Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፈጠር አገረችንን ይጠብቅልን አሜን በሉ በለይክ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አምላኬ ሆይ በምህረት አይንህን እየን እግዞ ያሳዝናል
Egezabihar Yemarshi
ስለሂወት. ምርጥ ፕሮግራም. አጥርያለ. ቁምነገርያዘለ. የሜዝናና. ምርጥብሮግራም በርቱልን
ኤረ እግዞኦ ዘንድሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ ምን እየተካሄደ ነዉ ያለዉ 😥😥😥
እግዝኦ እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ☝☝☝
አንድኛ ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሰወ ልጆች ሁሉ🇪🇹🇪🇹😘😘😘
The saying goes as "there is no rest for the wicked". Ethiopians have become wicked beyond measure & God has forsaken them for their own device.
@@saravine6747 We Ethiopian are the orgin of hmanbeing, and proud of all Africans.
😭😭😭
አረ ሰዊዪዉ ይፈታ የሚትሉ በለይክ
ሰራተኛዋ ወንጀለኛ ናት:: ወላጆች ልጆቻቸዉን ማቅረብ እና ግልፅ መሆን አለባቸዉ ስለግንኙነት እና በማንኛዉም ሰዉ ቢሆን መነካት የሌለባቸዉን ቦታ ሲነኩ ሳይፈሩ መናገር እንዳለባቸዉ መናገሩ አስፈላጊ ነዉ የኛ ሰዉ መጮህ ይወዳል እንደዛ መሆን የለበትም በእርጋታ ሳይቆጡ መምከር
ምርጥ ባል ከነ ችግር የተቀበለ ልዩ ሠው ነው ግን ኡፍ አረ ፈጣሪ ሠላም የሆነ ነገር አሠማን
ያሱባሀንአላህ ሰራተኛዋግን ጤነኛናት መጀመሪያቀንእዳያቸዉ አባረዋትቢሆንጥሩነበር እሷስየስራዋንነዉ ያገኘችሁምሶኪኑን ከቤተሰቦቹነጠለችሁ። የተረገመች
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው መቼስ አንሰማው ጉድ የለ። ስለህይወት በርቱ
ውድ የሀገሬ ልጆች በዱአችሁ አስቡኚ ልቤ እየተጨናነቀብኝ ነው💔😭
አብሺሪ
ፀልይ አይዞሸ እማ😘
Ayizoshi ehit💔
እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን እህቴ😓
አብሽር ዱአ አርግዐ
አምላክ ልቦና አብዛልን መስታወል ስጠን
ወንጀል ከመብዛቱ የተነሳ በሳምንት ሁለት ቀን ሆነ ማለት ነዉ ፕሮግራሙ 😓
😥
ገና በየቀኑ ይሆናል .....
የነሱን ብቃት አታዳቅም
Eko
በጣም የሚሳዝን ታሪክ የባልና ሚሲቱ ታሪክ ያሳዝናል መልካም ባል ነው የእወነት አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል ደግሞም በዚህ ቤት እንዳየሁት ፈርዷል በሴቲየዋ ህመም ሰትቀልድ ለሷም እግዚአብሔር የሷን ዕድል ሰጣት ልጁ ላይ መፈረድ አይቻልም ምክናያቱም የማያወቀውን ነገር ከሷ ሰላገኝ መልካም መሰሎት ተቀበል ግን ሰው የዘራውን ያጭዳል የእጇን አግኝታለች አባትየው ያሳዝናል ካለሰራው ያገኘው ቅጣት ያሳዝናል ብቻ እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ይሰጠን !!!
🙏❤️❤️❤️🌹
ብትወልድ ምን ችግር ነበረው? ልጁ ከተስማማ ቢጋቡ አሁን ከደረሰው ምስቅልቅል አይሻልም?
