Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

#ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лип 2024
  • #ethiopian #ሻይ ቡና ላይ የማይፈቀድ @GEBEYANU
    ነፃነትህ በጠየቅከው ልክ ነው
    "ዝም ብሎ መተኮስ የለበትም"
    #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #israel #iran #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #raya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም #reyot
    Thanks for subscribing / @gebeyanu
    ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

КОМЕНТАРІ • 148

  • @Tayaelaye
    @Tayaelaye Місяць тому +4

    ጀግናችን ነክ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @zekaryasabera2674
    @zekaryasabera2674 Місяць тому +1

    ስለሞን ሹምይ you are so patient to deal with ethiopian politics

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 Місяць тому +22

    ምርጥ እና ገዥ መደምደሚያ ከአዘጋጁ። ተመቸኝ።

    • @mohammedhassen3378
      @mohammedhassen3378 Місяць тому +4

      ውሀ በመጥፈቱ ዛሬ ውሀ ቢጠማህ ውሀ በኩባያ የሚሰጥህ የለም!በምንጮች መድረቅ እና በቧንቧ ውስጥ ውሀ የለም!

    • @shiferawliben9713
      @shiferawliben9713 Місяць тому

      ይመቹህኽ..ከትላን እስክ ዛሬ ዘ-ሾ ማስት ኮንቲኒው!😊😕😅😆

  • @solomonsahile5801
    @solomonsahile5801 Місяць тому +18

    ያልታደለች ሀገር የችግሩ መነሻ ከአእምሮ ወይም ጭንቅላት ይልቅ ሆድ እና ኪስ ብቻ ያላቸው ምሁራን ነን ባዮች የማይገባቸው ቦታ ላይ በመገኘታቸው ነው

    • @santaw5392
      @santaw5392 Місяць тому +2

      ❤ 🇪🇹 ችግሩ እነዚህ ሰዋች/እነገሜ ማገዶና ሰው እየፈጁ ነው የሚማሩትና የሚሰለጥኑት፣ ሲጀመር በብርጭቆ ዉሀ ለህፃን አይሰጥም። በመግደል፣ በማፈናቀልና፣በመዉረስ ውስጥ እንዲመሩ መፍቀድ የሐብንም።

  • @eshetufikre2049
    @eshetufikre2049 Місяць тому +5

    Sol, may GOD bless you & your service!

  • @seblemetaferia4270
    @seblemetaferia4270 Місяць тому +3

    Sol don't give up,we need to continue please, Thank you for your time 🙏

  • @getachewtikke5099
    @getachewtikke5099 Місяць тому +5

    ሰለሞን ስለተነገርከው እውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!❤🙏

  • @ፍኖ
    @ፍኖ Місяць тому

    #ፍኖ ያሸንፍል
    #አምሓራ ይነግሳል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @melkamzemen736
    @melkamzemen736 Місяць тому +6

    ሶል ክብር አለኝ።

  • @DanielBegashaw-xw9hh
    @DanielBegashaw-xw9hh Місяць тому +4

    ወጣት የፖለቲካ መሪ መሆን የለበትም
    ዜጋ የተለማማጅ ፖለቲከኛ መለማመጃ አደለም
    ከስሆተታችን እየተማርን ክለሆነ ይቅርታ እያለ እንዲጃጃል አያስፈልጎም
    መምራት ያለቨት በእድሜና በልምድ የዳበረ
    ቤቱን በአግባቡ የሚመራና ንጹ ኑሮ እንዳለው በአካባቢው የተመሰከረለት መሆን አለበት

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Місяць тому +3

    ጀግናው በርታ🖐

  • @user-zx8ki7rs7x
    @user-zx8ki7rs7x Місяць тому +3

    ሰለምን፣ሹምየ፣ጀግና፣አገር፣ወዳድ፣ፈጣሪ፣ይጠብቅህ፣፣

  • @melesgreat
    @melesgreat Місяць тому +17

    አገር ሙሉ አንዱን ህዝብ በማንነቱ ከመሬት ገጽ ለማጥፋት የዘመተ ህዝብ አሁን ስለ ኢትዮጵያዊነት ማቀንቀን የትም አያደርስም። አገር ላይ የማይጠገን ስብራት ደርሷል። የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ የተበደለ ካልተካሰ ኢትዮጵያዊነት ለሱ ምኑን ነው።

