Anchor Media ''እነሱ ለእራት ሲያስቡን እኛ ለቁርስ አደረግናቸው''

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 417

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 3 місяці тому +66

    ፋኖ ይህችን የፈረሰች አገር ና ህዝብን ከፍ አድርገው የሚመሩ ወጣቶችን ፈጥሯል
    ፋኖ በለጠ ሸጋው የሚገርም የፖለቲካ ችሎታ ነው
    ፋኖ መሳይ ተባረክ

    • @Mike_Tom_1000Tom
      @Mike_Tom_1000Tom 3 місяці тому +6

      እኛም ሺ አመት ይግዙን ብለናል! ግሸንማሪያም ላይ ለህዝብ ያላቸውን ክብር በተግባር አሳይተዋል

  • @AberaAbate-pg7nd
    @AberaAbate-pg7nd 3 місяці тому +42

    ድል ላምሃራ ፋኖ ድል ለምስኪኑ ሕዝብ 👍👍

  • @Mashquke
    @Mashquke 3 місяці тому +28

    ክብር ለመሳይ ቃለመጠየቁን አድራጊውን ከፍያለ ክብር ለፋኖ ቃል አቀባይ ፋኖ በለጠ ግሩም መልእክት ነው ።ድል ለፋኖ!!!!!!

  • @ashenafime
    @ashenafime 3 місяці тому +87

    ከአሁን በኃላ የአማራ ህዝብ ሰማይ ዝቅ መሬት ከፈ ቢል መብትና ጥቅም ሳይከበር መቼም ቢሆን የፋኖ ትግል በፈፁም አይቆምም 🔥🔥🔥🔥🟩🟨🟥💪💪🏻

    • @hayatshefraw
      @hayatshefraw 3 місяці тому +3

      እውነት ነው ፍኖ ያሸንፋል ❤

  • @AberaOtiso
    @AberaOtiso 3 місяці тому +1

    በጣም በጣም አምስግናሌው አበርኛ በሌጠ አብርሃ ክብር ክብር ጀግና አማራ ህዝብ ጀግና ፋኖች በጎጃም።

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 3 місяці тому +19

    አማራ ህልውናውን ለማስከበር ከማሸነፍ ውጭ ምንም አማራጭ የለም💪

  • @mesereteshete9342
    @mesereteshete9342 3 місяці тому +6

    ጎበዝ ጎበዝ አርበኛ ፋኖ በለጠ በጣም ደስ የሚል ሞራል ያለው ንግግር ተባረክ

  • @abebedagneolbamo6863
    @abebedagneolbamo6863 3 місяці тому +31

    የብስለትና እጅግ ጤናማ/ኢትዮጵያዊ አገላለፅ

  • @Jmal-rd5vx
    @Jmal-rd5vx 3 місяці тому +62

    ማሸአላህ የንግግር ቁጥብነት በጣም ነው እምንኮራባችሁ ፋኖ ወች አብሽር ድሉ የአማራህዝብነው❤❤❤

  • @melakudemeke-xr9gv
    @melakudemeke-xr9gv 3 місяці тому +27

    ትተናው በጣም ተመችቶኛል ብራቦ ጎጀ ብራቦ ፋኖ።

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 3 місяці тому +16

    እግዚአብሔር ሃይልና ጉልበት ሁኖ ለድል ያብቃችሁ ።🙏💚💛💕💪💪💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 місяці тому +9

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 3 місяці тому +11

    ያለ ደመዎዝ በነፃ ለነፃነት ህይዎታቸዉን የሚሰውልን ወንድሞቻችንለሚሰዉት ወንድሜንም ጨምሮ ነፍስ ይማር ለሚታገሉት ደግሞእድሜና ጤና ከቁጥርም አያጉልብን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wurgessa
    @Wurgessa 3 місяці тому +10

    ፋኖ መሳይ በርታልን። አንተ የአማራ ህዝብ ባለውለታ ነህ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 3 місяці тому +16

    እውነት ብለሀል ጀግናችን

  • @MkyahSaada
    @MkyahSaada 3 місяці тому +54

    በርታ መሳያችን የቁውርጥ ቀን የኢ/ት ልጅ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 місяці тому

