ነዳጅ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ጨመረ ! የቡና ገበያው በህገ-ወጥ ነጋዴዎች ተይዟል? - ታህሳስ 30/2017 | business news |dollar exchange

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 8

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i 16 годин тому +5

    አንድ ወዳጄ ያለው ትዝ አለኝ '' እነርሱ በመንግሥት ሽፍን መኪና ስለሚሄዱ የሕዝቡ ችግር አይታያቸውም '' በማለት በአንድ ወቅት የተናገረው ዛሬ በነዳጅ ጭማሪው ምክንያት ትዝ ሲለኝ ብዙ ነገር እንዳስብ አደረገኝ። ባይገርማችሁ እኔ የብር 3000.ጡረተኛ አዛውንት ነኝ። የኑሮ ውድነቱ ከአቅም በላይ ነው ። በዚህ ሁሉ ግን እግዚአብሔር ፍጥረቱን ያኖራል ። መንግስት ግን ነገሮችን ቆሚ ብሎ ቢያይ መልካም ይመስለኛል ። ምክንያቱም የሚሠራው ሁሉ ለሕዝብ ነውና ነው ። ሕዝብ በመንግሥት ላይ የሚያዝን ከሆነ መልካም አይደለምና ነው ። እዚህ ላይ ልሰመርበት የሚገባው ግን እየተሰረ ያላው ልማታዊ ሥራ የሚደንቅ ነው ። በልማት ምክንያት ለሚነሱት ወገኖቻችን ሁሉ ከፍተኛ ጥንቃቄ ልደረግላቸው ይገባል ። አንዳንድ አካባቢ በቂ ጊዜ ሳይሰጥ እንድነሱ ሲደረጉ ይታያልና ቢታሰብበት መልካም ይመስለኛል ። ጆሮ ያለው ይስማ!

  • @ErmiasAlemuSori
    @ErmiasAlemuSori 9 годин тому

    ኮንዶሚኒየም በመኪና ተመስሎ መጣ ይገርማል።

  • @alease7494
    @alease7494 16 годин тому

    እውነትህን ነው? ምስኪን

  • @eyassukidanu6752
    @eyassukidanu6752 15 годин тому

    ምንም ቢሆን ከ27 ዓመቱ የ ጨለማ ዘበን አይገናኝም።ተመሥገን በሉ።

    • @7172-o3o
      @7172-o3o 15 годин тому

      😀😃😁የአንተ እና የአቢይ ኢትዮዺያ የት እንዳለች ጠቁሙን ወይ ውሰዱን‼️😁ጉደኛ የብልፅግና ካድሬ‼️

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 15 годин тому

    የጋዝ ዋጋ ጭማሪ አዋጁ ያውም በጌታ ልደት ማብሰሪያ ገፀበረከት ሆኖ መቅረቡ የተመቸው ሰው ለብልፅግና እቺን 👍🏽ግጩለት🫣

  • @EngidaAbdisa
    @EngidaAbdisa 17 годин тому

    What is going on?Where and when is the end point of this worst condition

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 18 годин тому

    ሁሉንም ነገር ህዝብ ላይ መጫን መጫን መጫን ብቻ ያሳዝናል የተለየ ገቢ ለሌላቸው ለጡረተኞች አዘንን የጡረተኛው ማህበር ምን እየሰራ ነው ? ጠይቋቸው እስቲ