Ante /anchi dem yetkefelelh wed ye egzabher lij neh... Yetekefelelh waga kegebah.. Mewtat ayakthm.... Egzabher zarem syayh benitsu fkr new bemeseset ayn new.. So 🙏🙏🙏slefkru indyagzh... Rashn inde wed yegzabher lij maseb yalebh ante neh...
Amem amen glory to almighty God i passed through the same before 2 month when i have my daughter but God is so good he changed everything thing for good hallelujah
እልልልልልልልልልልል ጌታ ይባረክ ተባረኩልኝ
አቤት እግዚአብሔር
ምን አይነት የታደለ ቤተሰብ ናቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
የናንተን ታሪክ ያሳመረ ጌታ የኔን እና የቤተሰቤን ታሪክ ቀይሮ እንደሚያሳየኝ አመንኩት!!
AMEN WENDEME!
ዳዊት ታቦቱ ፊት ሲዘል ሜልኮል ስትንቀው አንቺ ምን ታቂያለሽ አላት እሷ የምታውቀው ንጉሱን ዳዊትን ነው ዳዊት ግን አባቱ የረሳው እረኛ መሆኑን ሊረሳ አይችልም ውለታውን ልንረሳ አንችልም ጌታ ይባረክ
❤
አረ እናንተ ሰዎች እንደው ምን ላርጋቹ 🙆😚❤ዘመናቹ ይባረክ🙌 ዝም ብላቹ ዘምሩ🙆
አሜንንን🎉🎉🎉 እኔም ቤተሰባቼን አሳልፍ እዲሰጠኝ ቅዱሳን ፀልዩልኝ ❤❤❤
አዎ የጆሲ የሥጋ እህቶች እና ወንድሞች ከእነ ወላጅ እናቱ እና አባቱ የተባረኩ ፍጡራን ናቸው። እግዚአብሔር ድንቅ ነገር አደረገላቸው። ወደዳቸው፤ መረጣቸው፣ በዝማሬ መንፈስ ባረካቸው፤ ወደ ተሻለው የካናዳ ምድርም ሰበሰባቸው። እንግዲህ ምስጋናና ፈሪሐ እግዚአብሔር ከእነርሱ እንዳይለይ ሊበረቱ ይገባል።ለኛም ለእግዚአብሔር ልጆች ደግሞ በረከቶቻችን ናቸው።
ጌታ ይባርካቹ ❤❤❤❤
እድለኛ ቤተሰብ✝❤❤❤
Betam egzyabher yerdaw betseb
God saver p
Ere betam inji ke inat abat jemiro hulum yegeta amilaki😢 igna izi kebeteseb yemeta mergem iyalin sinsebir iniwulalen
@@hiwethaile7294😊7pp0
በጣም እድለኛ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቸው.
Iam Orthodox but i like kasa family God blesses ❤❤❤
እናትየው የፀሎት ሴት ነች ልጆቿ አልጠፏም ክብር ለእግሐብብሔር
ለአንድም ግድ የሚለው ጌታ ቃል ሰጥቶሻል፣ አልጥልሽም፣አልተውሽም....ባህሩም አያሰጥምሽም...የእቶን እሳቱም አይፈጅሽም..ጌታ ይባርክሽ፣ አብዝቶም ይባርካችሁ።
እኔም ብዙ ሞቶች የተሻረልኝ ሰው ነኝ አመሰግነዋለው ዝም አልልም እልል እልል……እንበል
እሰይይይይይይይይይይ እንካን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አተረፈሽ እህቴ ። ሁላቹሁንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹሁ። ተባረኩ።
ደስ የሚል የኢየሱስ ባሪያዎች 👨👩👧 ጌታ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይስጠኝ❤❤❤
አሜን
ነፍሰን የሚያርድ የበዛ የግዛቤር ሀይል የለበት መዝሙር ነው ።ኬዲ አብዝቶ ጌታ አንቺና ቤተሰብሽን ይባርካችሁ።መዝሙሩ ሳደምጠው በመንፈስ ወደ ፈጣሪዬ እየበርኩ ነበረ አሜን ጌታሆ ይሄም ያንስብሀል።
ጋሽ ካሳ እጅግ የታደሉ አባት ናቸው::! ተባረኩልኝኝኝኝ❤❤❤❤!!!!!