    • @soud986
      @soud986 Місяць тому

      @@melesgreat exactly. They are evil

    • @ayalqie4587
      @ayalqie4587 Місяць тому

      @@melesgreat get over it. በስማም ምን ድን ነው ከሰው የተለያችሁ እንዴ ጦርነትን እንሸንፋለን ብላችሁ የጀመራችሁት እናንተ እንደውም እንደውም የሀግሪቷ በብሄር መከፋፍል እና ጥላቻ ጠቀማችሁ እንጂ ኢትይኦጵያ ላይ ያደረችሁት ክደት ጥቃት ዝርፊያና ውሽት ምክፋፋል ያስጠፋችሁ ነበር ።የትኛው ሀገር ነው ከአፍሪቃ ውጪ ማእከላዊ መንግስቱን በጉልበት እቀይራለሁ ብከህ ዝም የሚልህ?

    • @user-xl1iw4xm1l
      @user-xl1iw4xm1l Місяць тому

      @@melesgreat We need emphatic mind. Truthfulness is what we lost.

  • @user-nr6hl8wr1x
    @user-nr6hl8wr1x 24 дні тому

    Beruk hun Solomon keberlen❤

  • @estefendaniel3325
    @estefendaniel3325 Місяць тому +4

    I realy inspired with this program & different thoughts in a right & left ways of participant! so keep it up Dear, Solomon!

  • @wubeshimelsworkie191
    @wubeshimelsworkie191 Місяць тому +1

    ሶል በርታ ሃሳብህ ገዥ ነው ፖርቲዎች ከሶል ሃሳብ ተማሩ

  • @BoltBolt-xb8jk
    @BoltBolt-xb8jk Місяць тому +1

    ጀግኖች ናቹ

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 Місяць тому +1

    Good job 👍 Solomon keep up brother

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Місяць тому +10

    ሶል በአለህ የራስ መተማመን. ፣እውቀት ፣ችሎታ ፣ቆራጥነት በነጻነት ባዘጋጀኽው ሾው ያንተን ሀገር ወዳድነትና ለነጻነት ማንንም ሳይፈራ ሁሉም መብቱን እንዲያስከብር ያደረግኽው ፣ያሳየኽው ተምሳሌነት ለብዙወች አስተማሪ ነውና ምስጋናችን. የላቀ ነው ።ግን ከእውነት ጠል መሪወች ዓይን ያውጣህ

    • @abiyubeshah
      @abiyubeshah Місяць тому

      😅

    • @Funny0001-nc9qt
      @Funny0001-nc9qt Місяць тому

      @@tesfayberhanu5674 በኢቲቪ እኮ ነው የሚያስተላልፈወው

  • @DeseFikado
    @DeseFikado Місяць тому +5

    በመጨረሻ ያነሳህዉ ሀሳብ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነዉ
    የመከላከያ ሠራዊት ተብዬዉ በአማራ ክልል ሰላማዊ ዜጎችን ተኩሰዉ ሲገድሉ ምንም ደንታ የላቸዉም የፀጥታ ኃይሎች ደነዞች ናቸዉ

  • @user-wp5bx9lu3o
    @user-wp5bx9lu3o Місяць тому +2

    ሰሌ በአጠቃላይ የታደሙት ሰዎች የኢትዮጵያ ተስፋዎች ሳይሆኑ ስልጣን ባገኝ ብለው ተስፋ የሚያደርጉ አጋሰሶች ቀባሪዎች ናቸው እኔ እንደማስበው ጥሩ ራእይ ያላቸው የተደበቁ ምሁሮችን ብትጋብዝ ጥሩ ነው