ይህንን ፕሮግራም እደት እደምወደው መቸም እሚጠላው አለ ብየ አላስብም
ፍቅር እድሜ አይገድበውም አባትየው በጣም አጠፋ ምክንያቱም ልጁን ወዶ ፈቅዶ ነው የተኛው
ወይ ጉድ ምናለ እድሜዋን ብትጠቀምበት ወታ ከፈለገች አታገባም በቃ ከነሡቤት ውጪ አለም አታቅም
ይች ዉሻ ስታስጠላ እሰይ እንኳን ተቋረጠ አለሌ አርፋ አትሸቅልም የቤቱ ባለቤት ማማየ ስታሳዝን
መልካም ነገር መስማት ናፈቀኝ ጌታ እግዚአብሔርን ሆይ መልካም ዘና አስማን ክፉን አርቀን ☝😞😞
አለመስማት እኮ ነው ማን ወደዚ ምጪ አለሽ
ፈጣሪ ሆይ አባክህ ለቦና ሰተን አደራ :: 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትክክል። ብስራትአንዳንድ የትንተና ነጥቦችሽ ብዙዎች አይገለጽላቸውም። ለምሳሌ ዛሬ እስኪ ሰራተኛው ወንድ ሆኖ ተጠቂው የ 17 አመት ሴት ብትሆን ኖሮ ብለሽ ያነሳሽው ነጥብ ከባድ ሚዛን ያለው ነጥብና ማህበረሰባችን የጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ ወንድና ለሴት ን በተለያየ የፍርድ ሚዛን እንደሚያስቀምጣቸው አስገንዝበቫል።
ያሳዝናል የሚገርም ነው በጣም
እኔ የገረመኝ የኢቶጲያ ወንጆሎች በሙሉ የሚፈፀሙት ከግብረሥጋ ጋር የታደመጠ ነዉ ። ለምን ?
😂😂😂
ሶስተኘ ነኝ ሰለም ለሀገራችን
አባትየው እራሱ ጅላጅል ነው እንጂ ያያት ቀን ነበር ማስወጣት የነበረበት 🤨🤨🤨
ሰዉዬዉ ጥፋተኛ አደለም ምክንያቱም እሷነትጥፋተኛዉ እንዴት ይፈረድበታል እሱ😭
ትክክል ነው
አቤት ስንት አይነት ሰው አለ ሲያንስሽ ነው ገና እግዚአብሔር ይጠይቅሻል ሰውየው መታሰር አልነበረበትም ምን ማድረግ ነበረበት ወንጀለኛዎ ሰራተኛዎ ነች የስራዎን አግኝታለች
የጇን ነው እግዚአብሔር የሰጣት
ውይ ሰራተኛ እኮ አይጥገብ ውይ ክፍ
በጣም
Gin endihi ayinet defar serategna alew
Lemin ayisototim ho😪👈
ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ እና ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን 🙏
Amen Amen Amen
በሳምንት አንድ ጊዜ የነበረዉ አሁን ሁለት ጊዜ ሆነ የባለስልጣኑ ወንጀል ተጨምሮ ቢቀርብ በቀን አስር ጊዜ ይሆን ነበር ። ሰላም 💚💛❤️ለሐገራችን ይሁን !!!
ውይይይ ሀገርችን እኮ የማይሰማ ግፍ የለም ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን
በትክክል ❤❤❤❤❤
አሳዛኝ ነው ሁሉንም ብለን ባንናገርም ሴቶች በጣም ጨካኝ ናቸው ሲጨክኑም ገደብ የላቸውም መላውን ሴቶች ማለት ግን አይደለም
ኣይ 😭😭😭😭😭😭በጣም ያሳዝን
እግዝአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ
ይህን ታሪክ የሚተዉኑት ሰወች ቅሪታ አላቸው ይህም የሚከፈላቸ ነው በጣምዝቅተኛ 5 ኪሎ ሽንኩርት የማይገዛ ነው ለምን እንዲህ ሆነ ይህን እንዴት ታየዋለሽ ብስራት ገመቹ
ውይ ዛሬ ትንሽ ራስሽን መስለሽ መጣሽ ሜካፕ መቀነስ ጥሩ ነው!
