Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋው ደስ ይላል ቁጥር አንድን ካየሁት በሁለት አመቴ አሁን ደስ ብሎኝ ጨርስኩት ምርጥ
ሮማን በፍቃዱ ልዩ ትወና ነው! የሜካፕ ባለሙያዎች መቼም እፁብ የሆነ ስራ ነው! ልጅሽ ሆና የሰራችው መቼም ውበቱዋ ትንግርትነው! 🌹
አሪፍ ትልቅ ትምህርት አለበት በተለይ ለክፉ ሰዎች መጨረሻችሁ አያምርም በዚች በትንሽ እድሜአችን መልካምን ሰርተን ጥሩ አሟሙት እንሙት
ዋዉ ዋዉ ፊልሚ ማለት እንደዘነዉ
በስመአብ ሰው የዘራውን ያጭዳልምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው ተመስግናችሃል
wowwww እስካሁን ባለማየቴ ቆጨኝ በእውነት የሚያምር ታሪክ ወድጄዋለው በጣም ከምር ዋውውው
ቴዎድሮስ ስፍራዬ ere konjo min yeshalali yazi lij wobate eko wow wow wow nawo
እሚግርም ደራማ በጣም ያሠተመራል ስው የዘራውን ነው እሚያጭደው እናመሠግናለን በዚህ ቀጥሎበት
ጨጀ
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ሰው ሁሉ የእጁን ፍሬ ይበላል
ማን አለብኝ የሚል ሰዉ መቸረሻዉ አያምርም አቸራረሱ ደስ ይላል thanku
ሙስሊሞች ዱኣ አርጉልኝ ከርስተኖች በፅሎታቹ አትርሱኝ ሀጀ አለብኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሀጅ ምንድነው???
Habetam Tam የሆነ ጉደይ ወይም የሚሳስብ ነገር ማለት ነው
አላህ በመልካም ነገር ያስደስትሽ ጉዳይሽን ወይም ሀጃሽን ያሳካልሽ
የቀልብ የሙራድሽን አላህ ያርግልሽ ማማዬ ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ
አይዞሽ አላህ ሀጃሽን ይሙላልሽ
ካየኋቸው ቆንጆ አማርኛ ፊልሞች አንዱ ነው። ሁሉም ተዋንያን ተዋጥቶላቸዋል። ቀጥሉበት።
Wowwwww so good...Amazing and talented everyone👏👏
Sew yezerawun yaninu yachdal Romi my best actress i proud of u.Hulem bimseriwu sira lene andegna nesh
ሀሪፍ አስተማሪ ነው የምር እንደሌላው ተፋቀሩ ተጣሉ ተታረቁ የለበትም ሰው የዘራውን ያጭዳል ምን አይነቱ ጭራቅ አረመኔ ነው
እናመስግናለን ........ሮማን እና ደሳለኝ ስወዳቸው
ውይይ በጣም እሚያሳዝን ፊልም እውነት ሁሉም የስራውን ያገኛል
Wow was so nice i cried a lot romanye betam adenkshalehu...tederos u look like my littel brother i respect u
ዉይ እሮማን ስወድሽ
ሮማን ድምፅሽ ሲያምር
ዋው ደስ ሲል ፊልሙ መጨረስ ነበረባችሁ
Felmu batim haref naw latamirabat yistamril.kefit yatem ayidarsem minem saw menem besari terum yhun matfo barisu heleni ydinigal. laliw Tewoderos sefriyan telobegen sewodaw♥️tadeya wodeh alahu😘
😊You can you help me out you can get it 😂 a good friend kitty is your dog will have to don't do anything FBIKoko you are going through the first two weeks you can you just get your own God and the rest is the right way of a happy and healthy life
ወይ ጉድ መልካም መሆንም ክፉ መስራትም ነገ ነገ ለራስ ነዉ አሪፍ ነዉ
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው
በጣም የሚሳዝን ፊልም በጣም ቃላት የለኝም
ሮሚን ስወዳት
ዋዉዉዉዉ ግፈኜቺ የእጃቸዉን ሲገኙ ደሰ ይለኛል አሁንም በንፁሃን ወገኖቺላይ ሴራ አየሰሩ ህፃናትን ንፁሃንን ያሰጨፈጨፉ የእጃቸዉን ያገኛሉ 👍
በጣም ደስ ይላል መጥፎ ስው መጨርሻው ይህ ነው
ያሣዝናል ግን መጨረሻው ያምራል ሠውየው የሥራውን ነው ያገኘው ሢያንሠው ነው በቁሙ መሠቃየት ነበረበት !ልጁ ግን እናቱን ማግኘቱ ደሥ ይላል
Wow it's Amazing the last good..
