🛑ተሳክቶላችሁ እንድትመጡ ይሄንን አድርጉ …

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 304

  • @samiboy3266
    @samiboy3266 2 роки тому +12

    ኪዲ የኔ ልዩ ስለምክርሽ በጣም ነው የማመሰግንሽ ነገ ኢንተርቪው ልገባ ስለሆነ በጣም ነው የረዳሺኝ አንደማልፍ እርግጠኛ ነኝ ግን ፈጣሪ ይርዳህ በዪኝ አሜን 🙏🙏🙏

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 роки тому +7

      እግዚአብሔር ቀድሞህ ይግባ 🙏

    • @samiboy3266
      @samiboy3266 2 роки тому

      @@kidiethiopia አሜን የኔ ልዩ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏

    • @judi4073
      @judi4073 2 роки тому

      Egzabhare yerdashe

    • @habtumekonen7424
      @habtumekonen7424 2 роки тому +1

      yet new interview yemtgebaw ??

    • @sabaamare7693
      @sabaamare7693 2 роки тому

      አሜን ውዴ

  • @papiyearsema
    @papiyearsema 2 роки тому +4

    የሁልጊዜም ጀግኖቻችን ናቸው ታሪክ አይረሳቸሁም አባትና ልጅ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር
    ኪዲዬ ስለመረጃው እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ጥሩ መረጃ

  • @genetkefyalew8367
    @genetkefyalew8367 Рік тому +1

    ኪዲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት አመሰግናለው ያንቺ መልክት እና ስራሽ ከቃል በላይ ነው

  • @bfdh-oi7ei
    @bfdh-oi7ei Місяць тому

    አሜን

  • @beimnetedme5082
    @beimnetedme5082 Рік тому

    አሜን አሜን

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ኪድዬ ፀሎትሽን ይስማልን ፣፣

  • @aynalemfeleke2847
    @aynalemfeleke2847 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክሸ ይህን ቅንነትሽን አይለውጥብሽ ድንቅ ልጅ

  • @dawitshewangzaw1941
    @dawitshewangzaw1941 2 роки тому +1

    የማይታወቅ የተከደነ በሱ ፊት የተሰወረ የለምና ለመልካም ነገር በርቺ ።

  • @biruktaya3501
    @biruktaya3501 2 роки тому +2

    ኪዲ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርካሽ 🙏🙏

  • @yordanosebergeneyordanose4653
    @yordanosebergeneyordanose4653 2 роки тому +1

    ትክክል መፀለይ

  • @sintayearsema7063
    @sintayearsema7063 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ ኪዲ በጣም አሪፍ መረጃ ነው የእውነት በጣም እናመሠግናለን ፡፡ በርቺልን ፡፡

  • @TomTom-zi1tb
    @TomTom-zi1tb Рік тому

    አሜን አሜን....

  • @mulatebekele8375
    @mulatebekele8375 2 роки тому

    እናመሰግናለን ክብርት እህታችን መልካምነት ለራስነው ጥሩመስራ ዋጋአለው።

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ስላካፈልሽን👸❤🙏❤🙏❤🙏❤👸👸

  • @wazircell4223
    @wazircell4223 Рік тому

    ኪዱዬ ተባረኪልን በጣም እናመሰግናለን

  • @ametemihiret4545
    @ametemihiret4545 2 роки тому +1

    Yne Konjo ergatash btam Des ylal....tnx!! tkklegna Ethiopiawi 💚💛❤️

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 2 роки тому +1

    ኪዲየ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ በናፍቆት ነዉ የምጠብቅሽ

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 роки тому

    አሜን የኔዉድ አሜን🤲🤲🤲🤲🤲የኔ ጀግኖቺ ሁሌም በልባቺን ይኖራሉ

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 10 місяців тому

    ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን በጣም ደምተናል

  • @mihretalemayehu2582
    @mihretalemayehu2582 Рік тому

    ኪዲዬ እግዚያብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባር

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 2 роки тому +3

    😭😭😭😭
    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፋት🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይባርካሽ 🙏🙏

  • @maremelkam295
    @maremelkam295 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @dagimenkem9855
    @dagimenkem9855 2 роки тому +1

    የኔ ማር ኪዲዬ ተባረኪ 🙏ሁልጊዜ የምትሰሪው ነገር እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድድድድ ቆንጆ💖💖💖