  • @Chaina88
    @Chaina88 Місяць тому +1

    መንግስት ከዊልያም ሩቶ መማር ልምድ መውሠድ አለበት የህዝብን ድምፅ መስማት ህዝብን ማክበር ለህዝብ በእውነት መመለስ

  • @merschers
    @merschers Місяць тому +1

    እውነት ነው

  • @Chaina88
    @Chaina88 Місяць тому +2

    ቢነገር ቢነገር የማይሠማ ገዢ መገዳዳል መች እንደሚቆም መደማመጥ መቼ እንደምንጀምር አላውቅም

  • @user-iz3bb2vw7k
    @user-iz3bb2vw7k Місяць тому

    Appreciated. Your thoughts are clear and in favor of peaceful and civilized Ethiopia.

  • @selemonAbebe-be8it
    @selemonAbebe-be8it Місяць тому

    የህዝብ ልጅ ሠለምን ሹምየ አደንቀዋለው

  • @danielseid3652
    @danielseid3652 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @ahmedmohammedamin
    @ahmedmohammedamin Місяць тому +3

    የመንግስት ሥልጣን የህዝብ አደራ የምሆነዉ በህዝብ የተመረጠ መንግስት ስሆን ነዉ ።

  • @mustefatesfaye6790
    @mustefatesfaye6790 Місяць тому

    I am very happy about all the discussions and respectful to all participants. Keep it up!

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 Місяць тому +1

    ልክ ነው ሰለሞን ያልከው ኢትዮጵያዊነት ያስቀደመ ማለትህ ነው ግን ህገ መንግስቱ በዘር ላይየተመሰረተ ፓርቲ እንጅ ሌላውን ለማስተናገድ አይመችም ይሄ ሁሉ ፓርቲ የተፈለፈለው ፍርፋሪ ለመለቃቀም ነው አሁን ባለው ሁኔታ መንግስት አማራ ክልል እያደረገ ያለው ጦርነት አማራን አማራ ነኝ እንዲል አድርጎታል ኢትዮጵያዊ የሚል አስተሳሰብ እንዲፈጠር ከተፈለገ ህገ መንግስት ተሻሸሎ የዘር ፖለቲካ ካልጠፋ አትድከም እነዚህን ሰብስበህ ለውጥ አይኖርም መንግስት ነው ችግሩ የሽግግር መንግስት መመስረት አለበት

  • @user-yc6fv8dt1l
    @user-yc6fv8dt1l Місяць тому +2

    እድሜ

  • @soud986
    @soud986 Місяць тому +1

    Werada hizb

  • @samsontedla3564
    @samsontedla3564 Місяць тому

    The program is very encouraging .we have to learn from our neighbouring country Kenyan President Democratic approach to the people I am sure this show can bring a cultural change in our country leadership thanks

  • @makonnenbeyene7498
    @makonnenbeyene7498 Місяць тому +1

    Public should be mature politically and socially and appropriately allowed every chance to participate in all activities regarding the concern of Ethiopia

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Місяць тому +1

    ጥሩ ሻይ ቡና

  • @Hkim185
    @Hkim185 Місяць тому +4

    ሞጋጋዉን ሰማነዉ
    ሞዛዛዉንም ሰማነዉ
    አለቃቃሹንም ሰማነዉ
    እኔ አወቅልሀለሁ ሰማነዉ
    እርሰ አሰመላሹኑንም ሰማነዉ
    ይባሰ ብላቹህ
    ይንን ድፎ ደቦ
    ጮማ የዘጋወ
    የሸማግሌቀላለ ይዛቹብን መጣቹሁ