      😂😂😂
      ለኛ በጣም የሚያስቀን እዚህ መሳይ ሞኮንን ባንዳው የዩቲዩብ ሸቃዩ ላይ እየገቡ የሚጃጃሉት ጅላንፎዎች ናቸው😂😂😂
      መሳይ ሞኮንን ማለት ገንዘብ ካገኘ ቢችል እናቱን እህቱን ካልሆነም ቂጡን ለወሲብ አሳልፎ የሚሸጥ ቆሻሻ ወራዳ ፉጡር ነው።
      ሺህ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም።
      በሽፍታዎች ክላሽ መንግስት ልትገለብጡ?
      አታስቁና😂😂😂
      ስለመከላከያው ብቃት ከወያኔ ተማሩ።
      ኢትዮጵያ በባንዳው እና ከሃዲ አጨብጫቢዎቹ ቶንኮል አትፈርስም።
      አቢቹ ጀግና ነው።
      ኦሮማይ።

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 3 місяці тому +11

    ጀግኖቻችን በርቱልን የሚገርመኝ ጠንካሬአቸው መንፈሰ ጠንካራ መዳኒአለም ከናንተጋር ይሁን ጋዘረጠኛ መሳይ መኮነን ትክክለኛ መረጃ የሚሰጡትን ጀግኖቻችንን ስለምታቀርብልን በጣምበጣም ከልብ እነመሰግናን በርታልን

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 3 місяці тому +50

    አንከር ሚዲያ መሳይ በየሰዓቱ ለምታደርጋቸው የዜና አቅርቦት ምስጋናችን ትልቅ ነው ለማለት እንወዳለን ድል ለፋኖ❤❤❤❤

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 місяці тому

      ሂዱና እሬሳችሁን ልቀሙ።
      😂😂😂
      ለኛ በጣም የሚያስቀን እዚህ መሳይ ሞኮንን ባንዳው የዩቲዩብ ሸቃዩ ላይ እየገቡ የሚጃጃሉት ጅላንፎዎች ናቸው😂😂😂
      መሳይ ሞኮንን ማለት ገንዘብ ካገኘ ቢችል እናቱን እህቱን ካልሆነም ቂጡን ለወሲብ አሳልፎ የሚሸጥ ቆሻሻ ወራዳ ፉጡር ነው።
      ሺህ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም።
      በሽፍታዎች ክላሽ መንግስት ልትገለብጡ?
      አታስቁና😂😂😂
      ስለመከላከያው ብቃት ከወያኔ ተማሩ።
      ኢትዮጵያ በባንዳው እና ከሃዲ አጨብጫቢዎቹ ቶንኮል አትፈርስም።
      አቢቹ ጀግና ነው።
      ኦሮማይ።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 місяці тому +9

    ፋኖ ይችላል የምንለው በምክንያት ነው የስነልቦና ልህልናቸው በከፍታ ላይ የተገነባ ነው ድሉን ያጎናፅፋችሁ ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 місяці тому +6

    አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @HussenBekele
    @HussenBekele 3 місяці тому +18

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል 👌👌👌👌👌

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 3 місяці тому +12

    ድል በዱረ በገደሉ ለሚዋደቀው ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @مريممحمد-ك8م2ظ
    @مريممحمد-ك8م2ظ 3 місяці тому +19

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 місяці тому +3

    ወንድም አለም በለጠ አብርሃም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ድል ለፍኖ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @YechaleMesfin-kw7hd
    @YechaleMesfin-kw7hd 3 місяці тому +6

    ድል ለጀግናው ለአይበገሬው ለአማራ ፋኖ❤

  • @MegosAlene
    @MegosAlene 3 місяці тому +14

    ድል. ለአማራ. ህዝብ. ድል. ለፋኖ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 3 місяці тому +4

    እሰይ አለሞቻችን ሳተናዎቻችን ፋኖዎቻችን ደሞቻችን በርቱልን ድል ለሳተናዎቻችን ይሁን ፋኖ ነበልባሎች

  • @HabtamuAhmed-du6rd
    @HabtamuAhmed-du6rd 3 місяці тому +8

    ድል ለፍኖ ለታላቁ አማራህዝብ❤❤❤❤

  • @marthawoudneshzewede3314
    @marthawoudneshzewede3314 3 місяці тому +6

    እልልልልልልል!!!! ድል ለአማራ ፋኖ!! 💚💛❤️

  • @yeabmyy
    @yeabmyy 3 місяці тому +14

    አርበኛ በለጠ 👍👍👍👍

  • @EnawgawAcham-o6h
    @EnawgawAcham-o6h 3 місяці тому +10

    በርታ አንበሳው መሳይ❤!

