Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Tamagne is Ethiopia and Ethiopia is Tamagne. Two faces of a cent.🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ይገርማል ብዙ የማላውቀው ባህል አለን
የኛ ታማኝ አላህ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ እደስምህ ታማኝ
የኢትዮጵያ ምርጦች ዶርዜ ሃይዞዎች እናንተ ናችሁ በሃገር ልብሳችን ኢትዮጵያን በአለም አሸብርቀን ደምቀን እንድንታይ የምታደርጉን:: እጃችሁ ይባረክየተፈጥሮ ፅጋችሁን ተንከባከቡ:: የምንኮራባችሁ የፍቅር ህዝብ በኢትዮጵያዊነታችሁ የማትደራደሩ ኩሩ ኩሩ ባለ ማተብ ህዝብ ፍቅር ደስታ አይለያችሁ::ምንግዜም ታማኝ እናመሰግናለን ለምታደርገው መልካም ነገር ሁሉ::
እጅግ ደስ ትላልች ኢትዮጵያ ሀገራችን እግዚአብሔር ይመስገን አንድነት ፍቅር ሰላም ይሁን ለህዝባችን ለሀገራችን እግዚአብሔር አንድነታችንን ፍቅራችንን ይመልስልን
Proud to be ETHIOPIAN
ኡትዮጵያ ለምለም ሀገራችን ተቀድቶ የማያልቅ ውብ ባህል አላት።እግዚአብሔር ፀጋና በረከት ያደላት ውድ እናታችን ኢትዮጵያ በህዝቦችሽ አንድነት ለዘለዓለም ኑሪ!!!
ዋው ኢ ት ዮ ጵ ያ ጋሞ በጣም ደስስስስ የሚል ህዝብ እረ ፈጣሪያችን በመላው ሀገራችን ሰላም አውርድልን የሰላሙ ባለቤት ነህ እና አተ በቃ በለን 🙏💚💛♥
ዋው ምርጡ ኢትዮጵያዊ ታማኝ በየነ እንወድሀለን
beautiful
ጋሞ በፍቅር ገዳዮች ናችሁ አስጎብኝዉ በጣም በጣም ደስ ይላል ይመቻል
በጣም ደስስስ የሚል ባህል አላቸው💚💛❤😘
ኢትዮጵያ የምርጥ ሕዝቦች ዶርዜ መንደር እንወዳቹለን
ጋሞ በፍቅር ገዳዮች ናችሁ
Respect!
መገን አገራችንበዚህሁሉ ባህል መኩራት ሲኖርብን በዘር ተከከፋፍለን መተላለቅ ሆነ ስራችን
አገራችንን አናውቃትም እኮ ሳንተዋቅ መከፋፈላችን ይገርማል ነፍስህን አይማረው ጁንታ። ይሄ ባህችን ራሱ ቱሪስትን ያስደምማል ተደምሜ ነው የጨረስኩት ይሄ ሁሉ እያለን እናሳዝናለን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Tamagne is Ethiopia and Ethiopia is Tamagne. Two faces of a cent.🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ይገርማል ብዙ የማላውቀው ባህል አለን
የኛ ታማኝ አላህ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ እደስምህ ታማኝ
የኢትዮጵያ ምርጦች ዶርዜ ሃይዞዎች እናንተ ናችሁ በሃገር ልብሳችን ኢትዮጵያን በአለም አሸብርቀን ደምቀን እንድንታይ የምታደርጉን:: እጃችሁ ይባረክ
የተፈጥሮ ፅጋችሁን ተንከባከቡ:: የምንኮራባችሁ የፍቅር ህዝብ በኢትዮጵያዊነታችሁ የማትደራደሩ ኩሩ ኩሩ ባለ ማተብ ህዝብ ፍቅር ደስታ አይለያችሁ::
ምንግዜም ታማኝ እናመሰግናለን ለምታደርገው መልካም ነገር ሁሉ::