የ ዩቱብ ስልክ ቁጥር ለመቀየር ባአንድ ዩቱብ ሁለት ስልክ ቁጥር ሊኖረን ይገባል/How Change Youtube Channel Verrify phone Number

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 87

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur Рік тому +1

    Aselamalikum arahmetulahi weberekathu selam wedimachin Akan dehna metah kelb anamsegnalen nurln gizakh Allah ykfelew melkamnet leras new... agerachinn selama ymeles Ethiopia yetelashi yetelashi Hulu ywdem yewededeshi hulum ydeg Ethiopia lezelalem tnur my brother will come to

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 роки тому +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ🙏🙏🙏🌹🌹🌹👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zuzutube8614
    @zuzutube8614 2 роки тому

    አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ እንኳንስ መጣህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ሀገራችንንስላም ያድርግልን
    ሀሪፍ መርጀነው ማሻአላህ

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 2 роки тому

    ወአለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👍ወላሂ የምፈልገው ጥያቄ ኢንሻአላህ ሀገር ልገባ ስለሆነ ቁጥር መቀየር ፈልጌ ነበር 👍👍👍👏👏👏

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 2 роки тому

    አስላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላም ሰላምነህወንድማችን ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ እናመሰግናለን

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 2 роки тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን አልይ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ጠቃሚ መረጃ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሠግናለን ጀዛኪላሁ ኸይረን እኔ እራሱ ለመቀየር አስቤ እየፈራሁ እስካሁን አልቀየርኩ ኢንሸ አላህ በዚህ መሠረት እቀይራለሁ

  • @Zedtube818
    @Zedtube818 2 роки тому +1

    አህለን ወንዲም አሊ ትክክል ነህ ቁጥር በሀገራችን መሆኑ ጥቅም አለው

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 2 роки тому

    ወአለይክ ሰላም አህለን አሊ ማሻአላህ ጠቃሚ መረጃነው እናመሠግናለን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 роки тому

    አሰላምአለይኩም ውስታዝ አሊ እንኩዋን ሰላም መጣክ ጀዛክላሄር አሪፍ መረጃ ነው

  • @emzuzutube61
    @emzuzutube61 2 роки тому

    አሰላሙ አለኩም ወራመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወድም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ 👍👍👍

  • @UMUhHASSEN4918
    @UMUhHASSEN4918 10 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በርታ አሊ መሻአላ ሀሪፍ ትምህርት ነው

  • @sebrina512
    @sebrina512 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አሪፍ መረጃ ነው ወንድም እናመሰግናለን

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 роки тому

    አሰላምአሊኩም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን አሊ እኳንደህናመጣሽ ማሻላህ ምርጥ ወሳኝ ነገር ነው ያገረብክልን አመሠግናለሁ ውድሜ አላህ ይጠብቅህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @luluhabeshawittube
    @luluhabeshawittube 2 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ አህለን ወሳህለን አለይ ወንድማችን በጣም ጠቃሚ የሆነ ና ሁላችንም የምንፈልገውን ነገር ነው የሠራህልን ወንድም ቀጥልበት አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Рік тому

    እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነዉ በርታ👍👍

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 2 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አልይ ሹኩረን ወንድምችን አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ሀገራችንን ሠላሙን ያማጣልን ያረብ ጥሩ ቆይታ ነበረ እናማስግናለን

  • @ለጋምቦ
    @ለጋምቦ 2 роки тому

    አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር እንድነት ለሀገራችን ይሁን ማሻ አላህ በጣም ወሳኝ ትምህረት ነዉ ጀዛኽ አላህ ኸይርን 👍👍👍

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb 2 роки тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አልይ ወድም እንኳን ሰላም መጣህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ አላህ ይጠብቅህ
    ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ

  • @elhmtube184
    @elhmtube184 Рік тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልይ ወድም አህለን እኳንደህና መጣህ ወድማችን ጀዛክላህ ከይር በጣም በጣም ወሳኝ ትምርት ነው ያካፈልከን ምርጥ አድርገህ ያስረዳሀን ባለህበት አላህ ፣ይጠብቅህ