አቤቱ ጠብቀን
እሁድ መሰለኝ:: እንኩዋን ደህና መጣችሁ::
ኤረ እሮብ ነዉ አይዞን ያጋጥማል
ያሳዝናል 😢
ጥሩ የሰራ የማይመሰገንበት ሀገር
እሷ ናት ቅጣት የሚገባት😎😏የልጁ አባት ጥፋት ያለበት አይመስለኝም
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞችፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞችፍትህ ለወለጋ ሙስሊሞችፍትህ ለሀድያ ሙስሊሞችፍትህ ለጉራጌ ሙስሊሞች
😒😒😒axum??? Weregna weregna mendere mendere chinkilat yet takiyachewalesh
ሙስሊሞች ደግሞ ምን ሆኑ???
ዘረኛነሽ ደሞሙስሊም ምነህናችኋል ሸይጣኖች👊
ስለ አክሱም አያገባህም ሌላዉን የራስህ ጉዳይ ኮተት
@@smd7650 ምን!!! ሰው ሞቶ እኮ ሙስሊም ነው ብላቹ የአክሱም ሙስሊሞች እንዳይቀበሩ ምታደርጉ አውሬዎች
እሥኪ ልየዉ😌
My favorite channel
እረ አልገባኝም ?በገዛ ቤታቸው ስድድብ?
ዲቅአረጋት👍
እግዚኦ አድነን
አሰሪ ሲበድል እንጂ ሰራተኛ ሲጠግብ አይቼ አላዉቅም ነበር
አባትም ተጠያቂ ነው በዚህ ጉዳይ ላይ ምክንያቱም በመጀመሪያ ቀን ካየበት ሰአት ጀምሮ ነበረ እረምጃ መውሰድ የነበረበት አልፋም ተረፋም በንቀት አይንን እያየቻቸው ነበረች በዚህም ዝም ማለት አልነበረበትም ፅንስም መፀነሷን ሁሉ አስረድታው ስትከራከረው ነበረ ይህንንም ሰምቶ ዝም በማለቱ ምክንያት የከፋ ድርጊት ውስጥ ተያይዘው ገቡ።
The most amazing and truthfull acting on thus serious is amazing.the casting are always clever good directing
አልተሳካለትም መቼም አይሳካላቸውም ትክክል ተደፍረዋል አው ፊትህ ለወንዶች ትዉልድ ስቀያየር ወንጀሎቹም ይቀይራል
ስደት ነኝ ግን ለመግባት ሳስብ ይጨንቀኛል ፀልዮልኝ
Ayizoshi ehiti😪🙏
ለምን ፈጠር ከጩቀት ይጠብቅሽ
አይዞህ ፀልይ
ወይ ፈጣሪ ይቅር በለን
እሰይ እቺ ጦስ ሰይጣን የልጆቹ አባትመፈታት አለበት
ሰላም ለሀገራቸን
የልጁ አባት አንደኔ ሐሳብ መፈታት አለበት
ተመስገን።
ወይ ኢትዮጵያ
እኔ ባደግኩ ግዜ አባት ማለት ማሰራሪያ ነበር : ቆይ አባትህ ሲመጣ እነግርልሀለሁ !!
መልካም ነገር ጠፋ አይን ያወጣ ጉድ እየሰማን ምን እናርግ?
ትንሽ ብትቆይ፣ በሽተኛዋን ባለቤት አፍናም ቢሆን መርዝም ሰጥታ ትገድላት ነበር። ከእንደዚች አንነት ወሮበላ፣ መልካም አይጠበቅም!
ፍትህ ለታሰሩት ወንድሞቻችን በጣም ታስጠላለች ልጂቷ
በዚቺ ምድር ፍርድ እንጂ ፍትህ የለም
አቤት ብስር አገላለፅሽ ግሩም ነዉ ቦታ ብናቀያይረው በጣም ይጋነን ነበር
Sel hiwot betam enamsgenalen hulegezay astemari new
Egzio Asafir Now Fetari Yqir Belen
Woy indasi gifi allaah asoxay subaahaana allaah 🤲🤲
ኣንድ ኣንድ ቤተሰብ ይገርመኛል ለምን ኣያባርርዋትም ቅጭ
አባትየው ጥፋት የለበትም እግዚአብሔር ይርዳዉ በጣም ያሳዝናል
ባሌጌ ናት ቲች
Please 1000 enedemola tababaroge😥😥😥😥😥😥😥
ያሳዝናል
ውዴ ወፋፈርሽ እርጉዝ ነሽ መሰል ድንግል ሰላም ትገላግልሽ
ኮሜንት ግራ ያጋባል ታሪኩ ሌላ ኮሜተሮች ሌላ ለምሳሌ 1+1=2 ነው ኮሜንተሮች ግን ሌላ ነገር ነው የምትጽፉት????!!