  • @user-tm2dm4nu5o
    @user-tm2dm4nu5o Місяць тому +1

    ሰሌ ሰላም ነዉ እስቲ ልጠይቅህ መንግስትን በነፃነት የመተቼት ጉልበት ድፍረት አለ ካለህ አንድ ብሔር በዘሩ ብቻ ተኮንኖ በተፈጠረበት አገር በቀዬዉ በመንደሩ በአዬር በድሮን በታንክ በመድፍ በሞርተር በቢኤም በዙ ሀያሶዎስት አዬር ህይሉ ምድር ጦሩ ባህር ኋይሉ የጥይት እሳት የቦንብ ናዳ የመትረዬ ጅራፍ የኬሚካል በረዶ እዬወረደበት ላለዉ ህዝብ ምን ትላለህ ይህ ሲደረግ መንገስ አለ ብለህ ታስባለ መንግስት አለ ካልክ የማን መንግስት ነዉ መንግስ ያዳላል ብለህ ታስባለህ መንግስ ማለት የሀሳብ ግልፅነት የማስተዋል አእምሮ በህግ ልእልና የሚያምን ፍትህን የሚቼር የፍቅር ልብ የእኩልነት አይን የሚራራ አንጀት የሚፅናና ክንድ ያለዉ የህዝብ ሎሌ ነዉ የእኛ አገር መንግስት ግን ይህንን ገልብጦ የሚሰራ ነዉ የእኛ ታሪካዊ ሀላፊነት ምንድነዉ ይህንን መንግስት በቃ የሚለዉ ማነዉ ይህንን ለኦዴንስህ አንብበህ እንዲነጋገሩበት እንድታደርግ አደራ ሰጠሁህ

  • @meserethailu7647
    @meserethailu7647 Місяць тому

    ምርጥ ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Місяць тому +3

    በአሁኑ ሰሀት ፓርቲ ትርፍ አንጀት
    ማለት ነው ተቆርጦ መጣል አይቀርም 😂

  • @kukutilove
    @kukutilove Місяць тому

    ኢትዮጵያውያን ምቀኞች ስለሆንን ስናለቅስ እንኖራለን ! ኢትዮጵያውያኖች በሙሉ ተሰብስባቹ የትግራይን ህዝብ ለማጥፋት፠ጨፐጨፋችሁት ነገርግን የትግራየ ህዝበ አልጠፋም አአማራና አብይ ግን እየተጠፋፋቹ ነው❤

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Місяць тому

    ድርድር የለም ካአራጅ ባለየ ፋሽስት ሀይል ጋር ገርስሰን መጣል ብቻ ነው በጌታ ሀይል ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 Місяць тому +3

    ካንተ ጋር ምሰራበት ቀን እንዴት እንደሚናፍቀኝ

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe Місяць тому +2

    ብርቱካን ሚደቅሳ መጨረሻ ላይ ከዘርዋ ጋር አብራ ቆመች ! ሆዳም ናት ።

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Місяць тому

    እርኩስ እርካሽ ባለየ አውሬ ሀይል ከቤተ መንግስቱ ተቀመጡ አሁን ቀንጥሰን እንጥላቸው አለን በጌታ ሀይል ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Місяць тому +2

    መንግስት ለምን ትላላችሁ ይህ አራጅ አውሬ ሀይል ነው ፋሽስት አራጅ ወንበዴ ሀይል

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex Місяць тому

    የትርምስ መድረክ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Місяць тому +1

    The poll. Once upon a time , Ethiopians helped Kenyans to have the Rights they practice now !!!

  • @NardosHaileslase
    @NardosHaileslase Місяць тому +1

    ያለፉት 27 ዓመታትን የጨለማ ዘመን ብለው ከደመደሙትና አሁን የበራላቸው አካላት ጋር ካልሆንክ ወንድም ሰሌ እዛ ውስጥ የነበሩ ችግሮች በማረም ሪሼፕ በማድረግ ያንን ማስቀጠሉ አይሻልም ነበር ወይ?የነበረውን እያፈረሱ ሁሌ ከዜሮ መጀመር Ultimate goale ያደረገን መነሻ ከመሰረቱ ነው መቆም ያለበት።

  • @santaw5392
    @santaw5392 Місяць тому

    ❤ 🇪🇹 ችግሩ እነዚህ ሰዋች/እነገሜ ማገዶና ሰው እየፈጁ ነው የሚማሩትና የሚሰለጥኑት፣ ሲጀመር በብርጭቆ ዉሀ ለህፃን አይሰጥም። በመግደል፣ በማፈናቀልና፣በመዉረስ ውስጥ እንዲመሩም ሆነ እንዲማሩ መፍቀድ የለብንም/ይወገዱ።

  • @ahmedmuhye4271
    @ahmedmuhye4271 Місяць тому

    Termaje hasbe naw

  • @user-wv4iu3ul2r
    @user-wv4iu3ul2r Місяць тому +1

    አረ ተውው ህዝቡማ ዝንጀሮ በመስቀል አደባባይ ወጥቶ ቢጮህ ህዝቡ ያንጨበጭባል፡፡

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Місяць тому +2

    Dr. Abiy Ahmed is an extraordinary leader who works tirelessly to improve the lives of the people of Ethiopia.