  • @baytumedia2842
    @baytumedia2842 10 місяців тому

    አሰላሙ አላይኩም ዎራማቱላህ ዎባራካቱ ዎድሜ ኡንካን በሰላም መጣህ ስላመጣህ ዳስ ብሎኛል መልካም ቆይታ ናበሪ አሪፊ ትምህሪትናው ቃጥልበት🎉🎉

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 роки тому

    ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርታ በጣም ጠቃሚትምርትነው ጀዛክአላህ

  • @wallaggaayoutube8795
    @wallaggaayoutube8795 2 роки тому +1

    Asalamlekuma warahamtulah wabarakatu selam Endat nachihu wade yahagari lajochi Selaam faqar lahagarachine maashaallaaha Arifa tamahart naw thank 👏🌹

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም እናመሰግናለን ለነበረን ትምህርት ምስጋናየ ላቅ ያለነው ብዙ እጠብቃለን ከቤትክ

  • @luluabtube5437
    @luluabtube5437 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እናመሰግናለን ወንድም ቤትህ በጣም አሰተማሪ ነው የምፍልገውን ሁሉእናገኛለን እውቀትህን ሰላካፍልከን እናመሰግናለን

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 22 дні тому

    አሰላማህኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላምሰላምሰላምሰሓምሰሓምህ የኔመልካምጨአንኳን በሰላምመጣህል በጣምአራፍቆይታነበረን

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 2 роки тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ ወንድም በጣም አሪፍ ተምህርት ነው ያስተላለፍክልን የኔ ቅን ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው ካንተ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube 2 роки тому

    አሰላም አሌይኩመ ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሰለምትሰጠን ትምህርቶች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን

  • @SitaTube
    @SitaTube 2 роки тому

    Asslamu Walykum Warhmatulah Wabarkatuh
    Masha Allah betam arif mrja new enamsgnalln

  • @tueb489
    @tueb489 2 роки тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ጡሩትምርትነው

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አልይ እናመሰግናለን ጎበዝ ነህ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Рік тому

    ❤❤ቪድዬ ለማየት መጥቼ እናመሰግናለን

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 2 роки тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ያግዝህ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @seadatube6845
    @seadatube6845 Рік тому

    ጀዛክ አላህ ህይር እኔ ሳልቀይር ኢትዩ ገብቸ በቃ ተዘጋብኝ ስል አሁን ባንተ ቪደወ ቀየርልኝ አልሀምዱሊላህ በርታ ደምሪሀለሁ❤

  • @atyub
    @atyub 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ እናመሰግናለን ወንድም በርታ

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 роки тому +1

    አሰላማለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ#መሸአላህ እናመሰግናለን ሰላም ሰላም እህት ወድሜቸ ሰላም ለም መተሳሰብ አድነት ለሁሉም አድነታለ ሁሉነገር መስራት ሁለየም ወደፍት እጅ ወደኋላ የለም አድነት ተሐለግን ወለየ አድ እርምጃ ኋላ ያስቀረናል ስለዚህ መቅረት ይሻላል መራመድ መልሱ ለናተ ትቻለሁ

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 роки тому

    አሠላሙ አለይኩም እንሻአላህ እንቀይራለን ክበርልን👍

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Рік тому

    ያገሬሰው ኮቻ ስብስክራይፐ አረኩህ

  • @toybatube
    @toybatube 2 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን ሠላም ፍቅር ለእምየ ኢትዩ እናመሠግናለን😍

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi Рік тому

    አሰለሙአለይኡም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወዲሜ ማሻአላ በርታ እደት ላስተካክል ስል ገለገልከኚ ጀዛከላ ከይር በርታልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አልይ ኮቻ ይህ ትምርት ያስፈልገኝ ነበር ስልክ ልቀይር ነዉ እዚሁ በዚሁ ደግሞስ በሀገር ቀጥታ መቀየር እችል ይሆን አስረዳኝ ወንድም

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  2 роки тому

      በሁሉም ትችያለሽ ወሎ ግን ባድራዋን ልብ በይ ሀገሩን ማለቴ ነው

  • @mersa12
    @mersa12 2 роки тому

    አሠለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ መሸአላህ እናመሠገን አለንንን

  • @hasitube2437
    @hasitube2437 Рік тому

    አሰላም ወዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አልይ እንዴት ነህ እንኳን በሰላም መጣህ ሰላምህ ይብዛልህ ወንድሜ በርታ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ዜድሻዩቱብ-ገ1ጘ
    @ዜድሻዩቱብ-ገ1ጘ Рік тому

