Alhamdulillah This is the beginnings of Responding at Ethiopian Muslims rights demands from the new Leadership, May Allah Rewards Abundantly and Long life for Dr Abiy Ahmed and Engineer Takel umma Two Humble Leaders your respect Ethiopian Muslims and Honor your words. your Guys Leadership it will Last Long with Success for better Addis Abeba and Ethiopia, Insha Allah
The presence of Church next to mosque should be a source of unite not not fear. These are buildings, are we not living in one house as bros and sis, if we ppl can live together there will be no reason for the inanimate buildings to stand side by side.
እኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ፣በዛሬው ዕለት ለሞዝሉም ወገኖቻችን በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል የተደረገው ታላቅ ተግባር በእጅጉ የሚያስደስት ነው። በአስተዋዩ መሪ በሠላም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድና በኢኒጅነር ታከለ ኡማ የሥልጣን ዘመን አመጣጥኖ የህዝብን ፍላጎት ማሟለት ከእግዚአብሔር የተሰጣቸው ታላቅ ስጦታ መሆኑን ለማረጋገጥ ተግባራቸው በቂ ምስክር ነው።
ኢትዮጵያ በነፃነቷ ኮርታ ለዘለዓለም ትኑር።
Thanks gebtezera! This is what real brotherhood in humanity means. May good bless you.
ከልብእናመሠግንየኔቀናልብ👍👍👍👍❤
በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያዊ ሙስሊሞች እንዲህ ሲሆኑ. እኔ ጴንጤ ነኝ.
Thanks Jiji, you are a real citizen.
አልሀምድድላ ይገባናል ብዙ ዋጋ ከፍለናል በገዛ ሀገራችን
ትክክል ወላሂ በሀቅ ላይ ስለፀናን ነው ላላህ ምን ይሳነዋል
አሏህ ይጠብቆት ሙፍቲህ ሀጂ ኡመር ሀቅ ሰው ሰውን አያዋርድም
😅😆😆😅😅
ማሽ አላህ ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል ለዚህ ላበቃን አላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ መላ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ ይህ የሙስሊሞች ደም በከንቱ ፈሶ አለመባከኑን የሚያሳይ እና የአላህ ድንቅ ተአምር የታየበት መሆኑን ያመላክታል ይህ ጅማሬው ነው በርትተን በአንድነት ከሰራን ቀጣይ ጥያቄዎቻችንም ይመለሳሉ ኢንሽ አላህ ለአሁኑ ግን በዚህ ምክንያት የተሰማኝ ስሜት እጅግ ደስ የሚልና ለመግለፅ የተቸገርኩበት ደስታ ተሰምቶኛል በግሌ አላህ ረመዳንን ፃመው ከተጠቀሙ እንዲሁም ከሚጠቀሙ አላህ ያድርገን ለቀሪ ጥያቄዎቻችን በዱአ እንበርታ እላለሁ ሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ።
በጣም. ደሥ፣ይላል
አወደስይላልነግርግንሁሉንምሀይማኖትበኩልአይንመየትያስፈልጋል።
ክቡርታከለኩማላደረከወሰራእናመሰግናለን።
ከላይእደጠቀስኩትበእኩልአይንማይትያስፍልጋል።
አንዱንከፍ፣አንደንዝቅማረግአስፈላጌአይደለም።ክብርለኢትዮጵያሀገሪ
እንገነባዋለን ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ
መልካም ዜና ለሰላማዊው የኢትዮጵያ እስልምና እምነት ተከታይ ማህበረሰብ
Thank you hajji and takele you did great job, long live for ur work
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ በጣም ደስይላል ይሄ መስጂድ ለአፍሪካም ኩራት ነው በጣም እናመሰግናለን
አልሀምዱሊላ ወላሂ ከምንም በላይ ደስ ብሎኛል ኢንሻአላህ እንገነባዋለን ለእስልምና ብዙ መስዋዕትነት ለከፈሉ ዉድ የኢሰላም ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ 💓💓💓💓💗💗💗💗
ልልልልልልልልልሽሽል👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏
ሀጅየ ሙፍቲህ ኡመር እድሪስ አሏህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ ጋ ይስጥወት ገነቴዋ እዴው ስወደወት እኮ ጥግ ድረስ ነው ሀጅየ 😍😍😍
Aminnn
Oh no word ALHAMDULILLAH! MASHA'ALLAH!