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂👈
ወይጉድ
ወንጀሉን እያባባሰው የመጣው ፖሊስ ነው ህጉ በጣም የሳሳ ነው ሰው ገለው የሚሰጠው ፍርድ በጣም አጥጋቢ አደለም ስለዚህ ወንጀሉ እየባሰ መጣ
ስንት ዓይነት ሽርሙጥና አለ።ይሄ ኖርማል ነው።
ከዝህ በላይ ምን.አለ ለእንጀራዋ. ጸርነዎ
besirhte😍😍😍🌹😘
ሁሉም ለበጎ ነዉ።
ይህ ፕሮግራም በሳምንት ሁለት ግዜ ሆነ እንደ እሰይ
ደሀውን ተዳዳፈችው እንጅ ዋጋዋን አግኝታ ነበር ።
Abatiiyi,inidrguti,awqotallee,saratayya,mabarari,nabarabate,😦😦😦
ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን ፍትህ ለታሰሩ ወድሞቻችን
የቤተሠብ ጥፋት ነዉ ሠራተኛዋ መስመራን ስታልፍ ማባረር እደዚህ አይነት ችግሩስጥ ገመግባታቸዉ በፊት
Bisrat Gemachu erguz nash yemaslagnal
Besmeab kelijua gar asadigawalech eko .....yeker belen geta hoy
ለም አያስወጧትም ነበር
Salm lahagaree itoophiyaa
ETHIOPIA
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
Bertu👍👍👍👍👍👍
ይገባታል ሰራተኛዋ
የህግ በለሙየን መመከር ለፖሊስ መጦቆም ለመፈቴ መሰብ
የፈለገ ቢሆን ሰራተኛዋን ማበረረ እተቻለ ለምን
እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦ🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭😭😭😭💔💔💔☝🏾☝🏾☝🏾⚖️✝️
ሲያንሳት ነው ይበላት!
Jegnawoch bseraty ketelubet. Bezu tasetemralachu
ኦነግ ነች እንዴ ምንም እፋረት የለላት.
ፈጠር አገረችንን ይጠብቅልን አሜን በሉ በለይክ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አምላኬ ሆይ በምህረት አይንህን እየን እግዞ ያሳዝናል
Egezabihar Yemarshi
ስለሂወት. ምርጥ ፕሮግራም. አጥርያለ. ቁምነገርያዘለ. የሜዝናና. ምርጥብሮግራም በርቱልን
ኤረ እግዞኦ ዘንድሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ ምን እየተካሄደ ነዉ ያለዉ 😥😥😥
እግዝኦ እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ☝☝☝
አንድኛ ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሰወ ልጆች ሁሉ🇪🇹🇪🇹😘😘😘
The saying goes as "there is no rest for the wicked". Ethiopians have become wicked beyond measure & God has forsaken them for their own device.
@@saravine6747 We Ethiopian are the orgin of hmanbeing, and proud of all Africans.