ጌታ ምስክሬ ነዉ የሱሃን ምስክርናት ሰሚቼ እንባ መቋጣጣር አቀታኝ 😂
የኛ አምላክ ከስንቱ አዳነን ተባረክልኝ ኢየሱሴ
Blessed family 🎉 God bless you all. I’m always listening this song repeatedly
🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እኔም በመንፈስ አበድኩኝ እኮ ....አቤት አቤት እግዚአብሔር እርሱ አምላክ የሆነ ❤❤❤
የተመረጣቹ የሊዊ ነገዶች ዛሬ ክርስቶስ ለራሱ የክብሩ የመግለጫ አድርጎ የሾማቹ አሁንም ከናተ የሚወጡ ትውልዶች ምድሪቱን በምስጋና ይሙላት ሀሌሉያ ጠላት ዙሪያ ዙሪያ ይዞራል እጂ አያገኛችሁም እህቴ ጌታ ለክብሩ መግለጫ ይሆን ዘድ ያን ቀን አሳልፎ ዛሬን በእጥፍቅባት እድዘምሪለትነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤በትክክል ከእግዚአብሔር የምበልጥ የለም❤❤
I am in tears. I trust my darkness is no greater than my light JESUS❤
ኢግዝአብሔሪ ይመዚገን ሰለ አች ❤❤❤❤❤❤😢 ሁላቹም ተባረኩ
ጌታ ያከበሩትን ያከብራል ስለ እናንተ ቤተስብ ስላደረገላችሁ መልካም ነገር ጌታ ክብሩን ይወሰድ ጌታ ከታደገቻው መካከል እኔም አንዶ ነኝ በሂውት ላኖረኝ ጌታ ይባረክ ሌላ ምን ይባላል ዘመናችሁ እንደለመለማችሁ በቤቱ ይለቅ
እግዚአብሔር ኣምላኩ የሆነ ህዝብ ምስጉን ነው
እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ተባርካችኃል።
በተንም እንደ እናንተው ያድርግ ይባርክልኝ።
እውነት ነው ሰባራውን ድልድይ ገጥሞ ያሳለፈን እሱ እግዚአብሔር ነው ተባረኩ
🔥🔥🔥ዘመናቹ ለዚህ ቸር ጌታ እየዘመራቹ ይለቅ
ተባርካችኋል🔥🔥🔥🔥🔥❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤
ቅድዬ የኔ ቆንጆ😇❤ እግዚአብሔር አንቺን ውድ ባለቤትሽን ጣፋጭ የሆነችውን ልጃችሁን ቤቲዬን እና ጌታ በሚገርም ፀጋ የባረካቸውን ቤተሰብሽን ሁሉ ከዚህ በላይ ይባርክሽ(ይባርክልሽ)
ዘመናችሁ ይባረክ ተባርከናን❤❤❤❤
አሜን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
"ነፍሴ ሆይ እግዚአብሄርን ባርኪ ውለታውንም አትርሺ" የታመንኩባቸው ነርሶች ጠፉ አልሽ።" እውነትሽን ነው እንዴት ዝም ይባላል?የተደገፍንባቸው ዶክተሮች ይይደርሱልናል ያልናቸው የቅርብ ሰዎች ርቀውን።በኛና በሞት መካከል ስንዝር ሲቀር ድርስ ብሎልን ሞታችንን ሽሮ በሂወት ኑሩ ብሎን እኮ ነው።ድርስ ብሎ ከብዙ ውድቀት ከብዙ ውርደት አድኖን አንስቶን እኮ ነው።እንዴት ዝም ይባላል? ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ።
በጣም የተወደደ እግዚአብሔር የተወደደ ቤተሰብ❤❤❤
Tab a like button somebody Who love this Family like me❤
ብራሃናችን ይክበር ተባረኩ ❤❤❤❤
የሰማይዋ መንግስት በሙላት ምድር ላይ የተገለጠች መሥሎ ተሠማኝ ክርስቶስ መጥቶ መስሎ ተሰማኝ ገና ትንሳኤዉንሙላት ያልያዘ ሠዉነት ጌታን እንደዚህ ካመለከ ሙላቱ ሲሆን ምንአይነትየሁን!!!
