Alemneh wasse የራሺያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 81

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 23 години тому +5

    የዓለምነህ ደካማ ጎኖች
    ✓አገር ወዳድነት
    ✓ሙያዊ ሥነምግባር ተከታይነት
    ✓በመረጃ ላይ መደገፍ
    ✓ዓለም አቀፋዊ ትንታኔዎችን በማምጣት የአገሬውን ሁለንተናዊ ንጽረተ ዓለም ማንቦርቀቅ
    ✓የአገር ምስጥር ጠባቂነት
    ✓ጽንፈኞችን ያለ መደገፍ
    ✓ዓላማ ተኮር ፣...ወዘተ ናቸው ።

  • @AbemelekCheru
    @AbemelekCheru День тому +7

    አለም ረጅም ትንተና ስለ ሶርያ ስራልን እባክህ 🙏

  • @mulunigus1596
    @mulunigus1596 День тому +12

    ❤❤❤አቤት አለምነህ ሲተነትን ሲመቸኝ!!!
    * እውቀት
    * ጥልቀት
    * ጨዋነት
    * አቀራረብ
    ያሟላህ ነህ!...ያንተ ትንታኔዎች ለጋዜጠኝነት የተግባር ማስተማሪያ ትውልድን ያንጽ ዘንድ ተቀርፀው ይቀመጡ።❤❤❤

    • @AbelNigussie-b4k
      @AbelNigussie-b4k 21 годину тому

      ሴቶችም ፖለቲካ ትሰማላችሁ ለካ 👍

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 10 годин тому

    አለምነህ ዘሬ በጣም አምሮብሃል።nice outfit

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 День тому +11

    አለምነህ ዋሴ እጅግ የሚገርም ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ ነው
    ከልጅነት እስካሁ እስከ ጎልማሳነቴ የማምነው ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ እረጅም እድሜ

    • @wendekebede4739
      @wendekebede4739 День тому +2

      ጋዜጠኛና ተንታኝ ይለያያል ጋዜጠኛ የተፃፈለትን የሚያነብ ብቻ ነው ልክ እንደ አለም ነህ ዋሴ ትንታኔ ግን እውቀት እና ትንቢታዊ የእይታ አቅም ሊኖርህ ይገባል

    • @mulunigus1596
      @mulunigus1596 День тому

      ወንድሜ እኮ ነው የሚመስለኝ!!!...

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 17 годин тому

    Thank you so much, Alemneh and Esayas!

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru День тому +5

    ስላም በአለም እንዲስፍን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽

  • @temesgenmelese726
    @temesgenmelese726 День тому +3

    እንደ ሩሲያማ ከመላዉ አውሮፓ ጋር እየተዋጋች መሆኑ ግልጽ ነው።

  • @EliasTefera-l5h
    @EliasTefera-l5h День тому +7

    ሰላም ለዚ ቤት

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 22 години тому +6

    አለምነህ የቀድሞው የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር የእስራኤልን መንግስት ከሰሰ በዘር ማጥፋት ወንጀል ዘመዶችህ እርስ በራሳቸው እየተባሉ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mikking9432
    @mikking9432 День тому +4

    አለምነህ እባክህን ይሄን ጥያቄ መልስልኝ ??? የኔ ጥያቄ ለምንድን ነው ራሻ ያሁሉ ሳተላይት እያላት ያሁሉ የስለላ ድሮን እያላት የነ አመሪካን መሳሪያ ገና በፓላንድ መሬት አልፎ ዩክሪን ከመግባቱ በፊት ድንበር ላይ ማጋየት ያቃታት እስኪታጠቁ ድረስ የምትጠብቀው ልምንድን ነው መቸም ከባድ መሳሪያ ነው በባቡር በጭነት ነው ከድንበር ወደውስጥ የሚገባው ምን አቃታት እራሻ አሜሪካን ብትሁን ይሄሁሉ እስትደበደብ ዝም ትላለች እስራኤል እንደዚህ ብትደበደብ ትታገሳለች በርግጥ የጦርነቱ ፀባይ ይለያያል ግን ምን አገዳት መሳሪያው ገና ከድንበር ሲገባ መምታት እዚሁላይ መልስልኝ ከቻልክ ካልቻል ሰበር ስራበት

