Ethiopia: አቶ ልደቱ አያሌው በምርጫ 97 ከአዲስ አበባ ጋር ተያይዞ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ያደረጉትን ድርጊት አጋለጡ ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 33

  • @tadessegudatta6514
    @tadessegudatta6514 5 років тому +1

    ጌታ ሆይ ጠያቂው ና ተጠያቂው.. ..የሰለጠኑበትን ተንኮል እየተለማመዱ ነው ... ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 5 років тому +8

    ብርሀኑ ነጋ የሴራ ፖለቲካ ፕሮፌሰር ማዕረግ ነው ያለው ማለት ነው??? በአሁኑ ሁኔታ ደግሞ ከአብይ ጋር በደንብ የተዋጣለት ጥሩ ሴራ ይሰራሉ ማለት ነው የኢዜማ ደጋፊዎች ላም አለኝ በሰማይ ነው የናንተ ነገር

  • @sami71816
    @sami71816 9 місяців тому +1

    ልደቱ አያሌው i will one day Ethiopian president

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 місяців тому

      🙏🙏🙏🥰🥰🥰 እድለኞች ያድርገን እድሜ ጤና ሰጥቶት!!!🙏🙏🙏

  • @yesewzer4687
    @yesewzer4687 5 років тому +5

    Biramt'u Nega Ja-war University new ende yetemereqew

  • @ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ

    አ አ ከስራችኃል የልደቱን ፎቶ ዘቅዝቃችሁ ለት

  • @brookstark8401
    @brookstark8401 10 місяців тому

    Where is the full video?

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 місяців тому

      Nahoo Tv በሶስት ክፍል በወቅቱ የነበሩ የቅንጅቱን አባላት አስተያየት ያካተተ በደምብ የተብራራ ፕሮግራም ሰርተውበታል!🙏

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 5 років тому +1

    ከአሁን በፊት በዙ መድረኮች ላይ ቀርበህ ከኘሮፌሠር ብርሐኑ ጋር የነበራችሁን ልዩነት ሥትናገር የእነ አየለ ጫሚሶን ጉዳይ አንሥተህ አታቅም ነበር ።እሥካሁን የት ደብቀህው ነበር አሁን የተፈጠረ ታሪክ ነው ህዝብ ይመዝንሀል።

  • @janilucas7967
    @janilucas7967 5 років тому

    ቃላት መደረደር እሚችል ቂል።

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 місяців тому

      ቂልስ ቂል ባዩ ጀዝባ ደነዝ ወድንዙዝ👌🤣🤣😂😁😂

  • @wendmagegnlakewofficial4136
    @wendmagegnlakewofficial4136 4 роки тому

    የመስከረም 30 የፖለቲካ ቁማር ለካስ እድሜ ጠገብ ነው። ያችን ብድር መልሳለው ብለህ ነው ከመስከረም 30 በኋላ መንግስት የለም መከላከያ ለመንግስት አይታዘዝም ወዘተ እያልክ የነበረው?
    ድንቄም ይቅርታ !🤔🤔🤔🤣😆😆😆😆

  • @hellow1841
    @hellow1841 5 років тому +1

    Wey Zemen... its amazing how people align to attack common enemy. People are twisted these days.

  • @Godblsu
    @Godblsu 5 років тому +1

    ዘንድሮም ምርጫ 97 what an idiot!

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 4 роки тому

    ልደቱ የብርሀኑ ጦስ ይዝህ ገደል ግባ ሌባ ልደቱ ለፍርድ መቅርብህ አይቅርም ልደቱ የበርከተ ስሞን ሽንት ጨርቅ ቅንጅት ያፍርስክው አንተ ነህ መርጃ እይወጣብህ ነው

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ

    ምርጥ ሰው አቶ ልደቱ !

    • @welidhabibi3711
      @welidhabibi3711 5 років тому

      ልደቱ ምርጥ።የፓለቲካ ሙህር።ብርሃኑ።እድሜ።ልኩን።የሽፍጥ።ፓለቲካ።አሁንም።።ብአብይ።ዘመን።ሊድግመው።ነውይሄ።ሌባ

  • @mulugetasala6470
    @mulugetasala6470 5 років тому +3

    ቴዲ መቼም ፕሮፍ ብርሃኑን የሚዘልፍ እና የሚተች ሰው ካገኘህ ጮቤ ነው ምትረግጠው :: ልደቱን ካመንክ ደግሞ እንደሱ ሴረኛ ነህ ማለት ነው

    • @haniwill521
      @haniwill521 5 років тому

      Minem tiret Ayteyikem, Birhanu nega , tenkolegna Ena, Le Siltan bilo erasun Yawarede new, zendirom Ye Abiy Ahmed Chama siles Eyayenew new, yedurowin Banak Enkwan. !!!!