    • @santaw5392
      @santaw5392 Місяць тому +1

      ❤ 🇪🇹 ችግሩ እነዚህ ሰዋች/እነገሜ ማገዶና ሰው እየፈጁ ነው የሚማሩትና የሚሰለጥኑት፣ ሲጀመር በብርጭቆ ዉሀ ለህፃን አይሰጥም። በመግደል፣ በማፈናቀልና፣በመዉረስ ውስጥ እንዲመሩ/እንዲማሩ መፍቀድ የለብንም/ይወገዱ።

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 Місяць тому

    በትክክልሰውበላ አብይ ሰላምየለውን ሰለለላም ይሰብካን አብይየሰው በምጠጭነው

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Місяць тому +1

    አራጅ ቡዳ አውሬ መንግስት ነኝ ያለ አላጋጭ ህዝብ አይቀበልም ይህን አውሬ ሀይል መገርሰስ ብቻ ነው ፈጣሪ ንጉስ ይገርስሳቸው በሀይሉ አሜን አሜን አሜን

  • @NasirJemal-lz7qm
    @NasirJemal-lz7qm Місяць тому

    ሹሜ ያንተ ሾው እጅግ ግሩም ትምህርት ሰጪ ነው።

  • @user-wv4iu3ul2r
    @user-wv4iu3ul2r Місяць тому +3

    ፈቀቅ ከፍ እንበል የሚለው ትክክል ነው፡፡ ምክንያቱም ሾርት ሚሞሪ ያለው ህዝብ ይዘህ የበለጠ ሐሳብ ይዘህ ተቀባይነት አታገኝም፡፡

  • @Babi-qh5ft
    @Babi-qh5ft Місяць тому

    Shayi buna far from the reality from the ground

  • @wagayebahiru86
    @wagayebahiru86 Місяць тому +3

    sol ayigebachewm poletikegnochi denkoro nachew

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Місяць тому

    አላጋጭ ሴሬኛ ባለየ አውሬ ሀይል ገርስሰን እንደምንጥለው እወቁ የአማራን ህዝብ አርደው ባሰቃቂ ሁኔታ ለ6 ስድስት አመት መንግስት አይሆኑም እመኑ ጌታ በሀይሉ ገርስሶ እንደሚጥላቸው እወቁ የግዳ ይልቀቁ ወንበሩን

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 Місяць тому +2

    Hager atfiwoch nachew Zelalem tqawmo bich lela minm trgum yelachewm

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 Місяць тому

    ሰለሞን ሹምዬ እኔ ግን ቀበሌ ነው የናፈቀኝ 🤗 የቀበሌ ሊቀመንበርና የበላይ አካል! ከላይ የመጣ ትእዛዝ ! መመርያ! ወዘተ። ፈጣሪዬ ተመስገን የኢትዮጵያን የተንዛዛ የባለግዜዎች ቢሮክራሲ ዳግም ወደማላይበት ሰላማዊ ሃገር ዘወር ስላደረከኝ። ወገኖቼ ዘመዶቼ እግዜሩ ከዘወትር ሰቆቃ ይገላግላችሁ ጽናቱን ይስጣችሁ 💔

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Місяць тому

    ህዝቡን እያላገጡ ለምደዋላ። ለ50 አመት

  • @sifraybatire3234
    @sifraybatire3234 Місяць тому

    Be-Zoom lemin anaworam...

