و عليكم السلام ورحمة الله ماشا الله. جازك الله يا شخونا. اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ ❤🌹
Ine mlew izi grup dawa isketelalefebet dres lemn yeshrk menahareya yehonew mewlid video ayseraletm meshefafen ayawatam alahn fra sew mechem bihon atfra
ከምንም በላይ እምወደውን እስልምናየን ያረቢ የአላህ በቁረአን ሙሉ አድርግልኝ
አላህ ጀነትን ያወፍቀን ያረብ
ማነዉ ግን የሚለቃቸዉን ሲሰማ ልቡ እርጋታን እራስን መገምገምን ብቻ ብዙ ነገር የሚሰማዉ አቡ ኢያድ አላህ ይጠብቅህ☝
Yana wude ena ena ba hasbe na bchakte zuryaya chalimobign chanki tibebe silagn yehi hades sadmite yamnore tasfa yetayegnli yawuste wusitan silamngre nabsyaya ergte telalachi ehita
Me❤
እኔ ሠላሜን ሣጣ ወደዚህ ነው የምመጣው
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱሎሏህ
_ኢላሂ ብዙ ያልተፍቱ ህልሞች አሎኝና ለአንተው ትቸዋለሁኝ እርዳኝ ደካማ ባሪያህ ነኝ ጌታየ ☝🙏_
=
ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ከነፍስያ በሽታ ነጃብይበለን እስኪ ስለነፍስ በሰፊው ስታልን አላህ ያረጋጋን በኸይር ታዛዥ ያድርግልን ልባችንን
ጀዛክ አላህ ምክርህ አይጥገብ አለሀምዱሊላህ ለአላህ። ምስጋና የገባው
እእእፍፍፍፍ የሠላም ቻናል እድሜህ ይርዘም መጨረሻህምይመር አላህ ይጠብቅህ ሁሌየ የምታስተላልፋቸው ጠቃሚና ገቢናቸው ስራህን አላህ ይውደድል
አላህሆይአንተው በዝነትበራህመትህየውስጤንታውቃለህእናከምጨነቅበትሁሉ ገላግለኝያረብከአንተውጭከጭከትየሚያወጣኝየለም ለኢላሀኢለላህ
ያ አሏህ ምንኛ ያማረ ምክር ትዉስታ ነዉ አሏህ ይጠብቅህ መካሪ አስታዋሻችን ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
😢😢😢😢😢😢😢ኢላሂ ያላንተ ማን አለኝ በሰው ሀገር አታንከራተኝ ያረብ ደከመኝ ደከመኝ የአላህ ደግፈኝ
አይዞን
አላህ አንተ በተናገርከው እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አሚን የኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ባረክ አላሁ ፊክ
ዛሬ ደሞ ሶስተኛ ነኝ ቅመሞቸ ዱአ አዲርጉልኝ በምንም የማይተዉ እራስ ምታት ሊያሳብደኝ ነዉ 😢
ዘይት ዘይቶን ተቀቢ ቁራን እየቀራሸ አብሸሪ አላህ ያሸረሸ
አሏህ የሽፊክ
@@allahalrahman833 አሚን ተቀብቸ ነበር
Bአላህ ይሽፉክ በጀዋል ማውራት አታብዝ እኔ ታወራያመኛል
አላህ ያሽርሽ ዉዴዋ
ያረቢ እኔያተባሪያነኝ አግዘኝ ደክሞኛል
ጀዛከ አላህ ኽይር ኡስታዝነ
S a w ❤❤❤❤❤
ያረብ መልካምነትን ወፍቀን ያረህማን
ጀዛከላህ ኸይር ኡሰታዝ ባተ ዒልም የምትለቃቸው ሁሉ እንዴት ነፍሰያየ ይረገ ጋል
😢😢😢😢💔💔💔💔🕋🕋🕋الله على محمد صلى الله عليه وسلم 😢😢😢😢😢
ሱብሀን አላህ ምክርህን ስሰማ እየተጠናቀርኩ ነዉ በአላህ እገዛ አላህ ይጠብቅህ
ያረሡለሏህ በሠማነውየምንመራያርገን ኢላሂ📿📿📿📿📿📿📿
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሶላህአሊወሰላም❤❤ሶሊህአሊወሰላም
ያረብ አላህ ልባችን ይመልስልን😢😢😢😢😢