  • @fikiragaje7274
    @fikiragaje7274 8 місяців тому

    አሜንንን

  • @NituhTesfay
    @NituhTesfay Місяць тому

    እናመሰግናለን ኪዴዩ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +3

    እውነትነው ልብ ይሰብራል ለሀገር በለው መሰዋትነት ከፈሉ ኢትዮጵያዊ ከፍ ከፍ ከከፍ አለች እኔ እንቅልፈ የሳጣኝ ነገር በሆን የሀገሬ ሰላም መጣትነው ትንሸ ቀን ነው ብርሃን እናያለን🙏🙏🙏ሰላም የጠፋሰው የኔቆንጆ ኪዲዬ ድምፅ የለውም የምጓጓ ነበር ከእረሱ እነደ የወት በድጋሚ ሊቀቃው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙋

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 роки тому

      ድጋሚ ሞክሪው እናት 💕

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому

      @@kidiethiopia እሸ ከራሰነው ኪዲዬ በድጋም አይወና አራት ደቂቃው እናግርሻለሁ🙋

  • @fitsumgenene6809
    @fitsumgenene6809 2 роки тому +1

    ኪዲዬ እናመሰግናለን🙏

  • @alemnewtesfaw9061
    @alemnewtesfaw9061 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው የምሰጭን እናመሰግን አለን

  • @fritafrita4412
    @fritafrita4412 10 місяців тому

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ደስየሚል አቀራረብ ነው

  • @natigazemomissmiss53
    @natigazemomissmiss53 2 роки тому

    በጣም ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 2 роки тому +3

    My God you are so kind & cute God bless you long life dear kidi

  • @kidusgebre6893
    @kidusgebre6893 2 роки тому +4

    ዋው ኪዲ ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግናለን በርቺ 🙏🙏

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 2 роки тому

    አስተርጓሚ መኖሩ መልካም ነው፡ ጥሩ ምክር ነው ኪዱ
    ነብስ ይማር

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እኔኪዲዬ ለመገናኝት ጓጓቻለሁ ተሰፍ አልቆርጥም እንገናኘለን ያብቃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኢትዮጵያ ጀግና ናቸው😭😭😭😭😭😭😭እንጠብቃለን ቅዳሜ በሰላምያገናኘን ነብሰ በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +1

    ጥሩ መረጃነው በጣም እናመሰግናለን 🙋👍👍👍👍👍👍👍👍👍ላይ ሼር🙌

  • @TirstbirukTirstbiruk-wp2nl
    @TirstbirukTirstbiruk-wp2nl Рік тому

    የእኔ ማር ስወድሽ ብርክ በይልን መልካም ሴት ነሽ

  • @yonasyonas4755
    @yonasyonas4755 11 місяців тому

    ነብሳቸውን በአፀገነት ያኑርልን

  • @revolution594
    @revolution594 2 роки тому

    Yemr asteway nesh kidu egzabher yebarksh!! Amen enatea!!!!!!🥰

  • @efrataanbese2816
    @efrataanbese2816 2 роки тому +1

    Legna Yekefelut Waga yemenagerebet Kal yelegnm Emebata temeleketen kideya 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @shidensport2610
    @shidensport2610 Рік тому

    እናመሰግናለን በውነት ያስፈልገኛል

  • @GeletaAbebe-if7up
    @GeletaAbebe-if7up 6 місяців тому

    ጌታ ይበርክሽ ❤❤❤

  • @direbaakar722
    @direbaakar722 2 роки тому +1

    Wow! Amen 3×Thanks so Much !konjo.

  • @degu2898
    @degu2898 2 роки тому +1

    Nefas yimar😭💔 ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገርችን 🙏

  • @joshau-d6v
    @joshau-d6v 2 роки тому

    ፈጣር ናፍሳቹነ በጋነት የኑረልን...... ኪድ አቺም ተባረክ 🙏

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 роки тому

    ኪዱ እናመሰግናለን

  • @gechlourd724
    @gechlourd724 Рік тому

    እግዚአብሔር ከ እናንተ ጋር ይሁን

  • @judi4073
    @judi4073 2 роки тому +1

    Thank you Kidi God bless you.

  • @hananiahailu7002
    @hananiahailu7002 2 роки тому +1

    Kidi. Geta.abzto ybarkishi. Tebareki. Yemejemeri. Enterv. Arge. 3bewala. Ketrogal. Geta. Yawkal

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 2 роки тому

    Egizabher Nefesachewen bastide Genet yanurelen😭
    Anchem Egizabher yebarekesh tiru
    Mereja new yeseteshene