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 місяців тому

      ዛሬስ ይሄ የሴረኛ አመለካከትህ እንዳለ ነው???😂 በአንድ ተሽከርካሪ ወንበር ቀይሮህ በትይዩ ካቢኔ በመናበብ የትምህርት ፖሊሲውን ገድሎ ትውልድ ለውትድርና በተስፋ መቁረጥ እንዲማገድ ያደረገው ብሬ'ላላ አይደለምን??? ዛሬ ይህ ካልገባህ አንተ እራሱ ሴረኛ ነህ😁👌

  • @azebbiru1572
    @azebbiru1572 5 років тому +4

    ወረኛ የወያኔ ተላላኪ😛😛😡😡

    • @Forgiveness123
      @Forgiveness123 7 місяців тому

      አብይስ የማን ተላላኪ ነበር፤ ፍጥጥ ያለ ያገጠጠ ጥላቻ እንዳለህ ያሳያል ልደቱ ላይ ፤ ቢያንስ ስትተች በምክንያትና በእውቀትላይ ይሁን

  • @solitube23
    @solitube23 5 років тому +1

    ውሸታም ናችሁ ሁለታችሁም እናንተ በወጣቱ ደም የግል ጥቅማችሁን ስትደራደሩ

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 5 років тому +1

    you just bring new history!why you hide thise history until now?and where were you ?

  • @adanechtessema8515
    @adanechtessema8515 5 років тому

    የሚገርመው ነገር ለምንድን ነው ልደቱ ዶክተር ብርሃኑን የማይተወዉ ዶክተሩ አንድም ቀን አንስቶት አያዉቅም ከሀዲዉ አንተ ነህ አልሆን ስላለህ በጣም ታወራለህ ክፉ ጥላቻና ቂም አለብህ ስራዉን ይስራበት ለቀቅ አድርገዉ እዉነት ያለዉ አሱጋና የልብ መርማሪው ጌታ ጋ ብቻ ነው ያለው

  • @ElshalomEvaChurchSGSwitzerland
    @ElshalomEvaChurchSGSwitzerland 5 років тому

    አቶ ልደቱ እባክህ ፓለቲካነው ብለህ ይሄ ምንም ጭብጥ የሌለው ውሽትህን ተው ሰው ይታዘበሃል! መቼም አስተሳሰብህ ካልተለወጠ በቀር አስተያየትህም አይለወጥም:: ትንሽ እልፍ ለማለት ሞክር ጊዜውም ሰዉም ሰልጥኗል: አንተ የምትለውን ወቅቱን ያልጠበቀ ወሬ የሚሰማህ የለም:: ለራስህ ስትል ወደ ሰለጠነ አስተሳሰብ ግባ::

  • @yaredgetachew8789
    @yaredgetachew8789 5 років тому +3

    ውሸታም ነህ አንተን ማመን ቀብሮ ነው

  • @addisethio4276
    @addisethio4276 5 років тому

    We know what you are trying to do. You are a TPLF double agent. You don't want to see a non ethnic party to succeed in Ethiopia. You hate Birhanu because TPLF thinks he is their number one enemy. They believe ESAT's propaganda is the main reason for their downfall. They know Birhanu's support for Abiy is their main challenge from returning back to Addis. You are doing their dirty job of discrediting Birhanu. Don't waste your time with Lidetu. We the residents of Addis knows him very well. Just like you he is a paid TPLF agent. He can say whatever he wants but we will not fool us. Your Ethiopianess is fake and a show. We know what you are after.

    • @Forgiveness123
      @Forgiveness123 7 місяців тому

      አረ ቢያንስ እንዴት ሎጂካል መሆን ያቅተናል፤ አብይ የማን ተላላኪነው ታዲያ፤ አረ ቢያንስ ስንጠላም ሚዛናዊ እንሁን፤ የልደቱን ሀሳብ የፓለቲካ አመለካከት የእኛ ዘመን መቼም አንረዳውም፤ ሁልጊዜ አሉባልታ፤ እራሱ ሰውየው ከሚናገረው ይልቅ ሚዲያው የሚያናፍሰውን የሀሰት መረጃ እና አሉባልታ እየሰማን እያመንን ሀገራችንን መሪ አሳጣናት፤ እረ ቢያንስ የሀሳብ ፓለቲካ እንዲዳብር እንስራ❤❤