አላህዋክበረረረረረረ ሠይጦን በፊሥቦክ ይጫጫል ደል ለኡመተል ኢሥላም😘😍
አለሀምድልለህ
አላህዋክበር
አላህዋክበር
አልሀምዱሊላሂሽኩርለአላህ☝☝☝☝☝☝💚
This is equality. good job.
This is Great thing for our city.
Maashaa Alaaha 👍
ፋና "ነጃሺ" የሚለውን መቁረጥ ለምን አስፈለገ???
Thanks Abe for noticing that. What ever they do, we will not fell apart as long as we have ppl like you, who will see and hear every details.
አልሀምድልላ
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ማሽአላህ
Alhamdulillah This is the beginnings of Responding at Ethiopian Muslims rights demands from the new Leadership,
May Allah Rewards Abundantly and Long life for Dr Abiy Ahmed and Engineer Takel umma Two Humble Leaders your respect Ethiopian Muslims and Honor your words. your Guys Leadership it will Last Long with Success for better Addis Abeba and Ethiopia,
Insha Allah
ደስ ይላል
Mashaallaha mashaallaha mashaallaha rabbiin siinira Haajallatu abiiyii ahamad rabbiin karra o fi jallate sii haa deebiisu inshaa allaha
መስጂድ አል ነጃሺ ዋው የቆራረጣችሁትን ዘገባ አስተካክሉ
ፋናወች ጠንክሩ ግን የነጃሽ ዓለማቅፍ ብላችሁ ጀምሩ
ነጃሽ መስጊድ ማለት ለምን ፈራቸሁ
ነጃሽ መስጊድ ባማረመልኩ ይሰራል
ነጃሺ መስጂድ ብትሎ ምን አለበት ሌቦች
ድብተራዋች
Kkkkkkkkkkk እዉነት ደብተራ
Masha alahhhhhaha
መልካም ጅማሮ ነው ቦታው መረጣው ጋር በተያያዘ ከጉኑ ቤተክርስቲያ በመኖሩ ወደፊት ለሴረኞች በር መክፈቻ እዳይሆ ቢታሰብበት :
The presence of Church next to mosque should be a source of unite not not fear. These are buildings, are we not living in one house as bros and sis, if we ppl can live together there will be no reason for the inanimate buildings to stand side by side.
Alhmdulilah 🌹❤️🌹
ጠሪጥሪ!!
Mashalla
ማሸአላ አልሀምዱ ሊላህ
🙏🙏🙏🙏💕❤️🇪🇹💕❤️👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ታከለኡማአላህእረጁምእድሜከጤናጋእመኛለሁከልብእናሠሠግናለን👍👍👍
Alhamdulilah ya hulu alfo zari yehn mesematachen endet desess elal alhamdulilah ya alah
ደስብሎናል
ምን ያህል ቤተክርስቲያን በእርኩሱ ጃንሆይ ላይ ተጽዕኖ ነበራቸው፣
በእርኩሱ ጃንሆይ ዘመን ለመስጊድ መሬት መስጠት ቀርቶ ኢዳችን እንኳን አይከበርም ነበር ይህን ታውቁ ነበር ለመሆኑ?
MashaAllah
Das yeleli
Durani dursee mashallaa! Garuu hagaa yomii taphellani masgidaa sanii beksisuu kanii fulduree balballaa afaani arbafi afaani oromoo osoo tahee filatamadha .afaani oromoo dubachuufi bekamtii dhabee kanaa guyyaa rabiini jedhaa ollii bahaa biyyii biyyaa masgida yeroo hundaa gubanii tahuu birraa kutett
ማሻአላህ
Mashallah Hamdollilah
ኑጃሺ የሚለውን ለምን ቆረጣችሁት በሀጅ ሱልጣን ንግግር ላይ እናንተ ቆሻሾች አሁንም አልፀዳችሁም
ሸራቸው ገና አያልቅም
salwa ali እኝኝኝኝ በቃ
ye mirmir makel sayhon ye islamwai mirmir ena islamawi makel bemilew yistekakel
WEY ETHIOPIA
አንተ በጥራቃ ህንድ አትበል እኔ ድ ነኝ ። በርግጥ cyclone የሚያሰጋቸው የህንድ ክፍል ይኖራል ስለዚህ ለይተህ ተናገር ቤተሰቦቻችን ይህን ዜና ሲሰሙ ምን ይላሉ። እርባካችሁ የምታወሩትን ኢዲት ማድረግ ልመዱ የሚዲያ ሰራተኞች
ለምን ቆረጣችሁት። ቆሻሾች
ደደብ
salwa ali ስዲብ እኝኝኝ