#የመዳም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 241

  • @EbSShort
    @EbSShort  7 місяців тому +4

    t.me/+sEkr4O4-MzIzZTI0

  • @FkrnanFkrnan
    @FkrnanFkrnan 7 місяців тому +19

    😂እኔ የገረመኝ አስተውለሽ ማቅረብሽ ነው ምን ያህል የመረዳት አቅም አለው እዕምሮሽ ሁሌም ትለያለሽ እውነትም ሸቃሊት ትለያለሽ አንችን የምገልጽብት ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @RamramRamram-j6k
      @RamramRamram-j6k 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂ሸቁ የከባድ አ እምሮ ባለቤት ነሽ ለካ ትልቅ ክብር አለኝ ላንችይ ትለያለሽ ትችያለሽ@❤❤❤❤❤❤

    • @MaremM-z3m
      @MaremM-z3m 7 місяців тому +1

      ❤❤ለብር ስትል የይቱብ ዶራል

    • @RamramRamram-j6k
      @RamramRamram-j6k 7 місяців тому +3

      ​@@MaremM-z3mቢሆንስእንክዋንእስዋየስንቱንችግርየምትፈታውስንቱባዶቂጡንእያየንአይደል

    • @ማድረግ
      @ማድረግ 7 місяців тому +1

      ጀግኒት በርቺ እህትየ

    • @fafe-bd1hv
      @fafe-bd1hv 6 місяців тому

      የመልሥምት😂😂😂😂

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 7 місяців тому +24

    😂😂😂😂😂 ርእስሱን አይቸ ስበር መጣሁ የወሬ ጥማት😂😂

  • @REHAM.1r
    @REHAM.1r 7 місяців тому +27

    ሳያቸውም ወንድ ወንድ አይመስሉኚም ፣🤮🤮። የሀበሻ ወንድ ነውጂ ሸበላ

    • @TrngoBelachew
      @TrngoBelachew 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂እኔም

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 7 місяців тому

      ሣህ👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @HaloyaAbadir
      @HaloyaAbadir 6 місяців тому

      Mane endhbsa❤❤❤❤

    • @RukyaDawud-ii7zf
      @RukyaDawud-ii7zf 6 місяців тому

      እኔስ ብትይ አሏሀይቅር ይበለኝ

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 6 місяців тому

      እውነት ብለሻል ውደ

  • @TrngoBelachew
    @TrngoBelachew 7 місяців тому +9

    😢😢😢😢እኔ አጋጥሞኛልብስራ የ ጥሩ ነበር ዘፍን እየከፈተ የኛን ይጨፍራል ይነካካኝ ነበር ሚስቱ ጠርጥራደጋግማ ስትጠይቀኝ ፈርቸ ወዳሁ አንች ግን በጣም ትልቅ ማስተዋል አለሽ እድሜሽን ያርዝመው ያልተዘመረልሽ የስደተኞች አይን ክፍሎች ነሽ ክፉ አይንካሽ😢😢😢😢😢😢😢

    • @የህልሜተዋናይ
      @የህልሜተዋናይ 6 місяців тому +1

      እኔም እራሱ አጋጥሞኛል

    • @kalkidanlibas1023
      @kalkidanlibas1023 6 місяців тому

      እኛቤት ይሄ ጉድ አለ

    • @የህልሜተዋናይ
      @የህልሜተዋናይ 6 місяців тому +1

      እኔስ 1 ወር ታ 15 እንደሰራሁ ሰውየው ባለጌ ነው እሷም የባሏን ፀባይ ታውቃለች መሰል ሁለተኛም አግብቶባታል ስትነቃ
      በግዜ ወደ
      አክስቷ ልጅ ቤት ሸኘችኝ እህህህ አሁን ዘና ብየ ነው ሲጀመር ሰውየው ታለ እክላሴ ቁጭ ነው ሴትዮዋም ዝም ነው ምትለኝ ሲወጣ ነው ምሰራው እንጂ
      ሙሽኪላ ነው ተጠንቀቁ እስር ቤት ሁላ የገባች ልጅ አቃለሁ