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 3 місяці тому +1

    ደሞቼ ካናተ ባልፈጠር ኖሮ ቁጭቱ ይገለኝ ነበር ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biniyamsileshi1386
    @biniyamsileshi1386 3 місяці тому +4

    መሳይ በርታልን እናመሰግናለን ድል ለ አማራ ፋኖ

  • @animawmanaye8517
    @animawmanaye8517 3 місяці тому +12

    ይህ ልጅ የፋኖ ቃል አቀባይ መሆን አለበት ብዙ ጊዜ ሰምቸዋለሁ በጣም በሳል ነው::

    • @mariamenate21
      @mariamenate21 3 місяці тому

      እስማማለው ገብሬልን እጅግ ልዩ ነው ጆን ድምፁ ይቆራረጣል ግን እኛ አያገባንም እነሱ ያቃሉ

  • @etiow352
    @etiow352 3 місяці тому +30

    በርታ መሣይ ጀግና ጋዜጠኛነሕ ድል ላይበገሬዉ ለታላቁ አማራ ሕዝብል ለልጆቹ ለፋኖ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂
      ሂዳችሁ እሬሳችሁን ልቀሙ።
      😂😂😂
      ለኛ በጣም የሚያስቀን እዚህ መሳይ ሞኮንን ባንዳው የዩቲዩብ ሸቃዩ ላይ እየገቡ የሚጃጃሉት ጅላንፎዎች ናቸው😂😂😂
      መሳይ ሞኮንን ማለት ገንዘብ ካገኘ ቢችል እናቱን እህቱን ካልሆነም ቂጡን ለወሲብ አሳልፎ የሚሸጥ ቆሻሻ ወራዳ ፉጡር ነው።
      ሺህ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም።
      በሽፍታዎች ክላሽ መንግስት ልትገለብጡ?
      አታስቁና😂😂😂
      ስለመከላከያው ብቃት ከወያኔ ተማሩ።
      ኢትዮጵያ በባንዳው እና ከሃዲ አጨብጫቢዎቹ ቶንኮል አትፈርስም።
      አቢቹ ጀግና ነው።
      ኦሮማይ።

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 3 місяці тому +3

    እንደው ዝም ብሎ አማራ መሆን በራሱ እግዚአብሔርን መታደል ብቻ ሳይሆን እድልም ጭምር ነው ተመልከት ትንታኔ ከጀግንነት ጋር::

  • @MamitAlemu
    @MamitAlemu 3 місяці тому +10

    እባክህ ፋኖ አንድ ሁን አንድ ስትሆኑ ታሸንፋላችሁ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እውነት ያሸንፋል!!!
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 3 місяці тому +5

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 3 місяці тому +4

    እሳተናው. ጎጃም በርታ. አይዞህ በርታ. ዲል. ለፋኖ. ዲል ለፋኖ. መሳይ. መኮነን አበሳው. ባለህበት. እግዛብሄር. ይጠብቅህ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 3 місяці тому +6