በእውነት ለሚያዩት የሚዘገንን እህህህህህ
Harif masha Allah slalayehut aznalew
ይህን የመሰለ ፊልም እሰከ ዛሬ ሳላየው ቆጨኝ ግን ህፃኑ ፊት የተቀረፀው ትይንት ጥሩ አይደለም ልጁ እዳያይ ቢደረግ መልካም ነበር አልፎ አልፎ ድምፅ የለወም በተረፈ እናመሰግናለን ሁላቹንም 😘😘😘
እኔም ገና እያየሁት ነው
Ami welloyewa እይው እማ ያስተምራል
@@ሔዋንጎሹ እሽ ቆንጆ
Ewnet new mearey Des mil film new
ፕ
ውይ ሩማንንና ደሱን ስወዳቸው እፍፍ ከመጀመሪ አስለቀሱኝ በህልሜም ይመጡብኛን
ይህን ልጅ ስወደው የማነህ
Aziza mohammed you move is lake cherries so many educations excellent by your work I wanted these films translated to others languages
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
ክፉ ስራ መጨረሻ አያምርም 👍እኔማ ተሳሳሙ ብይ ጩውቴን አቀለጥኩት ተመስገን ፈጣሪ ሳይሳሳቱ እውነቱን ማውቃቸው🤲 ሽቃሊት ግማሽ ለሊት ለሽ ብላ ተነሳች😂 ምን ነበር አንቺን ባረገኝ እቅልፍ እንደ ወሃ የጠማኝ😢 😴😴
Wow wow wow wow wow
በስማአብ አሞማቱን በጣም ያሳዝናል አዉሬ ቢሆንም ሰዉ ብአደጋ ክፉ ለሰዉ የሚያስብ መጨረሻዉ ለራሱ ነዉ
ስወዳችሁ አይቸ የማልጠግበዉ ፊልም እናማ የእናት እባ ፈሶ እዴት ይቀራን ታምራት የስራዉን አገኘ
ዋው ያምራል ይህ ልጂ ትግስተ ስወደው
oh Aziz Mehammod I rely proud of you betam adinikalhu The story and directing every thing bravo!!! Aziz
ቆንጆ ነው ::::::::::::::::::::: !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Arifi filimi now 👍👍👍👍👍👍
የፊልሙ ግር ምት ሳያንሰኝ የነ አሜን ግቢ ትልቀቱ እንደው ግርርርርም አለኝ
ምርጥ ፊልም አምላክ በአንድም በሌላም ተበቃይ አምላክ ነው
በዘጠኝ ወር ውስጥ ልጁ በጣም አደገ ይሄን ፊልም ሪሞታችን ቢያየውጥሩ ትምህርት ነው በየመሃሉ ድምፅ ከኪሳቹ ብትሉንም
በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት
የሮማን ፊልሞች በንባ ያጥቡኛል
እናንተ ስለፊልሙ ኮሜንት መስጠት ሲገባችሁ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ምናምን ትላላችሁ የቆመ መኪና ይግጫችሁና
አረ እደዛ አይባልም kkkkkkkkkkk
Kkkkkkkkkkkkkk. #አይደብራችሁም ግን
እንደዚህ አይባልም
Are aydebrhm endea bak
Snta Bast ለምን ምን አጠፋን አይባልም
Best Ethiopian movie
የክፉሰው መጨርሻ ያው ክፉነው
እግዚ አብሄር ይይላችሁ ምናለጥሩነገርባታስተምሩ ድራማውክፋት እውነተኛውክት በጣምያስጠላል
አቤልየ ስወድክ የኔ ምርጥ
betam yegeremal sew bewetatenetu na begubezenaw seat yeserawun gef bedekamu na be erejenaw seat yachedewal Weyi betam yegerem
ውውው በጣም ደስ ይላል
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
እውነት ደስ የሚል ነው ያሳዝናልም በጉጉት ጨረስኩት መጨረሻው ግን ሲያምር ማለትም ታምራት በራሱ መገድ መሞቱ
የምገርም ፊልም ዋዉዉዉዉዉ በጣም ዴስስ አለኝ
ዎው ካጀማመሩ እሥከ አጨራረሡ የሚገርም ፊልምነው
ዋው ምርጥ ፊልም
በጣም በጣም የሚያምር ፊልም ነዉ ልቤ ባፌ ልትወጣ ደርሳ ነበር
This is the current story of Amhara 🥲🥲🥲