  • @ኩርቱ
    @ኩርቱ 7 місяців тому +11

    ❤❤ትክክል እነሱ እኮ አያፍቅሩን ብቻ 😂😂😂ሰራተኛ መሆናችን ይሻለናል

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg 5 місяців тому +1

    ❤❤❤ ሀቢብቲ ማሻአሏህ ዉዴ ምክርሽ በጣም ጥሩነዉ ጀዛ ኩሙላ ኸይረን ወጀዛ

  • @SameraSamera-v9f
    @SameraSamera-v9f 3 місяці тому

    ትክክል ዉደ ጀዛከአሏህ❤❤

  • @Ail-gs7xy
    @Ail-gs7xy 7 місяців тому +2

    ማሻአላህ በጣምጎበዝነሺ በርች ከጠቀሻቸውመካከል አጋጥሞኛል

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 3 місяці тому +1

    ማርያምን ከባድ ሠው ነሽ

  • @Selam-c5x
    @Selam-c5x 6 місяців тому +2

    ትለያለሽ ውዷስላምሽ ይብዛልኝ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 7 місяців тому +3

    ወላሂ የገባሁት እርእሱን አይቸ ነው 😂😂😂😂አላሁመ አሊ ሠይድና ሙሀመድ ወይ ጉድ አሳቅሽኝ😂😂😂

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt 5 місяців тому

    እናመሰግናለን የኔ ማር እውነት ነው

  • @WsFa-np7mc
    @WsFa-np7mc 7 місяців тому +3

    ወላሂ ማሬምንም አልተሳሳሽም ሁሉም ትክክልነሽ ሁሉም

  • @ibnulidrisibnul3163
    @ibnulidrisibnul3163 4 місяці тому

    እኔ በሄድኩበት ሁሉ ተቸገርኩ በተለይ የመዳም ቅናቱ ወላሂ እኔ ስራይ እንጂ ባሉዋን ዙርም ብይ አላየሁም የመዳም ባል እኔም እንደ ሚፈልገኝ አውቃለሁ ግን ፊት አልሰጣቸውም በዚህ ምክኒያት ኒቃብ ለበስኩ አልሃምዱሊላህ ኒቃብ ከለበስኩ ወዲያ ቀነስ አድርገዋል ግን መዳም በጣም ቁጥጥር ተበዛለች በጣም ትቀናለች

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol 3 місяці тому

    በጣም ምራጥ ትምህት ነው

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 6 місяців тому +3

    አሠላሙአለኩም እህቴ እኔ እራሡ ከመጣሁ ጋና ሠባት ወሪ ነዉ ከመጣሁ እናም አሁን ያልሽኝን ሁሉ ይለኛል ግቢም እዳጥ አይፈልግም ከዉጪ ነዉ መኪና እና ግቢ እማሣጥበዉ አለኝ አድ ቀን ሣጥብ አብሮኝ አጠበ ቤትም ሣፀዳ ብዙም እዳይዴክምሽ ይለኛል ግማሹን ነገ አፅጅ ይላል እኔ በጣም እፈራለሁ ዝም ብየ ሥራየን እሠራለሁ ደግሞ እዴ እህቴ ነዉ የማይሽ ይላል የምትፈልጊዉ ካለ ሢለኝ ላ ሙሥሂል አልኩት ብዙም አረበኝ ሥለማችል ምንም አልፈልግም አልኩት ቤቱ ሁሉ ዉጩም እዴለ ካሜራ አለ በጣም እየተሣቀኩኝ ነዉ እኔ እሡን ሢጀመር አላናግረዉም የምፈልገዉ ሢኖር እሦን የምጠይቃት ክፋት አለባት እሦ ምግብ አሠጥም ሥሠራ አትሥሪ ትለኝ አለች ወላሂ 3 ቀን በዉሀ አድሪ ዉየ አቃለሁ እሡ አያቅም አመሪካን ነዉ ሥራዉ3 ወር አደይ ይመላለሣል እናም ዉዶ እህቴ ትክክል ነሽ የተናገርሽዉ አላህ ባለሽበት ከነ ሙሉ ቤተሠቦችሽ ይጠብቅሽ ቀቀን አሶጋር ሥሠራ እዉላለሁ ማታማታ እናቷ ቤት ታሠራኝ አለች 7 ከምሽቱ እንመጣለን ወዴ ቤት ሥመለሥ ልጆቿ እቃ ኪችኑን አቆሽሸዉ ይጠብቁኛል ከዛ እሡን አፀዳሁ ሥል 9 ዘጠኝ ሥአት አታኛለሁ በዛ ላይ ምግብ አሠጥም የናቷ ቤተሠቦቿ ይወዶኛል እናም ይሠጡኛል ምናምን ኢሻአላህ አድቀን ያልፋል ብየ ለራሤ ሡብር ማድረግ አለብኝ ብየ አሠምንነዋለሁ 13 አመቴ ጀምሪ በሠዉ ቤት አለሁ ያሠብነዉን አድ አላህ እሥከሚያሣካልን ሁሉንም መቻል አለብን ኢሻአላህ የማያልፍ ነገር የለም እያፀሁ አዙሮ ይጥለኛል ዴመወዜንም1000 ነዉ የመጣሁት እሀነሡ የሚልኩልኝ900 ነዉ ለምን ተቆረጠ ሥል ዝም ይሉኛል