    መሳይ ጀግነው በርታ❤❤❤

  • @zamzamabrahim5735
    @zamzamabrahim5735 3 місяці тому +12

    ድል ለአማራ

  • @bizuayefentahuntamene1704
    @bizuayefentahuntamene1704 3 місяці тому +4

    አርበኛ ፋኖ በለጠ አብርሃ በጣም እናመሰግናለን።
    የፋኖን(የአማራን) ትግል ብሔርተኛ ሊሆን ነው ወይም ነው እያላችሁ ነገር ለምታበዙ ወንድሞች፣ እህቶች እና አባቶች መሬት ላይ ያለው እና ተዘርቶ ፍሬ አፍርቶ መላው የኢትዮጵያ ሀገሬ ሰዎች እንዲመገቡት እየተደከመበት፣ የፋኖ ደም እየፈሰሰበት ፣የአማራ ሰዎች ተሳደው አልያም ተሰብስበው እየተረሸኑ ያለቡት ትግል እነሆ ዛሬ እውነተውን ስሙ !!! ይሆናልም አትጠራጠሩ፤ ተስፋም አድርጉ! ሐይማኖት አለን አይደል? ጸልዩም! ይልቁንስ መሰናክል አትሁኑ። መልካም መልካሙን እናውራ። መሬት ላይ ያለው( የወንድሞቻችን ና የእህቶቻችን ትግል ) መልካም ሳለ እኛ ግን በአፋችን የምናወራው ክፉ ሆኗል።
    ፈጣሪ ልብ ይስጠን!!!

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 3 місяці тому

      ደደብ እኛ የአማራ ብሄርተኛ ነን

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 місяці тому +9

    እውነት መሳይ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ውለታህ አለብን መቼም ልንረሳህ አንችልም

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 3 місяці тому +2

    ይበል ያስብላል የአማራይቱ ልጆች ፋኖዎቻችን በርቱልን ደሞቻችን የዘግና ዘር ሁሌም ጀግና ነው አማራዬ ተራራው በርቱልን ድል ለፋኖ ለነበልባሎች ለደሞቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይሁንልን

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 3 місяці тому +1

    ጀግና የጀግኖች ልጆች የአባታችውን የአያቶቻቸውን ታሪክ ዛሬ በልጆቹ በአማራ እና በፋኖ ልጆቹ ታሪክ እየተደገመ ነው በርቱ ድሉ የእናንተ ነው::

  • @Emu-r1d
    @Emu-r1d 3 місяці тому +2

    አቤት ንግግሩ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለፍኖ

  • @טרווקאישטח
    @טרווקאישטח 3 місяці тому +6

    👏👏👏👌👌👌👍👍👍❤️‍🩹🎉🎉🎉🎉
    ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል ያሽንፋል ድል ለጪቁኑ አማራ ህዝብ አሜን አሜን ❤❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 3 місяці тому +16

    ዋው ሙህር የሆነ ፋኖ ንግግሩ ያጠግባል ድል ለፋኖኖኖ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂
      ሂዳችሁ እሬሳችሁን ልቀሙ።
      😂😂😂
      ለኛ በጣም የሚያስቀን እዚህ መሳይ ሞኮንን ባንዳው የዩቲዩብ ሸቃዩ ላይ እየገቡ የሚጃጃሉት ጅላንፎዎች ናቸው😂😂😂
      መሳይ ሞኮንን ማለት ገንዘብ ካገኘ ቢችል እናቱን እህቱን ካልሆነም ቂጡን ለወሲብ አሳልፎ የሚሸጥ ቆሻሻ ወራዳ ፉጡር ነው።
      ሺህ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም።
      በሽፍታዎች ክላሽ መንግስት ልትገለብጡ?
      አታስቁና😂😂😂
      ስለመከላከያው ብቃት ከወያኔ ተማሩ።
      ኢትዮጵያ በባንዳው እና ከሃዲ አጨብጫቢዎቹ ቶንኮል አትፈርስም።
      አቢቹ ጀግና ነው።
      ኦሮማይ።

  • @GoboWeriez-nn8zo
    @GoboWeriez-nn8zo 3 місяці тому +11

    የፊልድ ማርሻል ተብየው አንድ ሰዓት ሙሉ አውርቶ ፡ ምንም የሚያዝ የሚጨበጥ ፡ ስሜት የሚሰጥ ምንም የለው ፡ " ባዶ ቆፎ ።
    ፤ እነዚህ ፋኖች ግን ፡ አነጋገራቸው ፡ ወኔያቸው ፡ አገራዊ ስሜታቸው ፡ ታሪክ አጠቃቀሳቸው ፡ ፖሎቲካዊ ብስለታቸው የሚገርም ነው ።
    "