    • @YaMenji
      @YaMenji День тому

      ጥያቄው ትክክለኛና መሣጭ ስለሆነ እባክህ ጥናቱ ካለና አንተም ካነብክ ግለጽልን

    • @BERLIN594
      @BERLIN594 14 годин тому

      በህዝብ ባቡር ነው መሳርያዎች ሚገቡት የመጀመርያዎቹ እና የመጨረሻዎቹ Wagon የህዝብ ናቸው እመሀል ባሉት wagon መሳርያ ይጭናሉ። ሩስያ አሜሪካ አይደለችም ድምጥማጡን የምታጠፋ ልህዝብ ነፍስ ትሳሳለች
      በመርከብ ከሮማንያ ለስንዴ (እህል) በመባል በሚላከው መርከብ ። በዝያ ላይ ቀን በቀን መሳርያ አይላክም

  • @alem5097
    @alem5097 21 годину тому +1

    አለምዬ. ጣፍጥ. ተብለህ. የተፈጠረው. ነህ. ጉዳዩን. የምትገልጥበትን. ቃላት. ከየት. ነው. የምታመጣው. አፍህ. ላይ. የተገጠመልህ. የመሰል. ይገርመኛል. እንዳው. በሁለንተናው. አንተን. የሚመሰል. ልጅ. ተክተህ. ይሆን. ያገር. ቅርስ. ነህ. እድሜ. ይሰጥህ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 11 годин тому

    Hulte merte sewochy 🎉🎉🎉

  • @esabellalala
    @esabellalala День тому +6

    ጥሩ ጠያቂ ከጥሩተንታኝጋር

  • @BERLIN594
    @BERLIN594 День тому +2

    አለምነህ የዚህ ቻኔል duplicate በቴሌግራምም ብትለቅና ሰው ብትሰበስብ ቴሌግራም ላይ፣ ላንተም ለኛም ጥሩ ይሆን ነበር። ባሁኑ ሰዓት ብቸኛ ሚድያ እሱ ብቻ ነው ቻኔልን የማይደመስስ። youtube አንዳንዴ በስህተት ቻኔል ይደመስሳል (ይቅርታ መካሪ ለመሆን ፈልጌ አይደለም አንተን ላለማጣት ነው)

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 День тому +1

    አለምዬ እንዴት ነህ ሁሌም አሰታውሰሃለሁ በሳዳም ሁሴን ጦርነት ምሳ ሰዓት የምታቀርበውን ዜና ለመስማት ከትምህርት ቤት ሰንለቀቅ ያንተን ዜና ለመስማት የምሮጠው ሩጫ ልቤ ውስጥ ታትሞ ቀርቶአል

  • @yajo45
    @yajo45 3 години тому

    አለም ነህ ለባይደን ያለ አመለካከት ፍፁም ድንቅ ነው !!!! ብዙ ግዜ እንድዘግበው የምፈልገው ጉዳይ የባይደንን በዩክሬን ላይ ያለውን ሚስጢራዊ እጅግ ልዩ ፍላጎት የልጃቸው ዩክሬን ላይ የነበሩት እና ያሉት የተለያዩ ኢንቨስትመንት የሰውዬዉን ሙል ቅርፅ ሊያሳይ ይችል ይሆን ወይ ??በልዩ መንገድ ብዘግበው ለአድማጮች ይጠቅ ይሆን ብዬ ነው !!!አመሰግናለሁ በርታ

  • @wmg6574
    @wmg6574 День тому +2

    እሩሲያ ሌላም ጥቅም ታገኛለች። ከተቆጣጠረችው የዩክሬን መሬት ማዕድናትን ታፍሳለች

  • @AbdulazizMohammed-t6i
    @AbdulazizMohammed-t6i День тому +1

    አለም ዛሬ አምሮብሀል

  • @TizZewge-x8m
    @TizZewge-x8m 2 години тому

    ወይ አለምዬ አንተ ወደ አምላክህ የሄድክ ቀን ይህ ጣፋጭ
    አንደበት እና እውነተኛ መረጃ ከማን ነው የምናገኘው ግን ? በናትህ አለምዬ እንዳትሄድ እዚህ ከኛ ጋር ኑር ?

