ዮኒና ፍቅር ሰርፕራይዝ ተደረጉ // ከኩላሊት ንቅለ ተከላዉ በኋላ ያልተጠበቀዉ ስጦታ // @erq-maed-TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን | እርቅ ማዕድ ቲቪ | Erq Maed TV | Ethiopia
    Subscribe to our official channel / @erq-maed-tv
    -------------------------------------------------------------------
    00:33:37:22 to 00:34:14:15 dmcreal-estate Promotion.
    Address: dmcreal-estate...
    ዲኤምሲ-ሪልእስቴት
    ከ 431ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
    ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
    በሚፈልጉት ካሬ አማራጭ
    50 ፐርሰንት የባንክ ብድር ያገኛሉ
    30 በመቶ ቅናሽ
    Get in touch with us. Tel: +251 902729191
    የእርሶ ህልም እና የእኛ ቤቶች በጋራ የሚገናኙበት ቦታ!
    ለበለጠ መረጃ ስልክ +251 902729191
    DMC Real-Estate. ዲኤምሲ-ሪልእስቴት
    -------------------------------------------------------------------
    ዮኒና ፍቅር ሰርፕራይዝ ተደረጉ።
    "ከኩላሊት ንቅለ ተከላዉ በኋላ ያልተጠበቀዉ ስጦታ"
    በስኳር ህመም ምክንያት ኩላሊቱና አይኑ የተጎዳበት የእንዳልክ ወንድም ዮኒ
    ከህንድ ህክምና መልስ ከፍቅረኛዉ ፍቅር ጋር የጀመሩት አዲስ ኑሮ።
    የሚያስቀና የቤተሰብ ፍቅር።
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማዕድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    ----------------------------------------------------------------------------------
    #ethiopia
    #እርቅ_ማዕድ
    #እንዳልክ_አሰፋ
    #endalk_aseffa
    #sami_studio
    #erq_mad
    #erq_maed_TV
    #Mental_Health
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

КОМЕНТАРІ • 97

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  9 годин тому +21

    ዮኒና ፍቅር ሰርፕራይዝ ተደረጉ።
    "ከኩላሊት ንቅለ ተከላዉ በኋላ ያልተጠበቀዉ ስጦታ"
    በስኳር ህመም ምክንያት ኩላሊቱና አይኑ የተጎዳበት የእንዳልክ ወንድም ዮኒ
    ከህንድ ህክምና መልስ ከፍቅረኛዉ ፍቅር ጋር ስለ ጀመሩት አዲስ ኑሮ
    ቤታቸዉ ተገኝተን ያየነዉ።
    የሚያስቀና የቤተሰብ ፍቅር።

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 7 годин тому +1

      እሰይ እንዳልክ ጀግና አባት ትልቅ መከታ ወንድም ነህ ትባረክክፈ አይንካህ ደስታ ስለተመለስ ትፕደስተናል❤❤❤❤

    • @MarkiyaEshetu
      @MarkiyaEshetu Годину тому

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @emebet.neterab
      @emebet.neterab 39 хвилин тому +1

      እግዛብሔር ምን ይሳነዋል አንድ ቀን ሊያይም ይችላል አይዞህ ወንድሜ እህቴ አንቺም እግዛብሔር ይባርክሽ ተባረኪ

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 29 хвилин тому

      @emebet.neterab እን ሻአላህ ያያል ወላሒ እኔ ሁሌም ዱአ እያረኩ ነው አላህ ይሰማል ይሆናል

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 4 години тому +21

    ልባም ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋም ውድ ነው ያቺ መፃፍ ቅዱስ ያለች ሴት አንቺ ነሽ ዮኒ እድለኛ ነክ ፈጣሪ የተባረከ የትዳር ዘመን ያድርግላችው

  • @KidstArsema-c5l
    @KidstArsema-c5l 4 години тому +12

    ወንድምነት ሁልጊዜ በአይምሮዬ የሚመላለሱት ነገር ኦ ኤልሻዳይ አምላክ ብርሀኑን ይመልስለት ዘንድ ድንግል ማርያም እናቴ አማልጂ❤❤❤❤

  • @TegestNuri-v8v
    @TegestNuri-v8v 2 години тому +4

    እንዳልክ ከነሱ ደስታ ይልቅ ያንተ ይለያል ይገርማል ያንን ጊዜ ወስዶ በዚህ የተካው ፈጣሪ እናመሰግነዋለን አሀምዱሊላህ

  • @SeEt-r6s
    @SeEt-r6s 52 хвилини тому +2

    አላህ ያንህን ብርሀን ይመልስልህ ሮጠህ አልጠገብክም ፋቅር እውነትም ፋቅር የሆነች ልጅ ናት❤❤🎉🎉

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 години тому +6

    እመቤቴ ማርያም ብርሀንህን ትመልስልህ እንደ ስሟ ፍቀር ናት ። እንዳልክ የጥሩ ወንድም ምሳሌ ነህ❤❤❤ፍቅር እንኳን ተወለድሽ❤❤❤