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 3 місяці тому +10

    ትክክል ኢትዮጵያን የማትረፍ ትግልም የአማራን ህልውና ማስክበር ዘውብሎ እንደገባ መውጣቱ ካልኩሌት አልተደረገም በርቱ አይ ትንተና እናመስግናለን መሳይ ::

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 3 місяці тому +30

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️
    ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤️
    ድል ለጀግናው ፈፋኖ💚💛❤️
    አሏህ ይጠብቃችሁ ውዶቼ💚💛❤️

  • @baharuahmed3868
    @baharuahmed3868 3 місяці тому +10

    ፋኖ ጀግና ነው፡፡

  • @kebe7097
    @kebe7097 3 місяці тому +4

    ልበ ሙሉ ይሉሃል ይሄ ነው እይ ፋኖየ እናት ወለደች 🐯🐯🐯

  • @kelemuabebe2000
    @kelemuabebe2000 3 місяці тому +6

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 3 місяці тому +1

    ድል ለአማራው ፋኖ አማራየ ትልቅ ሕዝብ

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 3 місяці тому +3

    ቅዱስጊወርጊስ ሰመአይቱ ይርዳችሁ ተባረኩ ዘራችሁ እንደምድር አሽዋ ይብዛልን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adugnamulatu4825
    @adugnamulatu4825 3 місяці тому +18

    አቤት ፋኖ የሚጣል የለውም በቃ? ተመልከት ብስለት! ✌️ ለፋኖ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂
      ሂዳችሁ እሬሳችሁን ልቀሙ።
      😂😂😂
      ለኛ በጣም የሚያስቀን እዚህ መሳይ ሞኮንን ባንዳው የዩቲዩብ ሸቃዩ ላይ እየገቡ የሚጃጃሉት ጅላንፎዎች ናቸው😂😂😂
      መሳይ ሞኮንን ማለት ገንዘብ ካገኘ ቢችል እናቱን እህቱን ካልሆነም ቂጡን ለወሲብ አሳልፎ የሚሸጥ ቆሻሻ ወራዳ ፉጡር ነው።
      ሺህ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም።
      በሽፍታዎች ክላሽ መንግስት ልትገለብጡ?
      አታስቁና😂😂😂
      ስለመከላከያው ብቃት ከወያኔ ተማሩ።
      ኢትዮጵያ በባንዳው እና ከሃዲ አጨብጫቢዎቹ ቶንኮል አትፈርስም።
      አቢቹ ጀግና ነው።
      ኦሮማይ።

  • @mitikudesalegn7657
    @mitikudesalegn7657 3 місяці тому +30

    ፋኖ❤❤❤❤❤❤ ለቁርስ ራሱ ይበቋችኋል? አብይ ይውደም ፋኖ ይቅደም!!

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 3 місяці тому +5

    ጀግናዉ የአማራ ፋኖ

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss Місяць тому

    መሳይ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ድል መከራለበዛበት ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @AynalemGebreDegaga
    @AynalemGebreDegaga 3 місяці тому +5

    ድል፣ለፋኖ፣ድል፣ለፋኖ።

  • @EliasEshete-z8d
    @EliasEshete-z8d 3 місяці тому

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ ክፉ አይንካቹ ጀግኖቻችን የኛ ጀግኖች

  • @sefrashashebir2282
    @sefrashashebir2282 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ፋኖየ 🎉

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 місяці тому +17

    አገዛዙ እኮ ቀልዱ አይጠገብም!!!😂😂😂😂😂😂በተለይማ አስታጥቄ!!!😂😂😂😂😂

  • @See-3-6-21
    @See-3-6-21 3 місяці тому

    ከአማራ መፈጠሬ ያካራኛል የኔ ጀግና ቃላቷችህ እራሱ የጀግና ነው እግዚአብሔር ከናተ ጋር ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪🏾

  • @Etete-p2r
    @Etete-p2r 3 місяці тому +3

    ፋኖ ያሸንፋል!!ድል ለአማራ ጀግኖች!!!!!