  • @AlmazeAlmi-k1d
    @AlmazeAlmi-k1d 23 години тому

    አለምዬ አንዳዴ እርሥ ትጀምርና ሥቀኾም በዛው በጉጉት በግሌ ርእሡ ጥሰኽ ሌላ ርእሥ ትጀምራለኾ

  • @AsegedBirhanu
    @AsegedBirhanu 14 годин тому

    በጣም ብዙ ሰዉ ይሰማሀል ሳስት ሰዉ ትላለህ።

  • @iphonetastic-7926
    @iphonetastic-7926 16 годин тому

    አለምዬ የቤሩትን ሁኔታ ዘግበን ወንድማለም ትችላለህ !!

  • @NebsoAbbafita-k1m
    @NebsoAbbafita-k1m День тому +2

    Alamneh tsinat yellehim taawolaawulaalleh

  • @VictorVictor-v5b
    @VictorVictor-v5b День тому

    Awaze , benezih hulet gora degafiyachew niculern eyastateku new, lewedifitu be alem lay min hayalinet yfeteral ,
    Be niculer doctrine min higoch ydenegegal

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 День тому +2

    ጦርነቱ በጅምላ ጨራሽ ቤዋጉ ለጥቁሩ ህዝብ ትልቅ ድል ነው የነሱን ጦርነት እኛ እየተዋጋን አንሞትም

    • @teddysileshi4868
      @teddysileshi4868 День тому +3

      ጥቁሩ ሰው የራስክ ፀሐይ አለክ ማለት ነው?

    • @telahuntadesse2168
      @telahuntadesse2168 День тому +1

      ጥቁሩ ህዝብ በእነሱ የዘር ፖለቲካ ሞት ጦርነት መውጫው ነው ከተዋጉ እርስ በራስ እነሱ

  • @eshetudersseh6932
    @eshetudersseh6932 День тому

    የኔቶ አባል ለመሆን አንድ ከጎረቤት አገሮች የወሰን ይገባኛል ጥያቄ መኖር የለበትም

  • @saron3238
    @saron3238 День тому

    Alemineh Susa metahilgn ❤

  • @Habeshafood
    @Habeshafood 12 годин тому

    እዴትት ነህ አሌ

  • @tesfayeaseged4958
    @tesfayeaseged4958 Годину тому

    Almeya merti prorg eram bertwooooo
    ,

  • @esabellalala
    @esabellalala День тому +2

    ❤🎉

  • @AkeliluAkeliluu
    @AkeliluAkeliluu День тому

    የማን መሳሪያ ክምችት ነው አየተመናመነ ነው?

  • @BERLIN594
    @BERLIN594 13 годин тому

    48:49 President of Montenegro ነው

  • @hyderkemal9441
    @hyderkemal9441 День тому

    According to Stockholm peace research institute study melitary budget of China in 2024 is $230 billion

  • @EthiopiaNile
    @EthiopiaNile День тому

    እኔም ልጅነቴን አስታዎስከኝ ደሮ ሲታረድ ለእኔ የደሮ ክንፍ ለትልቆች ደግሞ ፈረሰኛ ይሰጣል

  • @fantahunbirhanu4038
    @fantahunbirhanu4038 День тому

    አለምነህ ኒኩለርን ከሚገባው በላይ ያጋነንከው ይመስለኛል። ሂሮሽማ ናጋሳኪ እየኖሩ አይደለም ወይ ? እንኳንስ አሁን ቡዙ መከላከያ ማምከኛ እያለ ።

  • @BanteyirgaTesfaye
    @BanteyirgaTesfaye 21 годину тому

    ዘገባው ሁሌም ሩሲያን ከዩክሬን ጋር እኩል አርጎ ከምዕራቡ ከይል ጋር አሳንሶ የማቅረብ ዘይቤን ያዘለ ነው።ስለሩሲያ ያለን ግንዛቤ ደካማ አርጎ እንድናስብ አጠባ ነው። ግን አለም የተረዳው ብዙ ወጪ እየወጣ ሀገር ለመያዝ የሚደረግ ዘመናዊ ጦርነት ትልቅ መተማመን ትልቅ አቅም እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ይፈልጋል። ይህን ማድረግ የሚችል አውሮፓዊ ሀገር የለም። ስለዙህ ሩሲያ ተሽላ የምትታይ ሀገር ያደርጋታል

