ለመካነ ሰላምና አካባቢዋ (0919435151) ውበትና ጥራት ያላቸው የፈርኒቸር እቃወች ካሉበት ሆነው በማዘዝ ብቻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @emutube6233
    @emutube6233 3 місяці тому +5

    የመጀመሪያ ኮማች በርቱ የሀገሬ ልጆች👌👌 እሰኪ ሤራሚክ ሡቅ ካለ ስለ ዋጋ እና ጥራት ቪዲዮ ሥራልኝ የሀገሬ ልጂ plc

  • @samerahsamerah
    @samerahsamerah 3 місяці тому +1

    ማሽ አላህ ደስ ይላል ጠንክሩ ኢንሽ አላህ ቤቴን ልጨርስና ከናንተ አዛለሁ ኢንሽ አላህ

  • @HayatMohamed-ch6vp
    @HayatMohamed-ch6vp 3 місяці тому +1

    ከነዋጋው ንገሩን

  • @user-cq5lm2pg9q
    @user-cq5lm2pg9q 3 місяці тому

    እናመሠግናለን👍👍

  • @Hawa9898Hassan
    @Hawa9898Hassan 3 місяці тому +1

    ወንድዋቺን ዋጋዉንምእገረን

  • @Sofia-yu7xn
    @Sofia-yu7xn 3 місяці тому

    ማሻ አላህ በርቱ

  • @user-ry5xq2uf7q
    @user-ry5xq2uf7q 3 місяці тому

    ማሻአላህ በርታ ሀርፍነው

  • @user-eq7ih2fw7v
    @user-eq7ih2fw7v 3 місяці тому

    ሸዋሮቢት እሚሰራ እፈልግ ነበር

  • @HayatMohamed-ch6vp
    @HayatMohamed-ch6vp Місяць тому

    ዋጋንገርን

  • @user-bw3yd1zi3f
    @user-bw3yd1zi3f Місяць тому

    አሰላም አለይኩም እስኪ አልጋ በወርውስጥ ታደርስከሆነ ቁጥርላክልኝ

    • @g.d.g.f.h.1
      @g.d.g.f.h.1  Місяць тому

      @@user-bw3yd1zi3f አወ አደርሳለሁ 0919435151

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 3 місяці тому +1

    አሰላማሊኩም ወድሜ ይቅርታ ስለበርና ስለመስኮት ዋጋ አቅርብልን እና ለምሰሩት ዋጋ ተናገሩ

    • @g.d.g.f.h.1
      @g.d.g.f.h.1  3 місяці тому

      በተደጋጋሚ ስለዋጋ እየጠየቃችሁኝነው ዋጋ ተለዋዋጭ ነው ቪድወው ደግሞ ቋሚነው ከ3ወርም ከ6ወርም ቡሀላ ይታያል ያማለት ዋጋ ቢጨምር ሁለት ቃል እኖናለን ዛሬላይ ያለውን ዋጋ ለማወቅ በውስጥ መስመር ያናግሩኝ

  • @Amina-fs8nn
    @Amina-fs8nn 3 місяці тому

    ዋጋውንም አቅርብልን

  • @Amina-fs8nn
    @Amina-fs8nn 3 місяці тому

    የብሩን መጠን ለምን አትናገርም

  • @g.d.g.f.h.1
    @g.d.g.f.h.1  3 місяці тому

    t.me/guwadegnamocufernichr
    0919435151