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 3 місяці тому +2

    ይህነው የኝማራው ልጅ የኢትዮጵያዊ ጨዋብሥል ሥነልቦና!!!❤

  • @እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ
    @እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ 3 місяці тому +4

    ❤በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድሞቼ በፀሎት ከእናንተጋር ነን ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤

  • @YAYATHELIDETA4945
    @YAYATHELIDETA4945 3 місяці тому +3

    ክብር ለመዳህኒያለም ሀይልንና ሞገስን ለእውነተኞች ፋኖዎች ለሰጠ!!!
    አርበኛ በለጠ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 3 місяці тому +4

    በእፍህ ማር አርበኛበለጠ የአማራው ፋኖ ከቶ ምን ልበልህ አይኔ ይከተልህ ልቤ ይከተልህ

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ ይሁንልን

  • @yalewasamen1607
    @yalewasamen1607 3 місяці тому +5

    እኔ እኮ እንደዚህ መስዋዕት ከፍለው ነፃ እያውጡን ያሉትን ጀግኖች የአሳማ በርገሩን እየበላ ሲሳደብ የሚዉል አሳማ ልቦና ይስጣቸው

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 3 місяці тому +12

    እናመስግናለን ወንድም መሳይ ሳትስለቺ ለምታቀርብልን እውነትፕኛ መረጃ ሁሌም ክፍ እያልክ ነው በርታ ከጎንህ ነን
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ. 🎉🎉🎉🎉

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂
      ሂዳችሁ እሬሳችሁን ልቀሙ።
      😂😂😂
      ለኛ በጣም የሚያስቀን እዚህ መሳይ ሞኮንን ባንዳው የዩቲዩብ ሸቃዩ ላይ እየገቡ የሚጃጃሉት ጅላንፎዎች ናቸው😂😂😂
      መሳይ ሞኮንን ማለት ገንዘብ ካገኘ ቢችል እናቱን እህቱን ካልሆነም ቂጡን ለወሲብ አሳልፎ የሚሸጥ ቆሻሻ ወራዳ ፉጡር ነው።
      ሺህ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም።
      በሽፍታዎች ክላሽ መንግስት ልትገለብጡ?
      አታስቁና😂😂😂
      ስለመከላከያው ብቃት ከወያኔ ተማሩ።
      ኢትዮጵያ በባንዳው እና ከሃዲ አጨብጫቢዎቹ ቶንኮል አትፈርስም።
      አቢቹ ጀግና ነው።
      ኦሮማይ።

    • @RibkaAlamaw
      @RibkaAlamaw 3 місяці тому

      ​@@milionephrem489ናና ልቀም አንተ እበት 😅😅

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 місяці тому

      @@RibkaAlamaw
      ርብቃ አልማው ጅላንፎ ሠገጤ።
      ትንሽ አታፍሩም በክላሽ ድሮን ጣልን ስትሉ?😂😂
      ለነገሩ አራችሁን በየቦታው ስለምትጥሉ መንግስትንም መጣል አማራችሁ?
      በሳቅ ገደላችሁን እኮ።
      አራም ሁላ።
      😂😂😂😂

    • @Habesh-t6f
      @Habesh-t6f 3 місяці тому

      ​@@milionephrem489ደደብ ነህ ፋሳም በ ማስራጃ አውራ እስኪ በሳምንት እንጠፋዋለን ያሉት ፋኖ አሁን ምን ያህል ነው? የ አማራ ክልል ስፊ ነው ለዚህ ነው መቼም ብልጽግና የማያሽንፋው ከየት እንደሚተኮስበት አይውቀውም 😮 በዛ ላይ አቅም የለውም ብልጽግና የ ገንዘብም ገንዝብ ከሌለ ጦር መስራያ የለም

    • @RibkaAlamaw
      @RibkaAlamaw 3 місяці тому

      @@milionephrem489 ሰጌጤን ሰጌጤ ያቀዋል ጀግናን ለማድነቅ ጀግንነት ይጠይቃል ምድረ የእንግዲህ ልጆች

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 місяці тому +3

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 3 місяці тому +6

    አማራ ላይጨርስ አልጀመረም ወጥር ፋኖ በደማችን ታሪካችንን እንፅፋለን

  • @Saed-e9d
    @Saed-e9d 3 місяці тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @ShegawBelay-i8o
    @ShegawBelay-i8o 3 місяці тому +12

