ቀላል የጥቅል ጎመን በካሮትና በድንች አሰራር Ethiopian Food | World's Best Cabbage Recipe | How To Cook Cabbage |
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- Ethiopian Food | World's Best Cabbage Recipe | How To Cook Cabbage | ቀላል የጥቅል ጎመን አሰራር
Ingredients
1 cabbage
4 carrots
2 potatoes
1 yellow onion
4 cloves of garlic
1 Jalapeno
½ tsp turmeric
½ cup oil
Music: www.bensound.com
አሰራርሽ ቀለል ቀልጠፍ ግልፅ ነው እናመሰግናለን👍
በርቺልን
ከአሰራሩ ቀጥሎ እንደኔ ድስቷን የወደዳት😂😂❤❤❤❤
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድሁም ክርስቲያ ወገኖቸ ሰላም ብያለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበረን ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያረብ
ዋለይኩክ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ አሚንንንንንእህት
ወአለይኩም አሰለም
እግዚብሄር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ በክሰርስቶስ ውዴዋ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህት አለም
ተካሮቱ ቀጥሎ ድንች ከዚያ ጎመን❤
ትክክል ጎመን ብዙ መብሰል የለበትም ጠበቃ ጠበቃ ሲል ነው የሚጣፍጠው ከዛ ሙትት ይላል ጎመኑ
በጣም ቀላል መርጥ አሰራር 👍👍
ዋውግመን ከስጋየበለጠነውእምወደው
ዋውውው ሲያምር የኔባለሙያ ውይይ ይሄንአይቸ አገሬእሰራለሁ ሳየውሀሪፍነውውደ እናመሰግናለን❤
ያልተንዛዛ ምርጥ ትምህርት! ሌላ ጊዜ በዴሮ በስጋ ወዘት እያልሽ ስርትሽ ለማየት እንጠብቃለን! ተመዝግቤያለሁ ጣቢያሽን!❤
አሪፉ አስራር ነው ፅድት ያለ ደግሞ በጣም የምወደው የምግብ አይነት ነው እናመስግናለን👌🏽👍🏽💕
በጣም አመሰግናለሁ ሉሌ😍😍😍 !!!
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ግን ከካሮቱ ቀጥሎ ድንቹን አስቀድመሽ ደግሞ ሞክሪው በቀጫጭኑ ከከተፍሽው ድንቹ 15 ደቂቃ እስከሚበስል ጎመኑ ሙትት ስለሚል
ባለሙያ በርቺልኝ🙏
ማሻአላህነሽ እህቴ ግን ጎመኑን መጨረሻብታረጊውይበልጥያምራል ጎመኑብዙአያስፈልገውምእሳት
ጏመኑ የድሥቱ ሙቀት እራሡ ያበሥለዋል
ማሻ አላህ በርች እህቴ
አሰላም አለይኩም መሸአላህ በጣም ጠቃሚ ቆንጆ ምግብ 🙏
በጣም አመሰግናለሁ !!!
የምወድው ምግም እናመሰግናለን የኔ ውድ እጁሽ ይባርክ❤
በርች ማማየ ጡሩ ነው
ጥቅል ጎመኑ መጨረሻ ነዉ የሚገባዉ ወዴ በጣመ መብሰል የለበትም ደሞ ብዘ እሳት አይልም
የሚዬ እንካን ደህና መጣሽልኝ የኔ ቆንጆ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ጤናማ ምግብ ከለሩ ራሱ ሲያምር ሲያስጎመጅ ተባረኪልኝ በርቺ
እንኳን ደህና ቆየሽኝ ነብዬ😍 እኔም ናፍቀሽኝ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ !!!
Beteseb Enawn
አገላለፅሽ ደስይላላል
ማሻአላህ ቆጆአሰራርነውበርችልንእህት
ምጥንዬ እጅሽ ይባረክ
አሜን !! ፍሬ በጣም አመሰግናለሁ !!!
ምግቡ በጣም ጣፋጭ ነው ኢትዮጵያውያን በመሆኔ ኩራት
አልሃምዱሊላህ መዳም ኩሽና ሰርቼ በላሁ እጅሽ ይባረክ
ዋውው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
ዋው ቆንጆ ነው ልክ እኔ ደምወደው ነው
በጣም የምወደውን ነገር ነው የሰራሽው. Looks Yummy 😋
በጣም አመሰግናለሁ !!!
ምርጥ ምግብ ነው በርችልኝ
በጣም ያምራል
አሪፍ
ዋውውው ምርጥ አልጫ አሰራር ነው እህቴ በርች
ሁሉንም አሟልቸ መጥቻለሁ
ማጠዉ ነኢም ሚለዉ የኔ ነው በሁለቱም አደሰራኩሽ በርቺይ
አሪፍ ነው በርቺ
ቆንጆ ነበር ግን ምን ያደርጋል ቃርያ የለኝም:: አመሰግናለሁ::
ዋውውውው ያምራል❤
ጎበዝ
ብሮግራምሸ ሰጀምሪ ቀጥታ ነው ወደሰራ ያሣየሸን በጣም ጥሩ አንዳንዶች ብዙ ወሪ ያበዛሉ ያንችግን በጣም ወድጀዋለሁ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏
ሲያምር የምወደው ነገር ተባረኪ እህቴ
አሜን !!ሚልካዬ በጣም አመሰግናለሁ !!!