😭😭😭
አረ ሰዊዪዉ ይፈታ የሚትሉ በለይክ
ሰራተኛዋ ወንጀለኛ ናት:: ወላጆች ልጆቻቸዉን ማቅረብ እና ግልፅ መሆን አለባቸዉ ስለግንኙነት እና በማንኛዉም ሰዉ ቢሆን መነካት የሌለባቸዉን ቦታ ሲነኩ ሳይፈሩ መናገር እንዳለባቸዉ መናገሩ አስፈላጊ ነዉ የኛ ሰዉ መጮህ ይወዳል እንደዛ መሆን የለበትም በእርጋታ ሳይቆጡ መምከር
ምርጥ ባል ከነ ችግር የተቀበለ ልዩ ሠው ነው ግን ኡፍ አረ ፈጣሪ ሠላም የሆነ ነገር አሠማን
ያሱባሀንአላህ ሰራተኛዋግን ጤነኛናት መጀመሪያቀንእዳያቸዉ አባረዋትቢሆንጥሩነበር እሷስየስራዋንነዉ ያገኘችሁምሶኪኑን ከቤተሰቦቹነጠለችሁ። የተረገመች
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው መቼስ አንሰማው ጉድ የለ። ስለህይወት በርቱ
ውድ የሀገሬ ልጆች በዱአችሁ አስቡኚ ልቤ እየተጨናነቀብኝ ነው💔😭
አብሺሪ
ፀልይ አይዞሸ እማ😘
Ayizoshi ehit💔
እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን እህቴ😓
አብሽር ዱአ አርግዐ
አምላክ ልቦና አብዛልን መስታወል ስጠን
ወንጀል ከመብዛቱ የተነሳ በሳምንት ሁለት ቀን ሆነ ማለት ነዉ ፕሮግራሙ 😓
😥
😥
ገና በየቀኑ ይሆናል .....
የነሱን ብቃት አታዳቅም
Eko
በጣም የሚሳዝን ታሪክ የባልና ሚሲቱ ታሪክ ያሳዝናል መልካም ባል ነው የእወነት አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል ደግሞም በዚህ ቤት እንዳየሁት ፈርዷል በሴቲየዋ ህመም ሰትቀልድ ለሷም እግዚአብሔር የሷን ዕድል ሰጣት ልጁ ላይ መፈረድ አይቻልም ምክናያቱም የማያወቀውን ነገር ከሷ ሰላገኝ መልካም መሰሎት ተቀበል ግን ሰው የዘራውን ያጭዳል የእጇን አግኝታለች አባትየው ያሳዝናል ካለሰራው ያገኘው ቅጣት ያሳዝናል ብቻ እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ይሰጠን !!!
🙏❤️❤️❤️🌹
ብትወልድ ምን ችግር ነበረው? ልጁ ከተስማማ ቢጋቡ አሁን ከደረሰው ምስቅልቅል አይሻልም?
ይህንን ፕሮግራም እደት እደምወደው መቸም እሚጠላው አለ ብየ አላስብም
ፍቅር እድሜ አይገድበውም አባትየው በጣም አጠፋ ምክንያቱም ልጁን ወዶ ፈቅዶ ነው የተኛው
ወይ ጉድ ምናለ እድሜዋን ብትጠቀምበት ወታ ከፈለገች አታገባም በቃ ከነሡቤት ውጪ አለም አታቅም
ይች ዉሻ ስታስጠላ እሰይ እንኳን ተቋረጠ አለሌ አርፋ አትሸቅልም የቤቱ ባለቤት ማማየ ስታሳዝን
መልካም ነገር መስማት ናፈቀኝ ጌታ እግዚአብሔርን ሆይ መልካም ዘና አስማን ክፉን አርቀን ☝😞😞
አለመስማት እኮ ነው ማን ወደዚ ምጪ አለሽ
ፈጣሪ ሆይ አባክህ ለቦና ሰተን አደራ :: 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትክክል። ብስራትአንዳንድ የትንተና ነጥቦችሽ ብዙዎች አይገለጽላቸውም። ለምሳሌ ዛሬ እስኪ ሰራተኛው ወንድ ሆኖ ተጠቂው የ 17 አመት ሴት ብትሆን ኖሮ ብለሽ ያነሳሽው ነጥብ ከባድ ሚዛን ያለው ነጥብና ማህበረሰባችን የጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ ወንድና ለሴት ን በተለያየ የፍርድ ሚዛን እንደሚያስቀምጣቸው አስገንዝበቫል።
ያሳዝናል የሚገርም ነው በጣም
እኔ የገረመኝ የኢቶጲያ ወንጆሎች በሙሉ የሚፈፀሙት ከግብረሥጋ ጋር የታደመጠ ነዉ ። ለምን ?