በጭላማ የተሰራ ምንም ግዜ ቢፈጅ አድቀን በይፍ ይወጣልየቡሚባለውለዛነው
Yetmechagn film
Ka. Majamarehe. Eseka. Macarasha. Minemi. Dasemile. Yelame. Endaze. Ayenate. Filime. Xiru. Ayedalme. No. No😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Wawe betam des yela asetmari new sew yezerawen new yemiyacedew betam enamsegenalen
The girl is so gorgeous, when she talks, all I needed was just to hear her and forget everything, she is calm and amazing.
ደስ እሚል ፊልም ዋዉ👌👌👌👌👌
አስተማሪፊልምነዉ
Its so ameizing
betam yemasazen derama
ምርጥ ፊልምነው
ጥሩ ትምህርት ሠጪ ነው በርቱ
Besmam ewunetim gize mizan new enameseginalen
በጣም ያምራል ፊልሙ
ቆይ ፊልሙ ውብ ሆኖ ሣለ ልጅ ፊት መሠራቱ አግባብ አይደለም ልጁን ዘወር ማድረግ ብትችሉ መልካም ነበር እድሜው ከፍ እሥኪል የተፈጠረውን እንደ ፊልም አይረዳም
yewenat betam dea ymel film naw tnx ylmdbacu
አንደኛ የሆነ ፊልም
Arif filimnewu endezhi aynet filim betam simet wust egebalhungi
ማማዬ
Woooow des yelali gen uuuuufffff chekani
ያሳዝናልያምራልምበርቱ
አደኛነኛ እንየው ጎድች እስኪ ላይክ ስጡኛ
Betam betam arif filem new
በስማም የታምራት አሟሟት ሲሰቀጥጥ የእጁን ነው ያገኘው
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
Enamsgenaln mert new bertu
Wawuu baxami araxino baxami wadachalo iseyi atee gadayni
አለ ማወቅ ችግር ነው አመዋውታቸው በጣም ያሳዝናል በተረፈ አሪፍ ፊልም ነው ዝም ብላቹ አሰታየት ብትሰጡ ጥሩ ነበር
ኧረ ልብ ሰቃይ ፊልም ነው ይቀጥላል በሉኝ እና ልቤን አሳርፉት ክፉ የሰራ ሰው ዋጋውን ያገኛል የታምራት መጨረሻው እብደት ሞት መሆን ሲያንሰው ነው
አዎ ክፋ ሰው እንዲህ ነው መጨረሻው አያምርም
እናምሰግናለን
ምገርም ነው
roman..bezu..filmuwan..ayechalew..ergatawa..waw..new..techelaleche..beka
መጨረሻላይወንድምእናእህሆናችሁተገኛችሂእንጅፊልሙአሪነው
Wendemea yet newu yalehewu men ale endezih bagatami enkuwan bagegneh /sol/ nice movie hod betasbesugnem
Flmu Arif new Komenteroch Wuste Nachu Yemechachu AboMedam sadewul Lecheresew
በጣምያምራል ክፍስራለራስነው
ፍቅር በድላ ነበር መሆን የነበረበት እርእሱ😁😁😁
የሰው ልጂ ክፋም ሰራ መልካም ነገርም ሰራ የስራውን ያገኛል ታምራትም የጁን ነው ያገኘው አሟሟቱ ይገርማል
ዬዚ ፊልም ቁጡር ሁሌት መውጣት አሌባት ባጣም አስታመር ናው
ዋው ደስ ይላል ቁጥር አንድን ካየሁት በሁለት አመቴ አሁን ደስ ብሎኝ ጨርስኩት ምርጥ
ሮማን በፍቃዱ ልዩ ትወና ነው! የሜካፕ ባለሙያዎች መቼም እፁብ የሆነ ስራ ነው! ልጅሽ ሆና የሰራችው መቼም ውበቱዋ ትንግርትነው! 🌹
አሪፍ ትልቅ ትምህርት አለበት በተለይ ለክፉ ሰዎች መጨረሻችሁ አያምርም በዚች በትንሽ እድሜአችን መልካምን ሰርተን ጥሩ አሟሙት እንሙት
ዋዉ ዋዉ ፊልሚ ማለት እንደዘነዉ