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Годину тому +1

    ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር ነሽ ከእነጉድለቱ ተቀብለሽዎል በዜህ ዘመን ሰው ጥቅም ብቻ በሜያይበት ዘመን አንች ግን ፍቅርን አስቀደምሽ ጌታ ይባርክሽ ዘመናችው ይባረክ ውለዱ ክበዱ በኢየሱስ ስም ተከናወኑ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 5 годин тому +6

    ሳሚ አላህ አፊያ ያርግህ ፍቅር የእዉነት ፍቅር ነሽ ምን አይነት ታማኝነት ነዉ!!!❤🙏🙏🙏

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 8 годин тому +13

    ፍቅር የእውነት እግዚአብሔር ፀጋዉን ይብዛልሸ ዮኒዬ ምህርትን ይብዛልክ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 годин тому +10

    ዮናዬ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ❤❤

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 4 години тому +6

    በሰው ልጅ ህይወት ላይ ደስታን መፍጠር እንዴት ደስ ይላል ❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 14 хвилин тому

    ዮንዬ ጌታ እየሱስ ብርሃን የሆነው እየሱስ ካንት ጋር ነው ፍቅር ጌታ እየሱስ ይባርከሽ ❤ ጌታ ይምሳነው የለም ❤

  • @mistrebabi2908
    @mistrebabi2908 22 хвилини тому

    የኔ ጌታ እመቤቴ ማርያም ብርሀንን ትመልስልህ

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 19 хвилин тому

    የሰውልጅ በሙሉ አይታማም አላህ ሙሉአፊያያድርጋችሁ ያድርገን የሰጣችሁትም የተሻለይተካችሁ

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 5 годин тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ዮንዬ ፍቅርንም እግዚአብሔር ነው ያዘጋጀልህ ህይወታችሁ በብርሀን የተሞላ ይሁን ተመስገን 🙏

  • @VlogswithDavid
    @VlogswithDavid 6 годин тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ደስታችሁ ይቀጥል ደስ ይላል ስትስቁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ🎉🎉❤❤

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 8 годин тому +5

    እኔ ወላሒ የሚድን ይመስለኛል ዮኒየ አይን የሚሰጠው ካገኘ ❤❤❤❤ ዮኒየ ውይ ፍቅር የፍቅር ቁንጮ❤❤❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 5 годин тому +5

    ሰላደረግሽው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር በህይወትሽ ደስተኛ ሆነሽ ኑሪልኝ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o Годину тому +2

    ሁላችሁም ተባርክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 4 години тому +4

    እህታችን ዘኪና እና ጓደኞችሽ የምትሰሪበትም ድርጅት አድጎ ለህዝብ የሚጠቅም የሚያድግም ድርጅት ያድርግልን እናመሰግናለን ።

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው 6 годин тому +5

    እዳልክየ እኳን ደሳላችሁ መጨረሻዉን ያሳምርልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AddisEromo
    @AddisEromo 3 години тому +1

    ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ሠው ማለት ይሄ ነው ጀግና ብየሻላው

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 8 годин тому +4

    አይዞህ ወንድሜ ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ነው

  • @wasera09
    @wasera09 3 години тому +1

    ወይ ጉድ እግዛብሔር እኳ የእንደገና አምላክ ነው ጌታ እኳ ትልቅ ነው

  • @Ethiopiay-t1u
    @Ethiopiay-t1u Годину тому

    ወገኔ እንኩአን ለዚህ አበቃህ፡ማየት አይችልም ልበል?🎉🎉

  • @tsedaytegegne
    @tsedaytegegne 4 години тому +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፍቅር የእውነት ፍቅር ነሽ

  • @HyatMhmdenur
    @HyatMhmdenur 3 години тому +2

    ውንድሜ አላህ አፊያ ይምልስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotgeremo-hn5ef
    @hiwotgeremo-hn5ef 4 години тому +2

    Wow በጣም ደስ ብሎናል ለሰጪው ፈጣሪ በሰፊው ይሰጠው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፍቅር መልካም ልደት