    #ዋውውው....መረጃ ሰጭው ጀግና...ለመግለፅ ቃል ያጥራል።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂
      ሂዳችሁ እሬሳችሁን ልቀሙ።
      😂😂😂
      ለኛ በጣም የሚያስቀን እዚህ መሳይ ሞኮንን ባንዳው የዩቲዩብ ሸቃዩ ላይ እየገቡ የሚጃጃሉት ጅላንፎዎች ናቸው😂😂😂
      መሳይ ሞኮንን ማለት ገንዘብ ካገኘ ቢችል እናቱን እህቱን ካልሆነም ቂጡን ለወሲብ አሳልፎ የሚሸጥ ቆሻሻ ወራዳ ፉጡር ነው።
      ሺህ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም።
      በሽፍታዎች ክላሽ መንግስት ልትገለብጡ?
      አታስቁና😂😂😂
      ስለመከላከያው ብቃት ከወያኔ ተማሩ።
      ኢትዮጵያ በባንዳው እና ከሃዲ አጨብጫቢዎቹ ቶንኮል አትፈርስም።
      አቢቹ ጀግና ነው።
      ኦሮማይ።

  • @danielhailu5537
    @danielhailu5537 3 місяці тому +5

    እኛም አለን ከአዲስ አበባ አይዞአችሁ ጀግኖች አያቶቻችንን የረዳው የአራዳው ጊዮርጊስ ከእናንተ ጋር ነው!በግፍ በአስርሺዎች የሚቆጠሩ ንፁሐን የአማራ ተወላጆች የፈሰሰው ደም ጩኸቱ መልስ ያገኛል..አብይ የሚባል እብድና ጋሻ ጃግሪዎቸቹም ዋጋቸውን ያገኛሉ ኢትዮጵያውያንም አንገታቸውን ቀና አድርገው በሀገራቸው በሰላምና በፍቅር የሚኖሩበት ጊዜ ይመጣል!ድል ለአማራ ፍኖና በተለያዩ የትግል ስልቶች ይህን ስርአት እየታገሉ ላሉ ኢትዮጵያውያን መፍረስ ለብልፅግና ፖርቲ ይሁን!

  • @eyoelelias6898
    @eyoelelias6898 3 місяці тому +2

    ጀግናው መሳይ በርታልን አበሳዉ

  • @AliHusane-cf8xp
    @AliHusane-cf8xp 2 місяці тому

    ድልለአማራህዝብ

  • @Abush-g8b
    @Abush-g8b 3 місяці тому +14

    መሳይ ምን ልበልክ ማሪያምን ትለያለክ ወንድማችን በርታልን

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂
      ሂዳችሁ እሬሳችሁን ልቀሙ።
      😂😂😂
      ለኛ በጣም የሚያስቀን እዚህ መሳይ ሞኮንን ባንዳው የዩቲዩብ ሸቃዩ ላይ እየገቡ የሚጃጃሉት ጅላንፎዎች ናቸው😂😂😂
      መሳይ ሞኮንን ማለት ገንዘብ ካገኘ ቢችል እናቱን እህቱን ካልሆነም ቂጡን ለወሲብ አሳልፎ የሚሸጥ ቆሻሻ ወራዳ ፉጡር ነው።
      ሺህ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም።
      በሽፍታዎች ክላሽ መንግስት ልትገለብጡ?
      አታስቁና😂😂😂
      ስለመከላከያው ብቃት ከወያኔ ተማሩ።
      ኢትዮጵያ በባንዳው እና ከሃዲ አጨብጫቢዎቹ ቶንኮል አትፈርስም።
      አቢቹ ጀግና ነው።
      ኦሮማይ።