    • @EbSShort
      @EbSShort  6 місяців тому +3

      አይዞሽ ማር እስዋ ክፉ መሆንዋን አውቆ አዝኖልሽ ሊሆን ይችላል ሰውየውን አትፍሪው ክፉ ሚስት ያላቸው ጥሩ ወንድ አሰሪዎችም አሉ

    • @ferdosyoutub9854
      @ferdosyoutub9854 6 місяців тому +1

      የኔ እህት አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ በመክተብ ከሆነ የመጣሽው ለቢሮ ደውለሽ ደሞወዙንሽን ተናገሪ ምግብም ካለስርተሽ ብይ አይዞሽ ውዴ

    • @fatumamohammed8459
      @fatumamohammed8459 6 місяців тому +1

      @@UdhHdh-j1u የኔ ዉድ አችም አይዞሽ አመሠግናለሁ የኔ ዉድ እህት 🥰🥰❤❤❤

    • @kalkidanlibas1023
      @kalkidanlibas1023 6 місяців тому +1

      አይዞሽ ያልፋል

    • @እረሕመት
      @እረሕመት 3 місяці тому

      አይይይ 😢😢😢😢ወላሒአሳዘንሺ በጣምይከብዳል ያለምግብ ወላሂ ለሖዳችን ነዉ እንጅ የምንለፋ ሌላዉማ ቢቀርስ እና አብሺሪ ማማየ ሰርተሺ ብይ ዝበያት አትፍሪያት እነሱ እኮ ክብር እና ፍራት አይወድላቸዉም እራስሽን ጠቢቂ ተራስ በላይ ንፋስ ነዉ ነገሩ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 6 місяців тому

    ትክክል ማርያምን

  • @Fedilasefa
    @Fedilasefa 5 місяців тому

    እውነትሽነው ወላሂ የኔ የመዳሜ ባል እንደዚነው ግን አልሀምድሊላህ እስካሁን ምንም አልደረሰብኝም

  • @Ggg-l6v
    @Ggg-l6v 6 місяців тому

    ትክክል

  • @ሠብሪናሙሀመዲ
    @ሠብሪናሙሀመዲ 2 місяці тому

    ወላሂ በጣም ጎበዝነሽ ያልሻቸዉ ኩሉ ያረግ ነበር በመጨረሻ ማግባት እፈልጋለሁ አለኝ 😢😢😢😢

  • @Sofiya2968
    @Sofiya2968 7 місяців тому +2

    ትለያለሽኮ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉💝💝💝💝💝💝

  • @SaifRans
    @SaifRans 3 місяці тому +2

    እኔእንካምግብስሰራጥሩነው ይለኛል 😮እና ደግሞ ሳያየኝአይውልም አንዳንድ ያፋጫል😂😂😂😂😂

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    😮😅😅😅😅ለቤትሽ አድስነኝ ከብዙ በጥቂቱ አለበት ሰዉየየ ግን ነቅቸበትነበረ አችም ጨመርሽልኝ በርች❤

  • @woreilutube2009
    @woreilutube2009 6 місяців тому +2

    ይስቀልሺ። ሸቃለ ሲሉ ደሜ ይፈላል
    አንችው አፍቅሮሺ ኖረሺ ነው

  • @ZinetAbdu-m1c
    @ZinetAbdu-m1c Місяць тому

    የኔም ሰውዬ ትናንትና ምን እንዳሰበ አላውቅም ሻይ እየጠጣ ነበር እና ጠርቶ 2የሻይ ቡሽ ነበር ይዛለት የሄዴችው ባንደኛው ቀድቶ ውሰጅና ጠጭ አለኝ ሲገርመኝ ነው ያደረው