  • @sg563
    @sg563 8 годин тому +4

    እግዛቤር ዘመናቹ ይባርክ ❤❤❤🎉🎉

  • @Aman-z8l9o
    @Aman-z8l9o 2 години тому +1

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድም

  • @Seዬ
    @Seዬ 3 години тому +2

    ኪዳነምህረት እባክሽን በትንሹም ቢሆን የአይን ብርሀኑን መልሺለት

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው 6 годин тому +2

    እዳልክየ ወድሜ ብትሆን ተመኘሁ መልካም ወድም የዩኒን ደስታ ያስማን

  • @naimarayali7977
    @naimarayali7977 8 годин тому +4

    ወንድሜ አላህ አፊያህን ይመልስልህ በጣም ታምራላችሁ ወላሂ 🙏🙏🙏

  • @TizitaMaeadotEthiopia-w1m
    @TizitaMaeadotEthiopia-w1m 4 години тому +3

    እመቤቴ ነገራቹ ሀሳባቹ ሁሉ ነገራቹን ትሞላለች እመኑ ታሪካቹ ገና እጅን በአፍ ያስጭናል❤❤❤

  • @BruktigayeTg
    @BruktigayeTg 4 години тому +3

    አ /ር ጨርሶ ይማርክ ወንዴሜ

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or 6 годин тому +2

    እንድህ ሳቃችሁን ስላየን ደስብሎኛል ❤❤❤❤ እንደናተ የተጨነቀው ሁሉአላህ ይዳብሳቸው አላህያሽራቸው

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 години тому +1

    መባርርክ እንዳልክ እድሚ ዘመንህ ደስ እንዳክ ኑር ግዛቤህርር ይባርግ ልጁችህን ይባርክልህ

  • @sintayehugebreselassie2251
    @sintayehugebreselassie2251 5 годин тому +3

    ፍቅር ስላንቺ ሳስብ በጣም እገረማለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @የማርያም-ሰ8ጠ
    @የማርያም-ሰ8ጠ 2 години тому +1

    በእወነቱ ፍጣር ትዳራችሁን ይባረከው ጀግና ብያቻዋለሁ ይህን ቤተሰብ ❤

  • @sara46076
    @sara46076 2 години тому +8

    ከሁሉም በላይ እንዳልክዬ እንባህ ታብሶ እንደዚህ ስትስቅ እንዴት ደስ ስንዳለኝ ቃላት የለኝም።❤❤❤

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    እንዳልክ ወንድሜ ❤

  • @maggy437
    @maggy437 Годину тому

    ወንድም ማለት ይሄ ነው ተባረክ እንዳልክዬ🎉

  • @EmebetAmare-r8y
    @EmebetAmare-r8y 2 години тому +1

    ሰሚነሽ ኪደና ምሕረት ውሰጂው አ

  • @NatanDaniel-ek2xx
    @NatanDaniel-ek2xx 5 годин тому +3

    ከነማተባቸው ሲያምሩ እማምላክ ትጠብቃቹ

  • @sintayehugebreselassie2251
    @sintayehugebreselassie2251 5 годин тому +2

    ተባረኩ በርቱ

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 3 години тому +1

    መልካም ልደት ጠንካራ ሴት እመብርሃን ትማርልሽ 🎉🎉🎉

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 3 години тому +3

    ስምን መላክ ያወጣዋል ፍቅር

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 5 годин тому +2

    እግዛብሔር ስረው ድንቅነው መልካም ሚስት ሰቶሀል የእሱ ቸርነት አያልቅም የአይንህን ብርሀን መልሶ በደስታ በፉቅር ያኑሪቹ ደስ ነው የምትሉት መጨረሻቹ አበባ ይሁን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 3 години тому +4

    እንዳልክ ፈጣሪ ይርዳችሉ ሳቅህ እንዳልክፈጣሪይርዳችሉሳቅህተመለ ሰ

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 5 годин тому +2

    እንዳልክ አንተ የብዙዎች መፍትሄ ፈች ነህ የወንድምህንም ህይወት ብረሀኑን መልሶለት መልካም የፍቅር ህይወትም እንዲኖራቸው እንመኛለን ክበሩልን ።
    መልካም ወዳጆችንም እግዚአብሔር ያብዛልን ።

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 6 годин тому +2

    ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 6 хвилин тому

    እንዳልክየ እግዚአብሔር ብ ልጆች ይስድሰትክ ❤❤❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Годину тому

    እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 3 години тому +1

    ስውሯ ማርያም ውሰጅው ፍቅር

  • @TigestBaye
    @TigestBaye Годину тому

    የኔናት ፈጣሪ ይባርክሽ እሱም ፈጣሪ ጨርሶ ይማሪልሽ

  • @GojaGoji-p1o
    @GojaGoji-p1o 3 години тому +2

    መስጠት መታደል ነው በወጣው ይተካ

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 8 хвилин тому

    እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሳምርላችው

  • @LlLl-vn8iu
    @LlLl-vn8iu 2 години тому

    ሽክረን ሰኪና

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 5 годин тому +2

    እህቴ ሌላኛዋ ፍቅር አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ግን አለባበስሽን አስተካክያት የኔ ቆንጆ አጅነብይ ደግሞ በሩቁ ነዉ ሠላም የሚባለዉ አይታቀፍም እዚህ ላይ ይሉኝታ አያስፈልግም

    • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
      @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 4 години тому +2

      ሙስሊም አደለችም በማያገባሽ አትግቢ

    • @HayatHussien-el9qp
      @HayatHussien-el9qp 4 години тому +1

      አልሀምዱሊላህ ያለችው ሙስሊም ስላልሆነች ነው ወይስ ጋዜጠኛው ሙስሊም ስለሆነ ነው እህ​@@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ

    • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
      @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 4 години тому

      @HayatHussien-el9qp እረ አላህ ፍሪ ሙስሊም ሁና ከክርስቴን እዴት ትዳር ታስባለች

  • @romanurga5755
    @romanurga5755 16 хвилин тому

    በጣም ደስ ይላል ምርጥ ወንድም

  • @HiHi-c6m2w
    @HiHi-c6m2w Годину тому

    ውዴአይዞሸ ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mimit4032
    @mimit4032 5 годин тому +2

    M ay God bless your union!!!

  • @selamawit-j9h
    @selamawit-j9h 7 годин тому +2

    ዮኒዬ ዝም ሲል ያሳዝነኛል

  • @Yohannesethiopiamom1995
    @Yohannesethiopiamom1995 8 годин тому +3

    Happy birthday fikr❤ god bless you more beautiful 🎉

    • @Yohannesethiopiamom1995
      @Yohannesethiopiamom1995 Хвилина тому

      እንዳልክየ ሶፋው ግን ደስ አላለኝም ቤቱ በቂ ነበር የመጀመርያውን ቤዥ ከለሩን ብትገዙት እኔ ትንሽ ነገር አልወድም በዛላይ መደገፊያው እራቀ ለዮኒ አይመቸውም ቢቀየር ...

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 6 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @neimaebrahim5660
    @neimaebrahim5660 6 годин тому +2

    🎉🎉🎉

  • @Ethiopia-q1j
    @Ethiopia-q1j 3 години тому +1

    ❤❤❤🎉

  • @tiktoktrends1656
    @tiktoktrends1656 2 години тому

    1ኛ ፍቅር

  • @የማርያም-ሰ8ጠ
    @የማርያም-ሰ8ጠ 2 години тому

    ሊንኩ አስቀምጡት እዝህ ላይ

  • @dejenekebebew
    @dejenekebebew Годину тому

    Yoni enquan egziabher lezih kibir abekah tidarachihun amlak yibarkilachihu .Fikir berchi betam jegna nesh Happy birth day .

  • @setefayisa
    @setefayisa 5 годин тому +2

    🥰🥰🥰👏👏👏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahelkassahun4790
    @rahelkassahun4790 29 хвилин тому

    Happy birth day endesimish fikir nech abunehara yeayn tsebel ale besu yiberaletal ayzoh enkan lezih abekachihu

  • @danidire1557
    @danidire1557 8 годин тому +2

    ደስ ይላል

  • @NanzkeiPilatan
    @NanzkeiPilatan Годину тому

    የኔን ትዳር አስታወሰኝ ምን ዋጋ አለው ሒወቴን በውሸት ማንነቱ ተቀየረጂ እመቤቴን እደዝች ያለች ሴት አትገኝም በልጅ በፍቅር ይባርካቹ🎉🎉

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት Годину тому

    ዩቱባቸው 🤔የታለ ለምን ከታች አልጽፍክም

  • @dejenekebebew
    @dejenekebebew Годину тому

    Endalk ye miskinochin enba abash wendimihin egziabher cherso yimarilih mirt wendim neh .

  • @christianmamo7654
    @christianmamo7654 3 години тому +1

    youtube ykfetuna ena fkr enasayachew eski

  • @senaittadesse5479
    @senaittadesse5479 7 годин тому

    You should be figuring out how to get him the proper training so he can continue to live as a blind individual. The sofa is extra.

    • @yetime5667
      @yetime5667 3 години тому

      They are doing that also they doesn’t have to show everything.and be positive they had been through much they need more than sofa also you saw the house.

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 7 годин тому

    ኢትዮጵያ ያላች ንቁ ስኳር መብላት አቁሙ ቀስበቀ በመቀነአለ ያለእድሜያቹ ስኳርበታ እንዳ ትወድቁእናምኳካኮላ በጭራ እንዳትጠ የኩላሊት ( ፌለር ያጋልጣል አብዛ ውሃ ጠጡ በተ አብዛ ሳይታወ ኩላሊ በሽተኛ እየሆነውናንቁ

  • @HermaEredi
    @HermaEredi 4 години тому +1

    ❤❤❤

  • @HyatMhmdenur
    @HyatMhmdenur 3 години тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 3 години тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 2 години тому +1

    ❤❤❤

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 2 години тому +1

    ❤❤❤❤❤