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Місяць тому

    ህዝቡ የበሰለ ነው አራጅ አውሬ ባለየ አይቀበልም አበቃ ወንብሩን መልቀቅ ብቻ አለባቸው አራጅ ሒትረል ሀይል ልናይ አንፈልግም አበቃ

  • @User13046
    @User13046 Місяць тому +1

    ከዚህ በኋላ የኢትዮጵያ ዉስጥ ፓርላማ ዉስጥ የሚገቡ ሰዎች ለማጨብጨብ እጅ ብቻ ካላቸዉ በቂ ተባለ።

  • @danielseifu
    @danielseifu Місяць тому

    Bate Urgessa? where is he? why don't you ask about him? you use to have him in your show right?

  • @RahelJovani
    @RahelJovani Місяць тому +1

    ስለየትኛው አገር ነው የሚያውሩት። ቄራ የሆነችው አገረ ኢትዮጵያ እንዳይሆን። በሉ ልጆቻችሁን ኮሌጅ እንዳትልኩ። አራጅ በየመንገዱ ከአውቶብስ እንዳያርዳቹህ። በአዲስ አበባ መብራት እንዳትሸወዱ።

  • @maminenabel4056
    @maminenabel4056 Місяць тому

    ሰለሞን አዲሱ ጀነሬሽን ገብቶታል ትልልቆቹ ገለል ይበሉ ሁሌ አንድ አይነት ናቸው ለውጥ የሌላቸው ዋጋ እያስከፈሉን ነው።

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 Місяць тому

    የአንተን ሾው አደንቃለሁ ከአንተ ሾው ባሻገር የመንግሥት ኃላፊዎችና የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች Political discourse and public speech ላይ ስልጠና ቢሰጥ ምናልባት ሁኔታዎች ይሻሻሉ ይሆን?

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Місяць тому

    ስተት የለም ትክክል ነው ሰለሞን የገለጹት

  • @user-nj9ee2zo5h
    @user-nj9ee2zo5h Місяць тому

    ሰሎሞነ እነኚህ እኮ መናጆ ናቸው መናጆ ማለት የምትሸጥን በግ ወይም ፍየል ገበያ ለማድረስ አብረው የሚሄዱ ግን የማይሸጡ ማለት ነው እነዚህም መሪ የማይሆኑ መሪ የሚሆነውን ወደቤተ መንግሥት የሚሸኙ አጃቢዎች ማለት ናቸው::

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 Місяць тому

    በመጀመሪያ ሰው በመሆን ኢትዮጽያ በምትባል ሀገር ውስጥ ስለሚኖር ሰው ኢትዮጵያዊ ዜግነትና መብት ማመን ቀጥሎም በኢትዮጵያ ሀገርነትና በባንዲራዋ አምኖ ነው ኢትዮጵያዊ የሆነና በኢትዮጵያ ያመነ ከዛ በሁዋላ ስለሌላው ፖለቲካዊ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ አወቃቀር መነጋገር ኢትዮጵያን ለማፍረስና ለመከፋፈል ከጀርባ እየዶለቱ እዚህ ቦታላይ ቀርቦ መነታረክ ትርጉም የለውም አለባብሶ ቢያርሱ ባረም ይመለሱ ነው የዚህ ዘመን መንግስት ከፋፋይ ገዳይ ሀገርን የመበተን አጀንዳ ይዞ የሚጉዋዝ ነው የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዱን ይስጠው ያፈሰሰው የንፁሀን ደም አንድ ቀን ጠርጎ ይወስደዋል

  • @alemayehutaye7711
    @alemayehutaye7711 Місяць тому

    እኔ የማዝነው ሁልጊዜ ህዝብን ለማታለል ደፋ ቀና የሚሉት ደደቦችን ማየቴ ነው። ደደቦች ስለዘር ምግብ እያጣ ለሚገኘው ያወራሉ። ድንጋይ በድንጋይ ላይ እየተቆለለ እዚህ ደረስን። እባካችሁ ተማርን የምትሉ ቃላት እየቃረማችሁ ለማሳመን አትሞክሩ። አዲስ አበባዎች ኢትዮጵያውያን ነን። እኛ ነጻ ነን። ዘረኛ አንሆንም። ስንፏቀቅ አንኑር። መስማት እየጠላን ነው። ሁል ጊዜ ጥላቻ። ዘረኞችን ለማውደም ህዝብ ተነስ።