  • @tekestetadele7480
    @tekestetadele7480 День тому

    ቨላድሜር ሌኒን ጆሴፍ እስታሊ ክርቹቬል

  • @WondimagegnAshagre
    @WondimagegnAshagre 23 години тому

    አለምነህ አትዘባርቅ ነቶ ሙሉ ተሳትፋል። አሁን ስለ ጆርጂያ ልዩ ፕሮግራም እንፈልጋለን።

  • @ibrahimhajjiali317
    @ibrahimhajjiali317 День тому

    አለምነህ እባክህ የሚጠይቅህ ጥያቄ ጽፈህ ስጠው አንተን ሰምተን እሱ ስንተባተብ ፕሮግራሙን ለዛ ያጠፋል።

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 День тому

    የኑክሊየር ጦርነት ለመጀመር ማንም የኑክሊየር ባለቤት ሀገር የማንንም ፈቃድ አይጠይቅም። ራሽያም የቻይና ፈቃድ አያስፈልጋትም። እነዚህ ሀገሮችን ኑክሊያርን ከመጠቀም የሚያግዳቸው ነገር ቢኖር የራሳቸው existence ብቻ ነው። መኖር ከፈለጉ አይጠቀሙም። አጥፍቶ ጠፊ ምንም ፈቃድ አይጠይቅም። ዌስቶች ራሽያን ያን ያህል እየተፈታተኑ ያሉት : ፑቲን ሀገሩ እንድትጠፋ እንደማይፈልግ ስለሚያውቁ ነው። በቃ ኑክሊያር አይጠቀምም ብለው የደመደሙ ነው የሚመስለው። እንደኔ አስተያየት ሀቁ ይህ ነው።

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k День тому

    alemnehe ye abiye kadre hone yasaznal😢

  • @abiyouasnake2062
    @abiyouasnake2062 День тому

    Estonia, Latvia and Lithuanian!

  • @shewaminilik
    @shewaminilik День тому

    አለምነህ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኘመ ነህ።የምትሰራውን program ሁል ጊዜ ነው የምንከታታለው።ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ አብሮህ የሚሰራውን ኢሳያስ የምታሸማቅቅበት መንገድ ተገቢ አይመስለኝም።በዛሬውም program ላይ ኢሳያስን ጥያቄ ሲያቀርብልህ blind አትሁን ብለህ ማሸማቀቅህ ተገቢ አይደለም።አስተካክል።

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 День тому

    ሀህሀሀሀ ጠንቅቀ በላቹዉ ተናገሩ ተራሙፐ ቂሚያ ምሆኑን አቴረሱ😂😂

  • @CalnNega
    @CalnNega 21 годину тому

    እስቶኒያ ላቲቪያ ....ኦሮሚያ 🎉

  • @MesudJemal-c3r
    @MesudJemal-c3r День тому

    ENKOWAN.ACHA.YEQUTIN.RUB.AYDERSUM

  • @DegolWoldemicheal
    @DegolWoldemicheal 10 годин тому

    አለምነህ biased ሆነሃል (ፈላሻ ስለሆንክ)

  • @gezahegnwoldetsadik8501
    @gezahegnwoldetsadik8501 23 години тому

    31:13

  • @KumssaKumssa
    @KumssaKumssa День тому +1

    ግን ራሺያ ካሜሪካ በኢኮኖሚ ብቻነዉ የምትበልጣት እሺ አንተም መድሎ ትተህ የራሺያን ሀያልነት ልትመሰክር ይገባ ነበር አሜሪካበምንም ሀይል ብትመታት ምላሽ መስጠት ትችላለች

  • @belaynehgirma2261
    @belaynehgirma2261 День тому +1

    Lutinia

  • @merry5936
    @merry5936 День тому

    Thank you guys

  • @minilikmengstu8311
    @minilikmengstu8311 День тому

    ዱባ ምግብ ነዉ ብለህ እርግጠኛ ሁኛ ባልነግርም በዚህ ምግብ ሁሉም ቤት ላይ advantage ነበርህ ብየ አስባለዉ እኔ በጣም ነዉ እምጠላዉ

  • @Arsenal4lifee
    @Arsenal4lifee 10 годин тому

    ሩስያ እና ኔቶ ለብ ለብ ዩክሬን ግን ተጠብሳ ኣራ እየፈራረሰች ነው::