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 2 роки тому +2

    ሰላምሽ ይብዛ ቅና አማካሪ መካሪ kidiያችን

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube

    ተባረኪልኝ 🙏

  • @menenswazi634
    @menenswazi634 2 роки тому

    ኪዲዬ የሳዉዚዋ ሰደተኛሺ ነኝ ከባለቤቴና ከሴት ልጀ ጋር አሰታዉሺን በእግዚያብሔር

  • @ReisARAHMAN
    @ReisARAHMAN 9 місяців тому

    አሚን ሀቅ ነዉ ይመችሽ

  • @alemasnake1339
    @alemasnake1339 2 роки тому +1

    Le jegenocacin e/r amelak nebesacewn yemarelen
    Ancinem enamesegnalen kiduye berci💚💛❤️

  • @ቤተ-ሙከራ-ከ8ቈ
    @ቤተ-ሙከራ-ከ8ቈ 2 роки тому +1

    Kidi thank you betam amen egziabher kanchim gar yehun

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +2

    ይቅርታ ከራሴ ነው ይሰማል ኪዲዬ እናመሰግናለን በደጋም እየሰማወት ነው የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamA-c7q
    @SelamA-c7q 9 місяців тому

    Amen amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምቸኮለ-ቈ2ሐ
    @ሰላምቸኮለ-ቈ2ሐ Рік тому

    ነብሳቸውን በአፀደገነት ያኑረ 😭😭😭

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 2 роки тому +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @efremjon4494
    @efremjon4494 2 роки тому

    betam teru melkam sera Kidu wud ehte onets lovely🥰💚💖berchi ,,love respect from Asmara💟

  • @alemalem9350
    @alemalem9350 Рік тому

    ነፍስ ይማር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @dagemayele1727
    @dagemayele1727 Рік тому

    Kidi ye yager lej endet kermshale. really very helpful advice.

  • @genetmsfin72
    @genetmsfin72 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 2 роки тому

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ሀገራችን ፈጣሪ ይጣብቃት

  • @Abi21203
    @Abi21203 Рік тому

    ኪዲ እውነት አንቺ መልካም ሰው ነሽ ❤❤❤

  • @tigestyssebhatuh8358
    @tigestyssebhatuh8358 2 роки тому +1

    Thanks.To day you send the information is clear and true.it is the same in sudan as you explain and it is belong all.and you answer 100%.thanks.and also peace to the horn of africa specialy ethiopia at that time.RIP .

  • @atsedealemayehu1983
    @atsedealemayehu1983 Рік тому

    No dull moment with all your programs. Keep up the good work.

  • @Tewahedo27
    @Tewahedo27 2 роки тому

    Amen Amen

  • @kidistdebebe1211
    @kidistdebebe1211 2 роки тому +1

    ክድ ቆንጆ ተባረክልኝ።

  • @workaferahumitiku7231
    @workaferahumitiku7231 2 роки тому +1

    ኪዲ እርጂኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እህቴ ወደኬንያ ስደት ሂጂ አለችኝ ከዛ እንጀምር ነው ምትለኝ 5ግሩፕ ሞክራለች ግን መጀመርያ ስደተኛ መሆን አለባት አሉአት እኔ ደሞ ቤተሰብ አለኝ ልጆች አሉኝ ስለዚ ነው ሰደተኛ ካፕ የፈራሁት ኪዲዬ የኔ ቆንጆ ይህን መልዐክት ካየሽ እርጂኝ።

  • @abebechtsegaye7998
    @abebechtsegaye7998 2 роки тому

    ወው በጣም ጠቃሚ መርጃ ነው አሜን የኔ ውድ

  • @yordanosebergeneyordanose4653
    @yordanosebergeneyordanose4653 2 роки тому

    አሜን ኪዲዬ እንገናኛለሁ።

  • @abela161
    @abela161 2 роки тому +6

    We love you kidi..
    Please make a video about ''how much money do we need to come to Canada as international student (bachelor degree)...all costs as step by step.
    Thank you

  • @gezahegnkebede8842
    @gezahegnkebede8842 2 роки тому +1

    በጣም እናመስግናለን አሪፍ ምክር ነው

  • @biruk9
    @biruk9 Рік тому

    AMEN! THANK YOU

  • @HaileTerfe-sv1sw
    @HaileTerfe-sv1sw 6 місяців тому

    Amen.❤

  • @NigusTeshome-lk1vg
    @NigusTeshome-lk1vg Рік тому

    ትለያለሽ በርቺልኝ እህቴ

  • @kalfikir3689
    @kalfikir3689 9 місяців тому

    ኪዲ ባለፈው ያቀረብሽውን የናትናኤልን ስልክ ስጭኝ እባክሽ

  • @goitomtemesgen4697
    @goitomtemesgen4697 Рік тому

    Amen

  • @bruktesfa1566
    @bruktesfa1566 19 днів тому

    enmesegnaln tebarki

  • @dnentkfal7796
    @dnentkfal7796 2 роки тому

    እንገዘብሽ አለን እናመሠግናለን እህት አለም ፈጣሪ ዉለታሽን አድየ ይክፈልሽ

  • @minteworku3590
    @minteworku3590 2 роки тому +1

    Tnx Kidi
    Amen

  • @musefasalo5918
    @musefasalo5918 2 роки тому +1

    አላህ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 роки тому

      🙏💕

    • @tesfayezewdiehabtemariam9100
      @tesfayezewdiehabtemariam9100 2 роки тому +1

