“እንጠንቀቅ..!” ሳህለወርቅ በቃ አሉ | “ኢሳያስ አብይን ከጨዋታ ውጭ ሊያደርጉ..!” | ​⁠ውስጥ አዋቂዎች ያወጡት ምስጢር..!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / shegertimesmedia
    Telegram ➲ t.me/SHEGRTIME...
    Facebook ➲ / shegertimesmedia
    #ethiopianhistory
    #bestethiopianorthodoxmezmur
    #ethiopianculture
    #mezmurprotestant
    #oldethiopianmusic
    #ethiopiannewsong
    #ethiopianmezmurnew
    #ethiopianstory
    #factsaboutethiopia
    #ethiopiaplacestovisit
    #ethiopianorthodoxmezmurplaylist
    #ethiopianjokes

КОМЕНТАРІ • 46

  • @davesimon9908
    @davesimon9908 Місяць тому +2

    በኤርትራና ኢትዮጵያ ሰላምና ፍቅር ሕዉሃት ትልቅ ተጎጂ ነው, ሪፖርተርና ሰናይ የዚህ ማስረጃዎች ናቸው,,
    "አብይ ከሕዉሃት ጋር በነበረው ጦርነት ኤርትራን እርዳታ ጠይቆ ኤርትራም ኢትዮጵያን ከመፍረስ እንዳልታደገ አሁን ይህ ሁሉ ቀረርቶና ዛቻ ኤርትራ ላይ ማየት በጣም ያሳዝናል,!!
    *ኤርትራ ከንግዲህ በኢትዮጵያ ችግር አትሳተፍም, ኢትዮጵያን በራሳቸው መፍትሄ መፈለግ ይኖርባቸዋል

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 Місяць тому +7

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሌቦች መከማቻ ከሆነ ሰነባብቶል ከንግዲ ኤርትራ በራሶ አየር መንገድ እና በሌሎች አየር መንገዶች ኤርትራውያን እንጠቀማለን ምንም ፖለቲካ የለውም ይሕ ቢዝነስ ነው ሰው የሚያዋጣውን ነው የምያደርገው

  • @user-eg8wu1lb5s
    @user-eg8wu1lb5s Місяць тому

    አዎብትጠነቀቁ፣ይሻላል።

  • @eyobhabte3595
    @eyobhabte3595 Місяць тому +3

    ኢትዮጵያ ከኤርትራ መልካም ስላም ከፈለገች የአልጀርያ ሰምምነት ተቀብላ ለህዝብዎ መግለጥ ያስፈልጋል ።

  • @semkahsai8365
    @semkahsai8365 29 днів тому

    I don't want to see any Ethiopuan airlines in eritrean. I will even be happey if they are not going to fly on our air

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal Місяць тому

    Eritrea is blessed country no one can touch Eritrea
    .Ethiopia didn't want to use Assab port and massawa. So what ????

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Місяць тому

    ፋኖ❤

  • @StarNews_16
    @StarNews_16 Місяць тому

    ኑሮ እንዲህ ይከብዳል? ጦርነቱ፣ ኑሮ ውድነቱ😢😢😢

  • @HabtamuGsilassie
    @HabtamuGsilassie Місяць тому

    ፕረዝዳንት ሳሕለወርቅ ስለሠላም ድሮም የምሉት ነገር ነው ።ታድያ ምኑ ነው አወዛጋብነታቸው እንደቀጠለ ነው ያስባለህ?

  • @ziadabdu6197
    @ziadabdu6197 Місяць тому

    Ath guth

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 Місяць тому +1

    Sahelwork yemetebal Banda tetebeke

  • @mgm2472
    @mgm2472 Місяць тому

    ሰው ጥራ ቢሉት የኢሕዴኑን ካድሬ ሰናይን ጠራ አሉ😂

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Місяць тому +2

    የአማራ ህዚብ ለአብይ መልካም አዲርጎ የኦሮሞ ህዚብ ደምህ ደሜ ብሉ መልካም ቢያደርግም. የጠበቀው ሞት ነው እልቄት ጀኖሳይዲ እንዲሆን የኦሮሞ ባለስልጣኖችተሳለቆበት ኢሳያስ ግን እውነት ጋር ቆመ ? አብይ ግን በየቀኑ በንጺሀን ደም ይታጠባል ???