I like it wowee end meblte amrgn ejish yebarkii
ዋዉ፡የምረል፡ተበረኪ፡፡
በጣም ደስ ይለል በርቺ ጎበዝ ነሽ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
የምትሰሪው በጠም አሪፍ ነው በዝው ቀጥይ
ዋዉ የኔ ዉድ ሲያዩት እራሱ በጣም ነዉ የሚያስጎመጀዉ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ
እሺ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍!!!
ጉበዝ በርቼ ጀግናነሸ የምጨምርውቅምም በጽሁፍ ብታረጊው ጥሩነው❤❤❤❤
እጂሺ ይባረክ❤❤
ማሻላህ
የኔ ባለሙያ ሲያምር
Wow that's awesome dear friend 👍
I'm glad you like it 😍Thank you for watching !!!
ጥሩነው
ቆንጆ ነው ውዴ። በርች
ዋው
በጣም እሚያምርና ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን ውዴ🙏👍👍👍❤️❤️
በጣም አመሰግናለሁ !!!
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛልን በጣም ያምራል ዉድየ😍😍😍
Betam konjo tenama megeb Metny gobze yene balemoya berche enamesegnalen betam betam 😍😍😍😍
ፍጥረእጅሽ ይባረክ❤❤❤
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን !!በጣም አመሰግናለሁ ወይኒ😍😍😍!!!
Wowo ❤❤
መጥቻለሁ በጣም ቆንጆ ሲያዩት የሚያምር አስራር ነው
እሺ በጣም አመሰግናለሁ !!!
የኔ ውድ ሞክሬው በጣም ነው ሚጣፍጠው ዋው❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ቀላል አርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ የኔ ውድ 🙏🙏
ኑራዬ በጣም አመሰግናለሁ !!! አሁንም ምግብ ፖስት ስታደርጊ ይደርሰኛል ግን ለማየት እምቢ ይላል
እኔም ሁሉም በማሟላት ቤተሰብ ሆኛለሁ የሚያምር ጤናማ ምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
እሺ በጣም አመሰግናለሁ !!!
Yene balemoya ejiche yebarek batem enamsgenalen barcheln hulunem hamelsa new yematewet batesab honenal atetif
የኔውድ እጅሽይባረክ በጣምቆንጆነው❤❤❤❤❤❤
Wowi
ሰላም ቤተሰብ ጥሩ ሙያ አለሺ በርቺ
ማሻአላህ ያምራል
Excellent
ዋዉዉዉ አሥጎመጄሽኝ የምወዴዉ ምግብነዉ
በርችልን እህታችን ❤አብረን እንዴግ
*this is such an easy and tasty meal! a great idea for dinner! thank you for sharing! keep up the great work my friend! :)*
Thank you so much have a great week!!!!
ማሻአሏህህ ሲምር ጎበዝ ክበሪልን 🇪🇹💖💖
You add potatoes! A complete meal💯👍🏽. One of my favorite dishes. Thanks for sharing💕
I'm glad you like it 😍Thank you so much!!!
Wow you know I was trying this food the first time and it’s is look like you ohh my god😮 I can’t believe that thank you so much🙏🙏🙏❤❤❤
እናመሰግናለን ስላጋራሽን። ላይክ🌻🌻🌻
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ !!!
Wow
Yummy yummy thank you for sharing your recipes you are awesome god bless you 🌹🌼💗🌺❤️💕🙏
Wow ያስጎመጃል ውዴ እጂሽ ይባረክ😍🙏👌
አሜን !!በጣም አመሰግናለሁ !!!
ያምራል
wawww betam nw emiya,mirew
👌 wow
እናመሰግናለን❤❤❤
Bexami konijo new ijshi yibareki
ዋዉ ያምራል
በጣም አመሰግናለሁ !!!
Www wedejalew😍😋
ቆንጆ ነው
ማሸአላ
Woooow❤❤❤❤
enmsegnale🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ሰላም ላገራችን ያ ብቅን አሜን
Very nice
❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤ malshen
Masha alah des ylal
በርች ልን በጣምጥር ነገርነው እኔምመጣሁልሸ👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍
esh🎉❤❤❤❤
ዋው በርቺ ማማዬ በጣም ያምራል
በጣም አመሰግናለሁ😍😍😍 !!!
Wawa sareiche indet abbatu yi tafital😍
ዋውውው በጣም ቆንጆ ነው ቀጥይበት ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ዋዉ😋😋😋
ከለሩ ሲምር በርቻ እህቴ😍😍😍😍😍
እሺ በጣም አመሰግናለሁ ማርትዬ😍 !!!
Gobez❤❤❤
Good thanks
በርች ግን ከጓመኑና ከድንቹ ማንኛው ነው እሚቀድመው