      ኪዲ እንዴት አለሽ ፕሮግራምሽን በአለኝ ጥቂት ጊዜ እከታተልሻለሁ ለዛሬ አንድ የምትች ከሆነ አላውቅም አንድ ወንድሜ ካናዳ ቶሮንቶ ይኖራል ሆኖም ከተወሰነ ዓመት ጀምሮ ጠፍቶብኛል ላገኘው አልቻልኩም ሥሙ ዮናታን ዘውዴ ይባላል ።

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 роки тому

      በኢንስተግራም ፃፍልኝ

  • @desalegngselassie6545
    @desalegngselassie6545 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛልሽ!

  • @amanumer5754
    @amanumer5754 2 роки тому +1

    Thank you kidye

  • @hadiikiya8278
    @hadiikiya8278 2 роки тому

    Amen Mene

  • @elenitadesse7754
    @elenitadesse7754 2 роки тому +1

    Respect 🙏🙏🙏ክበሪልን

  • @hannamehari8527
    @hannamehari8527 Рік тому

    Amen yene wud ehit kin nesh

  • @degudawit9998
    @degudawit9998 2 роки тому +1

    በቅርቡ ከናዳ ለመምጣት process እየረኩኝ ነኝ ።ምን ትመክርኛሌሽ?

  • @zihonnews
    @zihonnews Рік тому

    ኪዲ ፕሮግራምሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @binientertainment3816
    @binientertainment3816 11 місяців тому

    Great idea thank you 🙏

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823 2 роки тому +1

    ኪዲዬ አሁን ላይ ባይጠቅመኝም የህይወት ነገር አይታወቅም ና አንድ ቀን ያገለግለኝ ይሆናል ብዬ ሰምቼዋለው አመሰግንሃለሁ❤💞💐

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 роки тому +1

    God bless you today and always

  • @yewhanishaile1771
    @yewhanishaile1771 2 роки тому +1

    ኣቦ ተመችተሽኛል ቀጥይበት

  • @abrish7250
    @abrish7250 2 роки тому +1

    ይሰማል እንደገና ክፈቱት

  • @fikirhaftu6026
    @fikirhaftu6026 2 роки тому +1

    AmenAmenmen

  • @efrataanbese2816
    @efrataanbese2816 2 роки тому +1

    kidya yena web sewadesh berchlegn esh 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @bethelhemamachu9695
    @bethelhemamachu9695 2 роки тому +1

    ኪድዬ በአሁኑ ስዓት ካናዳ አንዴት ናት ሰው በኮቪድ ምክንያት ከቤት መውጣት ትተዋል ስራ የምሰሩት በቤታቸው ውስጥ ሆነው ብቻ ነው የምሰሩት ከቤቱ የምወጣ ሰው የለም ሁሉም ሰው ማንኛውንም ሰራ በቤቱ ውስጥ ሆኖ ብቻ ነው የምሰራው

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 роки тому

      እረ አይደለም ማስክ ከማድረግ በስተቀር ህይወት እንደበፊቱ ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ እየተመለሰ ነው።

    • @bethelhemamachu9695
      @bethelhemamachu9695 2 роки тому

      ካናዳ ሁሉም ቦታ ሙሉ ከተማው ሰላም ነው ሁሉም ሰው ከቤቱ ወቶ እየሰራ ነው

    • @bethelhemamachu9695
      @bethelhemamachu9695 2 роки тому

      አክስቴ ወደ ካናዳ 1963 ዓ.ም ነበር የገባችው ግን ማንንም መርዳት አትፈልግም ትላንት ደውላ በቤሽታ እና በለላበለላ ነገሮች ከቤት መውጣት ትተናል ቀለብ ቤት ሆነን ነው የምሰጡን አለች

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 роки тому

      @@bethelhemamachu9695 አዛውቶች መኖሪያ( ነርስንግ ሆም) ከሆነች አዋ

    • @bethelhemamachu9695
      @bethelhemamachu9695 2 роки тому

      ከቤት መውጣት አይችሉም

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 2 роки тому

    ፍቅር ነሽ ኪዲ