Abreham Belayneh - Sitina - ሲቲና | New Ethiopian Music 2025 ( Official Music Video )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 326

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 16 днів тому +119

    እሄንን የምታነብ እናታቹ 1000 ሺ አመት ትኑር አሜን በሉ 🎉🎉🎉🎉

    • @Ishownogames
      @Ishownogames 15 днів тому +5

      1000ሺ አመት ምን በደለች ልታሰቃያት ነው እንዴ

    • @AbaboTeshome-g7q
      @AbaboTeshome-g7q 11 днів тому

      አሜን

    • @abdo-s3k7r
      @abdo-s3k7r 9 днів тому +1

      አሜን🤲🤲🤲

    • @Hyu666
      @Hyu666 4 дні тому

      አሚን

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 14 днів тому +38

    እንደኔ ደጋግሞ የሰማ✋🥰

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 19 годин тому

    አብርሽ በጣም ምርጥ ስራ ነው የሰጠህን ጀግና ያን ከባድ ጊዜ አልፈህ ለዚህ ምርጥ ስራ ስላበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉

  • @abdlmejidahmed4184
    @abdlmejidahmed4184 16 днів тому +59

    በነገራችን ላይ ሲቲና የእናቴ ስምነው

    • @TasfaneshAshanafi
      @TasfaneshAshanafi 16 днів тому +1

      የኔም የናቴ ስም ነው

    • @Naizgi96
      @Naizgi96 16 днів тому +1

      Enaten eyasebku neber yesemahut zefenu.. Sitina mn malet new btnegregn

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 16 днів тому +2

      ምን ማለት ነው​@@TasfaneshAshanafi

    • @FatiyaaHusseen
      @FatiyaaHusseen 15 днів тому +1

      😂😂😂😂

    • @TasfaneshAshanafi
      @TasfaneshAshanafi 15 днів тому

      @@Naizgi96 emebet malet new

  • @NurelhudaMuhammad-rn8gu
    @NurelhudaMuhammad-rn8gu 15 днів тому +12

    አብርሽ ሀገሬን ሰፈሬን ሁላ አሳየሐኝ አብዶ ፈዘል ፀጉር ቆራጩ በቹ..... ሹኩረን

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 16 днів тому +27

    የምርጥ ምርጥ! የዋህ! አስተማሪ! ውበትን ያዘለ! አስታራቂ ! የደግ ምሳሌ ስራ ነው ...
    አገራችንን ስላም ያርግልን💚💛❤️🙏🏽

  • @fsahasahle
    @fsahasahle 15 днів тому +14

    ሁሌም ብት ዘፍን እኛም ሁሌ ብንሰማ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 16 днів тому +10

    አብርሽ እንኳን ደህና መጣህ life goes on እንኳን በረታህ እሷም ነብሷን ይማረዉ። ለሰዉ ብላችህ ራሳችሁን አታጥፉ ትረሳላችሁ እሾህን በእሾህ ነዉጂ ጥፍሬን አልቆርጥም ለወንድ።

    • @RaheleTeshoma-en1vb
      @RaheleTeshoma-en1vb 8 днів тому

      በትክክል,,ሰዉ,ቢሔድ,,ሰዉ,ይመጣል,,እሷ,,ቀረች,,እሱ,,ሕወት,,ትቀጥላለች,,,,አትቆም,,

  • @MelatSultan-h7y
    @MelatSultan-h7y 16 днів тому +49

    Oh my God! she is so beautiful with this natural look so stunning😍

    • @hal3198
      @hal3198 12 днів тому

      Hdd

    • @beimnetshawlachew9961
      @beimnetshawlachew9961 11 днів тому +1

      But she is sera fet Ena aleli Neche

    • @ME_TUBE530
      @ME_TUBE530 10 днів тому

      where tf do u know her​@@beimnetshawlachew9961

    • @alexmikealson4027
      @alexmikealson4027 2 дні тому

      ​@@beimnetshawlachew9961Esuas serawan serta newe ante aleh aydel ende sera fet comment eyefelek mitlefelif