😂😂😂
ሶስተኘ ነኝ ሰለም ለሀገራችን
አባትየው እራሱ ጅላጅል ነው እንጂ ያያት ቀን ነበር ማስወጣት የነበረበት 🤨🤨🤨
ሰዉዬዉ ጥፋተኛ አደለም ምክንያቱም እሷነትጥፋተኛዉ እንዴት ይፈረድበታል እሱ😭
ትክክል ነው
አቤት ስንት አይነት ሰው አለ ሲያንስሽ ነው ገና እግዚአብሔር ይጠይቅሻል ሰውየው መታሰር አልነበረበትም ምን ማድረግ ነበረበት ወንጀለኛዎ ሰራተኛዎ ነች የስራዎን አግኝታለች
የጇን ነው እግዚአብሔር የሰጣት
ውይ ሰራተኛ እኮ አይጥገብ ውይ ክፍ
በጣም
Gin endihi ayinet defar serategna alew
Lemin ayisototim ho😪👈
ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ እና ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን 🙏
Amen Amen Amen
በሳምንት አንድ ጊዜ የነበረዉ አሁን ሁለት ጊዜ ሆነ የባለስልጣኑ ወንጀል ተጨምሮ ቢቀርብ በቀን አስር ጊዜ ይሆን ነበር ።
ሰላም 💚💛❤️ለሐገራችን ይሁን !!!
ውይይይ ሀገርችን እኮ የማይሰማ ግፍ የለም ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን
በትክክል ❤❤❤❤❤
አሳዛኝ ነው ሁሉንም ብለን ባንናገርም ሴቶች በጣም ጨካኝ ናቸው ሲጨክኑም ገደብ የላቸውም መላውን ሴቶች ማለት ግን አይደለም
ኣይ 😭😭😭😭😭😭በጣም ያሳዝን
እግዝአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ
ይህን ታሪክ የሚተዉኑት ሰወች ቅሪታ አላቸው ይህም የሚከፈላቸ ነው በጣምዝቅተኛ 5 ኪሎ ሽንኩርት የማይገዛ ነው ለምን እንዲህ ሆነ ይህን እንዴት ታየዋለሽ ብስራት ገመቹ
ውይ ዛሬ ትንሽ ራስሽን መስለሽ መጣሽ ሜካፕ መቀነስ ጥሩ ነው!
አቤቱ ጠብቀን
እሁድ መሰለኝ:: እንኩዋን ደህና መጣችሁ::
ኤረ እሮብ ነዉ አይዞን ያጋጥማል
ያሳዝናል 😢
ጥሩ የሰራ የማይመሰገንበት ሀገር
እሷ ናት ቅጣት የሚገባት😎😏የልጁ አባት ጥፋት ያለበት አይመስለኝም
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
ፍትህ ለወለጋ ሙስሊሞች
ፍትህ ለሀድያ ሙስሊሞች
ፍትህ ለጉራጌ ሙስሊሞች
😒😒😒axum??? Weregna weregna mendere mendere chinkilat yet takiyachewalesh
ሙስሊሞች ደግሞ ምን ሆኑ???
ዘረኛነሽ ደሞሙስሊም ምነህናችኋል ሸይጣኖች👊
ስለ አክሱም አያገባህም ሌላዉን የራስህ ጉዳይ ኮተት
@@smd7650 ምን!!! ሰው ሞቶ እኮ ሙስሊም ነው ብላቹ የአክሱም ሙስሊሞች እንዳይቀበሩ ምታደርጉ አውሬዎች
እሥኪ ልየዉ😌
My favorite channel
እረ አልገባኝም ?በገዛ ቤታቸው ስድድብ?