    አሰላምአሊይ ኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ እኮንሰላመጣህ ወንድማችን ሰላምህብዝትይበል ማሻአላህ በጣም በጣምጠቃሚ የሆነቢዱነዉ የሰራህልን ክበርልን ወንድም ጀዛኩም አላህ ኽይር ጀዛዉድናየ ተከበራችሁ በዉጭም በሀገር ዉስጥምያላችሁ በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ትርፍይበልልኝ በያላችሁበት የአላህ ሰላምታ እዝነት አይለያችሁ ሰላምለምየ ኢትቶጽያ ፍቅር ለወገኖቻችን ያረቢ ሰላሙንያምጣልን በቃይበለን

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 2 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Рік тому

    ትክክል ነህ❤❤❤

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላሁ ኸይረን ውድ የሀገሬ ልጆች የአላህ ሰላም እዝነት ራህመት ርህራሄ አይለያችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መተዛዘን መተሳሰብ ይስጥልን ኢንሽአላህ አብሺሩ

  • @ሰብሪናእናቴንናፍቂ

    አለይ እንዳትረሳ እሺ

  • @fatumawase
    @fatumawase Рік тому

    አሰላማ ሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አላህለን ሸኩርንወንድሜችን

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 Рік тому

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ እኳን ሰላም ሐጣህ ወድማችን ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ ለትብብርህም ለመልካምነትህ ሳትመረር ለምታስረዳን ትብብርህ ክልብ ነወሰ የምናመሰግናው እውነት በጣመሰ መልካም ልጂ ነህ አላህ መልካሙን ይወፍቀህ ውድ የተበራችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በያላችሁበት የአላህ ክዝነትና እራህመት አይለያችሁ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ዘረኝነትን ጥላቻን አላህ ያጥፍልን

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 2 роки тому +1

    *اسلام علیکم ورحمة الله وبركاته*
    ብልጥ ብሎ ማለት ነፍሱን የመረመረና ከሞት ቡኻላ ላለው ሕይወቱ የሰራ ነው። ደካማ ብሎ ማለት ደመነፍሳዊ ስሜቱን የተከተለና በአሏህ ላይ አጓጉል ምኞት የተመኘ ነው።
    *ረሱል ( ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰላም*
    *ነፍሳቸውንን የምንተሳሰብ የምንመረምር ብልጥ አሏህ ያድርገን*
    ውዷ የአሄራ እህቴ በጥያቄው ላይ ተሳተፊ እውቀት ለራስ ነው ዱኒያ ላይ ሰራ እንጂ ሂሳብ የለም አኼራ ላይ ሂሳብ እንጂ ስራ የለም እናማ ሁባዬ ግዜሽን ተጠቀሚበት ማማዬ አብሽሩ ተሳተፍ ጊዜችንን በከቱ አናሳልፍ
    🍬🍭🍬🍭🍬🍭🍬🍭

  • @ahelmatube7975
    @ahelmatube7975 2 роки тому

    በላይክወድሜ

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Fawzyakw
    @Fawzyakw 2 місяці тому

    ዋሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን

  • @Seada.Alitube
    @Seada.Alitube 2 роки тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱህ አህለን ወሳህለን ሰላምጤናይስጥልኝ ወድ እና የተከበራችሁ በአለም ዳርቻያላችሁ የሀገሬልጆች ወቶተመቅርት አላህ። ይጠብቃችሁ አላህ ሀገራችንሠላም ያርግልን እናም በሰላምለሀገራችንያብቃን አብርን ወደስኬት ተስፍአትቁርጡ አብሸሩ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 роки тому

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ዌድ እህት ወንድሞቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ሀገራችንን ፈጣሪ ሠላም ያድርግልን አልይ ጠያቄ አለኘሰ በውሥጥ እመጣለሁ

  • @Lima-mj6ie
    @Lima-mj6ie 9 місяців тому

    ሰላም ሰላም

  • @Haniwollotube
    @Haniwollotube Рік тому

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ🌹🌹🌹

  • @zubeydatube2623
    @zubeydatube2623 8 місяців тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ✅✅✅✅