  • @jafarmohammed1777
    @jafarmohammed1777 16 днів тому +14

    በለውውውውው ምርጥ ቪድዮዮዮዮ ደሞ ሐረር ጆጎል ላይ መሆኑ ........ሲቲናም ቦታዋን አገኝች .....ሐረረረረረረ She is really in Hararrrrrrr.........አቦ ይመችክ አብርሽ .....ሐረር ጆገል ላይ መስራታቹ የሆነ ምርጥ ነገር ታይቷቸዋል ። ከወጣ ጀምሮ Audio እያዳመጥኩት ነበር የበለጠ ተመቸኝ ። አብርሽሽሽሽሽ በርታልንንንን።

  • @S-U-R-A-F-E-L
    @S-U-R-A-F-E-L 17 днів тому +7

    Wow የሚገርም ሙዚቃ ከ ባባፋዮ እስከ ሲቲና ❤❤❤

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 9 днів тому +6

    ለኔ የዘፈ ነዉ የመሰለኝ እራሴን የገለፅከዉ 🎉❤

  • @SelamAbera-tg2qn
    @SelamAbera-tg2qn 16 днів тому +3

    የእውነት አንደኛ ስራ ሲቲና በቀደም ቲክቶክ ላይ ስመቼውም ነበር ምርጥ ስራ

  • @EyobHailu-h2s
    @EyobHailu-h2s 3 години тому

    ሲቲና ሲቲና.....🎶

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 16 днів тому +4

    ዋውውውው ልዩ ስራ በህል የጠበቀ ቃል የለኝም 🙏

  • @KidestGetnet-f8g
    @KidestGetnet-f8g 14 днів тому +3

    እስኪ እንደኔ ደጋግሞ እየሰማ ያለ አብርሽየ በጣም ነው የማደንቅክ በርታ ወንድሜ ❤❤❤😘😘☺️☺️☺️

  • @TsegawTefera-nc8hm
    @TsegawTefera-nc8hm 15 днів тому +7

    በእውነት ለእኔ የተዘፈነ ነው የመሰለኝ❤

  • @SameraSamera-m2v
    @SameraSamera-m2v 14 днів тому +5

    ሲትና ህዎት ነች ለኔ አብርሽዬ

    • @Maramawit-ro2dl
      @Maramawit-ro2dl 9 днів тому

      ምንድን ነው ትርጉሙ ሲቲና

  • @SeidAli-sh3fv
    @SeidAli-sh3fv 15 днів тому +18

    Here after the Seyfu interview I saw your maturity am really amazed by your answer hope the album is nice

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 5 днів тому

    ❤ አቦ ትዝታዬ ጨቅ አለብኝ ሁሉም እውነት የሆነው ልክ ነው አቦ አገሬ ሀረሪ ናፍቀሽኛል 😢❤❤👍👍🙏 ዋው ትዝታዬ አገሬ 👍👍👍👍

  • @surafeltariku8682
    @surafeltariku8682 10 днів тому

    ሀረር አንደኛ መንገድ ያለው ፀጉር አስተካካይ አለ በህይወት

  • @ጃንJANINTERTAINMENT
    @ጃንJANINTERTAINMENT День тому

    እንወድሀለን አብርሽ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Beki-i9d
    @Beki-i9d 16 днів тому +10

    Well come back abrsho❤
    Good Luck!

  • @jemalahmed-w6o
    @jemalahmed-w6o 16 днів тому +2

    ለክፍለ ዘመን የሚደመጥ ጆሮ ግብ ዘፈን ነው❤

  • @EliasGossaye
    @EliasGossaye 16 днів тому +38

    የአመቱ ምርጡ ዘፈን ነው የምቱሉ እስቲ በላይክ አሳዩ?