  • @Asnan007-q1w
    @Asnan007-q1w 7 місяців тому

    .ትክክል.ውዴ

  • @Ahlamይቱብ
    @Ahlamይቱብ 7 місяців тому +1

    የደረሰበትያቀዋል😂😂እደት አስታወሺ ሚድያላይአቀረብሺ😂😂😂❤❤የመዳምቅመሞችእኮጀግናነን❤

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 7 місяців тому +1

    የኔሰውዬ ደግሞእኔ የሰራትአይበላምኸታ ሻይምቡናም ቢሆንአፍይልኝአይለኝምእራሱነውየሚያፈላውግልግድ

    • @FETA249
      @FETA249 6 місяців тому +1

      በፍቅር አትውሰጂው እንዳንድ አረቦችሰራተኛ ይፀየፋሉ

  • @GtFt-ch5um
    @GtFt-ch5um 7 місяців тому +1

    በጣም ዉዴ ተመችተሽኛን

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 місяці тому

    ጉድበይ ሸቃሊት 😂😂 ምግቤ ኳ ሁሌም ይጣፍጣል ይላሉ ሁሉም ሆ ሰውየየ እኔ ሻይ ካልሰራሁለት እውጭኳ አምሽቸ ከሷጋ ቢሆንካን ሰርቶ አይጠጣም በእንጨትም አልነካው 😂😂😂

  • @TigstAyele-k5p
    @TigstAyele-k5p 2 місяці тому +1

    ኧረ እኔ የተቸገርኩት የመዳሜ የእሕት ልጅ መቀመጫ አሳጥቶኛል ለራሴ አዲስ ነኝ ጭራሽ መኖሪያውን እኛጋ አርጒል ኧረ ግራ ገባኝ ፈርቻለሁ ቢሮ ውሰጂኝ ልበላት እዴ ኧረ ኡ

    • @EbSShort
      @EbSShort  2 місяці тому

      ፍራት አያስፈልግም ጀግና ሁኒ

    • @TigstAyele-k5p
      @TigstAyele-k5p Місяць тому

      እሺ የኔ እሕት ሁሉንም እጋፈጣለሁ ሐበሻነቴ ለመቼ ነው ልክ ነሽ

  • @ጠይበ-ኸ4ጠ
    @ጠይበ-ኸ4ጠ Місяць тому

    ጀዘኩለህ😂😂❤❤ኡከን፣ናገርሺኝ

  • @ZumbaraZumbi
    @ZumbaraZumbi 7 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @sohagsohag4747
    @sohagsohag4747 6 місяців тому

    ክክክ

  • @RahmahRa-hv8zv
    @RahmahRa-hv8zv 6 місяців тому

    ትክክልውድ❤❤❤❤

  • @Mstawte
    @Mstawte 6 місяців тому +2

    ካርድ ላምጣ ልሺ ካለኝ እማ አምጣ ነው የምለው እኔን ግን አያገኘኝም ከባሌ ውጭ😂😂😂😂😂😂

  • @MaremM-z3m
    @MaremM-z3m 6 місяців тому

    በአላህ የኔዉድ በልጆቹ ስሪልን ወዶቺ ልጆቺ አሉእና ስሪልን ትምርት ይሆነናል በአላህ ስርልን

  • @zeenathyousuf202
    @zeenathyousuf202 6 місяців тому

    የኔ ሱውየ ግራ ነው የሚገባኝ ሁልግዜ ለሴቱዩይቱ ያማርራል

  • @fatumaEbrahim-oc5nr
    @fatumaEbrahim-oc5nr 7 місяців тому

    የኔውድ ነገር ስወድሽ ጀዛከላህ ከይር አላህ ይጨምርልሽ

  • @እጥፍወርቅ
    @እጥፍወርቅ 4 місяці тому

    ነገር አለ አላለችም ስለምክርሽ እግዚአብሄር ይስጥሽ😢😢😢😢😢😢

  • @KemilaBeshir
    @KemilaBeshir 6 місяців тому +1

    😢😢

  • @Rachelbekele
    @Rachelbekele 2 місяці тому

    Yene.wud.berchilen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MyTj-lx6wg
    @MyTj-lx6wg 7 місяців тому +2