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder Місяць тому

    እኔ እደግሌ የመንግስት ሠራተኛ ነኝ ግን ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ከልቤ የለችም ለምን ብትሉኝ በማንነቴ የተጨቆንኩ ነው።

  • @yismahendalkachew6241
    @yismahendalkachew6241 Місяць тому

    ኢትዮጵያ አሁን የገጠማት ነገር እኮ በባዶ ቤት አጨብጫቢ የሆነ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ከእውቀትም ከስነምግባርም እጅግ የራቀ ጨቅላ ገጥሟት ምንም ሳይሰራ ጨብጭቡ (አጨብጭቡ)፣እልል በሉ፣ አድንቁ እያለ አገር የሚያፈርስ ዋሾ ስለገጠማት ነው።

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Місяць тому

    ያልበሰሉሰ የፖለቲካ ፓርቲዎች ናቸው ህዝቡማ በሰሏል ቀድሟቸውም ሄዷል እሰኪ ጀግኖች ለህዝብ ከቆሙ እሰኪ ደፍረው ከፊት ቀድመው ይምሩን እንደሰው ካሰቡ

  • @yibrahfisha9859
    @yibrahfisha9859 Місяць тому

    እውነት EBC ሃላፊነቱን በአግባቡ የሚወጣ ተቁዋም ነው ወይስ ንግግሩ ለፖለtካ ፍጆታ ነው? ምላሽ ሊሰጥበት ይገባል

  • @user-wv4iu3ul2r
    @user-wv4iu3ul2r Місяць тому

    በሀይል ሊያስገቡህ ፈልገዋላ? ጆይን ጆይን ...ወዴት ወደ ጆንያ ነውው ♥

    • @girmachewatnafu4765
      @girmachewatnafu4765 Місяць тому

      ልጆች አይደሉ ተዋቸው ይቦርቁ ፣ይልቅሱ፣ይኩርፉ

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 Місяць тому

    የምትወያዩበት ነገርን ለመረዳት በጣም ይከብዳል!! ምንም ነጥብ ማስቀመጥ አትችሉም በስሜት ነው የምትነዱት። የጎደለው ነገር ምንድን ነው በኢትዮጵያ ውስጥ፣ ለምን እያላችሁ? በአጠቃላይ ወሬ ብቻ? ሰዉ መጀመሪያ መሰረታዊውን ነገር አሟልቶ እንዲኖር የሰዉና የመንግስት አስተዳዳሪዎች ስራ ምንድን ነው???

  • @AbuHani-lc3vu
    @AbuHani-lc3vu Місяць тому

    የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ የነበረው በቲ ኡርጌሳ የመገደሉ ምክንያት?

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c Місяць тому

    ሰለሞን ዘሬ ገና ተመቼሃኝ

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 Місяць тому

    Does your discussion have anything to do with the present Ethiopia? I looks as if it is the assembly of the forgotten.

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Місяць тому

    Get the hell of Amhara region. Respect the basic Rule of Law!
    Amend the constitution.
    All citizens must be seen as human and as a citizen of the nation!.

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Місяць тому +1

    FANO IS NOT BRAVE ENOUGH TO FIGHT THE ETHIOPIAN NATIONAL DEFENSE FORCE FOR 15 MINUTES FACE TO FACE.

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 Місяць тому +1

    እንዲህ ያለው ሾው ለስልጣኜ ሲባል እስከ ወዳኛው ቢቀር እና አድስ እና ኣይብሪድ ኣሳብ ይዛችሁ ብትቆርቡ ምክሬ ነው እንዳው ዝምብሎ በቺፕ ዩቱብ ኢንቨስትመንት መጠመድ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ፋይዳ የለውም 😊

  • @getachewdesalegn2911
    @getachewdesalegn2911 Місяць тому

    Wrong people in the right place made all political chaos in z past 60 yrs.