  • @KingOfking-h8m
    @KingOfking-h8m 10 днів тому

    "እድግ በጣም ለምወዳትና ለማፈቅራትለምሳሳት ልጅ ጋበዝኳት ያ ሲትት❤

  • @SitiJemal-nx7xb
    @SitiJemal-nx7xb 4 дні тому

    ዋው በስሜ ተዘፈነ ሁሌም ስጠብቅ

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 16 днів тому +12

    كل الحب للشعب الإثيوبي ❤❤❤

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa 13 днів тому +2

    ወንድም አለም ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @kedistke5830
    @kedistke5830 3 дні тому +1

    ገራሚ ስራ ❤❤

  • @fikirkasa452
    @fikirkasa452 13 днів тому +1

    ማነዉ እንደኔ ታምራት ደስታን የመሰለዉ መጀመሪያው ላይ 😢😢

  • @yishakwako7299
    @yishakwako7299 11 днів тому +1

    I really enjoyed watching this clip, and the lady featured in it is an amazing presenter! Her professionalism and charisma truly brought the culture and story to life. We need to see her in more clips like this-she’s incredibly talented and does a fantastic job!

  • @MediRedi-t9e
    @MediRedi-t9e 16 днів тому +2

    አንተም የአከባቢውን አለባበስ ብትለብስ የበለጠ ዋው

  • @QanoTube1
    @QanoTube1 16 днів тому +5

    Amezing
    Clip 100%
    Sounds 100%
    Amezing music vedio❤❤

  • @yishakwako7299
    @yishakwako7299 12 днів тому +4

    Stunning music clip that beautifully showcases the rich culture of Hararge! We definitely need to see more of the gorgeous lady featured in this video-she’s absolutely stunning!”❤❤❤

  • @hassengetie-xb3ux
    @hassengetie-xb3ux 12 днів тому

    ያሢቲና በጣም ነዉ የተመቸኚ ደጋግሜ ነዉ ያዳመጥኩት

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 13 днів тому +1

    አብርሽ ትችላለህ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @Gicaw
    @Gicaw 3 дні тому

    አብርሽ እናመሰግናለን

  • @mirawabay6439
    @mirawabay6439 11 днів тому +2

    Kudos! to the singer and the girl in the clip 👏

  • @temesegenzeleke5581
    @temesegenzeleke5581 4 дні тому +1

    ያሲቲና wow❤❤❤❤❤❤

  • @fikaduofficial
    @fikaduofficial 16 днів тому +5

    አብሪሎ ወንድሜ አንደኛ ስራ ነው ❤❤❤❤

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 16 днів тому +5

    ዋው ሲትና ስታምሪ አሳመርሽለት ይመችሽ አለባበስሽ ዋው ሰላማቹ ይብዛልኝ 🙏👍🙋

    • @Maramawit-ro2dl
      @Maramawit-ro2dl 9 днів тому

      ሲቲና ማለት ምን ማለት ነው ይቅርታ

    • @hanyezedin817
      @hanyezedin817 7 днів тому

      Citi means lady or women. Ya citina sihon my lady or my women. Ba amhariga ya ena sate ​@Maramawit-ro2dl

