ዝም አልልም | Zm Allm | Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic Songs | lyrics |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • ዝም አልልም አፌን አልዘጋ
    ሳላመሰግን መሽቶ አይነጋ
    እኔ ዝም ብል ድንጋይ ያመሰግን የለም ወይ
    እጨምራለሁ ዛሬም ምስጋናን እልልታን በላይ በላይ
    መቃብር ተከፍቶ የወጣሁ ነኝ ህይወት በእኔ ዘርቶ
    የተፈቀደልኝ ከሰማይ እንድሆን ለእርስቱ ተካፋይ
    ታዲያ ምንም እንዳላየ እንዳልተደረገለት
    አይታዘብም ወይ ሰማይ ዝም ቢል የእኔ አንደበት
    የተደረገልኝ እኔ ነፃ
    የወጣሁኝ እኔ ከሞት
    ያመለጥኩኝ እኔ
    እንዴት ምስጋና/ እልልታ ያንሳል ከእኔ
    ዝም ልል አልችልም ይዞኛል ውለታው ልቤ ገብቶ
    መች እንዲህ በቀላል ይታለፋል የአምላኬ ደግነት ተዘንግቶ
    ከንፈሮቼ በምሥጋና የሙሳ ቃል አወጡ
    አጥንቶቼም በደስታ ለእርሱ ክብርን እየሰጡ
    ምስጋና ምስጋና እላለሁ በፅዮን ፊቱ ቆሜ
    በጠላት እራስ ላይ በዘይቱ ለቀባኝ ለሆነኝ ጉልበት አቅሜ
    እጨምራለሁኝ እንጂ ምስጋናውን አላሳንስ
    የእኔ ክብር ፊቱ ወርዶ ይገባል ሊልቅ ኢየሱስ
    ማነው ከእኔ በቀር የታደለ ያገኘ ምህረት
    አምላኩን በማወቅ የበረታ የኖረና የቆየ በህይወት
    እኔ የተደረገልኝ የተቃናልኝ መንገዴ
    ድንጋዮች ቀድመው ሳይጮሁ ላመስግነው በፈቃዴ
    ሙሉ መዝሙር ለማግኘት የ Telegram ገፅ ይጠቀሙ
    t.me/Apostolic...
    #apostolicchurchofethiopia #apostolicsongs #lyrics #apostolicmezmur #samsonadefers

КОМЕНТАРІ • 21

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 5 місяців тому +2

    እኔን ሀጢያተኛዋን ማረኝ😢😢😢 አባ አባ ኦ ሀሌ ለያያያያያያያ😢😢😢😢... ኦ ተመስገንንንንንን ጌታ ኢየሱስ ዝም አልልም አፌን አልዘጋም ሳላመሰግን መሽቶ አይነጋም 😢😢😢ኦ ተመስገንንንንን የተደረገልኝ እኔ ነጻ የወጣሁት እኔ ተመስገንንንንን

  • @didogelgeloapo
    @didogelgeloapo 7 місяців тому +2

    ❤❤❤❤heluya

  • @AgegnFeleke
    @AgegnFeleke 3 місяці тому

    ❤amennnnnn

  • @chalturegasa
    @chalturegasa Рік тому +1

    Ameeeeen Ameeeeen eyesus yebarkachu wandimoche ehetoche tabarekulign Ameeeeen ❤❤❤❤❤amen 🙏 ♥️ ❤️

  • @asmelashkabiso9719
    @asmelashkabiso9719 9 місяців тому +1

    cudos for the musicians

  • @temesgenmamo415
    @temesgenmamo415 Рік тому +1

    for almighty vast glory forever, Amen !

  • @user-og1sg7dt1d
    @user-og1sg7dt1d 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ አሜን አሜን እምነት አሜን አሜን እሜን

  • @user-xj6rd2hr3j
    @user-xj6rd2hr3j Рік тому +1

    Amen

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy1943 Рік тому +1

    አሜን እእልልልልል እልልልልልል😢🙌🙌🙌🙏🙏🙏♥️

  • @tsiontefera2173
    @tsiontefera2173 Рік тому +1

    Belle's you all

  • @user-lx7md3pk1o
    @user-lx7md3pk1o Рік тому

    ይች ናት ቤተክርስቲያን ይች ናት የአምላክ ሙሹራ ካልቧ አምላኩአን የምታማልክ ባቂዱስማንፋስም የታባራክች ጠላቶቿ እያዩአት አንድቀን ዎዴ ኢየሩሳለም ትሄዳለች አኦ አንድቀን ግን ማቼ ዩሁን ያቃን የዩሐንስ ራእይ 3:3

  • @user-zs8pv3lq3f
    @user-zs8pv3lq3f Рік тому

    Ameeen ameeeee ameeeeen

  • @DinkineshPetros-dj6vk
    @DinkineshPetros-dj6vk Рік тому

    አሜንንን 🙌🙌🙌🙏♥️

  • @samuelaylado2573
    @samuelaylado2573 Рік тому

    Ameeen

  • @user-lx7md3pk1o
    @user-lx7md3pk1o Рік тому

    አሜን አሜን

  • @ElsaTemesgen-zu8pn
    @ElsaTemesgen-zu8pn Рік тому

    Ameen 🙏🙏

  • @fanoosafanoosa6843
    @fanoosafanoosa6843 Рік тому

    Amenammene🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ug8lj2ri2l
    @user-ug8lj2ri2l 11 місяців тому +2

    Heni

  • @tigistudinku6986
    @tigistudinku6986 Рік тому +2

    ኢየሱስ ከርስቶስ ወደ አብ መግቢያ ብቸኛ መንገድ ነው! እናንተ ሠዎች ጌታን ተቀበሉ! መጽሃፍ ቅዱስን በግላችሁ አንብቡ። ደግሞም በግላችሁ ጸልዩ። ከ ቡድን ውጡ። ኢየሱስ አብ አይደለም!!! ሠማያዊ ስጋ የሚል ቃል በ መጽሃፍቅዱስ አይታወቅም። አመሰግናለሁ!!!!

    • @miratuamaregebure-mx7th
      @miratuamaregebure-mx7th Рік тому +1

      እና የአንች ጌታ ትርአንግል ነው ኢየሱስ ሁሉ እና በሁሉ ነው ፍተኛና ኆላኛ ነው አልፈ እና ኦሜጋ ነው የኢየሱስ ሥጋ ከሰመይ አይደለም ላልሽው ዮሐ 6:48-51 አንቢቢ ኢየሱስ በረሱ አንደበት ሥጋዬ ከሰመይ ነው ብሏል ግልጽ ክህዳት ከዚህ በለይ ምን አለ ? አምለክን አፈር የምያደርግ የስላሴ መንፈስ በኢየሱስ ስም ከምድር ገጽ ይጥፈ