መዝሙረ ዳዊት የሚፀልይ ሰው | ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | sibket by aba gebrekidan girma |
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- ይህ ቻናል yebrhan enat tube ይባላል ለተከታታዮቻችን በተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርቶች እናቀርባለን ሰብስክራይብ አድርጉ እናመሰግናለን
This channel is called yebrhan enat tube. We offer lessons taught by various Ethiopian Orthodox Tewahdo Church teachers to our followers. Please subscribe. Thank you.
#abagebrekidan #ethiopiaorthodox #ethiopianmezmur #orthodoxtewahdo #henok_haile #henokhaile #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባ_ገብረ_ኪዳን #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #አባገብረኪዳን
gdeacon henok haile, aba gebrekidan girma, memher eyob yimenu, memher zebene lema, memher tesfaye abera, deacon yordas abebe, ethiopian orthodox tewahido church, ethiopia
#subscribe #like #share
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥዎት
በረከት አጣው አባ የሰረዉት አይባረክልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባተችን❤❤❤እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመንወትን ትባርክልን 🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለናታችን ለመቤታችነ ለቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት ለባህታ ማርያም ክብረ በዓል አደረሰን ከክፋ ሁሉ ነገር ትጠብቀን በለተ ቀኖ የልባችንን መሻት ትፈፀምልን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን የታመሙትን ትፈወሰልን የታሰሩትን ታሰፈታልን በምልጃዋ ትጠብቀን መምራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይሰጥልን እኔን ደካማውን ልጆት በፀሎት አሰብኝ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚያብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜ❤❤❤🙏🙏🙏
AMEN 🙏🙏🙏🙏
አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜሜንን ማቱ ሳላንይስጥልን የሰሸማነውን በሎባችን ይሳልብን ፍቅረ እግዚዛአብሔርን ያሴስበን አሜን!!
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
በፀሎት ያስቡኝ ሰብለማርያም
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አባታችን❤❤❤
Amen Amne Amen Abatachen kale hiwot yasemalen Emebrhan Dengel ye Agelglot zemenwoten tebarkeln 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤
Kalehiwot Yasemalegn Erjem Edma ena Tenwoten Yestlen.Amen.
አሜነ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለህይውይ የስማልን አባታችን ❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ጊዜዎትን ይጨምርሎት
Amen amen amen amen
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.
አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ቸሩ እግዚአብሔር እንደእናንተ አይነት አባቶችን ሰለሰጠን ይክበር ይመሰገን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አሜን❤❤❤❤
መዝሙረ ዳዊት ለይ የሰኞ የማክሰኞ የሚል አለወይ እኔ የተማርኩ በንጉስ ነው አሑን ሰየው የሰኞ የመክሰኞ 😊
Kalhywet yasemaln abatachen
እግዝአቤሐር አባታችን ይጤብቅልን በእውነት እንወዶታሌን የሕይወት ቃልን ስለምመግቡን ነውበሕይወት በጤና ይጤብቆት ፀጋውን አብዜቴው ይስጦት
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ ስደተኛ ነኝ ፆም የማላውቅ እባክህ ፆለትያርጉልኝ ሰላም ወዳገራችን ተመልሰን ሰው እሆን ዘንድ ጌታ ሆይ ተለመነን
አባታችን ቀለኸያወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑሮት አሑንም ፀጋዎትን ያብዛሎት አባታችን በእውነት እኔ እነደ አግዚአብሔር ፈቃዱ በፀሎት እንድበአታና የመዝሙር ደዊትን ፀሎትን አድጠቀምበት የአሠተማሩኝ ታላቅ አባቴ ኖት ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልኝ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከሎት አባታችን በረከቶት ይድአሰን ይቅርታ አባቴ ወለተ ፃዲቅ አባላለሑ በፀሎቶት አስብኝ አደአረ አደረ አሜን
አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አባታችንቃለህወትያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት
አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን 👏🕊👏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen kale hiwot yasemalen
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
እሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማለን አባታችን🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
Kal hiwet yassemaln abatea
ቃሌ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እሺ አባትችን ጥሩ መከሩን እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናልሁ እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰመልን
አሜን !!!
🙏🙏🙏
አባታችን የየእለቱን ጸሎት ክፍል ብትነግሩን
Memehir Girma Wondimu 687 ታሪካዊ የሚያደርግ የሕይወትና የዕድል ጸሎት በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት /2017/2024
❤❤❤❤❤❤❤❤
Aba mezemure dawit ene yalegne bible and mezemure dawit be amharic same new but youtube lai yalew sinebeb gen yeleyayal lemendenew pls tell me
Be maryam 1 ngr liteyikachu tiru edil lemisale sira ,tidar ,genzeb wedenante yikerbina bestemecheresha gn hulum ayisakam ? Lmndn nw betam gira silegebagn nw 😢
ልክ ነው ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ነገሮች ሰዎች ላይ ይፈጠራሉ ስለዚህ መፍትሄው ፀበል መጠመቅ በቀን በቀን ፀሎት ማድረግ እና እግዚአብሄር ገንዘብን ሳይሆን በረከትን እንዲሰጠን መለመን ነው
Le abatachn regime edme yestlegn
እዝጋ መዝሙረ ዳዊት በኦንላይን መስማት ይቻላል
በግእዘኛዉ ነዉ ወይሰ በአማረኛዉ የምንፀልየዉ ?
በአማርኛ አለ ግእዝ ካልቻልሽ ።በአማርኛ ያለውን ማንበብ ትችያለሽ
አባታችን የፀሎት መጽሐፍን በስልካችን ማንበብ ይቻላል ወይስ አይቻልም?
መፅሀፉን ማግኘት ካልቻልክ እና ግድ ከሆነብህ ይቻላል
ሰላም ለናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጅዎቺ ጥያቄ ነበረኝ😢መዝሙር 50ቁ.7 በሂሶጵ ርጨኝ ማለት ምን ማለት ነው😢
በእንዶድ እጠበኝ ለማለት ነው
@@yebiyewondi843 እየቀለድሽ ነው ወይስ ትክክለኛ መልስ ነው?
በሂሶብ እርጨኝ ማለት አኃጥያቴ ነጭ/ንፁህ አድርገኝ አንፃኝ ማለት ነው
እኔ መዝሙረ ዳዊት መፅሐፍ ቅዱስ የለኝም ከስልኬ መፀለይ እችላለሁ?
አይፈቀድም ግን ስደት እህትወንድሞቼ እስከምናገኚ ችግር የለውም እኔም ፆሎት የማደርገው በስልኬነው ፈጣሪ አያቀው የለ 💔💔😭😭😭😭
አንድ ጥያቄ ነበረኝ መጠየቅ እችላለሁ
አባ ታችን አግዚአብሔር አድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ሂወት ያሰ ማልን አሜን,.
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
Amean amean amean yarkln
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