አለሀ ላጄናት ከሚላፉት ያዲርጋን ሂልማቺን አለሀ ያሳካልን ያራቢ ኡፉ ሂዋታች በእበዳ ሞታችን በሻሀዳ አርጋዉ ጃዛካላሀ ወንዲማችን አላሀ ይጣቢቅህ መልካም ነጋር እናይታላዉ መዚጊድ መስራት ዋዛታ ጊን አልታሳካልኚም በኣራካ እንዲሳጣኚ ዱኣ አርጉ😢😢😢
አሚን🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛከላህ ያረብ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
በሰማነዉነገርተጠቃሚያድርገንየአላህ
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا ❤
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ኢላሂ አንተ መጨረሻየን አሣምረልኝ ያረብ
አሚንንንን ያረብ ወአሊኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበርካቱሁ
አላህየአተልባችንመልሥለነወዳተያረብ
አላህ ይዘንልን የአኸይራ ቤታችንን የምንገነባ ያርገን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ስለላሁ አለይሂ ወሰላም
ስለላሁ አለይሂ ወሰላም
ስለላሁ አለይሂ ወሰላም
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ላኢላሂ
አለሀ ይሚረን
ሀቅነው
ወድምዬ
ሽህ ባረከሏሁ ፈኩም
ስለሏሁ አለይሂ ውስለም
አለሁማ አሚን አሚን አሚን አህሊን ወአሊኩሙ ሰለማ ወረመቱለህ ወበረከቱ
ጀዛከላሁ ኸይረን
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አተን ስሰማ የተጨነቀይዉ ነብሴ ሰላም ታገኛለይ😔😔
እስኪ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ😢
አላህሁልንምህይርየተባለሁሉያስካካሽ
ሰለለ አለይሂ ወሰለም ዋሌኩም ሰለም ወረህምቱለህ ወበረክቱሁ አለህ ቀኘን መገዳ ይምረን አሚንንንንን ያረቢ
ጀዛከላህ ከይር በሰማነው የምንጠቀም ያርገን😢
አንደኛ ነኝ ዛሬ 👌🥰
Hi
ቀደምሺኝ
ጀዛክላኸይርባርክላፊክኡስታዝ
እሢ በአሏህ ዱአድርጉል አልሆነ ሂወት ውስጥነኝ
ጀዛክ አላህ ኸይር
ጀዛከ አላሕ ኸይር ዉድ ዉሥታሥ አላሕ ይጠብቅሕ
❤❤❤ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ሰ ዓ ወ ❤❤❤❤አሚን
ስለላ አለይሂ ወሰለም❤
Mashalah
ኡስታዝ አገራችን ሰላም አቶል በዱአ አትርሱን
እስላምነዉሕይወቴ ኢላሕ ገዲፈኝ ያላተማንአለኝ ምክረሕ ንበጣምነዉየምወደዉ አላሕይጨምረልሕ የእስላምወንዲሜ
صلى عليه وسلم😢😢😢
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ጃዛካላ ኸይር በሰማነዉ የምንጠቀም ያዲርገን ያርቢ ሱ አ ወ❤❤❤
جزاك الله خير
allah ytebkh wandme mashe Allah
Hi
ጀዛኪላህከይረን😢
Amiiiiin Amiiiiiiin 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
اللهم صل وسلم على نبينا محمد ❤❤❤❤
Allahmedulila ya Allah
ያረብ😢🤲🤲🤲
Maasha'allha jzl ❤️🥰
Allah hum Amiiin ♥️ ya'rabe ya'rabe ya'rabe
አላህ ይጠብቅህ ❤
አደኛ ነኝኝኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘
_አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ በራስ መተማመን የለኝም ምን ላድር ሁሌ ከሰው በታች የሆንኩ ይመስለኛል ምንም መስራት የምችል አይመሰለኝም ይሄንን ስሜት እንዴት ላስወግደው እስኪምክረኝ ሁላችሁም የምታውቁትን እስኪ አጋሩኝ በአላህ ይሁንባችሁ ቅንጭላቴ ሊፈነዳ ነው ለሁሉም ነገር ፈሪ ነኝ ዱአም አድርጉልኝ_