በስመአብ ሰው የዘራውን ያጭዳል
ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው ተመስግናችሃል
wowwww እስካሁን ባለማየቴ ቆጨኝ በእውነት የሚያምር ታሪክ ወድጄዋለው በጣም ከምር ዋውውው
ቴዎድሮስ ስፍራዬ ere konjo min yeshalali yazi lij wobate eko wow wow wow nawo
እሚግርም ደራማ በጣም ያሠተመራል ስው የዘራውን ነው እሚያጭደው እናመሠግናለን በዚህ ቀጥሎበት
ጨጀ
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ሰው ሁሉ የእጁን ፍሬ ይበላል
ማን አለብኝ የሚል ሰዉ መቸረሻዉ አያምርም አቸራረሱ ደስ ይላል thanku
ሙስሊሞች ዱኣ አርጉልኝ ከርስተኖች በፅሎታቹ አትርሱኝ ሀጀ አለብኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሀጅ ምንድነው???
Habetam Tam የሆነ ጉደይ ወይም የሚሳስብ ነገር ማለት ነው
አላህ በመልካም ነገር ያስደስትሽ ጉዳይሽን ወይም ሀጃሽን ያሳካልሽ
የቀልብ የሙራድሽን አላህ ያርግልሽ ማማዬ ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ
አይዞሽ አላህ ሀጃሽን ይሙላልሽ
ካየኋቸው ቆንጆ አማርኛ ፊልሞች አንዱ ነው። ሁሉም ተዋንያን ተዋጥቶላቸዋል። ቀጥሉበት።
Wowwwww so good...Amazing and talented everyone👏👏
Sew yezerawun yaninu yachdal
Romi my best actress i proud of u.
Hulem bimseriwu sira lene andegna nesh
ሀሪፍ አስተማሪ ነው የምር እንደሌላው ተፋቀሩ ተጣሉ ተታረቁ የለበትም
ሰው የዘራውን ያጭዳል ምን አይነቱ ጭራቅ አረመኔ ነው
እናመስግናለን ........ሮማን እና ደሳለኝ ስወዳቸው
ውይይ በጣም እሚያሳዝን ፊልም እውነት ሁሉም የስራውን ያገኛል
Wow was so nice i cried a lot romanye betam adenkshalehu...tederos u look like my littel brother i respect u
ዉይ እሮማን ስወድሽ
ሮማን ድምፅሽ ሲያምር
ዋው ደስ ሲል ፊልሙ መጨረስ ነበረባችሁ
Felmu batim haref naw latamirabat yistamril.kefit yatem ayidarsem minem saw menem besari terum yhun matfo barisu heleni ydinigal. laliw
Tewoderos sefriyan telobegen sewodaw♥️tadeya wodeh alahu😘
😊You can you help me out you can get it 😂 a good friend kitty is your dog will have to don't do anything FBI
Koko you are going through the first two weeks you can you just get your own God and the rest is the right way of a happy and healthy life
ወይ ጉድ መልካም መሆንም ክፉ መስራትም ነገ ነገ ለራስ ነዉ አሪፍ ነዉ
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው
በጣም የሚሳዝን ፊልም በጣም ቃላት የለኝም
ሮሚን ስወዳት
ዋዉዉዉዉ ግፈኜቺ የእጃቸዉን ሲገኙ ደሰ ይለኛል አሁንም በንፁሃን ወገኖቺላይ ሴራ አየሰሩ ህፃናትን ንፁሃንን ያሰጨፈጨፉ የእጃቸዉን ያገኛሉ 👍
በጣም ደስ ይላል መጥፎ ስው መጨርሻው ይህ ነው
ያሣዝናል ግን መጨረሻው ያምራል ሠውየው የሥራውን ነው ያገኘው ሢያንሠው ነው በቁሙ መሠቃየት ነበረበት !ልጁ ግን እናቱን ማግኘቱ ደሥ ይላል
Wow it's Amazing the last good..