    ኧረ ወላሂ ትክክል 😊😊😊😊😊😊

  • @AbebaAyele-xr3ep
    @AbebaAyele-xr3ep 5 місяців тому

    እዳውየልቤን ነገርሽኝ የኒልዩ ከነቤተስብሽ ክበሪልኝ እየገባሁነው ለቤትሽአዲስነኝ ❤❤❤❤❤አላህይጠብቅሽ❤❤ለኛለመዳምቅመሞች ቆጆትምርት❤❤❤❤❤ማርያምንውድድድድድከልቤ❤❤❤

  • @زهوراسعيد-ع5خ
    @زهوراسعيد-ع5خ 7 місяців тому

    አር ወዶቹ የኔ ደሞ እሷ ፊት ነው የሚቆላው ይጣራል ቡና እየጠጡ እሷ ምን ፈለክ ትለዋለች ነይ ቡና እንጠጣ ይለኛል አልፈልግም ምሳም ስንብላ አንች እዚሁ ነው የምንድርሽ ይለኛል አልፈልግም እኔ እዚህ ሴትዮየም እሷ አፈልግም እዚህ አለችው ጭራሽ አንድ ቀን እወዳታለሁ አላት ልጅህ ናት አለችው ሰላሜን ነስቶኛል ልጆች አሉ ወንዶች ሳወራ ካየኝ ምንድን ነው ይለኛል ተከትሎ መቶ ካርድ ልጁ ከስልኩ ነው የሚልክልኝ ብር ልሰጥ ከሄድኩኝ ካየ ካርድ ነው አገዛልሻለሁ ይላል ኡፍፍፍ እኔ ባላየው ሁላ ደስታየ አላህየ 😢😢😢

    • @EbSShort
      @EbSShort  7 місяців тому

      እራስሽን ጠብቂ አይዞሽማር

    • @ZinetAbdu-m1c
      @ZinetAbdu-m1c Місяць тому

      ንቂበት 😂😂😂😂

  • @HawletNuru-ie9wi
    @HawletNuru-ie9wi 2 місяці тому

    ውይ አንች ልጅ አድስ ነበርኩ እንኳን ነገርሽኝ😂😂😂😂

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 6 місяців тому +7

    ክክክክ ለምሳሌ የኔ ሰውየ የሚነሳውም ቀድሞ ነው የበላበትን አዳዳየያጥባል ግን 8 አመቴ ፈቱንም በስነስረአት አይቸው አላቅም እሱም እደዛው ተከባብርነውየምንኖረው ሂይ ስህተትነው

  • @SamsungA04-t4d
    @SamsungA04-t4d 7 місяців тому +1

    ሳህህ ኡኽቲ❤❤❤❤

  • @Hafizaያአዳማዋቀበጥ
    @Hafizaያአዳማዋቀበጥ 5 місяців тому

    ወየው😂 አረ አጠገቧ ነው የፈለክሽውን ውሰጂ ይለኛል እሷንም አሲር ስጫት ይላታል ውሀ ከነካርቶኑ ነው ክፍሌ ያመጣልኛል ግን ሁሉንም ነገር አይኖ እያየ ነው ሚከባከበኝ ጥሩ ሰው ነው ሚመስለኝ እግዲ አላህ ያቃል

  • @selam7639
    @selam7639 3 місяці тому

    እኔ አዲስ ነኝ ለ ዱባይ ኩዬት ሰርቻለው ግን አሁን ዱባይ 😢ላይ 1ወር ነኝ ግን ሰውዬው 😢ለጉንኝነት እፈልግሻለው አለኝ 😢😢ምን አባቴ ልሁን 170ሺ ከፍዬ ነው ዱባይ የመጣሁት አሁን ምን ይዋጠኝ 😭😭እሳ ስትወጣ እኔ ጋር ይመጣል ምን ላርግ እህቴ ለሴትየዋ እንዳ ትነግርይ ይለኛል 😢😢 ምን ላርግ 😢😢????