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱአይዞሽ እህቴ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አብሺሪ እህቴ በዋትሳፕ ለማዉራት እንደት እንገናኝ
Allahn fra
ዋለኩምእሠላም አብሺሪ አላህ ጀገና ያድርገሺ
_ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ እማ መፍራት ያለብሽ ቦታ ፍሪ ከዛ ውጪ ወላሂ ምንም ሁኒ ምንም ጌታሽን የስጠሽን ውብትም ሆና ማንናትሽንም የስጠሽ ጌታችን አላህ ስለሆና በማንናትሽም ሆና በወብትሽ አትመፄድቄ እንጂ ሴት ልጂ በራሷ ከተማመናይ ውድቀሽ አትውድቄም 👌አልሀምዱሊላህ እኔ በራሴም ሆና በማንነቴ አልሽማቀቅም 💪👈_
الله ❤❤❤❤اللهم
ኡስታዝ ቀጥልበት
Yaallah
Amiiiiin yareb 🤲🏽
و عليكم السلام ورحمة الله ماشا الله. جازك الله يا شخونا.
اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ ❤🌹
Hi
@@SelhadinAbdi ?
ያረቢ
جزاك الله خير💐💐💐👍👍
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا استاذ الله يذكره بالخير جزاك الله خير 🎉😘
👍👍👍 اللهم صل وسلم على نبينا محمد الله شر
አሰለሙ አለይኩም ውዴ እህት ውንድሜች ሰላምችሁ ይብዛላችሁ እናም ዱአ አድርጉልኝ ውንድሜ በድንገት ሞትብኝ በስደት ሀዘን ከበደኝ 😢😭🤲
ያረቢ አላህይገዝይሽ ሀዘንሽንም አላህ ያቅልልሽ ለቤየተሰችይሽይም አላህመጺይናናትንይስጣቸዉ
እሱንምፊርዶሰልጀነትንይወፍቀው
አንችንምየሶብሩንውሀያጠጣሽ
ሁላችንምወደዛውነንበተራችን
አሏህ ማረፊዉን ጀነተል ፊርዶስ ያርግለት አንችን ቤተሰበችሽንም አሏህ ሶብሩን ይስጣችሁ
الله يرحم يارب 🤲🏼
እኔም😢😢አልህ ይዘንላቸው😥😥😥
Amiiin yarn🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤❤ይህ ፕሮግራም እዴት እደሚወደው አባ ይመችህ ወድማችን
እላሂ ጠብቀን
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ሃባይብ እደት ናችሁ ውድ የለኢላ ሃኢለላህወንድም እህቶቸ ዱኣ አርጉልኝበአላህ እዳረሱኝ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በያለንበት በዱአ እንበርታ ሀገራችንንሰላም አላህ ያድርግልንያረብ
ولكم سلام ورحمة الله وبركاته
انشاءالله❤ 🎉🎉🎉ماشاءالله
አሰላሙአለይኩምእህቶቸበየአአላችሁበትየአላህሰላምአይለያችሁ
ቁርአንመቅራትፈልጌእሚአቀራኝእጣሁ
በክፍያደግሞቅድሚያየ3ወርነውእሚሉት
እናይችንፅሁፍያነበበሁሉበአላህስምእጠይቃችሁአለሁአገናኙኝ
❤❤❤
🤲🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢يرب
❤❤☝️❤👌
ሐቅ
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
አ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂aminn
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
🕋💔🕋💔🕋💔🕋😥😥😭😭💔🕋💔
Ine mlew izi grup dawa isketelalefebet dres lemn yeshrk menahareya yehonew mewlid video ayseraletm meshefafen ayawatam alahn fra sew mechem bihon atfra