#Jerry
Вставка
- Опубліковано 14 жов 2024
- #Jerry_mezmur#Tamagnu_Egziyabeher#ታማኙ_እግዚአብሄር#Yohannes_wakgari
Follow Me
/ yohannes_wa. .
/ gospel-music. .
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
#Jerry_mezmur#Tamagnu_Egziyabeher#ታማኙ_እግዚአብሄር #subscribe#share
Copyright:Yohannes Wakgari Official Channel./Yohannes Wakgari/
ይህ የዩቲዩብ ቻናል የሙዚሺያን ዮሀንስ ዋቅጋሪ ነው!በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀነባበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!
አሜን! አምላካችን የሱስ አብዝቶ ይባርችሁ! ለሚሰማዉም ሁሉ በረከት ሁኑ
አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር
♥♥♥
ጌታ ልብን እንጂ ሜካፍንና አለባበስ አያይም ጄሪዬ ዘመንሽ ይባረክ የኔእህት እወድሻለው❤❤❤
እቺ ቃል ምን ለማለት እንደፈለገ እራሱ ሳታቂ/ቅ ዝም ብለሽ/ህ ልብን ያያል አይባልም ታዲያ ወንጌል ይሰደብ በነዚህ እነሱ ቢጠፉ ይሻላል ወንጌል ከሚሰደብ ደሞ አታበረታቱ ዉቀሱ ለአህዛብ መሳለቂያ ከምንሆን ብንወቃቀስ ይሻላል ለዛ ነዉ።
ድንቅ አምልኮ፡ ጌታ ይክበር፡ ጆዬ፣ጄሪዬ፣በገና ደርዳሪዎች ሁላችሁ በብዙ ተባረኩልኝ !❤
ጆዬ ቀጣይ "ከኤፊ" ጋር ብናመልክ ብትሰራው ?🎉
ምን አይነት ደስታ ምን አይነት አምልኮ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሆን ጌታ እግዚአብሔር ዘማንሽን ይባርክ ተባረክ ፀጋው ይጨመርልሽ❤❤❤
Amen Amen
EYesu nw liju yaregegn❤❤❤
Amennnn!☺☺☺☺🔥🔥🔥
your blessed jerry!🙏🙏
I thought you did your own song 🎉 Yihun yiheninis man ayebin
በጣም ደስየሚል ሥራ ነው ተባረኩ! ትንሽ ያለኝ ቅሬታ ግን : ዘማሪት ጄሪ ከዚህ በፊት በነበራት ቃለ-መጠይቅ የራሷን መዝሙር ለመስራት የሚያግዛት ሰው እንደሚያስፈልጋት አይነት ሃሳብ ከንግግሯ ተረድችያለሁኝ ስለዚህ ቅርብ ጊዜ የተሰራውን መዝሙር ደግሞ ከመስራት ይልቅ ከተተባበራችዋት አይቀር እግዚአብሔር የሰጣትን በግሏ የተቀበለችውን መዝሙር ብትሰሩላት የተሻለ ይሆን ነበር ምናልባት ሌላ ያሰባችሁት የራሳችሁ ሃሳብና አላማ ከሌላችሁ ማለቴ ነው : :
ተባረኩ!
Yene konjo tebarek bebizu
Zemariw sayarej .... ere shem nw ... efru enji ..
Wey yerasachhun tsafu wey ...arfachu tekemetu ..hay
Ewunt new yerasgni mezmur bizemri melkam new
Unpopular opinion; Jerry sounds like Hana Tekle on this one. :)
አልበምሽ ከምን ደረሰ ጄሪ አፍጥኝው
What a beautiful song 🔥
God bless you 🙏 Jerry and all musicians
Amazing and beautiful song! God bless you all more?
Tebareki Jerry betam mwedew mezmuru new. ❤❤❤
Jeriye yeabate lij kibr alebish zemensh yibareki kifu ayinkash yene enat ewodishalewu
Tebarkilegn jeriye
Geta Amilaki yibarkish //Youtb ///wholly healing tv yketatlu tebarku !!!