    • @EbSShort
      @EbSShort  3 місяці тому

      እናገራ ለሁ በይው

  • @KemilaAwol
    @KemilaAwol 7 місяців тому

    ዉደ ካለሽ መልሽልኝ የካሜራ የሠራሽዉ ቪዶ አፕልኬሽኗን አዉርጃት አይቆጥርም ቁጥር ወይየሚፈልገዉ ነገር የማሥገባዉአለኝደ

  • @አስንቃ
    @አስንቃ 3 місяці тому +1

    ከመጣው 6ወሪነው ግን ብርየለነም ብለው 3ወር ነው የሠጡኝ

    • @Enuti316
      @Enuti316 2 місяці тому

      ከላስ ቢሮ ዉሰዱኝ አልሰራም ብለሽ ቁጭ የባሰ እንዳይመጣብሽ ዉዴ

  • @RyDt-ib8dh
    @RyDt-ib8dh 4 місяці тому

    ወይ ጉድ

  • @woreilutube2009
    @woreilutube2009 6 місяців тому

    እንደዚሕ ነበረሺ አይደል። አይነቃብኝም አትይም እደዚሕ ስታረጌ ነበር

  • @AmA-xi1vv
    @AmA-xi1vv 7 місяців тому +1

    ውደ ልክነሽ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 7 місяців тому +2

    የጉድ ሀገር😊😊😊😊😊😊 ምን ጀመርሽ

  • @JemilaJemu-t4c
    @JemilaJemu-t4c 7 місяців тому +1

    ስራ ፍልግልኛ እራድ ተሁሽ እህቴ❤❤❤❤

  • @BurituTeketay
    @BurituTeketay Місяць тому +1

    ቆንቁውን. አቃተኚ ግን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SameraSamera-v9f
    @SameraSamera-v9f 3 місяці тому

    8:36

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 5 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @SaifRans
    @SaifRans 3 місяці тому

    እ ከሰርኩ

  • @RuDy-h4y
    @RuDy-h4y Місяць тому

    እደው. የኔማርየ. ምላርግሺ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አስንቃ
    @አስንቃ 3 місяці тому

    የኔቅመም የመዳሜ ባል እሷ ስትወጣ ጥሩ ይሆናል ሠትመጣ ጭሆቱ ይጨምራል በቃ አንች እንዳልሽው ነው

  • @EeXx-b4m
    @EeXx-b4m 2 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘

  • @WsFa-np7mc
    @WsFa-np7mc 7 місяців тому +1

    ክክክክክክ😅❤❤❤እውነትሽነውማሬ

  • @zenatali2004
    @zenatali2004 6 місяців тому

    እውነት የኔ ቆጆ ዘላን ቤት አይሠራም😅😅😅😅

  • @Tybatube
    @Tybatube 5 місяців тому

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ😂😂😂😂😂

  • @zm3423
    @zm3423 6 місяців тому

    ወላሂ ርዕስ አይቸ ነው የመጣሁት በሳቅ😂😂

  • @ramilau
    @ramilau 7 місяців тому +1

    አሳቅሽኝ😂😂😂😂

  • @SaraSara-mt8sq
    @SaraSara-mt8sq 6 місяців тому

    እኔእድውአላምንም ሲጅመርአረቦችበጣምስውይፀየፋሉ እኳንሊያፈቅረን ውድታእናክብርእኳንየላችውም ለኛከስውይተፈጥርንአይመስላችውም 😂😂😂😂ለስሙ ሙሲሊምናችውግንስውንበጣምይንቃሉ ይጠይፋሉ እነሱበምስይወጡአይመስላችውም😂😂😂

    • @EbSShort
      @EbSShort  6 місяців тому

      ሲያስመስሉነው እንደ ሀበሻሴት ውብ የለምለነሱ

  • @AdisalemAbe
    @AdisalemAbe 6 місяців тому

    እኔ እዴት እደምትመችኝ አይእህቴ የኔማር

  • @አልሀምዱሊላህ-ዸ5ኘ
    @አልሀምዱሊላህ-ዸ5ኘ 6 місяців тому

    ክክክክማሻአላ ዶክተሮች በዙልን

  • @Ggg-l6v
    @Ggg-l6v 6 місяців тому

    አረወላሂትክክልነሸእህቴዋ❤❤❤❤❤

  • @mindayetadele7948
    @mindayetadele7948 7 місяців тому

    እረ እኔም ያልሻቸው ነገሮች በሙሉ ገጥመውኛል😮😮

  • @MekdesAyalew-w4f
    @MekdesAyalew-w4f 5 місяців тому

    ክክክክክክክክ😮

  • @konjitberhan8943
    @konjitberhan8943 7 місяців тому +1

    እረ ሸቃሊትየ የካሜራ መፈለጊያዉ አልከፍት አለኝ

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 3 місяці тому

    ደስ የሚለው ነገር ወሬ አታበዥም ቀጥታ ወደጉዳዩ ነው ምትገቢው

  • @MbCx-lj7zmየቡታጅራዋ
    @MbCx-lj7zmየቡታጅራዋ 4 місяці тому

    አረ ወላሂ አይሞርሽ ተመቸኝ እንዴት ቀረፅሺው 🎉?