ዝም የማያሰኝ ብዙ ምክንያት አለኝ እንዳመሰግንህ የሚጎተጉተኝ 🎉🎉🎉🎉 የረዳሽ ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
የጌታ መገኘቱ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነዉና በጣም እንወዳቸዌለን
እኔም ከአንድ ከሁለት አይደለም ከብዙ ሞቶች በድንቅ የታደገኝ እድሜን ቀጥሎ ያኖረኝ ጌታ እሱ ይባረክ እኔ ግን አሱ የደረገልኝ ሁሉ የረሳሁ እንደምገባው ያላከበርኩት ደከማ የረከስኩ ኃጢአተኛ ነኝና ጸልዩልዩልኝ ለጌታ እንደሚገባው በቅድስና ልኖር ለካብረው ለመልከው እንድችል መታደል እንደዚህ ለጌታ ተገዝቶ ማምለከ መቻል ዘመንሽ በጌታ ብቻ ይለቅ
Ante /anchi dem yetkefelelh wed ye egzabher lij neh... Yetekefelelh waga kegebah.. Mewtat ayakthm.... Egzabher zarem syayh benitsu fkr new bemeseset ayn new.. So 🙏🙏🙏slefkru indyagzh... Rashn inde wed yegzabher lij maseb yalebh ante neh...
አቤት አቤት እግዚአብሔር እርሱ አምላክ የሆነው እንዴት ያደለው ምስጉን ሕዝብ ነዉ
ተባረኩ ዕድለኞች ናችሁ ቤተሰብ ሙሉ ጌታን በአንድ ላይ ሆናችሁማምለካችሁ በብዙ ዕድለኛ ያደርጋል ውድዬን ስለእናንቴ አመሰግናለዉ
Amem amen glory to almighty God i passed through the same before 2 month when i have my daughter but God is so good he changed everything thing for good hallelujah
የንግስ አምላክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
በመከራ ቀን ደርሶ የምታደግ እግዚሃብኤር የተባረክ ይሁን። አሜን፣ ተባረኩ
ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤
ሃሌሉያ 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu ኢየሱስ ጌታ ነው
መዝሙር ከታሪክ ጋር ሲገጥም! ከሕይወት የመነጨ አምልኮ! እኔማ ነፍስ አልቀረልኝም። ተባረኩልኝ!! ከሐዋሳ።
❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር የባርካችው🙏🙏🙏🙏🌺🌸🌼
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ተባረኩልኝ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wawu siwodachu iko ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳቸዋለሁ ተባረኩልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ከትሪሊየን እና ከዛ በላይ ሞት የዳንኩ ሰው ነኝ አበድኩ በዚህ መዝሙር
😢😢ዋውውውው ጌታ ይባረክ እንደናንተ የታደለ ቤተሰብ አለ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙌
ዋው በእውነትና በመንፈሰ የሆነ አምልኮ
ጌታ መልካም ነዉ ፡፡ እንኳን ጌታ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ በምህረቱ አሻገረሸ፡፡ ዘመንሸ ይበረክ፡፡ እንኳን ደሰ አለሸ እህቴ!!!
ተባረኪ❤❤❤❤
Be geta getebareke betiseb❤❤❤❤
ድንቅ የእግዚአብሔር ሕዝብ!!!! ሃሌሉያ!!!
