መፈለቂያና የሀይማኖተኞች ሀገር. ወሎ የውባች ሀገር ስላምሺ ይብዛልን. የጠላሺ ይጠላ