  • @Lijfozi
    @Lijfozi Місяць тому

    አችያወራሽው በተቃራኒ ሴቱየየነችየምታደርገው❤

  • @SalmanAlbalawi-gm7lq
    @SalmanAlbalawi-gm7lq 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የናትዋልጅወሎየዋ
    @የናትዋልጅወሎየዋ 7 місяців тому +1

    እኔደሞ😂 ከመዳም ልጅ ፍቅር ይዞኝ😂 ወላሂእናቱ አውቃ ስትከታተል ስትከታተል😂 እኔ በመጨረሻም አመለጥኩኝ ገጠር ነበርኩኝ እሱደሞ እየተመላለሰ ነበር ስራው እቤት እደገባ በሮ እኔን መቶ ማቀፍነበር😅ትንሽ ከቆየሁ መሞቻ የን ቀን እየቆጠርኩ ነበር ግን አመለጥኩኝ😂 ፍቅሩ ግን አይወራም😂

    • @suzanbinteslam
      @suzanbinteslam 7 місяців тому

      😂😂😂እንኳን አመለጥሽ

    • @HaloyaAbadir
      @HaloyaAbadir 6 місяців тому

      Hhhh caywe 😂😂😂😂😂😂

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj 6 місяців тому

      ክክክክክክክክክክግዋናውማምለጥሽነው

    • @Nezihatube
      @Nezihatube 4 місяці тому

      ከዛስ

    • @ZinetAbdu-m1c
      @ZinetAbdu-m1c Місяць тому

      ሀሀሀሀሀሀ አሳቅሽኝ ማምለጡንስ እንኳን አመለጥሽ ፍቅሩስ እንዴት ይዞሻል

  • @REHAM.1r
    @REHAM.1r 7 місяців тому +8

    😢😢😢ኧረ ወላሂ እህቶቸ እኔ ሴትዬዋ ቀንታ ልትገድለኚ ነው እኔ የተከበርኩ ባለ ትዳር ነኚ የሷን ግምል በእንጨትም አልነካላት እህቶቸ ምን ይሻለኛል እንዳልወጣ ኮንትራት ነኚ ከመጣሁ 1 አመት ሆነኚ ማኩረፍ ከጀመረች 4 ወር ሆናት ምን አጥፍቸ ነው የምታኮርፈው እያልኩኚ በውስጤ አንሰላስል ነበር አሁን ግን ግልፁን ባሌን ፈልገሽዋል ብላ ልትዴበድቤኚ ፈለገች 😢😢ግን ምንድነው የሚሻለኚ በአላህ እህቶቸ ድንገት ብትገድለኚስ ብየ ፈራሁ አንድ አመት ሁኖኛል ቢሮ መቀየር እችላለሁ ወይ ???

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 7 місяців тому +2

      በቢሮ ቀይሪ ከቻልሺ እህቴ አይዞሺ 😢

    • @Rahema322
      @Rahema322 7 місяців тому +1

      በመጣሺበት ኢንባሴ ተቀዬሪ እሚቻል ከሆነ ቅናት መጥፎ ነዉ

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj 6 місяців тому

      አረእህትተጠቀቂወላሂከባርነውውጭ

    • @modinamodina4305
      @modinamodina4305 5 місяців тому +1

      አይዞሽአገልሽም፣እህት፣አላህ፣አለሽ፣ሁሉምናቸው

    • @ekramseid3825
      @ekramseid3825 5 місяців тому

      መግሀብ ውሰጅኝ እኔ ባለትዳር ነው ሌላ የሜታጠራጥርሽ አምጭ በያት

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 6 місяців тому

    ።🤣🤣🤣 ልክ እደኔ ሰዉየ

  • @RuruFjfii
    @RuruFjfii 3 місяці тому

    ወላሂያልሽውሁሉእውነትነው😢😢

  • @ZinetAbdu-m1c
    @ZinetAbdu-m1c Місяць тому

    ግን ሸቃላ ባትይ ደስ ይለኛል

  • @SemiraahmedHassen
    @SemiraahmedHassen 6 місяців тому

    በምንስ ወላ

  • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
    @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um 6 місяців тому