amen amen amen🙏🙏👏👏tebarek❤❤
Jerry Blessed More ❤🎉 and all Blessed❤🎉
❤❤❤❤ተባሬኩ
ጄሪዬ ተባረኪሊኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
Jerry u are blessed ❤
Amen Amen Amen Amen Tebareki 🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜
ጄሪዬ በብዙ ተባረኪ ❤❤እወድሻለው በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት
። ስለአለባበስሽም ሆነ ሜካፑ አስተያየት የሰጡሽ ስለማይወዱሽ አይደለም ❤ ማሰብ ያለብን መዝሙሩ የተለቀቀው ሶሻል ሚድያ ላይ ነው ይኼ ደሞ አማኝም ያላመነም የሚገኝበት ቦታ ነው ስለዚ ስለክርስቶስ ገብቶናል አለባበስ አይገደንም የምትሉ አስያየት ሰጪዎች ተረጋጉ ላላመኑት ወይ ላልጠነከሩት መሰናከያ ሊሆን ስለሚችል በቅንነት አለባበስሽን አስተካኪ ደሞ ቆንጆ ነሽ ሜካፑም የፀጉር ቀለሙም ቢቀር
jerrya eg/r zemnishin yebarke bexam desi yelal❤
ተባረኪ
የምወደው መዝሙር ነው ጄሪ ተባረኪ አምሮብሻል ይመርብሽ ፀጉርሽን በረጅሙ ሂሙማን ሄር ተሰሪው ይጫጩ።ሰው ልብን ለፈጣሪ ሳይሰጥ ጌታን በልብስ መልክ እየጀመሪ ነው ።ጄሪ ይመርብሽ ጌታኢየሱስ ነው ባለውለታሽ
jery gizesh new gin meliktu yesew new
Tebareki. Berchi
Jery wusxe God bless you ❤❤❤❤❤❤❤
My blessings Jerry ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amen amen tebareku🎤🎤🎤
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You are blessed
ተአበረክ በጠሚ ነዉ ሚንወደአችው በዚሂ ቀጥሉ።
😂
❤❤❤❤❤❤amen tebareki jeriye berichi wude❤❤❤❤
Thank you so much
God Blessed Every One💌💗💖💗💘
አሜንንንንንን
Chirash besur mewutat jemeresh medirek? Mastewal yisitish😭
yes
Joye , Barikegn kante etif mehed ediçhil Alfe hid belegn
Jerry ❤❤❤Blessed.....
ሴቾች ለጌታ ክብር ረሰችሁን ሽፍን መጽሃፍ ቅዱስ እኮ ይለል እኔ እንኳን ጵንጤ ነኝ እይታ እስኪ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እህቶቻችን አለበበሰቸው እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ደስ ይላል።
😅😅ere
❤❤❤❤❤❤❤❤ amzing joni
name of Jesus
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebareki
Jalajala moyii 5:20
አሜን ❤
አሜንንንንን
Amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amazing
wow 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
Wow👏👏👏👏👏👏
Amennnn❤❤❤❤❤
❤️🔥
𝑔𝑎𝑡𝑎 ℎ𝑜𝑦𝑒 𝑦ℎ𝑜𝑛 𝑛𝑔𝑒𝑟𝑚𝑎 𝑎𝑙𝑒𝑤
❤
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤😊😊😊😊
👌👌👌
Bro go a head
bravo
Jerry blessed
Amen ❤❤🎉🎉
Love
♥♥♥♥♥
🥰🥰
ትለያለህ jhon
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀር ሱር የወንድ ልብስ ነው ኤረ.....ኣሰተካከሉ
Waw🎉
እስኪ ደግሞ የተሰጣችሁን የተቀበላችሁትን ደግሞ አሰሙን!
ወይስ ፀጋቹ remix ነዉ?
Geta yilal setuch alebabsachuhn astkaklu
GBY
🎉🎉😅😅
Debalqachew
ስለሱ ስራ እየዘመረች እሱ በሰጣት መልክ ለምን አትወጣም የለሜካፕ ሲኖር ሌላ ሲዘመር ሌላ
ይሄ የድሮ መዝሙር አይደለም እንደ???😮
ሴቶች ስትዘምሩ አራሳቹን ብትሸፍኑ ተጉራችሁን ብትሸፍኑ እና መካፍ ባትቀቡ አይሻልም ዎይ ዎገን?????😢
Esti mezmurun sema Geta yelewthal
ሰው ያመነብት ነው የሚያረገው እኞ ፈራጅ አንሁን ፈራጅ አምላክ ብቻ ነው ።ተባረኩ
መካፍ?😂
እኔ እውነት ነው ባይ ነኝ ምክንያቱም እናንተን አይቶ ሰው እንዳይሰናከል በተረፈ ተባረኪ 🙏
እንዲህ አይነት ገምጋሚ መዝሙሩ እየዘመረች ነው ብሎ ማሰቡ ራሱ በቂ ነው
Amen
Bless you 🙏🏾 Jerry ❤❤
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