ዲቅአረጋት👍
እግዚኦ አድነን
አሰሪ ሲበድል እንጂ ሰራተኛ ሲጠግብ አይቼ አላዉቅም ነበር
አባትም ተጠያቂ ነው በዚህ ጉዳይ ላይ ምክንያቱም በመጀመሪያ ቀን ካየበት ሰአት ጀምሮ ነበረ እረምጃ መውሰድ የነበረበት አልፋም ተረፋም በንቀት አይንን እያየቻቸው ነበረች በዚህም ዝም ማለት አልነበረበትም ፅንስም መፀነሷን ሁሉ አስረድታው ስትከራከረው ነበረ ይህንንም ሰምቶ ዝም በማለቱ ምክንያት የከፋ ድርጊት ውስጥ ተያይዘው ገቡ።
The most amazing and truthfull acting on thus serious is amazing.the casting are always clever good directing
አልተሳካለትም መቼም አይሳካላቸውም
ትክክል ተደፍረዋል አው
ፊትህ ለወንዶች ትዉልድ ስቀያየር ወንጀሎቹም ይቀይራል
ስደት ነኝ ግን ለመግባት ሳስብ ይጨንቀኛል ፀልዮልኝ
Ayizoshi ehiti😪🙏
ለምን ፈጠር ከጩቀት ይጠብቅሽ
አይዞህ ፀልይ
ወይ ፈጣሪ ይቅር በለን
እሰይ እቺ ጦስ ሰይጣን የልጆቹ አባትመፈታት አለበት
ሰላም ለሀገራቸን
የልጁ አባት አንደኔ ሐሳብ መፈታት አለበት
ተመስገን።
ወይ ኢትዮጵያ
እኔ ባደግኩ ግዜ አባት ማለት ማሰራሪያ ነበር : ቆይ አባትህ ሲመጣ እነግርልሀለሁ !!
መልካም ነገር ጠፋ አይን ያወጣ ጉድ እየሰማን ምን እናርግ?
ትንሽ ብትቆይ፣ በሽተኛዋን ባለቤት አፍናም ቢሆን መርዝም ሰጥታ ትገድላት ነበር። ከእንደዚች አንነት ወሮበላ፣ መልካም አይጠበቅም!
ፍትህ ለታሰሩት ወንድሞቻችን በጣም ታስጠላለች ልጂቷ
በዚቺ ምድር ፍርድ እንጂ ፍትህ የለም
አቤት ብስር አገላለፅሽ ግሩም ነዉ ቦታ ብናቀያይረው በጣም ይጋነን ነበር
Sel hiwot betam enamsgenalen hulegezay astemari new
Egzio Asafir Now Fetari Yqir Belen
Woy indasi gifi allaah asoxay subaahaana allaah 🤲🤲
ኣንድ ኣንድ ቤተሰብ ይገርመኛል ለምን ኣያባርርዋትም ቅጭ
አባትየው ጥፋት የለበትም እግዚአብሔር ይርዳዉ በጣም ያሳዝናል
ባሌጌ ናት ቲች
Please 1000 enedemola tababaroge😥😥😥😥😥😥😥
ያሳዝናል
ውዴ ወፋፈርሽ እርጉዝ ነሽ መሰል ድንግል ሰላም ትገላግልሽ
ኮሜንት ግራ ያጋባል ታሪኩ ሌላ ኮሜተሮች ሌላ ለምሳሌ 1+1=2 ነው ኮሜንተሮች ግን ሌላ ነገር ነው የምትጽፉት????!!
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂👈
ወይጉድ
ወንጀሉን እያባባሰው የመጣው ፖሊስ ነው ህጉ በጣም የሳሳ ነው ሰው ገለው የሚሰጠው ፍርድ በጣም አጥጋቢ አደለም ስለዚህ ወንጀሉ እየባሰ መጣ
ስንት ዓይነት ሽርሙጥና አለ።ይሄ ኖርማል ነው።
ከዝህ በላይ ምን.አለ ለእንጀራዋ. ጸርነዎ
besirhte😍😍😍🌹😘
ሁሉም ለበጎ ነዉ።
ይህ ፕሮግራም በሳምንት ሁለት ግዜ ሆነ እንደ እሰይ
ደሀውን ተዳዳፈችው እንጅ ዋጋዋን አግኝታ ነበር ።
Abatiiyi,inidrguti,awqotallee,saratayya,mabarari,nabarabate,😦😦😦
ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን
ፍትህ ለታሰሩ ወድሞቻችን