    እረ እኔስ ሳዬው እዴሚያስጠላኝ ብዙቀን ጀረቤዋለሁ መጥፎም እስታይል ሳይበት ቆይ ከዛ በስልክ ሀይ ሲለኝ ጥፉንግ በብሎክ አዴ ሲዴውልብኝ እዴማላቅ ምዲነው ተዴወለ አልኳት ስልክሽ አለ ማለት አለቺኝ እጃ አልኳት ከዛ ሲመጣ አዘለበቺው መሰል አሁን እህህህ ብያለሁ ስራው ግን ሊገለኝ ነው መስመሩ ሳይቀረ ያስጠረገኛል😅

    • @EbSShort
      @EbSShort  6 місяців тому

      ክክክክስራ ቢበዛ ይሻልሻል
      ግን ለሴትዮዋ ከማሳየት እንደምትነግሪያት
      እያስፈራራሽው መኖር ይሻል ነበር
      አሁን እስዋ እደሚፈልግሽ ታውቃለች ችግር ነው እራስሽን ጠብቂ

  • @Ajh-vd7rk
    @Ajh-vd7rk 7 місяців тому

    Iwunat naw hulum👍👍👍👍👏

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 7 місяців тому +1

    እኔ አድስ እደመጣሁ የማዳም ልጅ በጣም ነበረ የሚያስቸግረኝ በየ ሄርኩበት እየተከተለ ለማቀፍ ይጥራል ኧረ ቂጡንሁሉ ሳልፍ መታ ያረገኛል እኔ ደሞ ብዙ መናገር አልችልም ነበረ እገለምጠዋለሁ እናደዳለሁ አለፈ እልቅ ምንም ሳልሆኖ 😂 ስወጣ ደሞ አትውጭ ለምን እያለ ከክላሤ መቶ ለመነ እና አንድ ግዜ ክላሤን አጵጅ ብሎ የኔ ሀበሻ የምትለውን ሙዚቃ ከፈተ እና ይጨፍራል ጨፍሪ ሲል ላ አልኩት እና ከባድ ናቸው

  • @AlfyaRamato
    @AlfyaRamato 7 місяців тому

    ወዴ ልክ ነሽ አበሽ ለፍቅር ነው ወይ ጉድ 😂😂😂😂😂😂

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 7 місяців тому +1

    ❤❤❤😂😂😂

  • @AmA-xi1vv
    @AmA-xi1vv 7 місяців тому

    በጣም የተመቸኝ ፕሮግራም ነው ግን አጋጥሞሽ ያውቃል

  • @SaraSara-mt8sq
    @SaraSara-mt8sq 6 місяців тому

    ግንይሄንሁሉምንአድከመው😂😂😂የኛሴቴችስጭኝካላትዝብላትስጥየለ ስጥችውያገባኝል ይምትልአጠፋምእኮ😂😂😂

    • @EbSShort
      @EbSShort  6 місяців тому

      ሁሉም አንድ አይደሉም ስንት ቆፍጣና እህቶችአሉን

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 7 місяців тому

    የኔውድእናመሠክናለን ከልብማር ሁልየምኑሪልኚ❤❤❤❤

  • @fatuMaSeyd-vn8hr
    @fatuMaSeyd-vn8hr 6 місяців тому

    Aserishi Edatayewu vidowunn EDIET aweqshi edattl😢

  • @MadinaMadina-bd1ov
    @MadinaMadina-bd1ov 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ErabiaSeid
    @ErabiaSeid 6 місяців тому

    የምንፍቅርነውተጠቅሞለመጣልነውእጅ

  • @bisra7025
    @bisra7025 5 місяців тому

    Sallallaahu Alleyhii Wosallam

  • @ramilau
    @ramilau 7 місяців тому

    ካልሽቻው.ዉስጥ.9አለአሉ.ግን.ድንአለው.ወላሂ.መገላለጥ.አይወደም.እኔም.ሳየው.ያቀጥቅጠኛል😂😂😂😂