አሜንን ሀሹ ጦሲ አንጆ ✝️👈🙋🙋🙋🙋🥰🥰🥰🥰🥰
ኧረ ኡኡኡኡኡ!!!!!❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንን እንኳን ጌታ አዳንሽ ተባረክ ተባረኩ እግዚአብሔር ይመስግን ስሙ ይባረክ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
እግዚአብሔር አምላክ በሁለንተና ይባርካችሁ የካሳ ቤተሰቦቹ ❤
Mnfse kduse ylabte wseten ymenka zemar
ጌታ እንኳን ታደገሽ እህቴ የቀናው ጠላታችሁ አፈረ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
Kbr hulu legzabher yhun🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን
እኔስ ነፍስም አልቀረልኝ
ስምህ ይክበር ❤❤🎉🎉
ለክብር የለየን አስቦ የወለደን እርሱ ይባረክ።
God bless you 🙏
God bless you kass family 🎉❤🎉
AmneAmne Amne Amne Amne Amne AmneAmne Amne Amne Amne Amne AmneAmne Amne Amne Amne Amne Amne❤
የተመረጠ ቤተስብ ተባረኩ ዙፋን ፀጋዬ ጌታ ይባርክሽ
ዋው ነው ዋው ስለእናንተ ጌታ ይመስገን !
የተቀባ ቃና ተባረኪ ኪዱዬ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ደስ ይላል💛💚🎇🌌
❤❤❤❤ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ
የናት አባት ፀሉት እንደዚህ ፍሬ ውሲታይ እንዴት መታደል ነው ከብር ለኢየሱስ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እንኳዋን የዘላለም አምላክ አተረፈሽ ቅድስትዬ! እርሱ ታማኝ ነው እዚህ ደርሶ አይተዋችሁም።
እንኳን ጌታ እረዳሽ ❤❤❤
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው።
ርስቱን አሳልፎ አይሰጥም ።
አሜን ጌታ የሲሲ ከዚህ በላይ የካሳ ቢትሰብ ተባርኩ
እግ/ር አምላክ በእውነት ከላይ ከሰማይ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ኪዲ ካሳ ከነቤተሰቦችሽ በቃ ከውሰጥ የሆነ አምልኮ ደሰ የሚያሰኝ የመዐዛ ሸታ ሁኑለት በእየሱስ ሰም!!!!!
ኡፍ ስታስቀኑ ተባረኩ...!❤❤❤❤
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
Tebareku
begeta
ጌታ መልካም ነዉ
ጠላት ብዋጋ
የኛ ጌታ ከሁሉም ነገር በላይነዉ
የፈራናዉ ነገር እኛን አይ ዎርስም
ቅድ ልጅነትሽ በጌታ በት ይለቅ
እግዚአብሔ ይመዝግን
በሁሉም❤❤❤❤❤❤❤❤
Eseyyyyyy Ewinet yetbarekue betseb Yabizalachue❤ ❤❤🙏🙏🙏
መንፈስ ያለው መዝሙር ኡፍፍፍፍ❤
ewunet new Egziabher lehulachnm dersolnal bemotna begna mehal 1 ermij beker gize derso tadgonal. Endh yale amlko ygebawal kenefsachn yemenech degmom yansbetal. Tebareku ye Josy family!
ጠላት ይወራጫል እግዚአብሄር ካየልን ነገር ማስቆም አይችልም::ድል ለፋኖ
Praise God !!!
I blessed God by your family grace to worship him!!!
የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችዉ ይባረክ ❤❤
ዝብሎ ይገርመኛል እናተን የቀባ እግዛብሄር እኔን እና ቤተሰቤን ይቀባ የተባረከ ቤተሰብ ነው ዘመናቹሁ በደስታ እና በልልታ የተሞላ ይሁንላቹሁ
ያሻገረን እግዚአብሔር ነዉ ❤❤❤አሜን
Abet geta lezi leteweded beteseb Endeat melkam new? Kiduye thank God for you. God is faithful🥰🙏
Love you all!
እግዚአብሔር በትውልዱ መካከል በዚህ ድምጽ ሲዘምለት እንደገና መስማት ፈልጓል ለዚህም በሕይወት አኑሮአችኋል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ.ብሩካን ናችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
Kasiyee l love you and your family God bless you
ጌታ ዘመናቹን ይባርክ
የምለውን ቃላት አጣሁ የእግዚአብሔር ሞገስ የፈሰሰባችሁ ተባረኩልኝ🎉
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ክርብር ለሱ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦኦኦኦኦኦ እልልልልልልል እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የምወዳችሁ በተለይ ቅዲ
እልልልልልልልልልልልልልልል ዋው❤❤