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 23 години тому

    በአንድ ፈላጭ ቆራጭ አምባገነኑ የሩስያ መንግስት የአለም ሰላምና ኢኮኖሚ እየተናጋ ነው

  • @tahirnureddin7823
    @tahirnureddin7823 15 годин тому

    ኔቶ በገሀድ አልገባም ቢባልም በእጅ አዙር እየተዋጋ ነው።ዩክሬን እየተጠቀመች ያለው የኔቶንና የምዕራባውያንን ከባድ መሣሪያዎችን ነው።ወታደሮችም ተማርከው ተመልክተናል።

  • @seidali5892
    @seidali5892 21 годину тому

    አለምነህ ኔቶን ከፍ አደረግከዉ

  • @wendekebede4739
    @wendekebede4739 День тому +1

    አለም ነህ ዋሴ ቀሸም ፖለቲካዊ ተንታኝ ነው በተጨማሪም ግራ ዘመም አውቆ ይሁን ሳያውቅ አይገባኝም ወደ ምእራባውያን የሚያዳላ ትንታኔ የሚሰጥ አላዋቂ ጋዜጠኛ ነው

  • @endalewtilahun8933
    @endalewtilahun8933 День тому

    አይ መሲ ጎበዝ ነህ ግን የሰው ፋንታ አትሰጥም በቃ ችግርህ ይች ነች!!!

  • @דסהנגה
    @דסהנגה День тому

    😂😂😂❤

  • @timur-4894
    @timur-4894 20 годин тому

    እኔ በኢሳያስ ሀሳብ እስማማለሁ ኢሳያስ ለማለት የፈለገው እኮ የኔቶ ፕሮክሲ ዋር ነው ለማለት ነው ይሄ ደግሞ እነርሱም የሚሉት ነው የሁለቱም ጦርነት ደግሞ ከሁለተኛው አለም ጦርነት በሀላ አደገኛ ነው ተብሏል በዚያም ግዜ በርሊን ሞስኮ ለንደን ሰላም ነበሩ እነሂትለር በርሊን ላይ መኪያቶ እየጠጡ ነበር 😅 ማሀል ከተማ ጦርነት የሚደርሰው ያ ሀገር ሲሸነፍ ነው አንድ ሀገር በጦርነቱን የምትሸነፈው በእግረኛ ጦር ነው ተብሎ በወታደራዊ ሳይንስ ይተነትናሉ የአሜሪካንና የታሊባንንም ለዚህ ምሳሌ ማንሳት ይቻላል ከዚህ ውጪ nuclear weapons ካልተተኮሰ እንደ ጧፍ አልነደደም ? ምኑ ነው ብላይንድ መሆን የለብንም የሚስብለው ነገር ??

  • @yaredabebe-qo3fm
    @yaredabebe-qo3fm День тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @getsad8132
    @getsad8132 День тому

    Alex ewedhalew.

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 День тому

    እ ? ከወረገኖ ተኩሰህ ነው ያልከዉ አለምነው ዋሴ ? እረ በሳቅ ገደልከኝ !!!!

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 20 годин тому

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 День тому

    ሰላም አለም እና ኢሳያስ

  • @timur-4894
    @timur-4894 20 годин тому

    ኢሳያስ ጉርጅራጅ ብረቶች አላለም የሚሳኤሉን ዋርሄድ የብረት ብየዳ ትሰራ ነበር እንዴ ? ኢሱ አንበሳዬ 😂 so funny አለምነህ ቢጨንቀው የራሱ ነብስ አለው አለምነህ እንዳለው warhead Dual capability nuclear warheads, allowing for flexibility in deployment depending on the mission ኒውክሌር ሁሉ ሊሆን ይችላል

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu День тому

    Hybrid yebalal bezu missile be ande messile

  • @gashlij2561
    @gashlij2561 День тому +1

    አቤት ትንታኔ እስቲ አብይን እነዴት ከኢትዮጵያ መንቀል ይቻላላል የሚለዉን ትንሽ በለን ግራ ገባን እኮ

  • @ManeWo
    @ManeWo 22 години тому

    ፊት የቧጨራል እነጂ አይላጥም ። ሙዝ አይደለም ።

  • @tahirazage8559
    @tahirazage8559 День тому

    😂