በእውነት ለሚያዩት የሚዘገንን እህህህህህ
Harif masha Allah slalayehut aznalew
ይህን የመሰለ ፊልም እሰከ ዛሬ ሳላየው ቆጨኝ
ግን ህፃኑ ፊት የተቀረፀው ትይንት ጥሩ አይደለም ልጁ እዳያይ ቢደረግ መልካም ነበር
አልፎ አልፎ ድምፅ የለወም
በተረፈ እናመሰግናለን ሁላቹንም 😘😘😘
እኔም ገና እያየሁት ነው
Ami welloyewa እይው እማ ያስተምራል
@@ሔዋንጎሹ እሽ ቆንጆ
Ewnet new mearey Des mil film new
ፕ
ውይ ሩማንንና ደሱን ስወዳቸው እፍፍ ከመጀመሪ አስለቀሱኝ በህልሜም ይመጡብኛን
ይህን ልጅ ስወደው የማነህ
Aziza mohammed you move is lake cherries so many educations excellent by your work I wanted these films translated to others languages
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
ክፉ ስራ መጨረሻ አያምርም 👍እኔማ ተሳሳሙ ብይ ጩውቴን አቀለጥኩት ተመስገን ፈጣሪ
ሳይሳሳቱ እውነቱን ማውቃቸው🤲 ሽቃሊት ግማሽ ለሊት ለሽ ብላ ተነሳች😂 ምን ነበር አንቺን ባረገኝ እቅልፍ እንደ ወሃ የጠማኝ😢 😴😴
Wow wow wow wow wow
በስማአብ አሞማቱን በጣም ያሳዝናል አዉሬ ቢሆንም ሰዉ ብአደጋ ክፉ ለሰዉ የሚያስብ መጨረሻዉ ለራሱ ነዉ
ስወዳችሁ አይቸ የማልጠግበዉ ፊልም እናማ የእናት እባ ፈሶ እዴት ይቀራን ታምራት የስራዉን አገኘ
ዋው ያምራል ይህ ልጂ ትግስተ ስወደው
oh Aziz Mehammod I rely proud of you betam adinikalhu The story and directing every thing bravo!!! Aziz
ቆንጆ ነው ::::::::::::::::::::: !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Arifi filimi now 👍👍👍👍👍👍
የፊልሙ ግር ምት ሳያንሰኝ የነ አሜን ግቢ ትልቀቱ እንደው ግርርርርም አለኝ
ምርጥ ፊልም አምላክ በአንድም በሌላም ተበቃይ አምላክ ነው
በዘጠኝ ወር ውስጥ ልጁ በጣም አደገ ይሄን ፊልም ሪሞታችን ቢያየው
ጥሩ ትምህርት ነው በየመሃሉ ድምፅ ከኪሳቹ ብትሉንም
በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት
የሮማን ፊልሞች በንባ ያጥቡኛል
እናንተ ስለፊልሙ ኮሜንት መስጠት ሲገባችሁ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ምናምን ትላላችሁ የቆመ መኪና ይግጫችሁና
አረ እደዛ አይባልም kkkkkkkkkkk
Kkkkkkkkkkkkkk. #አይደብራችሁም ግን
እንደዚህ አይባልም
Are aydebrhm endea bak
Snta Bast ለምን ምን አጠፋን አይባልም
Best Ethiopian movie
የክፉሰው መጨርሻ ያው ክፉነው
እግዚ አብሄር ይይላችሁ ምናለጥሩነገርባታስተምሩ ድራማውክፋት እውነተኛውክት በጣምያስጠላል
አቤልየ ስወድክ የኔ ምርጥ
betam yegeremal sew bewetatenetu na begubezenaw seat yeserawun gef bedekamu na be erejenaw seat yachedewal Weyi betam yegerem
ውውው በጣም ደስ ይላል
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
እውነት ደስ የሚል ነው ያሳዝናልም በጉጉት ጨረስኩት መጨረሻው ግን ሲያምር ማለትም ታምራት በራሱ መገድ መሞቱ