  • @kalayu4017
    @kalayu4017 16 днів тому +2

    Des mil konjo sra nw 🎉🎉

  • @ZakirMulat-t7d
    @ZakirMulat-t7d 16 днів тому +7

    Yene konjo ❤❤❤❤❤❤❤

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 15 днів тому +2

    አሜን❤

  • @kirubeldebebe-s5f
    @kirubeldebebe-s5f 4 дні тому

    በነገራችን ላይ እኔ ውልደትና እድገቴ ሀረር ድሬ ነዉ ግን የ አደሬ ባህል እንዲህ አደለም ነውር ነው

  • @S-U-R-A-F-E-L
    @S-U-R-A-F-E-L 17 днів тому +3

    ውበቱ ውበቱ የዚህ ሙዚቃ ውበቱ ❤❤❤

  • @eliasdt1973
    @eliasdt1973 16 днів тому +2

    ሀረሮች አላቹ
    ሀረርዬ ፍቅሬ

  • @chuchutsegawteklu
    @chuchutsegawteklu 16 днів тому +2

    አብርሽ ያሲቲና ቆንጆ ስራ ነው አልበምህም በጣም ምርጥ ነው ወንድሜ

  • @hiwottadesse5551
    @hiwottadesse5551 14 днів тому +2

    What an amazing work Abrish. Im proud of you 🫶🏾

  • @Mesi-kx5xh
    @Mesi-kx5xh 16 днів тому +2

    ዋውውው 😮ምርጥ ስራ🎉👏👏👏👏👏

  • @Keladanba
    @Keladanba 16 днів тому +1

    ሀረር ጀጎል ናፍቆቴ ትዝታዬ

  • @NatnaelFekadu-tc1hc
    @NatnaelFekadu-tc1hc 15 днів тому +3

    I love this video clip because sitina the real sitina!!

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 15 днів тому

    አብረሃም ወልካም እንኳን በሰላም መጣህ የምንወድም በሪታ ጠኖካራ ነህ በሪታ

  • @Bebe2023__
    @Bebe2023__ 13 днів тому +3

    Wow she’s so beautiful!!❤

  • @Nahi2025
    @Nahi2025 14 днів тому +4

    What a come back abroaho መጨረሻ ላይ ግን ይዘካት የገባኸው part ላይ video ማለቅ አልነበረበትም ከዛስ ....

  • @Netsihayilu
    @Netsihayilu 16 днів тому +1

    ይለያል አብርሽ❤

  • @zengmidia4056
    @zengmidia4056 16 днів тому +2

    ቃል የለኝም አብርሽ❤❤❤❤❤ thanks

  • @BezawitFasika
    @BezawitFasika 2 дні тому

    YAra ❤❤❤❤ ebedeye album 🥰🥰✌️

  • @aberaabebe8038
    @aberaabebe8038 15 днів тому +1

    ዋዉ አብርሽ ምርጥ ሙዝቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ArsemaEsrom
    @ArsemaEsrom 16 днів тому +3

    Wow am watching like a movie nice klip nice music 👌👌👌

  • @Nesru23
    @Nesru23 13 днів тому

    አብርሽ ትለያለህ ❤

  • @YospehGetachew-jv4is
    @YospehGetachew-jv4is 16 днів тому +2

    ይለያል❤

  • @tigist6595
    @tigist6595 16 днів тому +2

    አብርሸ ትችላለህ ዋው እረ አትጥፋ

  • @ፍቅርቢራቢሮ
    @ፍቅርቢራቢሮ 16 днів тому +1

    ምርጥዬ ነው 🦋🫰

  • @yishakwako7299
    @yishakwako7299 11 днів тому +1

    Thank you for sharing this incredible video! The lady featured in the clip has done an exceptional job in presenting the beauty and authenticity of Hararge culture. Her professionalism and dedication shine through, capturing the essence of the people, traditions, and way of life in such an inspiring manner. This video is a heartfelt tribute to Hararge, and I can’t stop watching it. H🎉to everyone involved in bringing this masterpiece to life!