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 3 місяці тому +14

    ከልብ ጀግኖች እና ወንዶች ናችሁ። ❤❤❤ ፋኖ ይችላል 2017 የፋኖ ነው

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂
      ሂዳችሁ እሬሳችሁን ልቀሙ።
      😂😂😂
      ለኛ በጣም የሚያስቀን እዚህ መሳይ ሞኮንን ባንዳው የዩቲዩብ ሸቃዩ ላይ እየገቡ የሚጃጃሉት ጅላንፎዎች ናቸው😂😂😂
      መሳይ ሞኮንን ማለት ገንዘብ ካገኘ ቢችል እናቱን እህቱን ካልሆነም ቂጡን ለወሲብ አሳልፎ የሚሸጥ ቆሻሻ ወራዳ ፉጡር ነው።
      ሺህ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም።
      በሽፍታዎች ክላሽ መንግስት ልትገለብጡ?
      አታስቁና😂😂😂
      ስለመከላከያው ብቃት ከወያኔ ተማሩ።
      ኢትዮጵያ በባንዳው እና ከሃዲ አጨብጫቢዎቹ ቶንኮል አትፈርስም።
      አቢቹ ጀግና ነው።
      ኦሮማይ።

  • @eioelh-mariam776
    @eioelh-mariam776 3 місяці тому +1

    እንዴት አይነት የሚገርም ቃለ ምልልስ ነው ሀሳብን ያለ ምንም መቋረጥ መግለፅ የሚገርመው የፋኖ ጀግንነት ብቻ ሳይሆን የቃላት አገላለፃቸው ሁሉ ነው የሚመስጠው ።

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 3 місяці тому +5

    ገራሚ ና አሥደሣች አገላለጵ ነው።

  • @tewodrosAfework-l6b
    @tewodrosAfework-l6b 3 місяці тому +2

    አማራፍኖየወንዱችሁሉ
    ወንድነነው

  • @MezgebubelayAzmera
    @MezgebubelayAzmera 3 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @Sofi_MUN_UTD
    @Sofi_MUN_UTD 3 місяці тому

    መሳይ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ🙏
    የበለጠ አገላለጽና አተናተን ግን ሁሌም ይገርመኛል፤ጥንቅቅ ያለና በግሩም የቃላት አገባብ የተሰናሰለ👌ኑርልን አቦ

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 3 місяці тому

    እውነትም በለጠ🙏🙏🙏

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 3 місяці тому +4

    ከኦሮሞ ምሁር የአማራ ገበሬ 100% ይበልጣል::

  • @ZainZain-k1c
    @ZainZain-k1c 3 місяці тому +2

    መሱ ፊልድ ማርሻል አብሽር በርታ ለሀገርህ የቆምክ ጀግና ነህ

  • @TeklaAalyou
    @TeklaAalyou 3 місяці тому +4

    ድል ለክንደ ነበልባሉ ፋኖ አማራ መዳኛው ፋኖነት ብቻ ነውውው....ለሁሉም ህዝባዊ መልክ እየያዘ ነው እናሸንፋለን....

  • @adbe5876
    @adbe5876 3 місяці тому +2

    አማራ የጀግንነት ዉሃ ልክ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @SaraWedneh
    @SaraWedneh 3 місяці тому

    ድል ለምላው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @GoboWeriez-nn8zo
    @GoboWeriez-nn8zo 3 місяці тому +4

    ፋኖ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያበስራል ።

  • @Mewziermedia-z7b
    @Mewziermedia-z7b 3 місяці тому +2

    ጀግናዉ ፋኖ

  • @netsanetmulatu3359
    @netsanetmulatu3359 3 місяці тому +5

    መሳይ የቁርጥ ቀን ልጅ እናመሰግናለን አርበኛ አብረሃም የተናገረውን ንግግር አገላለጽ የብል -ግና መቶ ካቢኔ አይናገረዉም ድል ለፋኖ

  • @YosephGatenet-j3h
    @YosephGatenet-j3h 3 місяці тому +5

    ትንታግ የሆነ ልጂ ንግግር❤❤❤

  • @Anisnap-f6v
    @Anisnap-f6v 3 місяці тому

    What amazing peoples is Amhara wow. HERO.

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 місяці тому +2

    ፈጣሪ ከእውነት ጋር ይሁን ለፍትህ ለእውነት ከሆነ የምትዋጋው ፈጣሪም ያግዝሐል

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 3 місяці тому

    ድል ለፋኖ