የምገርም ፊልም ዋዉዉዉዉዉ በጣም ዴስስ አለኝ
ዎው ካጀማመሩ እሥከ አጨራረሡ የሚገርም ፊልምነው
ዋው ምርጥ ፊልም
በጣም በጣም የሚያምር ፊልም ነዉ ልቤ ባፌ ልትወጣ ደርሳ ነበር
This is the current story of Amhara 🥲🥲🥲
በጭላማ የተሰራ ምንም ግዜ ቢፈጅ አድቀን በይፍ ይወጣል
የቡሚባለውለዛነው
Yetmechagn film
Ka. Majamarehe. Eseka. Macarasha. Minemi. Dasemile. Yelame. Endaze. Ayenate. Filime. Xiru. Ayedalme. No. No😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Wawe betam des yela asetmari new sew yezerawen new yemiyacedew betam enamsegenalen
The girl is so gorgeous, when she talks, all I needed was just to hear her and forget everything, she is calm and amazing.
ደስ እሚል ፊልም ዋዉ👌👌👌👌👌
አስተማሪፊልምነዉ
Its so ameizing
betam yemasazen derama
ምርጥ ፊልምነው
ጥሩ ትምህርት ሠጪ ነው በርቱ
Besmam ewunetim gize mizan new enameseginalen
በጣም ያምራል ፊልሙ
ቆይ ፊልሙ ውብ ሆኖ ሣለ ልጅ ፊት መሠራቱ አግባብ አይደለም ልጁን ዘወር ማድረግ ብትችሉ መልካም ነበር እድሜው ከፍ እሥኪል የተፈጠረውን እንደ ፊልም አይረዳም
yewenat betam dea ymel film naw tnx ylmdbacu
አንደኛ የሆነ ፊልም
Arif filimnewu endezhi aynet filim betam simet wust egebalhungi
ማማዬ
Woooow des yelali gen uuuuufffff chekani
ያሳዝናልያምራልምበርቱ
አደኛነኛ እንየው ጎድች እስኪ ላይክ ስጡኛ
Betam betam arif filem new
በስማም የታምራት አሟሟት ሲሰቀጥጥ የእጁን ነው ያገኘው
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
Enamsgenaln mert new bertu
Wawuu baxami araxino baxami wadachalo iseyi atee gadayni
አለ ማወቅ ችግር ነው አመዋውታቸው በጣም ያሳዝናል በተረፈ አሪፍ ፊልም ነው ዝም ብላቹ አሰታየት ብትሰጡ ጥሩ ነበር
ኧረ ልብ ሰቃይ ፊልም ነው ይቀጥላል በሉኝ እና ልቤን አሳርፉት ክፉ የሰራ ሰው ዋጋውን ያገኛል የታምራት መጨረሻው እብደት ሞት መሆን ሲያንሰው ነው
አዎ ክፋ ሰው እንዲህ ነው መጨረሻው አያምርም
እናምሰግናለን
ምገርም ነው
roman..bezu..filmuwan..ayechalew..ergatawa..waw..new..techelaleche..beka
መጨረሻላይወንድምእናእህሆናችሁተገኛችሂእንጅፊልሙአሪነው
Wendemea yet newu yalehewu men ale endezih bagatami enkuwan bagegneh /sol/ nice movie hod betasbesugnem
Flmu Arif new
Komenteroch Wuste Nachu
Yemechachu Abo
Medam sadewul Lecheresew
በጣምያምራል ክፍስራለራስነው
ፍቅር በድላ ነበር መሆን የነበረበት እርእሱ😁😁😁
የሰው ልጂ ክፋም ሰራ መልካም ነገርም ሰራ የስራውን ያገኛል
ታምራትም የጁን ነው ያገኘው አሟሟቱ ይገርማል
ዬዚ ፊልም ቁጡር ሁሌት መውጣት አሌባት ባጣም አስታመር ናው