Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰርታ ታሳድግ ብዙ እናቶች አሉ ልጆቻቸውን ለማሳደግ ደፍ ቀና የሚሉ
ኪያ ፈጣሪ ሰጠሽ ከሚዲያ ዉጭ እንራዳሻለን
የአሜሪካዋ ሳይንስ ፊክሽን አይታ እውነተኛ ታሪክ መስሏት ነው። መሀይም ነገር ነች
በቃ የራሳችውን ኑሮ ኑሩ ነገ ላታዋጧት ለልጅቷ ድጋሚ ስህተት ፈጣሪ አታርጎት ልጁንም ተውት በቃ
እንኳን ወለድሽ
ከሌላ ታሪክ ጋር እናገናኝ ዱካ ወይም ኢግል ሾዉ ላይ ይመስለኛል በአንደኛዉ ሚንዜ ድንግልናዋ መወሰዱን ሙሽራዋ ተናገረች፣ጫጉላ ቤት የገቡት ከሙሽራዉ ጋር ጉዳዩን ጨርሦ የወጣዉ አንደኛ ሚንዜ፣ ኪያ ስለ ስፐርም አናሊሲስ ጠቅሳ ስለ ነበር ነዉ።
🎉🎉🎉
የመንታ ልጆች አባትነህ ተብሎ የተጠረጠረው ሰው ፣ ልጆቹ አለመሆኑ " DNA " ሰለመሠከረለት አባታቸው መሆን አይችልም ።ዘመዶቹ የሚሉት ፣ እናት የተባለችው ወንድማችንን አታለዋለችብዙ ገንዘብም አስከፍለዋለች ፣ ዋሽታለች የሚል ቅሬታ ስላላቸው የሚስማሙ አይሆንም ፣ ምናልባትም በገንዘብ ውጤቱን የማበላሸት ድርጊት ይፈጸማል የሚል ጥርጣሬ ሰለሚኖር ፣ መሆን የሚችለው ገንዘብ ካላት ውጪ ሀገር ብቻ ነው ምርመራው መሆን የሚችለው ።
No More drama it's over
አትቀባጥሩ የሠው DNA የተለያየ ብልት ላይ የተለያየ አይደለም😏
ከዘያሰ አባቱ ከዛም እናቱ
አንዳንዴ ግን ሰው የፈለገውን ስህተት ቢሰራም በቃ ሰው በመሆኑ ብቻ ያሳዝናል!😢
በጣም ትክክል
ለመቃሚያዋ እርዶት
She looks for money tell the truth y
ye denkoro felsefena
አረ አዛጋቹን
ሰርታ ታሳድግ ብዙ እናቶች አሉ ልጆቻቸውን ለማሳደግ ደፍ ቀና የሚሉ
ኪያ ፈጣሪ ሰጠሽ ከሚዲያ ዉጭ እንራዳሻለን
የአሜሪካዋ ሳይንስ ፊክሽን አይታ እውነተኛ ታሪክ መስሏት ነው። መሀይም ነገር ነች
በቃ የራሳችውን ኑሮ ኑሩ ነገ ላታዋጧት ለልጅቷ ድጋሚ ስህተት ፈጣሪ አታርጎት ልጁንም ተውት በቃ
እንኳን ወለድሽ
ከሌላ ታሪክ ጋር እናገናኝ
ዱካ ወይም ኢግል ሾዉ ላይ ይመስለኛል በአንደኛዉ ሚንዜ ድንግልናዋ መወሰዱን ሙሽራዋ ተናገረች፣
ጫጉላ ቤት የገቡት ከሙሽራዉ ጋር ጉዳዩን ጨርሦ የወጣዉ አንደኛ ሚንዜ፣ ኪያ ስለ ስፐርም አናሊሲስ ጠቅሳ ስለ ነበር ነዉ።
🎉🎉🎉
የመንታ ልጆች አባትነህ ተብሎ የተጠረጠረው ሰው ፣ ልጆቹ
አለመሆኑ " DNA " ሰለመሠከረለት አባታቸው መሆን አይችልም ።
ዘመዶቹ የሚሉት ፣ እናት የተባለችው ወንድማችንን አታለዋለች
ብዙ ገንዘብም አስከፍለዋለች ፣ ዋሽታለች የሚል ቅሬታ ስላላቸው የሚስማሙ አይሆንም ፣ ምናልባትም በገንዘብ ውጤቱን የማበላሸት ድርጊት ይፈጸማል የሚል ጥርጣሬ ሰለሚኖር ፣ መሆን የሚችለው ገንዘብ ካላት ውጪ ሀገር ብቻ ነው ምርመራው መሆን የሚችለው ።
No More drama it's over
አትቀባጥሩ የሠው DNA የተለያየ ብልት ላይ የተለያየ አይደለም😏
ከዘያሰ አባቱ ከዛም እናቱ
አንዳንዴ ግን ሰው የፈለገውን ስህተት ቢሰራም በቃ ሰው በመሆኑ ብቻ ያሳዝናል!😢
በጣም ትክክል
ለመቃሚያዋ እርዶት
She looks for money tell the truth y
ye denkoro felsefena
አረ አዛጋቹን