  • @Assabegesse
    @Assabegesse 10 днів тому +1

    ጎበዝ ማህደር እስክንድር❤🎉❤🎉

  • @YateViva
    @YateViva 15 днів тому

    ሰንቴ ሰማዉት ያ . ሲቲና💝

  • @Amylove4369
    @Amylove4369 13 днів тому +1

    She gave life to this song😍

  • @yordialex3665
    @yordialex3665 17 днів тому +5

    Yes first ❤❤❤🎉

  • @dare_hire
    @dare_hire 16 днів тому +1

    አሪፍ እንደሆና አልጠራጠርም

  • @Eskushatube
    @Eskushatube 16 днів тому +2

    በጣም የወደድኩት ❤❤❤

  • @tekezetube
    @tekezetube 17 днів тому +11

    ሐረርን የሚወድ

  • @UserXtra-gs5im
    @UserXtra-gs5im 16 днів тому +1

    ohhh ተባረክ ትላንት ፈልጌ አጥቼው ነበር

  • @BethlehemG677
    @BethlehemG677 16 днів тому +2

    💖💖💖 yene konjo lej

  • @tinsaebelayneh
    @tinsaebelayneh 16 днів тому +1

    Welcome back, Abrish 🫡
    Cetina Cool with Harar 🤩

  • @bersabelephrem9238
    @bersabelephrem9238 13 днів тому +1

    Konjo Sitina💕

  • @RamadanRama-x9o
    @RamadanRama-x9o 16 днів тому +1

    ምርጥ ነው 🎉🎉🎉

  • @The-dr123
    @The-dr123 15 днів тому +1

    Sitina 🥇

  • @Hailu.Fersha
    @Hailu.Fersha 9 днів тому +1

    Good Luvk🎉🎉🎉

  • @bekmoment
    @bekmoment 16 днів тому +4

    ፍቅር ያዘኝ በቃ

  • @askaleberhe5438
    @askaleberhe5438 16 днів тому +1

    ምርጥ ዘፈን

  • @simegnewgebeyehu21
    @simegnewgebeyehu21 16 днів тому +3

    Wow Nice Clip

  • @MulunehB
    @MulunehB 11 днів тому +1

    beautiful music...✌✌

  • @90sETHoldmusic
    @90sETHoldmusic 15 днів тому +1

    Beautiful music 🎶

  • @surafellemaa
    @surafellemaa 15 днів тому

    i love your new song Please 🙏 don't stop your work አንተ አንድ ቀን መተህ አጠይቀኝም በቃ ተረሳሳን

  • @KalebHayleselase-i4o
    @KalebHayleselase-i4o 16 днів тому +1

    ደስ የሚል ዘፈን ዘመን ተሻጋሪ

  • @Mesichilot
    @Mesichilot 16 днів тому +2

    ዋውውውው ደስ የሚል ስራ❤❤❤❤❤

  • @ethiohamrawiኢትዮሐምራዊ
    @ethiohamrawiኢትዮሐምራዊ 11 днів тому

    አሪፍ ስራ አብርሽ በርታልን

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj 11 днів тому

    👏👏👏 ምርጥ ስራ ነው
    ባህላችንም ማንነታችንም ይሄ ነበር መሆን የነበረበት.... ለምን ወደ ነጮቹ እንደምናይ አይገባኝም!!?
    አሁን ሃገራችን ላይ "የኔ" እና "ለኔ" በዝቷል....
    እኛ አካባቢ ግለኝነት ልክ እንደ ሃጥያት ነው ሁሉም ነገር የኛ ነው የሚባለው 😇
    ሰው የናፈቀው የሰው ፍቅር የራበው ከየትም ይሁን ወደኛ ይምጣ "ድሬ" እና "ሐረር" ለሁላችንም ይበቃሉ ኑልን 🥰🇪🇹 4:25 4:25

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 15 днів тому

    Wow Harer Jegol mirchah silareken enameseginalen Abrish keshit sira new wedenewal❤❤❤

  • @dman8794
    @dman8794 12 днів тому

    ሙሉ አልበሙን ወድጄዋለሁ ❤

  • @Estifanos-sd7qe
    @Estifanos-sd7qe 14 днів тому

    የ ኤሉ እጅ አለበት tnx 😮😮❤❤❤❤

  • @AlfeyaIbsa
    @AlfeyaIbsa 14 днів тому

    ሲቲና የእህቴ ሰም ነዉ
    የኔ ሲቲና❤️

  • @yitbarekkifle5366
    @yitbarekkifle5366 16 днів тому +1

    Proud of U Abrish🎉🎉🎉Great Job

  • @getuoda3548
    @getuoda3548 16 днів тому +1

    I'm from Saris i like ethipian music

  • @MesiHeyat
    @MesiHeyat 14 днів тому

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤

  • @abrhammolalign81
    @abrhammolalign81 10 днів тому

    ድንቅ ስራ አብርሽ

  • @ogtatefan7297
    @ogtatefan7297 15 днів тому +1

    Woww great work abresh 🎉🎉😊😊

  • @BornTowin-h1c
    @BornTowin-h1c 3 дні тому

    abrish wow des ymil sirra