  • @user-ys1ng9wv8c
    @user-ys1ng9wv8c Місяць тому

    ይሄን ያህል ብትዋሹ ለኢትዮጵያስ ይጠቕማታል ወይ???።

  • @Wegayehu-u8l
    @Wegayehu-u8l Місяць тому

    ...... ..,,.. .😢😢😢

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Місяць тому

    Aree baderegew Egnam endegfew neber kezeh ergum lemegelagel

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 Місяць тому +2

    የጋዜጠኛው መዘላበድ የኤርትራን ህዝብም መንግስትን ነሚያጠቃልል አደለም ምኑላይ ነው ኢሳያስን የምትወነጅሉት ጎበዝ ሰላም የሚለውን ቃል በየት በየት ልታቦኩት ተሞክራላችሁ ጋዜጠኛውም ህልማችሁም በቁም ህልም ነው

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Місяць тому

    ESAIAS KETENAGERE TENAGERE NEW ENDEGNA YE BAZAR DURYE AYDELEM ASBO NEW YEMINAGEREW

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 Місяць тому

    Min agebah lemen 1000 amet yemayniges min yemilikitachual.Air lines ye Ethiopea ye laba company new ke zerifa new wede Eritrea yemiberew hizibun meziref new yeyazachihut. Weyane misayea werewere shabiya demo ene seyum mesifenin werewere lala wera min yaderigehal Eriterawi meziref yelibetem zerefa 1998 ye 70,000 hizeb zerifachu ayebekam hulam meziref ayasifeligenem minew tsadik litihonu teshalachu what ever it is enough mezerif anifeligem 1 Air line new yalachu enesun demo anifeligem beka Are endiyawem Aweroplanachu ayer kililachinin atitekimum labenet yelam

  • @bilaltube4194
    @bilaltube4194 Місяць тому

    እኔንም አንድ ሺ አስገቡኝና ይለፍልኝ

  • @user-eg8wu1lb5s
    @user-eg8wu1lb5s Місяць тому

    ይንተወሬ፡የራሳአሮባት፡የሰውታማሰላለችነው።

  • @berhaneberaki1565
    @berhaneberaki1565 Місяць тому

    ማን ነው ሰናይ? የጁንታ ጥገኛ

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 Місяць тому

    6:57 B ethiopia meri yelebatm enji president alat, sahle werku gobez nggr. Iseias ye eritera meri now enji lela alasgebam, egna eritreawyan enwedawalen, enante mnd now beshtachu?

  • @user-yg9sw2jx2m
    @user-yg9sw2jx2m Місяць тому

    😂😁😂😁😂😁 #WdeiAfen leqeq mnabatachu agebachu leba hula mnew shanta mesreq siqerbachu tengebachusa 😂😁😂😁😂😁😂😁😂😁😂😁

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v Місяць тому

    ye shermuta politica ye ethiopia

  • @kidanehaile5036
    @kidanehaile5036 Місяць тому

    Sorry men Albet yagerachu zena betaweru Dedeb

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s Місяць тому +4

    የኣሜሪካ ዉሻ ሆነክ ከኢሱ ጋር ኣትስማም

  • @abebatesfaye4513
    @abebatesfaye4513 Місяць тому

    Kete new zenawune metametaw bakeh esayas mokadesho hhhhhhh

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke Місяць тому

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች። ሞት ለዓራቦች

    • @MizanMedia-pp2zo
      @MizanMedia-pp2zo Місяць тому

      የሰው ሀገር በወረራ ይዞ አረቦችን መጥላት ጪፍንነት ነው

    • @yonasaraya2402
      @yonasaraya2402 Місяць тому

      Israel megeref alebat , zemene dingay memeles😊

  • @tewodrosgebremiwot440
    @tewodrosgebremiwot440 Місяць тому

    ቱልቱላ !!

  • @kidane6417
    @kidane6417 Місяць тому

    Enkan ariport semaym enkalkalalan

  • @selamyukun8217
    @selamyukun8217 Місяць тому

    Absolute garbage

  • @JK-lp6di
    @JK-lp6di Місяць тому

    አንዳንድ የሚዲያ ተቋሞች በእነ አቢይ አህመድ አማካኝነት በኢትዮጵያ ላይ ከተጫነው "ብድር" ላይ "ድርሻቸውን" ለመቦጨቅ እይተሯሯጡ መሆናቸው እየተሰማ ነው።

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 Місяць тому

    ዜና ብለህ እጅ እጅ የሚል ትንተናህ ለዚያውም ስለ ኤርትራ ፥ፕሮግራሙን ሙሉ የፈጀህበት አግባብ ያልሆነ፥የአድማጮች ጊዜ ማባክን ነው።

  • @abrehetteklemariaym4738
    @abrehetteklemariaym4738 Місяць тому

    ሰናይ ማነው ይሄሽንታም ከሃጅ በለዉ አንተ ትልቱላ ዩትቤር ደደቦች ።