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Місяць тому

    ውሀ በመጥፈቱ ዛሬ ውሀ ቢጠማህ ውሀ በኩባያ የሚሰጥህ የለም!በምንጮች መድረቅ እና በቧንቧ ውስጥ ውሀ የለም!

  • @rahelzegeye2866
    @rahelzegeye2866 Місяць тому

    ስማ ነጭ አምላክነት አይደለም የኔ መሀይም የውጭ ሀገራት መኖራቸው ዲፕሎማ ግንኝነቶችንም ለማዳበር ነው ሌላው ለኦነግ ሲሆን ሌላእገር ምንም ችግር የለውም ለወያኔም ስሆን ምንም ችግር የለውም ለእማራ (ለፋኖ) ሲሆን ነጭ አምላክነት ነው ? ተቀጣሪ

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 Місяць тому +1

    Ahun Enat party poltika parti new???
    Zeregna asafari mejemerya le rash hun were atawra

  • @birhananega2843
    @birhananega2843 Місяць тому

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አሁን ያለዉ መንግሰት በቃኝ ተረከቡኝ ብልህ ጦርነቱ ይቆማል ብለህ ታሰባለህ ወይ?

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 Місяць тому

    Awo achebchabinet yebizihanu meleya hunewal!!! ""Ye partewoch kuter ke3 meblet yelebetem...."

  • @user-px4wb8mr6o
    @user-px4wb8mr6o Місяць тому

    አገር የዜጎች መንፈስ ናት በሕግና በዜግነት ማሕበሪዊ ትሥስር ናት በብሐርተኝነትና በጎሠኝነት ራስ ገዝ መንግሥታዊ አወቃቀር እንደ ቋንጣ የተንጠለጠለችው ኢትዮጲያ በዝቅተኛ ሕልይና የፖለቲካ ንቃት በጎደለው በሕግ በሚቃኝ ወንጀለኞች አእምሮአቸው በወንጀለኝነት በተሣሳተ ክፋት በግብታዊነት የሚመሩ ኃላ ቀሮች መርሕ በውሸት የተከፋፈለው ህዝብ ጠባሳነቱ የማይጨርሡት የዜጎች በደል አለ ? ሕመሙ የዜች ነው ????

  • @melber7957
    @melber7957 Місяць тому

    Ende lebu tenagro yemenor Amara becha new ye Abiy zemedoch selehonu! Enantew teweyayu yet endemetdersu enayalen

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 Місяць тому

    Sorry to say that but ሽበት ያበቀሉ ህፃናት ነው ሚመስሉኝ ጡጦ ጠብተው አልጨረሱም 😂

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria Місяць тому

    አሁን እንዶው ስለአገር ምትቆረቆሩ ትመስላላችሁ
    ከምሰሩበት መስራቤትም ይሁን ከካፌ የትግራይ ተወላጆችን ጠቁማቹ አላሳሰራቹም??

  • @gedioneshetu1124
    @gedioneshetu1124 Місяць тому

    What is the main target of this program.

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh Місяць тому

    Del Le Jegnaw AMARA Fano 💚💛❤️

    • @MelkamsewAyal
      @MelkamsewAyal Місяць тому

      @@Hareg-ku2hh
      ለጃውሳው ለሌባው ለዘራፊና የራሱን ወገኑን ስለገደለ ነው የአንች ጀግና የሆነው?? ድሮስ ትምህርትን የዘጋ ደናቁርት ምን ይጠበቃል??

  • @wagayebahiru86
    @wagayebahiru86 Місяць тому

    sol tichilaleh

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Місяць тому

    ምንድን ነው የውይይቱ ዓላማ?

  • @abiyubeshah
    @abiyubeshah Місяць тому +1

    ሰለሞን ሹምዬ እድል አግኝቶ ስልጣን ቢይዝ ከኡጋኔዳው ኢዲ አሚን ዳዳ የከፋ ጨቋኝ አምባገነን ይሆን ነበር።ፈጣሪ መልካም ነው።