  • @Sintayahumedin97
    @Sintayahumedin97 2 роки тому

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱአህለንውንድም

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 2 роки тому +1

    አሁን ውጭ ነው ያለነው መቀየር ይጠበቅብናልደ አሊ❓

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  2 роки тому

      እኔም እኮ እውጭ ነውያለሁት ሀገር ታንገባ ነው ሁሉንም ማስተካከል በሁለት ብታደርጉት እመክራለሁ

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube 2 роки тому

    ፕለሊስት ቦታ አስቀምጠው ይጠቅመናል

  • @አህምቾይቱብ
    @አህምቾይቱብ 14 днів тому

    ቴኪውወድም ደምረኝ

  • @براهيمبراهيم-ز3ر7ر

    ሰላም ወድሜ ሳአውዲ ሁነን በኢቶጲያ ቁጥር ከፍተን መስራት እንችላለን ወይ የሳአውዲን ሳናስገባ

  • @ሙሉጎጃም-የ2ኰ
    @ሙሉጎጃም-የ2ኰ 11 місяців тому

    ቢተሠብ❤❤ደምሮኝ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Рік тому

    አለይ በቴሌግራም መልስልኝ ወንድም

  • @Tube-ob7lv
    @Tube-ob7lv 2 роки тому +1

    ሞኒ ከሆነ ቡሀላ ብንቀይርው ችግር ያመጣል

  • @አቡሒክማጃማ
    @አቡሒክማጃማ Рік тому

    የሠዋሸሬካወደኢቶጳማያያዝ

  • @HayatOmer
    @HayatOmer 2 роки тому

    አሠላምወአሊኩምወራህመቱሏህአህለንአሊእንኳንደህናመጣህበርታ

  • @RichTube-n5t3
    @RichTube-n5t3 4 місяці тому

    ኮቻ እፈልግሀለሁ በምን ላግኝህ ወንድም

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube Рік тому

    የከፈትኩበት ቁጥር ድንገት ቢዘጋ ቻናሌ ይዘጋል እንዴ ?? ሳኡዲ ቁጥር ስለሚዘጋ ነው ቁጥሬ ከዘጋ በኋላ ሌላ ቁጥር ማስገባት ይቻላልወይ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  Рік тому

      አይዘጋም ግን ስልኩ ቢበላሽ ስልኩ ቢሰረቅ አያርገውና ያስቸግራል ግን መፍትሄው ቪዶወውን እንዳየሽው ማድረግ አስፈላጊ ነው እና መልሶ ማገኛ ኢሜል የግድ ነው

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Рік тому

      @@አልይኮቻALY-kombolcha የከፈትኩበት ኢሜይል ነው ወይስ ሌላ ኢሜይል

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  Рік тому

      ​@@rahimatubetube ሊላ ua-cam.com/video/vwvalLoTBuA/v-deo.html

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Рік тому

      @@አልይኮቻALY-kombolcha እሽ አመሰግናለሁ ሪከቨሪ ኢሜይል ማለት ነው

  • @SeadaAdem-m7t
    @SeadaAdem-m7t 2 місяці тому

    ሴም ካርዱ የተቆረጠብን በናትህ እርዳኝ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  2 місяці тому +1

      ስልኩ አንቺጋ ከሆነ በጣም ቀላል ነው ልክ እንዳሳየሁት አድሱን አስገብተሽ የተቆረጠውን አውጭው

    • @SeadaAdem-m7t
      @SeadaAdem-m7t 2 місяці тому

      @@አልይኮቻALY-kombolcha በናትህ የዋሳፕ ወይም የኢሞ ቁጥር ስጠኝና አግዘኝ ዘጋብኝ

    • @rahmettube5371
      @rahmettube5371 2 місяці тому

      በአላህ መልስልኝ በሁለት ስልክ ከፍች ስልክ ቁጥሩ ተቋረጠብኝ እና አሁን የቱቤን በምን ላገኘዉ እችላለሁ ሞባይሉ አለኝ ሲም ካርዱ ብቻ ነዉ የተቋረጥብኝ😢

  • @የብልጫTubeየበድዉልዲሚከት
    @የብልጫTubeየበድዉልዲሚከት 7 місяців тому +1

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ ወንድማችን